"መንትዮች ስለሆንን ሚስጥር ለእሱ ጀምረው ለእኔ ይጨርሱልኛል..." //በቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 หลายเดือนก่อน +37

    ልጅን የሚሠጠው አላህ ነው አላህዬ ጤነኛ መንታ ልጆች ምኞቴ ነው ከምወደው ከሚወደኝ አላህ ለኔም ለሚመኙም ወፍቀን ደስ ሲሉ ማሻ አላህ *ሚስጥር ከእሱጋ ጀምረው ከኔጋ ይጨርሳሉ ተመችቶኛል* 😀😀😂

  • @ሃይለክርስቶስየአብ
    @ሃይለክርስቶስየአብ 10 หลายเดือนก่อน +108

    እግዚአብሔር እንደናንተ ልጆቼን ለቁም ነገር ያብቃልኝ❤

    • @tibaremu1357
      @tibaremu1357 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን የእኔም ምኞት ይህ ነው❤❤🎉🎉🎉

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 10 หลายเดือนก่อน +38

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የ17 አመት መንታ ወንድ ልጆች አሉኝ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም በእለተቀኗ የሰጠችኝ መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምርልኝ

  • @genayal4277
    @genayal4277 10 หลายเดือนก่อน +35

    ወላጆቹም ሲያምሩ ስርዓታቸውም ደስ ሲሉ እመብርሃን ትከተላቹ

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 10 หลายเดือนก่อน +73

    እኔም አሉኝ አድገው ለዚህ ይደርሱልኝ እስኪ ተስፋ አደርጋለው

    • @meazachufa5642
      @meazachufa5642 10 หลายเดือนก่อน +1

      ይድርሱልሽ እግዚአብሔር ያደርሳችሁ

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 10 หลายเดือนก่อน +2

      ታዲለሺ አላህ ያሳዲግልሺ ውደ❤❤

    • @messirahmania3391
      @messirahmania3391 10 หลายเดือนก่อน

      @@seadaseada-bb1og አሜን

    • @messirahmania3391
      @messirahmania3391 10 หลายเดือนก่อน

      @@meazachufa5642 አሜን

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ አሰብሽው ደረጃ ያድርስልሽ

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 10 หลายเดือนก่อน +15

    ማርያምን መንታ ልጅ ህልሜ ነው🤲🥰
    ደግሞ ገና ልጅ ናቸው

  • @abc12452
    @abc12452 10 หลายเดือนก่อน +6

    ኡፍፍ ኮሜንቶች እንዳለ ስደተኞች መንታ ልጅ ነዉ የምንመኝ እንደዉ መድሃኒአለም ይስጠን

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 10 หลายเดือนก่อน +260

    መንታ ህልሜ ነው እድሜየን ስደት በልቶታል የዘር አለኘ የባልም የእኔም አንድት ልጅ አለችኘ በቅርብ ከአገር እገባለሁ ለልጀ እህትም ወንድምም እድሰጠኘ በድአ እገዙኘ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 หลายเดือนก่อน +9

      አብሽሪ አላህ ይስጥሽ አንቺስ ምንም ቢሆን አንድ አለሽ አለው እኔ እንኳን ትዳር ቀርቶ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @dxb7358
      @dxb7358 10 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር እንዴኔ ሀፂያት ሳይሆን እንደቼርነቱ ስዴት አመዲዱቄት አድርጎ ዬበላው እድሜዬን እግዚአብሔር እንዴነዚህ አይነት መንታ ልጆች ሰቶ ቢያካክስልኝ

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 10 หลายเดือนก่อน +5

      @@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር አብሽሪ አላህ አይቸግረውም ሶልሁን ትዳር ከሶሊሁ ልጅ ጋር አላህ ይወፍቅሽ ወዶ እህቴ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 หลายเดือนก่อน

      @@fatimaa9853 አሚን ውዴ እዳፍሽ ያርግልኝ

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 10 หลายเดือนก่อน

      @@dxb7358 ኢሻ አላህ አላህ ያድርግልሽ መቸም ለሡ ቀላሉ ነው እደምኞታችን ይስጠን ያረብ

  • @مريماحمد-ب4د9ذ
    @مريماحمد-ب4د9ذ 10 หลายเดือนก่อน +15

    አልህ ይጠብቃችሁ እኔም አሉኝ አላህ ያሳድግልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 10 หลายเดือนก่อน +2

