Ethiopian music: Yapi Mapi Ft. JoJo - Ethiopia(ኢትዮጲያ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 764

  • @harambemuzika8317
    @harambemuzika8317 3 ปีที่แล้ว +8

    ስል ኢትዮጵያ ከተሰርት ሙዚቃዎች በጣም ትርጉም ያለው ስራ ነው፡ ልጁ ትግራዋይ መሆኑ ሳውቅ ደሞ ይበልጥ ወደድኩት፡ አግዜብሄር ሰላማችንን ይመልስንን።

    • @hulusport11
      @hulusport11 2 ปีที่แล้ว

      tigraway ethiopian aydelem beleh nbr yemetasebew?

  • @መሲእኔ
    @መሲእኔ 7 ปีที่แล้ว +7

    ያፒ ማፒ እና ጆጆ፤ ስራችሁ የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ ምርጥ የጥበብ ስራ ነው! ጥበብን ለሀገር ልማት እና አንድነት እናውል ሲባል እንደዚህ ነው ። በጣም አድናቂያችሁ ነኝ!!💚💛❤

  • @yrgakiros1131
    @yrgakiros1131 7 ปีที่แล้ว +18

    ያፒየ በጣም ኮርቼብሻለው በጣም ወቅታዊ እና ምርጥ ስራ ነው ተባረክ የተዋጣለት ስራ ነው ደስ ይላል እግዚኣብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ ኣሜን።።።

  • @ጎላጉልትግራይ
    @ጎላጉልትግራይ 7 ปีที่แล้ว +12

    ተባረክ ወንድሜ አሁን የሚያሰፈልግ እንደ አንተ ዓይነት ነዉ ኢትዮጰያ ሃገረ ፈጣረ ይጠብቅሸ

  • @Love-vj2cb
    @Love-vj2cb 7 ปีที่แล้ว +46

    ሙስልም ክርስተኑ ፊቅር ነዉ ትክክል መቼም ቢሆን አንለየይም አንድ ነን ሰለም ለሀጋረችን Ehiopia

  • @mdrehabesha6420
    @mdrehabesha6420 7 ปีที่แล้ว +1

    የ 2010 ዓ/ም ምርጥ ስራ.....waww
    Thank you....Yapi Mapi

  • @ማማእናቴ-ዐ6ጸ
    @ማማእናቴ-ዐ6ጸ 7 ปีที่แล้ว +26

    ለሁሉም አርቲስቶች እባካችሁ እንዴህ አይነት ሙዚቃ ነው የምንፈልገው ተባረኩ

  • @masramedia
    @masramedia 7 ปีที่แล้ว +30

    ጠስሚ ስተ ወደይ ጠስሚ ኣስቲኻኒ ዝዓርከይ። ከምዚ እዩ ጥበብ ማለት

  • @flockadidi
    @flockadidi 6 ปีที่แล้ว +2

    We love Ethiopia 😘😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 from Djibouti 🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯

  • @ameera7136
    @ameera7136 7 ปีที่แล้ว +11

    ዋውውውውውውውው ምርጥ ዘፈን በአሁኑ ሰአት እድህ አይነት ዘመነው እሚስፈልገው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጥላትሽ ይውዴም እምየ ሀገሬ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 7 ปีที่แล้ว +86

    ባአሁን ሰአት እዴህ አይነት ነው መዝፈን ያለባችሁ ለሴት ወይም ለወድ አደለም ከዝህ ተማሩ ይመችህ አቦ ቋንቋ ቢለያይም እኛ ኢትዬፕያኖች አድ ነን !!!!!!

