ሰንደዶ ፣ንብ፣ መሳም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 หลายเดือนก่อน

    enamesegen alen

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 2 ปีที่แล้ว

    Selamshin ybza ehti yezari program music kedmxsh belay hone ke yqrta gar music btqenshiw qonjo new amesegnalew

  • @eden2056
    @eden2056 2 ปีที่แล้ว

    Yena wede enqane selam metashe kuterayne asekemcha neber

  • @bettyeden5890
    @bettyeden5890 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ በጣም ልክ ነሽ በጥይት ተመትቼ አይቼ ሚፈታልኝም ሳላገኝ አልፌው ከአመት በፊት ህልሙን ባየሁበት ወቅት በጣም ከከባድ ነገር ህይወቴን ሁሉ አበለሻሽቶ ከሚያጠፋኝ ነገር ድኛለሁ አሁን አንቺ ለሌላ ሰው ስትፈቺው በጣም ደነገጥኩ፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት በትክክል ነው ምትፈቺው

  • @الحمداللهعلكلىعحل
    @الحمداللهعلكلىعحل 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ላዲስ አመት አደረሰሽ እኔ ሁልግዜ እዱር ሄጀ በጣም ብዙ እንጨት እሰበስባለሁ እጨት አገኝሁም ብየ ደስ ይለኛል ግን አንድ ቀንም እንኳን እቤት አድረሸው አላውቅም ሰብስቤው ነው የሚቀር ደስ እንዳለኝ ሳልወስደው እንቃለሁ

  • @almaztsegaye8084
    @almaztsegaye8084 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ እንዴት ነሽ በሰሀን ትንሽ እንጀራ በአዋዜ 4ቦታ በጣት ቅርፅ የተቀባ ከጎኑ ነጭ ኬክ ባለቤቴ ይሰጠኝና ይህ የመጨረሻነው ይለኝና መጀመሪያ እንጀራውን ቀጥሎ ኬኩን እንድበላ ያዘኛል ከዚህ በፊት ፈተሽልኛል ሁሉም ልክ ነው አመሰግናለሀ

  • @beza9784
    @beza9784 ปีที่แล้ว

    በየአይነቱ አየበለሁ አየሁ ሌለው ደረቅ ሳር ላይ የዶሮ አግር ተጥሎ አየሁ ባእድ አምልኮ ይሆናል ብዬ ፀበል መርጨት አያልኩ ነቃሁ ) እሲቲ ዛሬ እንኳን ፍቺ ስለተጨነኩ ነው

  • @meseret9521
    @meseret9521 2 ปีที่แล้ว

    ዕህቴ ዕባክሽ ፍቺልኝ አባቴና ዕህቴ የሆነ የልብስ መሸጫ ገባን ዕህቴ ሙሉልብስ አምጥታ በፍጥነት ልበሺ አለችኝ ሹራቡን ቀይሹራብ ነበር ለበስኩኝ ሱሪውን መልመስ ዕንደጀመርኩ ድንገት ዘወር ስል ጎደኛዬ ድንገት ልብስ ዕየሸጠ አየውት ዕና ድንግጥ ብዬ ባላየ መልመስ ቀጥዬ መልበሴን ሳልጨርስ ነቃው ዕንደምትፈቼልኝ ተስፋ አደርጋለው

  • @apka4160
    @apka4160 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ እንደትነሺ በህልሜ አድስ የተሰራ ብዙ ክፍል ቤት ውስጥ እቃ አስተካክላለሁ ነበር የለበስኩት የውስጥ ልብስ ነበር ሌላ ክፍል ሁለት ወንዶች ተቀምጠው በመስታወት እያዩኝ ነበር እኔ ሰው እዳለ አላወኩም ነበር ደግጨ ልብሴን ለበስኩ ትልቅ ሰው መቶ ውሀ ቀድተሺ አምጭልኝ ቶሎ በይ ይለኛል ውሀ የማመጣው ከወንዝ ይመስለኛል ምንገድ ይጠፋብኛል የሆነ ጨለማ ክፍል ነበር በዛ ላልፍ ብየ ልገባ ስል መሬት ላይ የወዳደቀ የኤሌትሪል ገመድ አየሁ እዚህ ውስጥ አልገባም ኤሌትሪክ ቢይዘኝስ ብየ እመለሳለሁ እዛው ክፍል ብዙ ሰዎች ተሰብሰብው ያወሩ ነበር በጎሮ በር ስወጣ ሁለት ህፃናት ልጆች እየተጫወቱ ነበር ምንገድን አሳዩኝ ስላቸው ነይ እናሳይሺ ብለው ይወስዱኛል በግብ ላይ ዘለው ይወርዳሉ እኔም ለነሱጋ ዘልየ እወርዳለሁ ብዙ ህፃናት ልጆች እየተጫወቱ ነበር ቁሜ የህፃናቱን ጨዋታ እያየሁ ለሰውየው ውሀ ሳልወስድለት እያልኩ አስባለሁ ምን ይሆን

