በቀላል ብር ሸቀጥ ሸቀጥ ሱቅ መስራት እደሚቻል ያዉቃሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
    @ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ 9 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ምርጥትምርት አላህአገርወገናችንሠላምያድርገዉ

  • @konjonesh
    @konjonesh 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገርን የመስለ ነገር የለም ወንድማችን እናመስግናለን

  • @bint.seid.
    @bint.seid. 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሠግናለን ወንድም የሡፍ

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ጀዛከላ ኸዪረን ወዲም

  • @xxooxxoo2668
    @xxooxxoo2668 9 หลายเดือนก่อน

    shukran wadem

  • @محمدمحمد-س6و9ز
    @محمدمحمد-س6و9ز 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሰው የሱፌ

  • @abvaye_4485
    @abvaye_4485 17 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @Alam-re9yj
    @Alam-re9yj 5 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ ጎበዝ በርታ

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 9 หลายเดือนก่อน +5

    እህንልጅ ብታሳድጉት የሚስራን ሰው ማበረታታት ይኑርባችሁ ልብሷን አውልቃ ለምትሄድልጅ ከማሽቃብጥ የትናችሁ ደቡብክልልአሽቃባጮች

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 9 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወድም

  • @Maisa-u5k
    @Maisa-u5k 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልንወንድማችን

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እድህ ነዉ ምክር እሰዉ አገር እግር አዉጭኝ ብለዉ ቢመጡ ከስንት አንዱነዉ የሚሳካዉ ያዉም እየተሰቃዩ

  • @MdjjMdyt
    @MdjjMdyt 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውደስይላን ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @MdjjMdyt
    @MdjjMdyt 5 หลายเดือนก่อน

    ውነትህነው ወድም በትክክል❤❤❤❤

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️ በርታ

  • @nardostube4757
    @nardostube4757 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @xxooxxoo2668
    @xxooxxoo2668 9 หลายเดือนก่อน

    sedalay 15 amatena dakmoyal. keray sayho egebeya wsxnaw

  • @xxooxxoo2668
    @xxooxxoo2668 9 หลายเดือนก่อน

    ferejm Aley Alhamdulelah madardareya nayashaqax yamezan sent yebaqayal

  • @سعاد-ح5ن4ك
    @سعاد-ح5ن4ك 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @tube3507
    @tube3507 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወንድሜ ጀዛክ አላህ

  • @ፋኖስ-mo3ha4me9d
    @ፋኖስ-mo3ha4me9d 9 หลายเดือนก่อน +1

    ችግሩ ወንድሞቻችን ጥንካሬ የላቸውም ተደጋክፈው ሳይሆን ተደግፈው ማርጀት ነው የሚፈልጉት

  • @Temesgansalamu-t4y
    @Temesgansalamu-t4y 3 หลายเดือนก่อน

    ተበርክ ጥሩ ምክር ነው ግን ዬት ነህ

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እሽ በምን እናግኛችሁ ስልክ

  • @mermamohammed2882
    @mermamohammed2882 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንወዲም እኔ እፈልጋለሁ ለወዲሜስደትካልመጣሁእያለአስቸግሮኛል።በትንሽብርመስራትከተቻለ።ትተባበርኛለህ

  • @xxooxxoo2668
    @xxooxxoo2668 9 หลายเดือนก่อน

    wadagar lamagbat efalegalaw. 2000 she yebaqayal ende

  • @ayuwello
    @ayuwello 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድም ፊሪጁ የበረዶ ነው ወይሰ ኖርማል ነው ??