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 ปีที่แล้ว +98

    *ኢትዮጲያ ሀገሬ ነሽ ክብሬ መመኪያ ኩራቴ👌*

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +63

    ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር!! ከድምፃቹ እስከ ክሊፑ ፀዳ ያለ ስራ ነዉ👌ሶስቶቹ ልጆች ሲያምሩ😍 የሀገር ፍቅር ሊኖርን ይገባል ዘርኛን ምቀኛን ነገርኛን ሸርኛን ጨርሶ ከሀገራችን ምድር ገፅ ያጥፍልን!! ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች💓 ONE LOVE!! 💖

  • @oneloveethiopia3071
    @oneloveethiopia3071 7 ปีที่แล้ว

    እኮንም የኢትዩጽያ ልጅ ሆኩ ሀገሬ ውስጤ ናት

  • @atiramalah8198
    @atiramalah8198 7 ปีที่แล้ว +11

    Wowwww የዓመቱ በጣም ምርጥ ዘፈን ብየዋለው ይመችክ ኣቦ ያፒ ማፒ ምርጥ ሰው ሰላምህን ያብዛልህ።

  • @yaredasrat488
    @yaredasrat488 7 ปีที่แล้ว +2

    “ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ መልኩን ይቀይር ዘንድ ይቻለዋልን?” (ኤር 13፤23)። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ! እጅግ ድንቅና ወቅታዊ ዘፈን ነው። Yapi Mapi በርታልን።

  • @tumzghidesta240
    @tumzghidesta240 7 ปีที่แล้ว +10

    U did great job on the right time

  • @musicismalife2610
    @musicismalife2610 7 ปีที่แล้ว +44

    ምርጥ ስራ ነው ደሞ ስታምሩ👈
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላም ይኑራት
    💚💛♥

  • @tedrostilahun3563
    @tedrostilahun3563 7 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ስራ ነው ደሞ ስታምሩ

  • @geezezlararay
    @geezezlararay 7 ปีที่แล้ว +25

    ኢትዮጵያ ሎሚ እዩ ብትክክል ዝተደረፈላ

  • @HomesweetlandU
    @HomesweetlandU 7 ปีที่แล้ว +14

    ተመስገን አምላኬ።አረ ሰላም ይስጠን።......."ሰላም በሃይል አይጠበቅም። በመግባባት ብቻ ነው የሚገኘው። ጨለማ ጨለማን አያወጣም፣ ብርሃን ብቻ ነው ሊያደርገው የሚችለው፣ ጥላቻ በጥላቻ ማባረር አይቻልም፣ ፍቅር ብቻ ነው ያንን ማድረግ የሚችለው።"
    :ማርቲን ሉተር ኪንግ, ጁኒየር

  • @naomiaron2798
    @naomiaron2798 7 ปีที่แล้ว +2

    Wow....so amazing message thank you yapi mapi

  • @banatigray9188
    @banatigray9188 7 ปีที่แล้ว +3

    YAPI MAPI በአጭሩ ምረጥ ስራ ነው ጀግና!!

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 7 ปีที่แล้ว +2

    ያፒ ሽኮሪና♥
    ድንቅ ስራ ነው
    የኔ እንደኛ♥

  • @AB-TDF
    @AB-TDF 7 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈን ማለት እንዲህ ነው። ያፒየ እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን! ካልሆነ እንደነ ቴዲ አፍሮ ና ብርሃኑ ተዘራ ያሉ አዝማሪዎች የኢ/ያ ተቆርቋሪ እየመሰሉ ቢያሳንሷት ና ባንዲሯን ቢቀያይሩት አይፈረድባቸውም ምክንያቱ ንሯቸው ለማሻሻል ከ ዲያሰፖራ ገንዘብ ስለሚሰጣቸው ነው! ስለዚህ "ውሻ ይጮሃል ሰው ስራውን ይሰራል" ለገንዘብ ብሎ አገሩን የሸጠ ኢ/ያዊ አይደለም።ያፒየ ፅቡቕ ስራሕ እዩ ቀፅለሉ ።ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ "long live T.l*.1.l=.ባንዳው ቴዲ ያሳፈረ ጀግና!