  • @አሊያ
    @አሊያ ปีที่แล้ว

    ካየሽው፡ፍችልኝ በህልሜ እሾህ ሁለት እረጃጂም ወግቶኝ፡እያልኩ ነቀሌው አወጣሁ ሳወጣው ረጂምነው አወጣሁት

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምዬ እንካን ሰላም መጣሽ ዛሬ ያየሁት ህልም ሰፊ ቦታ ላይ ቢሮዎች በሬ አርደው ስጋውን ከምረው በክፍል ክፍል ከፍለው ይሄ የእናት ቢሮ ነው ይሉኛል የሚቀጥለውን ሳይ በጣም ቆንጆ ነው የእኛ የተባለው አያምርም ዞር ስል የድሮ ጋደኛዬን አያታለሁ ምሳ በልተን እየመጣን ነው ብላ አንድ ቁርጥ ስጋ አጎረሰችኝ ከዛ ብዙ ሰው ሆነን ከዛ ቦታ እንሄዳለን ሜዳው ደስ ይላል እኔ ከፊት ነው ምሄደው የማውቀው ሰው ከፊቴ እየመጣ ወደሃላ ዙሪና ሂጂ መኪናዬ ስላለ በመኪና ትሄጃለሽ አንድም ሰው ነበር ሁለታችንንም ይለናል ተመልሼ ስሄድ ከፊቴ ቀጭን መንገድ ነው ከስሩ ገደል እረ በዚህ ላይ ከሄድኩ ውድቃለሁ ብዬ ዞር ስል ደረጃ ያለው መውጫ አይና በዛ ልሄድ ስል መውጣት ያቅተኛል እባካችሁ እርዱቱኝ ስል ሁለት ሰዎች ጎትተው አወጡኝ ቦርሳዬን ከታች ላለ ያዙልኝ ብዬ ነበር የወጣሁት አቀብለኝ ብዬ ስቀበል ቦርሳዬ ተከፍታል ብር ወስዳችሁብኛል ብዬ እየተናገርኩ ቦርሳዬን ሳይ ጸበል እምነት የማር ጸበል አለ ቦርሳዬ ውስጥ እንደገና ተመልሼ ጣቢያ ስፈልግ እባክሽ አትክሸሻቸው ብላኝ አንዲት ሴት ስትለምነኝ አየሁ ፍችልኝ አንዳንዴ እየዘለልሽኝ ነው ወደርየለሽ ዘለቀ ብለሽ የፈታሽው የኔ አይደለም ከ26 አመት በፊት የሰራሁበትን አገር ነው የማየው ሁሌ

  • @oneday9258
    @oneday9258 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤትየ በጣም ትልቅ ወንዝ ኣለ ኣገር ቤት እናም እናቴን እዛ ውስጥ ገብታ ውሃውን እስከ ጉልበትዋ ሁኖ ይመስለኛል ድንገት ሳያት ውሃው ንፁ ኣይደለም በእጅዋን ይዤ ኣወጣታለው በወንዙ ዳር ስንደርስ ወንዙ በጎርፍ ተሞላ በጣም ያስፈራል እናቴም ወንዙ ዳር ሁና ትሰግዳለች እኔም ጎርፉ እንዳይነካት በ ቀሚስዋን እይዛታለው ምን ድነው እባክሽ ቤትየ ጭንቅ ብሎኛል

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 2 ปีที่แล้ว

    እኮን ሰላም መጣሽ ቤትዬ

  • @ረታሲሲ
    @ረታሲሲ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሸ ይብዛ ቤቲዬ አባብ ከሞት ሰው መቅብል ምድነው በህልም

