ኑሮዬ በስደት ቢሆንም ዘማሪት ፋሲካ መኮንን Nuroye besidet bihonm Zemarit Fasika Mekonen new orthodox mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @Akotet1
    @Akotet1  ปีที่แล้ว +10

    ይህን ቻነል Subscribe Share በማድረግ የአብነት መምህራንን እና የገጠር አብያተ ክርስቲያናትን አገልግሎት እንደግፍ 🙏🏻

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ

  • @warkiwadajo
    @warkiwadajo 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +7

    ኑሮ በስደት ቢሆን ኑሮዬ በባዕ ሀገር ቢሆን እግዚአብሔር ይመስገን ማለቴን አልተውም 😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 ปีที่แล้ว +2

    የተባረክሽና ውድ እህታችን ተባረኪልን እኔን እያለቀስኩ ቀስ ብየ ወደ አባቴ ዝፋን እያለቀስኩ ቀረብክ ልመናየን ለማድረስ

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስከን

  • @lallistuuoromiyaa8692
    @lallistuuoromiyaa8692 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen yehun yederegelen kale hiwet yasemalen ❤Zemare melaketen yasemalen Tsaga yabezalesh ehet alem ❤

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ለኔ ይመስላል የዘመርሽልኝ ማንም የማየው የምነግረው የለለኝ ግን ከሰው የሚበልጥ አባት ስላለኝ ሁሌም አመሰግናለው ስደሰትም ሲከፋኝም ተንበርኬ አልቅሼ እጠራዋለው ተመስገን ተመስገን ተመስገን መጨረሻዬን አሳምርልኝ በቃሽ በለኝ ስደት አባቴ አልሞላ አለኝ አዱን ስደፍን አንድ ይከፈታል ብቻ ተመስገን😢😢😢😢😢

  • @GenbaruGenbaru-p6x
    @GenbaruGenbaru-p6x ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪመለእትያሰማልን

  • @meseretwolde
    @meseretwolde ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @Genet8983
    @Genet8983 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላይክት ያሠማልን እሕታችን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +1

    *_ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አብሮ አደረሰነ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልንእኅቶች_*
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
    🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🌼
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hailuabebe4325
    @hailuabebe4325 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ 🙏🏽 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🏽

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታልን አመብርሃን ካች ከኔም ከደካማ ልጆ ትሁን !!! በስደት ወጥቼ ሐዘን ቢደርስብኝ በቃልህ ተጽናናሁ ልጅህ በረታሁኝ ዛሬም እደ ጥንቱ ደግፈኝ አምላኬ ስምህን ላመስግን ፊትህ ተበርክኬ 🙏🙏🙏

  • @mdadi127
    @mdadi127 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว +3

    የእዉነት የኛ የስደተኞች ነዉ የዘመርሹ ዉድ እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልሽ 😢😢😢 ሁሉም ያልፋል በባህድ ስት ነገር እናሳልፋለን ግን እግዚሐብሔር ደግፎን ነዉ ስለሁሉምነገር ተመሠከን😢😢😢😢😢😢😢

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว +1

    አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኅታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 😢

  • @ሁሉበእሩሱሆነ
    @ሁሉበእሩሱሆነ ปีที่แล้ว +2

    Amen zemari melakten yasemaln segawun yabzalshe berche

  • @sintayehumossie-n2w
    @sintayehumossie-n2w 3 หลายเดือนก่อน

    ewunet newu egziabhiern yizo manm yetim bihied sidet ayibalim newu mibal lemn bilu egziabhier alena abro esun belib yizo temesgen eyalu menor newu

  • @MelkamuOtoro
    @MelkamuOtoro 7 หลายเดือนก่อน

    Ameni

  • @-mj8cn
    @-mj8cn ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7op ปีที่แล้ว

    እልልልልልእግዚአብሄር ይመሕገን ❤❤❤❤❤❤ እህታችን ዝማሬ መላከት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 8 หลายเดือนก่อน

    Remain Blessed Abundantly!

  • @hehs9019
    @hehs9019 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ❤️❤️❤️❤️

  • @syrsyr7444
    @syrsyr7444 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ ኑሮዬ በስደት ቢሆንም
    ኑሮዬ በባዕድ ቢሆንም
    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ማለቴን አልተውም / ፪ /
    አሜን እኅታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የበለጠ እምታገለግይበትን ጤናውን እድሜውን ጸጋውን ያብዛልሽ !!!❤❤❤

  • @NeyuBireda
    @NeyuBireda 7 หลายเดือนก่อน

    🙏💖

  • @yessethiopia7749
    @yessethiopia7749 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Mekdes-k8o
    @Mekdes-k8o 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @derejefekadu1649
    @derejefekadu1649 ปีที่แล้ว

    ሲስተር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ዘመንሽ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤

  • @kasechabatedana
    @kasechabatedana ปีที่แล้ว

    Ayezoshe barche meyatsenane kanow daselale

  • @zed8332
    @zed8332 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቡቱ ያፂናሽ🙏🙏💒🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን በቃልህ ተጽናናሁ በርታሁ ልጅህ ❤❤❤

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት😢😢✝️

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንእዉነትነዉእግዚአቢሔርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬትያሰማልንእህታቺን❤❤❤❤❤❤

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏
    Zimare melaktin yasemaln

  • @Hg942-p6g
    @Hg942-p6g ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen❤❤!!!

  • @genzebmangstu5934
    @genzebmangstu5934 9 หลายเดือนก่อน

    Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ✝️💙

  • @Eyerus-f8q
    @Eyerus-f8q ปีที่แล้ว

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒❤❤❤😥

  • @WaasWssa
    @WaasWssa ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @fikadusisay8611
    @fikadusisay8611 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 3 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏

  • @እሌኒሚዲያ
    @እሌኒሚዲያ ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @genzebmangstu5934
    @genzebmangstu5934 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😢😢🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SamuelAdimasu
      @SamuelAdimasu ปีที่แล้ว

      ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን እርስተ መንግስተሰማያት ያዉርስልን የድሜ ዘመንሽን ላገልግሎት ያኑርሽ እህት አለም

  • @Fanosfanos-z6o
    @Fanosfanos-z6o 4 หลายเดือนก่อน

    ወድማችንቃለህይወትያሰማልንቅዱስሚካይልምለዘላለሙክብርናምስጋናይሁንልን❤❤❤❤

  • @Aster-i7e7m
    @Aster-i7e7m หลายเดือนก่อน

    እህታችንዝማሬመላኢክትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነትለኛለስደተኞችነውየዘመርሽውበቤቱያፆናልን