🔴

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @reshdtahir7924
    @reshdtahir7924 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምትሰራቸው ስራዋች በጣም ይመቸኛል በርታ ብዙትምርቶችን እየቀሰምን ነው
    ቼክማረጊያውን በምንአይነት ባትሪነው የሰራከው ለኔ እንዳዘጋጀው ብትነግረኝ

    • @Andumobile
      @Andumobile  6 หลายเดือนก่อน

      የመጨረሻው ቪዲዮ ላይ ካላይ የስቀመጥኩትን እየው

  • @gizachewtesfaye8675
    @gizachewtesfaye8675 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ዘዴ ነው ያመጣሀው ሞባይል ጥገና መማር ፈልጌ ነበር አሪፍ ማሰልጠኛ ብጠቁመኝ

    • @Andumobile
      @Andumobile  6 หลายเดือนก่อน

      አዳማ ነኝ ከሆንክ ስሙን ጠይቄ እነግርካለው

    • @gizachewtesfaye8675
      @gizachewtesfaye8675 6 หลายเดือนก่อน

      አዲሰ አበባ ነኝ

    • @Andumobile
      @Andumobile  6 หลายเดือนก่อน +1

      አዲስ አበባ እንኳን እኔጃ ወንድሜ

  • @adanegebre3593
    @adanegebre3593 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dc mul bml atkakm btasynn

  • @KasegnMelkie
    @KasegnMelkie 5 หลายเดือนก่อน +1

    Andu selam selam Restor ketederegu behuala wifi yemiteyku silkochin endet mekfet ychalal

    • @Andumobile
      @Andumobile  5 หลายเดือนก่อน

      Endayaselkuchu yalayayal

  • @AdemSeid-x5o
    @AdemSeid-x5o 10 วันที่ผ่านมา +1

    የባትሪውን አሠራር ብታሣየን

    • @Andumobile
      @Andumobile  9 วันที่ผ่านมา

      video laye ale kalale naw

    • @Andumobile
      @Andumobile  9 วันที่ผ่านมา

      video laye ale kalale naw

  • @AmanuelGedefaw-kd7uc
    @AmanuelGedefaw-kd7uc 2 หลายเดือนก่อน +1

    Charge yderegal batteriw

    • @Andumobile
      @Andumobile  2 หลายเดือนก่อน

      በዲሲ ይደረጋል ግን ከስንት አንዴ ነው የሚደረገው

  • @hilalmobile
    @hilalmobile 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባትሪ በመጠቀም ብቻ ከሆነ ፓወር ሳትሰጠው እንዴት ሊጨስ ቻለ በድሲ ለምን አልጨረሰም

    • @Andumobile
      @Andumobile  3 หลายเดือนก่อน

      ልዩነቱ ዲሲ ሾርት ያረገውን ቼክ ብናረግበት ይመልሳል ልክ እንደ ብሬከር ማለት ነው ያኛው ግን ፓወሩን ወደኃላ መመለስ አይችልም ስለዚህ ፓወሩ ወደ ቦርዱ ይገባል ያኔ ሾርት ያረገው ምልክት ያሳያል

  • @wendimujemal4934
    @wendimujemal4934 2 หลายเดือนก่อน +1

    yetetekemekachew battery bale senete voltage nachew