  • @ኪዳንገብረእግዚአብሔር
    @ኪዳንገብረእግዚአብሔር 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ቤቲ እንዴት ነሽ እንኮን ኣድረሳቹ ለባእል ለብራሃነ መስቅሉ

  • @sebletsegaye901
    @sebletsegaye901 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ በህልሜ የጓደኛዬ ቤት ውስጥ ሆነን ከሱጋር ተቀምጠን ዝናብ ሲዘንብ ቤቱ በጣም ያፈሳልን ቤት ውስጥ ሲሞላል አየው። ፍቺልኝ እህቴ

  • @ggsenk-1379
    @ggsenk-1379 ปีที่แล้ว

    በህልም መተቃቀፋ

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ እንኳን ደህና መጣሽ
    ዛሬም አለኝ ህልም በህልሜ ያየሁትን ልጅ አላውቀውም ግን ከለሩና ፀጉሩ በእውን አሁን ያለውን የወንድ ጓደኛዬን ይመስላል ብዙ የወንድ የሚያማምር ጫማዎች ይዘን ገበያ ደረስን ልንሸጠው ግን አይደለም ጥሩ ማሸጊያ ወይም ማዳበሪያ የሚመስል ነገር ውስጥ ቆንጆ አርገን አስቀመጥን ገበያ ስንሄድ መንታ ወንድሞቹን ቶሎ በሉ እንጂ እያለ
    እየትሯሯጡ መጡ ግን ፅድት ያከ መኪና ነው ሚነዳው እሱ ነው አብረው ከጎኑ ቀጭ ብዬ ሄድን
    አዲስ ጫማም ልንጋዛ የፈለግን ይመስለኛል ከወንድ ጓደኛዬ ጋር ስነቃ ወፍ የለም ግን ውስጤ ናፍቆትን ተሞላ.

  • @mafigidey6085
    @mafigidey6085 ปีที่แล้ว

    በናትሽ በለፈው ፅፊልሽ ነበር በተደጋጋሚ ልጄ ሲጠፈቡኝ አያለው ፈችልኛ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 ปีที่แล้ว +3

    ይቅርታ. ደምፀሸ ምንም አይሰማም

  • @happymeme7598
    @happymeme7598 2 ปีที่แล้ว

    እንኩን ደና መጣሸ ቤት እሊሜን ፍችልኝ በሚድያ የማቀዉ ሰዉ የዉሀ እቃ እና የምሳ እቃ ይሰጠኛል እቃዉ አድስ ነዉ

  • @እያሙወዳጅ-ሐ1ቀ
    @እያሙወዳጅ-ሐ1ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ
    በህልሜ ከጉአደኛየ ጋር ከውጭ ቁመን ወደ ሰማይ ስንመለከት ሰማይው በጨረቃ ተከቦ ደስ ይላል
    እንደተለመደው አንድ ክብ ጨረቃ እና እንስ እንስ ያሉ ተጨማሪ ሁለት ጨረቃ አሉበት. በቃ ቀና ብለን ስናይ ሶስት ሶስት ጨረቃ በሰማይው ላይ አለፍ አለፍ ብለው ተቀምጠዋል
    ተገርሜ እና ደስ ብሎኝ በጎኔ ጋደም ብየ እያየሁ. ጉአደኛየ ትታኝ ሄደች
    ከዚያ አንድ ወጣት የሰከረ ይመስላል እየተንጎራደደ ከአጠገቤ መቶ ኩጡቴ ሲጠጋ ሳይነካኝ ከእንቅልፌ በድንጋጤ ነቃሁ ምን ይሆን?

  • @SusuSusu-ro9hm
    @SusuSusu-ro9hm 2 ปีที่แล้ว

    Selam mesi

  • @ያገርልጅ-የ3ሰ
    @ያገርልጅ-የ3ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ እናመሰግናለን ህልሙን ያየችው እህቴ ናት ልጇ ሳጥን ከፍቶ ሁለት የአንበሳ ግልገሎችን ያሳያት እና መልሶ ይዘጋባቸዋል ምን ይሆን ፍቹ