  • @Mulugetaalemu29
    @Mulugetaalemu29 7 ปีที่แล้ว +1

    that is i need great idea from each ethipian people tnx for your work YAPI MAPI

  • @solomonarefe6850
    @solomonarefe6850 7 ปีที่แล้ว +5

    ያፒ ማፒ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን የህዝብ ልጅ

  • @lennaqueen1905
    @lennaqueen1905 7 ปีที่แล้ว +35

    ፍቅር ያሸንፋል
    እባካችሁ ሀገራችንን እናስብላት
    አማራ ፣ኦሮሞ፣ትግራይ፣ሶማሊያ ማለቱን ትተን ዘር መቆጠሩን አቁመን እንታችንን እንውደዳት ♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @Flower29.11
      @Flower29.11 7 ปีที่แล้ว

      Lenna Queen You are right

  • @እናቴዉስጤናትሚሚየ
    @እናቴዉስጤናትሚሚየ 7 ปีที่แล้ว

    ናናናና ነይ ነይ ነይ ነይ
    ኑኑኑኑኑኑ
    ና በለዉ ና ግባ በለዉ
    ኢትዮጵያ ሀገሬ መኖሪያ ነሽ ክብሬ መመኪያ እናቴ ኩራቴ ና በለዉ ና ግባ በለዉ ፓ ለዘረኛ ጥሩ መልእክት ነዉ አንድነታችን ነዉ የሚያዘልቀን ዘረኝነትን አስወግደን እንደ ጥንህ አባቶቻችን አንፍነትን እንስበክ ፈጣሪ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያላብሰን አሜን!

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 7 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውውው ዛሬ ገና 2010 ከገባ 1ኛ ዋውውውው

  • @fillmonhawaz1787
    @fillmonhawaz1787 7 ปีที่แล้ว

    ende mikorabih awik neber gin mech yigon emiakoragn eyalkugn sitebik sitebik sitebik .... yihew akorahegn yene mirt ethiopiawi ...mirt ethiopiawi lemehon mirt tigraway ,mirt oromo, mirt amara, afar,somali,.,etc yiteyikal . Mirt sira new yapi mapi hawey ..am proud to be E T H I O P I A N

  • @mmkk7607
    @mmkk7607 7 ปีที่แล้ว

    እስቲ የአገሬ ልጆች ስድብ ይቅርና በሰላም
    በፍቅር ተባብረን ወንድሜ እህቴ
    እናት ኣባት ብለን በአገራችን ኮርተን እንኑር ለሌሎች አገር አምሳያ እንሁን
    ሰላም እና ፍቅር ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ አገራችን ከፍ እንድትል አብረን እንስራ ፍቅራቹ ይብዛ የአገሬ ልጆች
    አሜን አሜን

  • @zineteshetu2516
    @zineteshetu2516 7 ปีที่แล้ว +41

    ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ😢😢😢😢😢

  • @weldushifare5834
    @weldushifare5834 7 ปีที่แล้ว +14

    በጣም አርፍ ስራ እትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር

  • @ቢመሽምይንጋልእግዚአብሔር
    @ቢመሽምይንጋልእግዚአብሔር 7 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ሰላማቹ ይብዛ!!ገራሚ ዘፈን ነው ስለ ፍቅር እያወራን መግባባት ቃተን መፀለይ ነው ወደ ላይ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እውነት እንፀልይ

  • @biniylove3874
    @biniylove3874 7 ปีที่แล้ว +23

    ቃላት ያጥረናል ምን ብየ ልሰይምክ የኔ ታሪክ ቀያሪ ወደር የማገኝክል እንቁ ኢትዮጵያውያዊ ማለት አንተን አየሁ ግባ በለው ለሚገባው ጥሩ ምሰጅ ነው አድናቆቴ ወደር የለውም የኔ ጅግና ከዚ ብዙ እንደሚማሩ ወደድኩሽ ጠርቀስ መርቀሴ ብሎ ሚዘፍኑም ምናምንቴ የማንቅያ ደወል ነው 💛💚❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌱🌱🌱🌱🌱🌲🌲🌲🌲🌲

