🛑እረኛዬ ብርቱ ነው EREGNAYE BIRTU NEW NEW SONG EBENEZER TAGESSE & EDEN EMIRU 11 September 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 601

  • @ethanim5267
    @ethanim5267 4 หลายเดือนก่อน +114

    Thanks!

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  4 หลายเดือนก่อน +228

    ሰላም ቅዱሳን ይህ ዝማሬ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ሼር እና ላይክ ኮሜን አድርጉበት ተባረኩ!!🙏

    • @ShwayShawya
      @ShwayShawya 4 หลายเดือนก่อน +5

      tebareklgn wendme❤❤❤

    • @UR.CHRESTIANO-official
      @UR.CHRESTIANO-official 4 หลายเดือนก่อน +4

      Enwedhalen❤❤❤🎉

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 4 หลายเดือนก่อน +3

      እሺ

    • @መቅድነኝ-ጠ8ዐ
      @መቅድነኝ-ጠ8ዐ 4 หลายเดือนก่อน +3

      🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️

    • @BetelhemGebrye
      @BetelhemGebrye 4 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi

  • @yemibabiendu7265
    @yemibabiendu7265 4 หลายเดือนก่อน +33

    እንደዚህ በጋራ ስትዘምሩ የበለጠ ሞገስ አላችሁ ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 3 หลายเดือนก่อน +10

    😢መሳሪያ በመጫወት የምታገለግሉ የተወደዳችሁ ዘር ማዘራችሁ ይባረክ መዝሙር ያለ መሳሪያ እጀራ ያለወጥ መብላት ማለት ነው ብላለች ሊሊ እህታችን እውነት ነው!!!

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op 4 หลายเดือนก่อน +25

    ዋው ውድ ወንድማችን አቤኒዬ- ድንቅ ነፍስንና መንፈስን የሚያድስ መልእክት ነው። እናመስግናለን እግዚአብሔር አንተን አገልግሎትን ቤትህን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 4 หลายเดือนก่อน +52

    ቅዱሳን ግሩፕ ያላችሁ ለወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉላቸው 😊አቢኒ እና ኤዱ ፀጋ ይብዛላችሁ ድንቅ ዝማሬ ነው❤❤❤

  • @mesiefrem2468
    @mesiefrem2468 14 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🙏ዘመናችሁ ይባረክ

  • @genetarebo6965
    @genetarebo6965 16 วันที่ผ่านมา

    Hul gize yehn mezmur sesemaw desta yesemagal,!!!!The lord is my shepherd l shall not want!!!!!praise God!!!!❤

  • @Ruth-d4b
    @Ruth-d4b 14 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኩ 🔥🔥🔥

  • @lemyewoldemariam7444
    @lemyewoldemariam7444 4 หลายเดือนก่อน +11

    አሁንም ዝማሬን በሌሊት የሚሰጥ ጌታ ጨምሮ በፀጋው ይባርካቾሁ::

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 13 วันที่ผ่านมา

    ኤቢዬ ኤዱዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    የኔ ውዶች❤❤
    መዝ 23

  • @Emmanuel_Abera-MQB2BK
    @Emmanuel_Abera-MQB2BK 4 หลายเดือนก่อน +9

    እረኛዬ ብርቱ ነው ። አየሱስ መልካም እረኛችን ነው። ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖረ እረኛ ሙያተኛው ግን ጥሎ ይሸሻል። Abeni & edu bruka nachu ፀጋው ይብዛላቹ....!!🙌🙌

  • @tsion797
    @tsion797 4 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን ነብሱን ስለበጎቹ ሲል አሳልፎ ለሰጠው ለድንቁ ለመልካሙ እረኛችን ለኢየሱስ ይሁንለት ኤዱ አቤኒ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @enatinjera6049
    @enatinjera6049 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል እግዝአብሔር እረኛዬ ነው
    የምያሳጣኝ አንድም ነገር የለም
    ሃሌሉያ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @SamuelAsefa-po5hm
    @SamuelAsefa-po5hm 4 หลายเดือนก่อน +6