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ እንኳን አደረሰሽ የወንድሜን ልጅ አቅፌያት አንገቴ ስር ነበረች ከዛ ትከሻዬ ላይ ትንሽ ስታቀረሽ ስስ ጥቁር ሽፎኔ ተበላሸ ያ ብዬ ሳወርዳት አስመለሰች ያስመለሰችውን በሁለት እጄም ተቀበልኳት ምን ይሆን

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤቲዬ በድጋሚ ህልም ነበረኝ እኩሽናዬ ዉሃ ሞልቷል ግን ምጣዷን ሊዉጣት ትንሺ ነዉ የቀረዉ እምጣዷ ላይ ያለዉ እንጀራ ሽግት ብሏል ጎረቤቴ ያንንዉሃ ቀዳ ታሥወጣዋለች ከዛ ዳቦ ትሠጠኛለች ፍቺልኝ በአሁኑ ሥአት ከባሌ ጋር ጥል ነን አደራ ቤቴዬ ጨንቆኛል እኔ ሥደት ነዉ ያለሁት

  • @SamiYewhannes
    @SamiYewhannes 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እማ፡👋 በህልሜ ኣንድ ሴት ቀይ እና ነጭ ሁለት እንቁላል እጆዋን ዘርግታ ደስ በሚል ወረቀት ሰትሰጠኝ ኣየው በናትሽ ፍቺልኝ

  • @samiraabdoo1646
    @samiraabdoo1646 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤታ የባለፈው ህልሜ አልተፈታም ዛሬ ተስፋ አረጋለው በህልሜ ከታወቀው ሰው እጋባለው ዘንድሮ ሽልማት አልወደደም ይለኛል እኔም ዋናው ስራ እላለሁ በጣም ብዙ ምግብ እከድናለው በመጨረሻም ትንሽ ምግብ ይቀራል ለአንድ ሴትየዋ ሰጠዋት አንድ ሰው ይጠራኝል ከሱጋር እሄዳለሁ ሰዎች በጥይት ይገደዳሉ እኔም በሬን እዘረጋለሁ በእንጨት መቀርቀሪያ እየዘጋው ትንሽ ይቀራል

  • @Helina1872
    @Helina1872 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤቲዬ.ዛሬ በሕልሜ ሆዴ ውስጥ ልጅ ወደ ታች እያለኝ ሲንቀሣቀስ እንዴ ወሬ እኮ ገና ነው እንዴት በዚሕ ፍጥነት ይንቀሣቀሣል እላለው አብረውኝ ያሉት ሠዎችም ሆዴ ሢንቀሣቀሥ ያያሉ እና ጊዜው እኮ ነው 7ወር ሆኖሻል ይሉኛል ልጁ ግን ሆዴ ውስጥ በደንብ ነዉ ሚንቀሣቀሠው.

  • @ያገርልጅ-የ3ሰ
    @ያገርልጅ-የ3ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ በህልሜ ብዙ ሰው ካለበት ቦታ ሰዎቹ ተቀምጠዋል እናቴ ግን ቆማ ነበር ተቀመጭ እያልክዋት አልቀመጥም ትለኛለች በእውን እናቴ መቆሞ አትችልም ፓራላይዝ ነች ምን ይሆን

  • @ህይወትበተስፋ-ወ1ጨ
    @ህይወትበተስፋ-ወ1ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ሁሌ ኣዳማጭ ነበርኩ ዛሪ ግን ላስቸግርሽ ኣድ የምወደዉ ልጅ ሁለት ጫማ እና በምሳቃ የተቆጠረ ምግብ ሰጠይ

  • @tsehaytube4032
    @tsehaytube4032 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ክፍል ስንት በናትሽ

  • @apka4160
    @apka4160 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ እንደት ነሺ በጉጉት ነው የምጠብቅሺ ሱስ ሁነሺብኛል በህልሜ ከታላቅ እህቴጋ አክስቴ ግቢ ልብስ ሁለታችንም የየራሳችን ነው የምናጥበው እህቴ እኔ እዳጥብ አትፈልግም ትገላምጠኛለች በክፉ አይን ነው የምታየኝ ከእህቴጋ ከጣላን ከተያየንም ከ11 አመት በላይ ሆነን ግን በህልሜ ሳያት የመጀመሪያ ጊዜ ነው ለባልዋ ደሞ እያሞገሰች ስትዘፍንለት አየሁ ምን ይሆን ሌላ ደሞ ጉጨ ላይ ቁስል ወቶብኝ አፌም ተጣሞ አክስትሺ ልትመጣ ነው ሲሉኝ እደዝህ ሁኝ እድታየኝ አልፈልግም እያልኩ አየሁ እናቴ ፀጉርዋን ስትታጠብ እኔ ደሞ ህፃን ልጅ ታቅፌ አየሁ ምን ይሆን