      Amennn❤❤❤❤❤❤❤

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 10 หลายเดือนก่อน +41

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ❤መንታ❤ ሳይ የተለየ ስሜት ውስጤ ለይ ይሰማኛል ❤❤❤ወደፊት እግዚአብሔር ፍፈቅዶ ብወልድ ደስ ይለኛል ❤❤❤ያሳካልሽ በሉኝ 🙏🙏🙏

    • @mmekdes
      @mmekdes 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @AmoHanan-w9g
      @AmoHanan-w9g 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኢሻላ

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 10 หลายเดือนก่อน +24

    እናት እና አባት እንኳን ደስስስ ያሳላችሁ🎉🎉❤❤❤
    ይባላኝ ብሩኬን ጀንጅነሽ ቸሬን ለምታገቢ😂😂😂

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @የትግስትሸጋእናት
      @የትግስትሸጋእናት 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 በጣም የምር ከግባሩ ቀለም እደበግ መቀባትነው😂😂😂

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@የትግስትሸጋእናት አስበሺዋል..... የተቀባው ወደ ውስጥ ገብቶ ያልተቀባው ሲመጣ፣ ለምን አጠፋህ ብለሽ ምንም በማያውቀው ስትነርቺው?

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Abiselom8
      @Abiselom8 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hanydereje3343ተምች የሆንሽ ልጅ😅

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 10 หลายเดือนก่อน +13

    ደስ ስትሉ ❤እኳን ደስ አላቹ እኔንም በመንታ ልጅ ባርከኝ የድንግል ማርያም ልጅ🙏

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 10 หลายเดือนก่อน +21

    ታድለው እኔ ምኞቴ ነው መንታ ድምፃቸው እራሱ ይመሳሰላል❤❤❤

  • @MoussaFarah-py5bc
    @MoussaFarah-py5bc 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሒ የኔም የአክሥቴ ልጆች መንታ ናቸው ወላሒ መታደል ነው አላህ ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ማታ ነኝ ልክ እዳተ ነን እምንዋደደው እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛልን አባካቸ ሰልካቹ ሰጡን በጣም ነው ደሰሰሰ የሞሉ እግዚአብሔር
    ረጅም እድሜ ና ጠና ይሰጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 10 หลายเดือนก่อน +9

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🙏🙏

  • @ዓለምሢሳይ
    @ዓለምሢሳይ 10 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 10 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ መታደላችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምረው እንደ እናትና አባታችሁ ምኞት መንታ ሚስት ይስጣችሁ።

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ መንቶች የኢትዮጰያ ስጦታዋች ተባርኩ ቤተሰባችሁን ሀገራችሁን የምትጥቅሙ ሁኑ የእግዚአብሔር ጥበቃ ካናተ ጋር ይሁን❤

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም እህቴ ወልዳለች አላህ ያሳድግላት በጣም ያሳሳሉ እውነት አላህ ለደረጃ ያብቃቼው ❤

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 9 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህቶች ግን ምናቸውም አይመሳሰል ግን በጣም ነው የሚዋደዱት ❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 หลายเดือนก่อน +23

    እንኳን ደስ አላቹ ዋው መታደል ነው ❤❤❤

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ያረቢ መታልጂ ጤነኛ የሆኑ ወፍቀኝ ሥታምሩ መልካችሁም ማሻአላህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 10 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁንም በሰላም ይጨርስላቹ ለሃገርም ለቤተሰብም ጠቃሚ ያርጋቹ እንኳን ደስ ያላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሲገርም ድምፃቸው እራሱ ተመሳሳይነው እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ተባረኩ መውጣት መግባታችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር የተጠበቀ ይሁን

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 10 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ደስ ሲሉ ለኔም አላህየ እንደዚህ ስጠኝ❤❤😊

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ታድለው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ መንታ ነበር መንታው በአጋጣሚ ሲሞት እኔ ተወለድኩለት ለዚ ክብር ያበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ እንዴት ደስ ይለው❤❤

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 10 หลายเดือนก่อน +16

    አላህ ይጠብቃችሁ ከአይን ያውጣችሁ🎉❤

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 10 หลายเดือนก่อน +34

    እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንካን ደስ አላችው የእግዛአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው እሱ አይለያችው መታደል ነው