    እዉነት በጣም የተባረካቹ በተሰብ ናችሁ ቅነያቹ ሁለም ጌታዬን የምባረከበት መንገድ ሆኖኛል ዘመናቹ ይባረክ::

  • @seidamahamed7327
    @seidamahamed7327 หลายเดือนก่อน +1

    ሡሪዉን ብትተይዉ ጡረናበር ከጌታ መዝሙር ስትዘምሪ እረዘም ያለ ቀማሚሰ ልበሸ ጌታ ይባርካችሁ

  • @jerusalemgetachew7794
    @jerusalemgetachew7794 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኤዱና አቤኔዘር በጣም ከነቤተሰባችሁ ነው የምወዳችሁ እናትሽን እህትሽን በቃ ሁላችሁንም ኤዱዬ የህትነቴን ነው ምህረታችሁ ይብዛልኝ የኔ ውድ ብዙ ዝማሬዎችሽ በሱሪ አይደሉ በፍፁም ለሰው የሚሰናክልብሽን እንዳታደርጊ ጌታ ይታይባችሁ ይክበርባችሁ ተባረኩ አከብራችሀለሁ 🙏🥰

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice6148 4 หลายเดือนก่อน +8

    አቢኒ እና ኤዱ ፀጋ ይብዛላችሁ ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው እረኛችን ኢየሱስ የነፍሳችን ጠባቂ ❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ዝማሬዎችህ አንተም ቤተሰብህም በተትረፈረፈ በረከት ተባረኩ ልጆቻችሁ ይባረኩ በዝማሬዎችህ መካከል ማስታወቂያ እንዳይገባ ብታደርግ ችግር ከሌለው ምክንያቱም ተንበርክከን ስንሰማው ድንገት ማስታወቂያ ሲገባ ይረብሻል በጣም የተወደድክ የጌታ ባሪያ ከፍቅር እንጂ negativelyእንዳታየው ❤❤❤❤

  • @DiboraAbide
    @DiboraAbide 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ABENI Im Kebreab from South Africa i love this song its been in my head everywhere I go.God bless you

  • @StellaYakob
    @StellaYakob 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ደስ የሚል መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ይባርካችው ።

  • @MercyTewolde
    @MercyTewolde 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ የኔ እረኛ የነፍሴ ጠባቂ
    ከፊቴ እየመራህ አለፈኝ ነጣቂ አሜን አሜን ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ🙏🙏 ኤዱና ኤቢ ዘመናችሁ በብዙ ይባረክ❤

  • @dahab1812
    @dahab1812 หลายเดือนก่อน

    Bless you more both of you 💕🙏 our blessings ❤️

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 หลายเดือนก่อน +4

    የተረጋጋ መዝሙር ። ዝማሬ መላእክት ያሰማል ውዶች

  • @ዜዶ
    @ዜዶ 4 หลายเดือนก่อน +5

    አቤዋ አባቴ ኢየሱስ ፀጋን ያብዛላችሁ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤነዘርየ እና ኤድየ በጣም የሜገርም መዠሙር ነው የእግዚአብሔር እልውና የለበት ነው!ኢየሱስ እረኛየ ብርቱ ነው!!!ተባርከችኃል ተባርካችሁ ቅሩ በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 4 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ዘመችሁ በኢየሱስም የላመለማ ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @funtube1911
    @funtube1911 4 หลายเดือนก่อน +5

    እሷም እንዳንተ እንደዚህ ተረጋግታ ስትዘምር ደስ ይላል😊

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ በሚገርም ዝማሬ ነዉ ነፍሳችንን በጌታ ፊት አዘለልናት ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን አሜን !