  • @ሲል
    @ሲል 7 ปีที่แล้ว +36

    ለገባው እጅግ በጣም ኣሪፍ ኣስተማሪ ሙዚቃ ነው በጣም ወድጀዋለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የያንዳድሽ ድያስፕራ ኣርፋቹ ተቀመጡ ዘር ከዘር ኣታጋጩን በፈጠራቹ እዛ በርገራቹ እየበላቹ ልጀቻቹ እያስተማራቹ የተመቻቸ ንሮ እየኖራቹ ለሚስኪኑ ለድሃው ህዝብ ታስጨፈጭፋላቹ እቺ ሙዚቃ ደሞ ለእናተ ናት ኦ ፈጣሪ ኣቦና ምድሪትዋ ሰላም እና ፍቅር ኣውርድላት ተረከትህን እና ፀሎትህን ኣይለየን ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን

    • @ሀሆዴንአባባሽኝሀ
      @ሀሆዴንአባባሽኝሀ 7 ปีที่แล้ว +2

      ሲል ሓፍቲ ሰሎምን ሃይለ ዘር እያቋጠረን ያለው ያየሞተው አጎትሽ እጂ ህዝቡ አይደለም ህዝቡማ በፍቅር የኖረ ህዝብ ነበር አማራ ኦሮሞ ትግሬ ደቡብ ክልል እያለ የከፋፈለን እሱ የጠነሰሰው ነው ለዛሬ መባላት ያበቃን የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ካለመንግስ መኖር ሚችል ህዝብ ነው ይሄው እያየነው አሁን መግስ አለ ነው ሚባለው በህዝቡ ጥንካሬና በፈጣሪ ጥበቃ ነው ያለችው ኢትዮጵያ

    • @dawitadmasu6462
      @dawitadmasu6462 7 ปีที่แล้ว

      man new bezere yemikefafelew?
      A. diaspora
      B. weyane

    • @ሲልሶልያናጓልዞምተጋ-ዐ3ኀ
      @ሲልሶልያናጓልዞምተጋ-ዐ3ኀ 7 ปีที่แล้ว

      ሀ ሆዴን አባባሽኝ ሀ ዝም በዬ ትላም ሸሌ ገረድ

    • @ሀሆዴንአባባሽኝሀ
      @ሀሆዴንአባባሽኝሀ 7 ปีที่แล้ว

      ሲል ሶልያና ጓል'ዞም ተጋሩ እናተ ቆሻሾች በቃ ካለሸርሙጣ ስድብ አታቁም የራሳችሁ ስራ ስለሆነ በቃ ሁሉም እደናተ ይመስላችኋል የመጨረሻ ቆሻሾች ዘረ መጥፎ ደም ጠጭ የሰው ሀዘን የሚያስደስታችሁ ክፉ ዘር ኤጭ

    • @ሲልሶልያናጓልዞምተጋ-ዐ3ኀ
      @ሲልሶልያናጓልዞምተጋ-ዐ3ኀ 7 ปีที่แล้ว

      ሀ ሆዴን አባባሽኝ ሀ ኣንቺ ትላም ገረድ ብኮ እናሽ እና ዥልጥ ቆምጭ የቀን ጅብ ኮርኪ ይሆንሽ የሰው መጨረሻ ልጥልጥ ጥፊ ከዚ ልክስክስ ቀሚስ ለባሽ ሁላ

  • @aemereg
    @aemereg 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia Tiwdem!

  • @addismk6709
    @addismk6709 7 ปีที่แล้ว

    I love the speech from Atse Yohannes ...edka yebarek yapi mapi Bro....the right song @ the right time.

  • @zekariassolomon7704
    @zekariassolomon7704 7 ปีที่แล้ว

    wow i dont have word about this clip i just love my lovely country first ethiopia!!!!!!!! thank you bro continue.......

