ድንች በሸመል አሠራር

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 11

  • @narins89
    @narins89 2 ปีที่แล้ว

    እኳንሰላምማሺ ባለሙያነሺ ማሻአላህ በጣምነው የሚጥመው እኔም እሰራው አለሁ በጣም ምርጥ ምግብነው ሁላችሁም ስሩት እና ሙክሩት ሙያ ለራስነው ይጠቅማችሁ አሉ

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ አሰራረ ነዉ
    ባለሞያ እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 ปีที่แล้ว +1

    የክርስቶስ ሙሉ የሆነዉ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ ዉድ የሃገሬ ልጆች እንዲሁም አለምዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ይሁን ዘረኝነት መከፋፈል ከምድራችን ይጥፍ አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @enaenaqale
    @enaenaqale 2 ปีที่แล้ว

    መርሀባ አሰላም አለይኩም ወረህመቱሁላሂ ወበረካትሁ መርሀባ አለምየ ማሽአላህ ነው በጣም ነው ደስ የሚለው የኛ ባለሞያ አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @seleyoutubemerja
    @seleyoutubemerja 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱሁላሂ ወበረካትሁ አለምየ ሰላም ነሽ ማሽአላህ ወላሂ ጎበዝ ነሽ የኛ ባለሙያ በጣም ደስ ይላል መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @hayufamily8232
    @hayufamily8232 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መርሀባ አለምየ ሰላም ነሽ መሻአላህ ነው በጣም ምርጥ ነው ደስ የሚል ሞያ ነው ማሽአላህ ብያለው

  • @ሀዋአለሙ
    @ሀዋአለሙ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አሊኩም ዎራህመት ዎላ ዎበረከቱሁ አለም እኮን መጣሽ በጣም ደት ይላል መሸአላህ በርቼ ሰላም ለአገራችን ፍቅር ለህዝባችን አላህ ያርግልን

  • @shemistube
    @shemistube 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ማሽአላህ ዋውውውውውስላም እዝህቤት ምግዜም ስላማችሁ
    ብዝት ይበልልኝ ስው ሁነን የስውን ደስታ
    የምንመኝ ያርገን ባለን ነገር አመስጋኝም ያዲርገን

  • @nesihayoutube4151
    @nesihayoutube4151 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምዋለይኩምወራህመቱሏህወበርካቱ
    አህለንእህት
    ዋዉበጣምያምራል
    ማሻኣሏህ ባለሙያነሽቀጠይበት

  • @afamilyshow
    @afamilyshow 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአሊኩም ዋው

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለኩም
    ዉድ ያገራሬ ልጆች🇪🇹
    በያላችሁብት (አላህ) ይጠብቃችሁ🇪🇹
    ሰብ ላይክ በማድረግቤተሰብ ይሁኑ🇪🇹
    ማሻአላህ👍👌