  • @ASTEWASH
    @ASTEWASH 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬዎቹ በሙሉ ህይወትን ይናገራሉ በዚህ ዘመን እንዲ ፀጋ ያለበሰህ አምለክ ይባረክ ያትረፍርፍላችሁ ❤❤

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ በብዙ የዘመናችን እንቁዎች ለምልሙ

  • @ElisabetTsegaye-o4b
    @ElisabetTsegaye-o4b 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ኢየሱስ የኔ እረኛ ከብዙ ነገር ያመለጥኩብ ምንም ያሳጣኝ ነገር የለም ስም ይባረክ🙏🙏😍😍😇😇♥️♥️

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን ኡኡኡኡኡኡፊፊፊፊፊፊ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አልቶሃኝም 🙇🙇🙇🙇🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌 ተባረኩ ዘማንችሁ ይባረክ ለበረከት ሁኑ የተበረክቹ ጥንዶች ነቸወ የእግዚአብሔር ልጆች መንግሥታ ሰማይ ዉረሹች❤❤❤❤

  • @BrookGenta
    @BrookGenta 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጄን ይዞኛል የኔ ጌታ አልተወኝም ላፍታ አሜን 😢😢😢 ፀጋ ይብዛላችሁ ቡሩካን ናችሁ❤❤እረኛዬ ብርቱ አሜን

  • @meskeremyiglu863
    @meskeremyiglu863 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ እየዘመራችሁ ይለፍ ብርክ ❤

  • @girmaasfaw4410
    @girmaasfaw4410 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርችሁ! ለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑ
    አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር
    ♥♥♥

  • @medenekkebedeofficial8905
    @medenekkebedeofficial8905 หลายเดือนก่อน

    Z music Arrangement is Amaizing and the song too bless u

  • @LemiAdugna-m8q
    @LemiAdugna-m8q 3 หลายเดือนก่อน

    Great 👌 Man of God 💚💚💚 amazing worship and songs Love you All family God bless 🙏

  • @raheltesema4666
    @raheltesema4666 3 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ፀጋውን ከዚህ በላይ እየጨመረ እያበዛ ከፀባኦት ያፍስሰላችሁ ተባረኩ።

  • @FIREZARBEKELE
    @FIREZARBEKELE 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እረኛዬ ብርቱ ነው።🙏እግዚ/ር ይበርከቹ❤❤❤

  • @kidubab
    @kidubab 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ በብዙ ኤድዬ በጣም እየጨመርሽ እንደሆነ በመንፈሴ እረዳለሁ ይብዛልሽ

  • @LilytekluLily
    @LilytekluLily 3 หลายเดือนก่อน

    Edu ena Abeni tebareku.....yihe mezmur ejig new yebarekegn....ewnet new Eregnachin birtu new kibrun yiwesed

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 4 หลายเดือนก่อน +6

    hashuuuuuuuuuuuuuu👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏hashuuuuuuuuuuuuuuuuu 👏👏👏👏👏👏👏👏የዘላለም አምላክ ይባርካችሁ ተባረኩ በኢየሱስም ❤️❤️❤️

  • @NoorAhmed-hq9zw
    @NoorAhmed-hq9zw หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s 23 วันที่ผ่านมา

    Eeeeeeellllllleeeeeeelllllleeeeellllllleeeeeeelllllllamennnnn,,,haleluyaaaaaa bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ribkaseeri7075
    @ribkaseeri7075 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 3 หลายเดือนก่อน +1

    There are spring waters coming out both of you and im so blessed to know you .

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ኢየሱስ እረኛ ብርቱ ነው::አቤኒየ ኤዴየ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ አገልግሎታችሁንይባርክ ❤

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 2 หลายเดือนก่อน

    Aemn Aemn 🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲tebareku egzabiher yibarekachu ❤️🥰

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመናቹ ይባረክ ጌታ የዝማሬ ምንጭን የበለጠ ያፍልቅላቹ

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ኦፍፍፍ አሜን አሜን እረኛዬ ታማኝ ነው እሰይ ዘመናችሁ የተበረከ ነው ሃሊሉያ

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ በበለጠ ጨምሮ ይሙላልህ ተባርክ በጣም ትባርኬበታለሁ!