  • @bettyeden5890
    @bettyeden5890 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ደሞ አንድ ህልም አየሁ ፍቺልኝ በናትሽ፡
    ከሆኑ እናት ጋር ያለሁ ይመስለኛል እና በሀገሩ የተከበረ ትልቅ ምግብ ላብላሽ ይሉኛል ከዛ ፈራው አይ ይቅርብኝ ምናምን አልኩ ከዛ ቂቤ በበርበሬ ለውሰው የሆነ አሰራሩ የተለየ ቂጣ ሰርተው በቂጣው እየቀቡ መጀመሪያ ለራሳቸው በሉና ቀብተው ይቺን ቅመሺ ብለው ሰጡኝ ተቀብያቸው ስበላው በጣም ይጣፍጣል ከዛ ቶሎ ቶሎ መብላት ጀመርኩ በደንብ በላሁ፡ እህቴ ግን አልበላም ብላ ፊቷን ከስክሳ ጥጓን ይዛ ታየናለች፡ አንድ ደሞ ማንነቱን መልኩን ያልተለየልኝ ወንድ አብሮን አንድ ቤት ምንኖር የሚመስለኝ ሰው አለ ወንድ እሱ ደሞ ስራ ይዞ ነበረና ጥላቹኝ ትበላላቹ አይደል ብሎ ሲመጣ አልቋል እና ሲከፋው በኖርማል በሚሸጠው አይነት ዳቦ ጠራርገው ሰጡት ግን ደስ አላለውም፡

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
    @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግን አለን ቤትየ እዳታልፊኝ ያለሁት ስደት ነው ሀገሬ ልገባፈልጊነበር ጦርነቱ አስፈራኝ ስሜን ወሎ ነኝ እና በተደጋጋሚ የማየው ህልም በጣም የምወዳት አያቴ ያሳደገችኝ አሞብኝ አል እና ጪንቅብሎኝል እና በህልሚ ሁሊም ስደባብሳት ልክ እደህፅንልጂ እቅፍ አድርጊት ስደባብሳት ትተኝለች ከዛም እኔ ስላመማት ቁራን ልቅራላትብየ ስቀራባት ትጬሃለች ሁሌም ብዙ ስዓት ዝም ትልና ትጬሃለች እና አሞት አሁን ከልጆጋናት እኔ ናፍቀኝ አለች ግን እደትብየልሂድ እናቴን ባልጂነቴ ሞታብኝ ያሳደገችኝ አያቴናት 😭😭😭😭😭
    ሊላው ደሞ ጥርሲ ከመጋጋየ በኩል ተመትቸ ሊወልቅብሎ ተንጠልጥሎ አየሀት ግን አልወለቀም በስርበኩል ትንሺ ደም አለው 😥😥

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu978 ปีที่แล้ว

    ግን አቺ አዲምቺዉ የኢትዮጵያ ሠወች አዳማ ያገኛቺሑ ሢመሥላቺሑ ትተብታላቺሑ ዲምፅሽን አሥተካክይ

  • @edfevf4620
    @edfevf4620 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምጥሽበደንብ አይስማም

  • @zdd23
    @zdd23 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምቤቲ

  • @ረታሲሲ
    @ረታሲሲ 2 ปีที่แล้ว

    እናም ሌላ ህለም ደሞ እናቴ ጋር ሂጂ እናቴ በጣም እንጀራ ትጋግራልች ከምጣዱ ሰር ወፈፊራም ፉም ጭራ ቆሻሻው ላይ ድፊው ትልኛለች ግን ቆሻሻ የጥራቅመበት ጉድጓድ ቂጣ ሞልቶ አየዋለወ ከዛ እሳቱን እንደያዝኩኝ ነቃሁኝ