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 9 หลายเดือนก่อน

    ደስስስስ ሰትሉ በእውነት አጋዝት አለም ለላሶች. ክብር ምስጋና ይግባህ በእውነት እኔም በሰጠ ወንድሜ ወልዶል ተመሳሳይ ይሁኑ አይሁን አላውቅም እኔ ሰደት ላይ ሁኘ ነው የወለዳቸው እናቴም ወልዳለች ግን ደግሞ ለእግዚአብሔር ፍቃድ ሁኖ አላደጉልንም እና እኔም ከስደት መልስ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲሉ መታደል እናትና አባት በዚህ ደረጃ ልጆችን ማየት❤❤❤❤

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 10 หลายเดือนก่อน +3

    እናትዮወ ደስሲሉ ፈገግታዋ ማሽአላህ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 9 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምያምሩ ምንም የማይጠገብ ናቸው ሲወሩ አፋቸው ሲጣፍጥ❤❤ አምላክ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ለክብር ይብቃችሁ!❤❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍ አንዴት ደስይላል መንታ የማዕረግ ተሸላሚ በህክምና ሙያ አቦ አብዝቶ ይባርካችሁ አነደ አነ አየሩስ ሌላ መንታ ሀኪም ስላገኘን ደስይላል ከአይን ያትርፋችሁ❤❤❤❤❤

  • @ሞረሽወገኔ
    @ሞረሽወገኔ 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ተስፋውን ሰለአንተ በጣም ደስ ብሎናል

  • @hidayanesredin4006
    @hidayanesredin4006 10 หลายเดือนก่อน +3

    አአላህዬ የኔንም መንታዎች እንዲ ያስመርቅልኝ አሚን

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ❤ ehte

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 10 หลายเดือนก่อน +14

    መታደል ነው ደግሞ ሲያምሩ❤🎉

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይባርካችሁ ደስ የምትሉ መታዎች ናችሁ 🎉🎉❤❤

  • @eexx4513
    @eexx4513 10 หลายเดือนก่อน +2

    መታ ልጂ ስወዲ አላህ ይስጠን እናተንም አላህ ያሰባችሁን ሁሉ ይስጥልን ወዲሞቼ❤

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 10 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲሉ ታድላ እናታችሁ 🙏

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም ከስደት መልስ መታ መታውን ይስጠን እሚሳነው ነገር የለም

  • @DufjffgWuryhj
    @DufjffgWuryhj 10 หลายเดือนก่อน +9

    ግን ለምን ሚዲያ ላይ ወጡ እኔ ልጆቸ ቢሆኑ ድብቅ ነበር እማረጋቸው ለሰው አላሳይም

  • @NeutiNeuti-l7p
    @NeutiNeuti-l7p 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ
    እኔም መንታ መውለድ ምኞቴ ነው መልካቸው ሀሳባቸው ሁሉ ነገራቸው ተመሳሳይ

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 10 หลายเดือนก่อน +30

    ከስዴት መልስ መንታ ልጂ ምኞቴ ነዉ ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ 👌👌👌👌💞💞💞

    • @RukiRuki-vj7di
      @RukiRuki-vj7di 10 หลายเดือนก่อน +1

      ያሳካልሽ

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይስጥሺ ውደ

    • @SofiAbdo-io2ox
      @SofiAbdo-io2ox 9 หลายเดือนก่อน

      Yasakaleshe fetari hasabeshen yemula

    • @mulualene9763
      @mulualene9763 9 หลายเดือนก่อน

      Fetari yasakalesh mare❤

  • @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ
    @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም መታ ናቸው ከስደት መልስ እግዚአብሔር የሰጠኝ እንዲህ ደረጃ ላይ ደረሰው መዳኒያለም ያሳየኝ ❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ማታ ነኝ ደሞ በጣም ነው እንዋደደው ልክ እዳተ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ሥታምሩ አምላክይባርካችሁ ፀባይሠናይናችሁእሥከናትናባታችሁ ጋር

  • @Zemensh
    @Zemensh 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ደስ ይለል እንኳን ደስ አለችሁ🎉🎉🎉

  • @AminatOusman
    @AminatOusman 9 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀነአላህየፈጣሪታምርጌታይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤መታደልነውእኔ ፈጣሪ ከሰጠኝ መታነው የምወልደው❤❤❤❤