  • @GenteSulxani
    @GenteSulxani 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ታባኩ ዬማዝሙር ማንፋስ ቃዉስጣችሁ አያልቂ ባዉናት ኢኔ ታባረኬዋልዉ ❤❤❤❤❤ታባራኩ 👍👍👍👍👍

  • @MeronHailezgi
    @MeronHailezgi 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow God bless you 🙏 ❤❤❤

  • @fekaduadmasu4119
    @fekaduadmasu4119 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ!!!!

  • @TimketaYonas
    @TimketaYonas 4 หลายเดือนก่อน +1

    እ/ር ዘመናቹን ይባርክ የማይጠገብ ነው በእውነት እርኛዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gegel-rn7ic
    @gegel-rn7ic 4 หลายเดือนก่อน +3

    የጌታ እጅ በእናንቴ ለይ ይጋለጥ ጌታ አምላክ ፈጽሞ ይበርከችው❤❤❤👋👋👋👋👋👋🙌🙌🙌🙌🙌👐👐👐👐👐💯💯☑☑☑

  • @AberKata
    @AberKata 3 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ ወንድሜ

  • @Weyini1988Weyini-dw7yt
    @Weyini1988Weyini-dw7yt 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቤኒ ግን እግዚአብሔር ትልቅ አምእሮ የሰጠክ ትልቅ ሰው አንተ ዋጋህ እግዚአብሔር ነው ኤዱም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezinashgeremew1778
    @bezinashgeremew1778 4 หลายเดือนก่อน

    I can’t stop listening to your songs wowwwwwwww❤❤❤❤❤❤ God bless you Abeni! You are blessed keep singing!

  • @melat2488
    @melat2488 12 วันที่ผ่านมา

    Zemenachu yebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የተባረካችሁ ጥንዶች እግዚሐብሄር ይባርካችሁ

  • @WubalemWubalem-s6k
    @WubalemWubalem-s6k 2 หลายเดือนก่อน

    Waaaaaaawwwwwwwwwwwww amen amen amen amen zemenachu hiwotachu yibarik lemilimu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 4 หลายเดือนก่อน

    አቢዬ ሁሌም መዝሙሮችክ ከፍ እንዳረጉኝ ነው። ፀጋው አሁንም ይብዛላቹ❤

  • @MeseleMamo-c6m
    @MeseleMamo-c6m หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤ tebareku

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ጥንዶቹ ዘመናችሁ ይባረክ እስከፍጻሜው እንዲሁ አብቡ ለምልሙ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ተባርኩ ❤❤❤❤❤

  • @TarekegnYacob
    @TarekegnYacob 4 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መዝሙር ነዉ የቅዱሳን እና የቤተክርስቲያን ስጦታዎች ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @birangw265
    @birangw265 4 หลายเดือนก่อน

    Great song! ❤❤❤❤
    More people need to hear it.

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ፡ በጣም፡ የምወዳችሁ፡ ልጆቼ፤ ለዘመኑ፡ የተሰጣችሁን፡ ጸጋዎች፡ ናችሁና፡ በርቱ! ነፍስ፡ አስመልጡ!!!

  • @SelamGal-c4m
    @SelamGal-c4m 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እረኛዬ ብርቱ ነው yes haleluya ከፍ በሉልኝ ተባረኩ እዎዳቹዋለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏የነፍሰ ጠባቂ የኔ አራይኛ አሜንንን

  • @BrilliantlyBoldWomen
    @BrilliantlyBoldWomen 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏

  • @godblesseritrea2583
    @godblesseritrea2583 4 หลายเดือนก่อน +35

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ያንተ እና ውድ ባለቤትህ እንወዳቸዋለን አምላኽ ዘራቹ ይባርክ።

    • @amsayawkassahun3395
      @amsayawkassahun3395 4 หลายเดือนก่อน

      ኤርትራውያን ወንድም እህቶቼ ተባረኩልኝ።

    • @iamthesonOftheLord
      @iamthesonOftheLord 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @aberabulto2276
      @aberabulto2276 4 หลายเดือนก่อน +1