  • @amesyassolomon2710
    @amesyassolomon2710 7 ปีที่แล้ว +4

    Wow Yapi mapi it's very nice music keep it up bro 👌👌👌

  • @fikryshalal1117
    @fikryshalal1117 7 ปีที่แล้ว +4

    The best one!!!

  • @313_Secret
    @313_Secret 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow I love it. Keep it up. The saxphonist was sensational 🖒

  • @sambaabirha8250
    @sambaabirha8250 7 ปีที่แล้ว +15

    Viva jegnoch Best 2017 tehonlchwu 100% one love Ethiopian lezlalem tenur ❤🇪🇹

  • @michaelalem4684
    @michaelalem4684 7 ปีที่แล้ว

    gerami sra yapi betam korahbuh. keep it up. you gave credit o our martyrs . GREAT

  • @simontikabo1410
    @simontikabo1410 7 ปีที่แล้ว +2

    I love you yapi mapi Great job bro fram Eri

  • @Hagere251
    @Hagere251 7 ปีที่แล้ว +2

    Wow betam yamral Ethiopia wedefet ::

  • @selyetoli5628
    @selyetoli5628 7 ปีที่แล้ว +9

    I like u from Eri , peac peac peac

  • @ethio1232
    @ethio1232 7 ปีที่แล้ว +1

    This is dope 👌 big fan🔥🔥🔥🔥

  • @Aman-pc5pm
    @Aman-pc5pm 7 ปีที่แล้ว +3

    That’s the meaning off song.you now I’m proud of you Yapi mapi and all Deki adey

  • @henokbirhanu8777
    @henokbirhanu8777 7 ปีที่แล้ว +1

    u kill it!........These is what we want at these time..good job

  • @tigestjjj8261
    @tigestjjj8261 7 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sabakahsay4844
    @sabakahsay4844 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow i don't know what to said
    The best music i like't very much betufull music and betufull people love ethiopian one love

  • @Micky3DCG
    @Micky3DCG 7 ปีที่แล้ว +7

    የዋሌትፎቶ ቢያምር ያለ የአልበም አያጌጥም እራሱን መጠበቅ አይችልም 。。。እኛም ከደፈረሰውም ይሁን ከጠራው ወንዝ ብንቀዳም ያለ ታላቌ ኢትዬጵያውያን ከንቱ ነን !መንግስታት ያልፋሉ። ህዝብና ሀገር ግን ይኖራሉ። እግዚአብሄር ያክብርህ ያፒ。。。ጥሩስራ ነው ወድድ አርጌዋለሁ ::

  • @tig4420
    @tig4420 7 ปีที่แล้ว +1

    መታስቢያነቱን የዘረኝነት ሱስ ላለባቸው ይሁንል ምርጥ ስራ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ምቀኞችን ዘረኞች ያጥፍልን ከምድራችን

  • @hiwetbrhane3514
    @hiwetbrhane3514 6 ปีที่แล้ว +4

    ብሓቂ ጥበብ ማለት ከምዚ እዩ ሰላምኩም ይብዛሕ ቀፅሉሉ ንፈትወኩም ኢና ኢትዮጵያ ንዘልኣለም ትንበር!!! ፍቅሪ ይዓቢ!!!

  • @Hana-dr4kh
    @Hana-dr4kh 7 ปีที่แล้ว +4

    Nice music 👑

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ
    @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ 7 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዬ ለዘላለም ትኑር

  • @habeshaqueenrihannamyidol4911
    @habeshaqueenrihannamyidol4911 7 ปีที่แล้ว +4

    Bravo keep it top

  • @abatetarekegn7762
    @abatetarekegn7762 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው ለገባው
    ሀገራች ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይወደም ሊከፋፍልሽ ያለው ይከፋፈል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 4 ነጥብ