  • @WowLadeya
    @WowLadeya หลายเดือนก่อน

    ቀጥታ ወደ መረጃው ብትገባ መልካም ነዉ ከጊዜ አኳያ ማየት አልቻልኩም

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ስልክ ቁጥራቹህን ብታስቀምጥልን እኔ ላባቴ ሸቀጣ ሸቀጥ ማስጀመር ፈልጌ ነበር

  • @HikamaMahamad
    @HikamaMahamad 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbcAbc-kn1ek
    @AbcAbc-kn1ek 9 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @Zahra-du2th
    @Zahra-du2th 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbcAbc-kn1ek
    @AbcAbc-kn1ek 9 หลายเดือนก่อน +1

    አወን ወላሂ በሀገራችን ይሻላል

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜ አገር ልንገባ ስንል የሚያወሩብን ችግር ችግርነው እዳውም እዛው ስሩ አገራችን አያስመጣም እኛም ልንመጣነው እያሉ ተስፋ እያስቆረጡንነው😢😢😢 እኔ ወላሂ ምርር ብሎኛል ግን አለኩሊሀል አልሀምዱሊላህ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 9 หลายเดือนก่อน +5

      ሰውን አታዳምጪ ልብሺን አዳምጪ ቤት ካለሺ ትንሺመቀሳቀሻ ካለሺ ሀገርሺ ግቢ

    • @TaibaAbishi
      @TaibaAbishi 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ በቻ አለሀምዱሊላህ

    • @meram123
      @meram123 9 หลายเดือนก่อน +3

      ሁሉም ነው😂😂😂አገር እንድንገባ አይፍልጉም 😢

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 9 หลายเดือนก่อน +2

      ማርያምን አትመኛቸዉ እነሱ ተሸጠን እንድንቀር ነዉ እነሱ ግን እዛዉ እየተጋገዙ በነፃነት ይኖራሉ እኛ ግን የቁም እስረኛ ነን።ስለዚህ ትንሽ ከያዝን ገብተን እንሞክረዉ እንጂ የነሱን የችግር ሮሮ እየሰማን በፍርሀት አንቀርም

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 หลายเดือนก่อน

      @@user-Weynua ትክክል ውዴ

  • @roudatube267
    @roudatube267 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ኢሻአላህ እኔም ኢትዮጵያ ስገባ ሱቅ ነው ምከፍተው ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ ለቤትህ አዲስ ነይ

  • @Zamzam-d1l
    @Zamzam-d1l 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ የወድሞ ባጃጅ ነው የገዛሁለት አለኸምድልላ

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ ለውድሞቸ ትንሽነው የስጠሁት ከዛበላይ አልስጥም 😢😢100ሽ አይቀየረም

  • @xxooxxoo2668
    @xxooxxoo2668 9 หลายเดือนก่อน

    Amaleseley

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን 9 หลายเดือนก่อน

    መቸይሰማሉ

  • @CamelaT
    @CamelaT 9 หลายเดือนก่อน

    የሁለተሺሰምተመሆንአለበተ..ይህየዘድሮፐደወአይደለምአባቴ😅

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
    @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ አንድ ጥያቄ አለኝ ጅምሰም ሲሰራ በሰጋቱራ ነው ወይስ ካለ ሰጋቱራ ነው ልዩነቱስ ምንድን ነው አንተ ያው ቤት ስለምትሰራ ነው የጠየኩህ ታቃለህ ብየ ነው

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 9 หลายเดือนก่อน

      በሠጋቱራ ነው እሚሠራው

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 9 หลายเดือนก่อน

      @@zeyne-u4s ሲመረግና ሲለሰን በደንብ ስላልተለሰነ ነው አባጣ ጎርባጣ ስላለው ሰጋቱራ አያስፈልገውም አሉኝ ምን አውቃለሁ

  • @SharaDha-ec1zw
    @SharaDha-ec1zw 9 หลายเดือนก่อน

    የሡፉ ወንድሜ የ3 ክላስ ጅብሠም ቦርድ ስንት እንደሚጨርስ ንገረኝ ላሠራ ነበር ራያ ቆቦ በኮሜንት መልስልኝ በፈጣሪ

  • @محمد-ع6ي4س
    @محمد-ع6ي4س 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @LylaAli-nq2th
    @LylaAli-nq2th 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉

  • @cvgf6232
    @cvgf6232 9 หลายเดือนก่อน

    እኛ እረጅም ወሬ አንፈልግም ወደገደለው ግባ ማብራራት አይጠበቅብህም ስለችትብሎኔል እረጅም ቪዶ

  • @dfhg4688
    @dfhg4688 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmabetMulugeta
    @EmabetMulugeta 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