      በክርስቶስ የዳነ ከዘር ከቋንቋ ልዩነት የወጣ ነው። በክርስቶስ ሁላችን አንድ ነን።

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 5 วันที่ผ่านมา

      በእግዚአብሔር መንግሥት ኤርትራዊ ኢትዮጵያዊ ዘር ነገድ የሚባል የለም ሁላችን በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ነን

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ በጣም ታምራላቹ ስለናተ ጌታ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MedBirhanu
    @MedBirhanu หลายเดือนก่อน

    Tebarekulign ❤❤

  • @fikrebojola2153
    @fikrebojola2153 3 หลายเดือนก่อน

    betam tebareku...bezeh mezumer betam new yetebareku

  • @MasaratBakala
    @MasaratBakala 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን ጌታ ዘመነቹ ይበርክ ታበረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @Wassie12
    @Wassie12 4 หลายเดือนก่อน

    Wow!! እንዴት ይባርካል! ስወዳችሁ! የእውነት ድንቅ የሚባርክ ዝማሬ ነው! Still listening, can’t stop 🙏🏽

  • @አየሱስዋናዬነው
    @አየሱስዋናዬነው 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ አንተ የኔ እረኛ 💔😭ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤️😘

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 4 หลายเดือนก่อน

    Wow dink mezmur geta eysus tsgawen ahunm yabzalachu tebarkulign ❤❤❤❤

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 4 หลายเดือนก่อน

    You are BLESSED❤❤. Much Grace and Mercy.

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 4 หลายเดือนก่อน

    Amen, Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful, God bless you with all your family!

  • @meronbogale5985
    @meronbogale5985 4 หลายเดือนก่อน

    Bless you beautiful family 🙏🏿🙏🏿
    Ediye Thank you for choosing Real Human Hair for the big project 🙏🏿

  • @WanifyGamaches
    @WanifyGamaches 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛላቹሁ❤

  • @jerryeshetu8778
    @jerryeshetu8778 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Wuednehgebreyesusu
    @Wuednehgebreyesusu 4 หลายเดือนก่อน

    እረኛዬ፣ከኔጋር፣ነው፣እወደዋለሁ፣❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ መልእክት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @getamesayteshome9251
    @getamesayteshome9251 4 หลายเดือนก่อน

    I can't stop listening 🔥🔥🔥❤❤❤❤ God bless you more and more

  • @ayuefrem5975
    @ayuefrem5975 4 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ ድንቁ እረኛዬ አንተ የኔ እረኛ የነፍሴ ጠባቂ ወደድከኝ ሀሌሉያ የሱሴ ወድሀለሁ

  • @SaremArewasa
    @SaremArewasa 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ የመዝሙር ፀጋ ይፈሰስላቹ❤

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 4 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen Ameeeen oooh amazing soft and powerful song tebareku ❤❤❤❤❤❤🙌👏👏👏👏👏👏