  • @Semanshe
    @Semanshe 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትሉ ቤተሰሶች❤❤❤❤❤❤❤መታ።መኩለድ ምኞቴ ነው ግን ስደት እድሜዬን ጨርሰው ከዚህ ቡሀላ የምወልድም።አይመስለኞ😢😢😢😢😢።ወድማማች እህትማማች ማግባት።አይችልምኮ።ማዘር በመፀሀፍ ቅዱስ ተቀምጧል እናታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 10 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ ለቤተስቦቻችሁን እንኳን ደስ አላችሁ ❤️

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 10 หลายเดือนก่อน +3

    What a great family the hard work paysoff Always, proud of you guys keep shining THANKS

  • @powtoon266
    @powtoon266 10 หลายเดือนก่อน

    ቃላት የለኝም ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እንኳን ደስስስስ አላችሁ ቆንጆዎች

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 10 หลายเดือนก่อน +6

    ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 10 หลายเดือนก่อน

    መንታ ልጂ ምኞቴ ነው ወላሂ
    ማሸአላህ እናትና አባቶች ደስ ሲሉ

  • @hadrayesuf2495
    @hadrayesuf2495 10 หลายเดือนก่อน

    ማሽ አላህ ታምራላቹ እኔም የወድም ልጆች አሉ መንታ ምወዳቸው

  • @AberaEbabu
    @AberaEbabu 10 หลายเดือนก่อน +7

    በእመ ብርሀን ሲያምሩ❤❤❤

  • @MusratM
    @MusratM 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪን መታ ውስጤ ነው ከስደት መለስ 😊

  • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
    @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 10 หลายเดือนก่อน +4

    የጎጃም ፈርጦች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Fafi_fafi_n1llks
    @Fafi_fafi_n1llks 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላ እንካን ዴስአላችሁ ካይን ያዉጣችሁ

  • @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
    @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 10 หลายเดือนก่อน +16

    መንታ እህቶች ስላሉኝ ሰጥቻቸዋለው

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 10 หลายเดือนก่อน

      አረ😂😂😂😂😂😂

    • @eigdic5352
      @eigdic5352 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወልደስ ስጭ አንጂ በሠዉ ልጂ ሠጭ ነሽ ማን አደረገሽ😅😅😅😅😅😅

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 หลายเดือนก่อน

      በይ ከወላጆችሽ ልጆች ላይ ወረድ በይ ወልደሽ ዳሪ😀😀

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 10 หลายเดือนก่อน

      @@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ እኮ እህኔየ የራሱ ልጂ ቢሆኑ አሰጥም😂😂😂😂😂

    • @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
      @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 10 หลายเดือนก่อน

      @@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ አቤት ምቀኝነት!!!

  • @HZYEtube61125
    @HZYEtube61125 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ ያላቹህ Teacher ተስፋሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ልጆችህ ይባረኩ

  • @መቅዲ19
    @መቅዲ19 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ሲሉ ፈጣሪ እረጅምና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistbelay9072
    @kidistbelay9072 10 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ግን ከፀጊ ሁላ የተቀመጠዉን ወደድኩት😂😂😂❤❤

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 10 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁንላችሁ።

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አያልቅብህም እኔንም እንደዝህ በመንታ ብትባርከኝ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ መታደል እግዚአብሔር ይባርካሽምችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 10 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ ሲሉ ❤❤

  • @gfj5233
    @gfj5233 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ሲያምሩ በጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቺሁ ምኟቴነው መንታልጂ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላሉ፣እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም ለ መለየት የሚያስቸግሩ መንታ እህቶች አሉኝ ወንድሜም ለመለየት የሚያስቸግሩ ወንድ መንታወች ወለደ እኔም ከእግዚአብሔር ጋር መንታ ብወልድ ደስ ይለኛል እንኳን ደስ አላቹህ ዶክተሮች እናት አባት ።

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 10 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ አላህየ ልጄን ቁም ነገር ላይ አድርስልኝ

  • @marthakefela271
    @marthakefela271 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ 💐

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhiretabay9942
    @mhiretabay9942 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም ሴት መንታ የ11አመት ልጆች አሉኝ ጌታ ለወግ ማረግ ያብቃልኝ