  • @tareqealemayoh7101
    @tareqealemayoh7101 7 ปีที่แล้ว +4

    Thank you

  • @vadvillumig8813
    @vadvillumig8813 6 ปีที่แล้ว

    this modern hip hop deserves grammy..all f you in the video are best

  • @MarimKk
    @MarimKk 7 ปีที่แล้ว

    ዘርኛች ከዚህ ዘፈን ተማሩና ፍቅርን አንድነትን ስበኩ .....ኢትዮጵያ ለዘላለም ክፍ አይንካት ኑሪልኝ ተከብሬ ሀገሬ ኩራቴ ።

  • @MitikuMaM
    @MitikuMaM 3 หลายเดือนก่อน +1

    Who is coming from TikTok to see jojo

  • @Koki1993
    @Koki1993 7 ปีที่แล้ว +3

    Love it!!!

  • @solomongezahegn7812
    @solomongezahegn7812 7 ปีที่แล้ว

    nice one we oll belong to Ethiopia!!!!

  • @rutika5b9
    @rutika5b9 7 ปีที่แล้ว

    so proud of you Yapi Mapi...... Ethiopia Lezelalem Tnur

  • @mizer6967
    @mizer6967 6 ปีที่แล้ว

    Great song, great Clip. Very good job!!!!

  • @LeakeTeklehaimanot-fs5ol
    @LeakeTeklehaimanot-fs5ol 7 ปีที่แล้ว

    Well Done yapi mapi..at the right time with the right message

  • @-lijbarye1754
    @-lijbarye1754 7 ปีที่แล้ว +2

    The best music which can strength our unity

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 7 ปีที่แล้ว

    The best song ever....

  • @mihreteabdawit2611
    @mihreteabdawit2611 7 ปีที่แล้ว

    Andegna neh wedaje.....manm aymetnehm !! lov it

  • @assafa35
    @assafa35 7 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother

  • @gideyhailu9330
    @gideyhailu9330 7 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሃል ኢትዮጵያዊነት ሳትወድ እንደ ሱስ የምትጋተው ደዌ ሳይሆን ወደህ የምትከናነበው ክብርና ጀግንነት ነው

  • @betassefa2620
    @betassefa2620 7 ปีที่แล้ว +2

    ማንም ዘርና አይማኖቱን መርጦ የተወለደ የለም ሁላችንም አንድ ነን የፈጣሪ ፍጡሮች ፍቅርን ሰላሙን አንድነት ለአገራችን 💚 ኢትዮጵያ ለዘላለም💛 ትኑር

  • @Zantana1980
    @Zantana1980 7 ปีที่แล้ว

    ምን ኣይነት ሙዚቃ ነዉ የዚህ ኣመት ምርጥ ሙዚቃና የማይወድቅ መልእክት ያለዉ ግጥም ነዉ ምን ልበል ሁሉም ነገር ነዉ የተካነዉ ። ። ።
    ሙዚቃዉ ጣዕም ኣለዉ በበለጠ ሴቷ የምታወጣዉ ድምፅ ዋዉ ደጋግሜ ሰምቼዉ የማይሰለች ስራ ነዉ ያፒ ብጣዕሚ ንፉዕ ገና ቡዙሕ ክንፅበ ኢና ኣጆካ ምስ ተቀባሊት

  • @brhanemikael1960
    @brhanemikael1960 7 ปีที่แล้ว

    Wow great job thanks bro

  • @azmiethiopiawetngnazmietih1374
    @azmiethiopiawetngnazmietih1374 7 ปีที่แล้ว +8

    እትዮጵያ ሃገረ ጥላትሽ ከምድር ገፅ ያጥፈው እትዮጵያ አንድ ነን ትግሬ አማራ ኤሮም እና ሁሉም ብሔረሰቦች ነን አምልኮ እማማ እትዮጵያ አደራ ጠብቅልን እረ በማሪያም አንድነት ነው የማምርብን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በስደት እያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹሁ ሃገራችን ስላም ፍቅር ያውርድልን እግዚአብሔር ላይክ በሉት እንዳትረሱት ወንድማችን ላይክ