  • @jesusislord-v6f
    @jesusislord-v6f 4 หลายเดือนก่อน +29

    እረኛዬ ብርቱ ነው
    ሸምብቆ ኣይደለም ምርኩዜ ያደረኩት
    ተሰብሮ ሚወጋኝ እኔ የታመንኩት
    ከእልፍ መካከል መርጦ የወደደኝ
    ስንቱ መጥቶ ስሄድ ዛሬም ኣለው ያለኝ
    የኔ እረኛ እሱ ነው
    ጎዶሎዬን የሞላው
    የማላጠው በቀኜ/ከጎኔ
    ማይለወጥ ታማኜ
    ባ.ባ.ባ. ባለፍኩበት
    ቅ.ቅ.ቅ. ቀናት ሁሉ
    (እጄን ይዞኛል የኔ ጌታ
    ኣልተወኚም ላፍታ)(3×)
    እረኛዬ ኣንተ የኔ ጠባቂ
    የሸሸከኝ እንዳልጠፋ በነጣቂ
    ኣውሬው መጥቶ ነበር ካጠገቤ ደርሶ
    እጅህ ተናጠቀኝ ቶክላዉን መልሶ
    ያለ ስጋት ልኖር እጅህ ገብቻለው
    ጠላት ኣይነካኚም እረኛዬ ብርቱ ነው
    እረኛዬ ብርቱ ነው 4×
    ኣላጣሁም ከእጁ እረኛዬ ሙሉ ነው
    በእረፍቱ ውሃ ከቦኛል ማደርያዬ ለምለም ነው
    በእውነት መንገድ ሚመራኝ ነብሴን እየመለሰ
    እሱ/ጌታ ወዶኝ ነው እንጂ ይቺ ነብሴ ማን ኣላት
    (ኣንተ የኔ እረኛ የነብሴ ጠባቂ
    ከፊቴ እየመራ ኣለፈኝ ነጣቂ
    ጽዋዬ ሞላሀው እስኪተርፍ ፈሶ
    በዘይት ቀባሀኝ ወደድከኝ ጨርሶ)(2×)
    (ወደድከኝ ጨርሶ)(4×)
    የሞት ጥላ ኣያስፈራኝ ክፋት እና መዘዙ
    ያጽናኑኛል ከጎኔ በትሩ እና ምርኩዙ
    በፊቴ ኣዘጋጀ ማይነጥፍ ገበታዉ
    ጠላቶቼም/ከሳሾቼም እያዩ ደረበብኝ/ኣፈሰሰው ጸጋዉ
    (ኣንተ የኔ እረኛ የነብሴ ጠባቂ
    ከፊት እየመራ ኣለፈኝ ነጣቂ
    ጻዋዬ ሞላሀው እስኪተርፍ ፈሶ
    በዘይት ቀባሀኝ ወደድከኝ ጨርሶ)(2×)
    (ወደድከኝ ጨርሶ)(4×)
    ቸርነትህ ምህረትህ በሂወቴ ዘመን ሁሉ
    ምንግዜም ላይለቁኝ ይከተሉኛል
    በእግዚኣብሄርም ቤት እስከለዘላለም
    ሳልሰጋ እኖራለው የሚለየኝ የለም
    የኔ ውዶች ሚባርክ መዝሙር ነው ተባረኩ❤❤❤❤

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 4 หลายเดือนก่อน +1

      💕👍

    • @MhMh-z5i
      @MhMh-z5i 4 หลายเดือนก่อน +2

      Bayasusam tabbarki indet yalshe yatabarkshe neshee :nak tabbarkuu ammmen ammen

    • @DirbBamly
      @DirbBamly 3 หลายเดือนก่อน

      Be. Geta wedaje alge yemilewen muluwen lakilge? Ye. Abezyzern? Be. Geta

    • @DirbBamly
      @DirbBamly 3 หลายเดือนก่อน

      Ye. Abenzeren?

    • @DirbBamly
      @DirbBamly 3 หลายเดือนก่อน

      Tez sielge gone ategbe yemilewen muluwen lakilge?

  • @AsebechAbel
    @AsebechAbel 4 หลายเดือนก่อน

    wow ሚገርም ዝማሬ ነው 🙏🙏🥰❤️😘💞

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Tebarku ❤️❤️

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 4 หลายเดือนก่อน

    እሚባርክ ዝማሬ ተባረኩዉ ኤድ አቤ ይጨምርላችሁ ❤❤❤

  • @HanaGeremew-n9h
    @HanaGeremew-n9h 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት እግዚያብሄር እውነተኛ እረኛዪ ነው አቤኒ ።ኤዱ ትባረኩ❤❤❤

  • @michaelgregory1335
    @michaelgregory1335 3 หลายเดือนก่อน

    የሞጥላ አያስፈራኝ ክፋትና መዘዙ ,ፅዋዬን ሞላህው እስኪፈስ ተርፎ.❤❤❤

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 24 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን 🥹🥹🥹🤲🤲❤️‍🩹❤️‍🩹🫶🫶🎵🎵

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 หลายเดือนก่อน

    Kibir legeta yehun tedarachue yebarek❤❤❤🎉🎉

  • @SiphesihleNkosi-us3cy
    @SiphesihleNkosi-us3cy 3 หลายเดือนก่อน

    God bless u abi and edu❤❤