  • @ElsaAssefa-q1d
    @ElsaAssefa-q1d 10 หลายเดือนก่อน

    መታደላተሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኮን ደስ አላችሁ የናንተ ውጤት ነው አባትና እናት ሰላምና ፍቅር ያለበት ቤት እግዚኣብሔርም ይረዳ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚኣብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው EBS ሶች እናመስግናለን እዎዳችኆለሁ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስሉ፡እናታቸው፡ደሞ፡እህታቸው፡ትመስላለች፡ልጂናት፡ጎበዝች

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ዶክተር ቡሩክና ዶክተር ቸርነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋዘርና ማዘር እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 10 หลายเดือนก่อน

    ፈገግታቸዉ ደሰ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻቹዉም ይመር

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም ከሥደት መልሥ መንታልጅ መውለድ ምኞቴነው ኢንሻአላህ ከአላህ ተሥፋ አለኝ ያሣካልሽ በሉኝ

  • @yemaryam1616
    @yemaryam1616 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዎው ደስ ሚል ቤተሰብ መንታነት ደስ ሚል ፀጋ ነው ተባረኩ❤

  • @martasila5996
    @martasila5996 10 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations to all the graduates of this year. You are blessed.

  • @hiwotealemualemu6828
    @hiwotealemualemu6828 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ ዎውሲያምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሟያችሁ ደግሞ ህዝባችን በቅናልብ የምታገለግሉ ያረጋችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ውይ መንታ ስወድ እግዚአብሔር ከፈቀደ ምኞቴ ነው ❤

  • @አሉየአባ
    @አሉየአባ 10 หลายเดือนก่อน +4

    እናት ያላችሁ ተዉ አትጨክኑብኝ መሳፈሪያ አጥቸ ነዉ ሀገሬ አስገቡኝ እናቴ አይኗን ታማብኝ ሳታየኝ አይኗ እዳይጠፋ ተዉ😢😢እርዱኝ🥺

    • @YdjjBdnkkd
      @YdjjBdnkkd 10 หลายเดือนก่อน

      የት ነሺ እኀት እግዚአብሔር ይማርልሺ😢

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 10 หลายเดือนก่อน

      የት ሀገር ነዉ የምትኖሪዉ እኔ ትኬት እችልሻለሁ ሳዑዲ ከሆንሽ እዉነቴን ነዉ መልሽልኝ እህቴ

    • @አሉየአባ
      @አሉየአባ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Agtubecookinganddesign ዱባይ ነኝ🥺

    • @አሉየአባ
      @አሉየአባ 10 หลายเดือนก่อน

      @@YdjjBdnkkd ዱባይ 🥺

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 10 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይድረስልሽ ሳዑዲ መስለሽኝ ነበር እንዴት እንደምረዳሽ አላዉቅም ወደ ዱባይ

  • @marydemissie
    @marydemissie 9 หลายเดือนก่อน

    እኔም መንታ ልጆች ሳይ ደስ ይለኛል። ምናለበት መንታ ሆኜ ብፈጠር ወይ መንታ ልጆች ቢሰጠኝ እላለሁ። እኔ እንጃ ለመንትዮች ልዩ የሆነ ፍቅር ነው ያለኝ❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 10 หลายเดือนก่อน +10

    ጋዜጠኛዋ ዶ/ር ብትይ ጥሩ ነው ዝም ብለው ሳይሆን በብዙ ድካም ያገኙት ነውና።

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 10 หลายเดือนก่อน

      ክክ

    • @meazachufa5642
      @meazachufa5642 10 หลายเดือนก่อน

      ይርዛማል በርዝምም ጠርታልች

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ መንታ ልጅ ስወድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኔም ከስደት መልስ ህልሜ ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጣችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እናትና አባትም እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏾❤️

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 10 หลายเดือนก่อน +1

    What a wonderful parent. Even though the gift is book. People give phone or any electronic this day for their children.🙏🙏🙏🙏🙏

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው እዴት መታደልነው እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስስትሉ ዋው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይባርካችሁ

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላችው ሲያማቸው እንዳይነት መልካቸው እንኳን የመንታወች ሊለያዩም ይችላል

  • @DagiMitiku
    @DagiMitiku 10 หลายเดือนก่อน

    ፍጣሪየ መንታ ጤነኛ ልጆዊችን ሰጠኝ ገብርኤልየ

  • @Burte-d5r
    @Burte-d5r 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 10 หลายเดือนก่อน +3

    Masha Allah endet des yelalu congratulations 🎉🎉🎉