    • @meki4005
      @meki4005 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ትልቅ ዘረኝነት የየሁበት ዘፈን በጣም ዘረኛ ነህ እኔ ተረድቸሀለሁ ቡጢ ለሰጭው ቀላል ነው በቅርቡ ለዚህ መልስ ዘፍናለሁ ጠብቅ

  • @yohannesjapi
    @yohannesjapi 7 ปีที่แล้ว

    great job ..One Love 🇪🇹

  • @Aman-pc5pm
    @Aman-pc5pm 7 ปีที่แล้ว

    I think all Tigray people they Born for teach.! You teach us a lot,Woyanay🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ደቂ ኢትዮጵያ ሽኮራት ፅቡቅ ስራሕ እዩ

  • @destalebalodesta8947
    @destalebalodesta8947 7 ปีที่แล้ว

    Timely accomplished great Ethiopian Music thanks Yapi Mapi

  • @tumzghidesta240
    @tumzghidesta240 7 ปีที่แล้ว +5

    You should stand to build your Ethiopia instead of fighting for nothing.

  • @cocosol8457
    @cocosol8457 7 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር በእኛ ሃገር ነዉ ያለ...

  • @nebiyusihulmikael3796
    @nebiyusihulmikael3796 7 ปีที่แล้ว

    A masterpiece!!
    Thank you Yapi Mapi!!

  • @fassilhaileselassie6583
    @fassilhaileselassie6583 6 ปีที่แล้ว

    በአሁን ሰዓት ከዚህ የተሻለ ስለ እኛነታችን እና ስለ አንድነታችን የሚገለፅ ፈልገን አናገኝም ወድጀዋለዉ አሪፍ ስራ ነዉ!!!!!

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 7 ปีที่แล้ว +7

    አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ኢትዩጽያ ለዘላለም ትኑር ሰላምሽን ያብዛው
    💚🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹💋

  • @kartikaalemayehu3455
    @kartikaalemayehu3455 6 ปีที่แล้ว

    GooD JoB Bro..KeeP It Bro ...............Bless Ya

  • @twinsnn3830
    @twinsnn3830 7 ปีที่แล้ว

    Woooow betam arif zefen new ahun ethiopia wisit kemikahedew gar endezih aynet Musik New tiru egziabher 1 argo endefeteren ahunim 1 yargen 💞💞💞 demo setochu siyamamiru

  • @samitetemke4995
    @samitetemke4995 7 ปีที่แล้ว

    wowwwww Betam des yemel Music yamral Ethiopian I Love you

  • @babaqueen9566
    @babaqueen9566 6 ปีที่แล้ว +1

    selamchu ybzi one love thanks brother

  • @sisayatumo4410
    @sisayatumo4410 4 ปีที่แล้ว

    Thank you!!!!

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ኢቲዩጵያዊነት መታደል ነው ውግ ባህላችን የተለየ ዘራችን ይብዛ አገራችን አማን ያርግልን

  • @etyolove335
    @etyolove335 7 ปีที่แล้ว +10

    Wow maroche mert music astaraki new endat dese endemel etyo lezelalem tenure ufffff

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 7 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሐገሬ የአፍሪቃ መቀነት

  • @wh7466
    @wh7466 7 ปีที่แล้ว

    Best song for the confused; the half and half like me (Gondar and Tigray)
    Best rapper!!!

  • @mezgebuwendmu636
    @mezgebuwendmu636 7 ปีที่แล้ว

    I love it...please keep it up!

  • @solomondinka6656
    @solomondinka6656 7 ปีที่แล้ว

    LONG LIVE MY COUNTRY ETHIOPIA.

  • @henokfikadu2039
    @henokfikadu2039 7 ปีที่แล้ว

    wow, it's amazing .....Respect

  • @tewodrosabrha8630
    @tewodrosabrha8630 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው ተባረክ ያፒ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር.