Nyaata birenii akkataa itti hojii kotu ilaaal Nyaata bayyee bareduu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ አስራር እና አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ❤❤❤

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴእንኳን ደህናመጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የሆነ የካብሳአሰራርነው እግዚአብሄር እጅሽን ይባርከው እናመሰግናለንስላሳወቅሽኝ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያያ ምርጥ አሠራር ነው ያሣየሸን በርቺ በዚሁ ሞያሸ ቀጥይበት ካንቺ ብዙዙ እንማራለንን በቀጣይምም እጠብቃለንን🎉🎉❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውውው የኔ ባለሙያ ለየት ያለ ቆንጆ የብሪያኒ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም የምወደው ምግብ በርችልኝ

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ቀጥይበት❤🎉❤🎉❤🎉

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaan dhuftee sanyii ofii Jaalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen heduu Namatti tolaa nyataa Garidhaa itti fufi

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 3 หลายเดือนก่อน

    Norii qali tiyyaa bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa nyataa gariidhaa wawo itti fufi Jaalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen heduu namaatti tolaa

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 3 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው ቆጅየ ምግብ ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @RUhama21
    @RUhama21 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩና መልካም ቆይታ ነው በእውነቱ እህታችን አሪፍ የምግብ አሰራር ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ባለሞያ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለእናት ሀገራችን ይሁንልን

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet yene balemoya konjo aregesh new yeserashiwu ejish yibarek

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 3 หลายเดือนก่อน

    Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu❤❤❤❤

  • @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
    @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS 3 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ እህታችን ጥሩ አሰራር ነው ዋው በርች እህቴ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን በርችልን እህታችን

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ድህና መጣሸ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው እህት ብርቺ❤❤❤❤

  • @astersimatube
    @astersimatube 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ❤❤❤

  • @thegioitoancanh-tp8797
    @thegioitoancanh-tp8797 3 หลายเดือนก่อน

    món ăn bạn chế biến rất tuyệt vời thơm ngon hấp dẫn....đồng hành cùng bạn chúc bạn buổi tối vui vẻ hạnh phúc

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 3 หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮ ብርራኒ በየ ቤቱ እንደ ጉድ ይሰራ እንደ ጉድ ይበላል ሃገሬ ከእምጀራ ጋጋሪ ይበልጥ ብርያኒ ሰሪ በዝቶላታል ጤፍ ጉድሽ ፈላ እህታችን በርቺ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ ወዲህ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ የተደረብኝ በጣም አሪፍ ምርጥ እየሩስ አሰራር ነው ይዘሽ የመጣሽውና መሰግናለን የኔ ባለሙያ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ በርች ዎውው 🥰❤️

  • @webtube21
    @webtube21 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዋውውውውውከብሰሽ ሲያምር በይ እየበላሽ ሲያምር ከምር ፍርፍር ያለ ሞያ አንደኛ መሽ

  • @eeee8580
    @eeee8580 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ በጣም ያምራል ከለሩ እራሱ በጣም የው የሚያምረውጠበርች እችሸ ይባረክ በሮች እማ አይዞሸ ጎበዝ እማ❤❤ሁሉምያልፈል እማ

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በድል እና በአንድነት መጣች ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች የሰላም አባላቸው ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በፈጣሪ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Amen2youtube
    @Amen2youtube 3 หลายเดือนก่อน

    selame selame yekeresetose selamena tega yebezalesh wede ehetachen enekane beselame metashe berechelnge teru gezi neberen berechelnge

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 3 หลายเดือนก่อน

    Woww looks yummy thank you for sharing❤

  • @susu21
    @susu21 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam selam inkan selam metashe mamaye bervhilgn trnkrilgn bervjilgn wow betam bessss ylal mamaye bervhilgn trnkrilgn 🎉🎉🎉🎉

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 3 หลายเดือนก่อน

    ወወወውመሻአላህ በጣም የምየምር የምየጎሞጅ 👍👌👌👌 በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን በራች እህቴ ❤❤❤

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ
    እግዚአቤሔርይመስገን ሰላም ለአገራችን
    በጣምራ ደስበጣም ነው የሚአምረው እንደዚህ አሰራር ደስ ይላን

  • @azeetube198
    @azeetube198 3 หลายเดือนก่อน

    Akkam jirtuu sanyii waane ummat
    Jaalalaa naagaan waaqayyyoo
    Siinfii haabayatuu sagaat bareeda
    Matii toluu

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 3 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ እጅሽ ይባረክ ዋውው ልዩነው በጣም አሪፍ ነው በተለይ የደሮው ቅመም አሪፍ ነው ሙያብሎ ዝም ቪድዬ ውን ግን የሆነ የማይታይ ነገር አለው ከለሩን ብትቀንሽው ❤

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን ቆንጁ ነው በርችልኝ ❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችንን ሰላም ይድርጋልን❤

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርች ሀገር ውስጥ ም ሀገር ውጭም ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ

  • @neju9654
    @neju9654 3 หลายเดือนก่อน

    Salme salme ehta enkun salme matshe batame das yamilen kunju yahun sera naber barch balelam.serawch agnshlau

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 3 หลายเดือนก่อน

    Salmehies bakerstooss yebza ethin enkan dana matahiess yana malekoam wwwwwwoooooowwwww yana bala mouy barahilen goboze nhiess

  • @fikirtube2942
    @fikirtube2942 3 หลายเดือนก่อน

    selme.enqabe.selame.metashe.wooooo.aefe.new.abesw.meleqw.setaye.belwege.bewege.yelale.berce.beea.vedeyw.entebekalen.lhigercen.selam.yaregelen.