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu978 ปีที่แล้ว

    ዲምፅሽ ግን ተደብቀሽ ነው የሚመሥለዉ አይሠማም

  • @bettyeden5890
    @bettyeden5890 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ እንዴት ነሽልኝ? ዛሬም ህልም አየሁኝ ፍቺልኝ በናትሽ
    እኔና ሶስት ጓደኞቼ መንገድ ዳር ተቀምጠን እያወራን ይመስለኛል እኔ ትንሽ ከነሱ ፈንጠር ብዬ ነበር የተቀመጥኩት ከተቀመጥንበት ኋላችህን ትልቅ ሜዳ ነገር ነው፣ ከዛ የሆነ ድምጽ ከሜዳው ርቆ ወደኛ እየመጣ "እድላችሁን ሞክሩ እድላችሁን ሞክሩ" እያለ እየጮኸ ሰማንና ወደኋላችን ስንዞር አጭር ሆኖ ወፍራም እባብ አንገቱን እንደ "ገ" አድርጎ ጓደኞቼን በአፉ ሊነካቸው ነገር ይሞክራል፣ ከዛ ሁላችንም ደንግጠን ተነሳንና ተተረማመስን ከዛ ኮብል ስቶን ሚመስል ድንጋይ አንስቼ ስወረውርበት ቀጥታ ጭንቅላቱን አገኘሁትና ወደቀ እንደወረወርኩ መምታቴ አስደነገጠኝና መሞቱን ልናረጋግጥ ስንል ድጋሚ ተነሳ ከዛ አንደኛዋ ጓደኛዬ ጭራውን(የኋላ አካሉን) ያዘችውና መሬት ላይ በጀርባው አስተኛችልኝና በዪው ትለኛለች ከዛ ትልቅ ድንጋይ አንስቼ የተጋደመው እባብ ጭንቅላት ላይ ልጥለው ስል መጀመሪያ እድላቹን ሞክሩ እያለ ወደኛ ሲመጣ የነበረው ሰውዬ ደርሶ እንዳልገድልበት ልመናም ጩኸትም ቀላቅሎ እድላቹን ሞክሩ ነው ያልኳችሁ ካልፈለጋቹ ተዉት እንጂ አትግደሉብኝ ብሎ ቀወጠው ቀና ብዬ አየሁትና በትልቁ ድንጋይ በሀይል እባቡን ገደልኩበት፣ ከዛ በጣም ተበሳጨ ሰውየው ካልደበደብኳት አለ ግን ድንጋይ አንስቼ ስወረውርበት መታሁት ኢላማዬ ቶሎ ቶሎ መምታቱ አስደስቶኝ ሌላ ድንጋይ አንስቼ ልደግመው ስል እየሮጠ በሜዳው በመጣበት ተመለሰ ከእንቅልፌ ነቃሁ፣
    ብዙ ጊዜ ነው እባብ የማየው ሁሌም ልመታቸው ስል ሸሽተው ያመልጡኛል እንጂ ገድዬ አላቅም ዛሬ ግን ህልም ቢሆንም መግደሌ አሁን ራሱ በጣም ነው እያስደሰተኝ ያለው ምንድነው ፍቺልኝ በናትሽ

  • @tsehaytube4032
    @tsehaytube4032 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ አወ ፈተሽልኛል እና እሬሣ ማዘል ተስፋ የለኝም ማለት ነው ወይኔ አይ እድሌ !!!እሺ ሌላ ህልም አይቻለሁ ፍችልኝ በሡስ ስክር ያሉ ልጆች አስራዎቹ ቤት ያሉ ይመስለኛል ብዙ ናቸው ከዛ አንድኛው ልጅ የሆነ እጽ ነገር ያነሣና ይሄማ ተፈልጎ የማይገኝ ከአይጥ አር የሚሠራ ነው ብሎ ቀመሠው ከዛማ ተደናግጪ የሆነች ሤትዮ ጋ መንገድ ጀመርኩ አብራኝ ያለችው እህቴም ትመስለኛለች በሡስ የሠከረው ልጅ ሊከተለን ፈልጎ ሌላ መንገደኛ ሠው ሢያይ ጋርዳችሁ ነው ብሎ ተመለሠ እኔ እና አብራኝ ያለችው ሴትዮ በጨለማ ውስጥ ስንሄድ በሌላ መንገድ ስሄድ ነይ በዚህ ነው ብላ ተከተልኳት ከዚያ ደሞ የሆነ ቦታ ስንደርስ ወደ ታች የሚያወርድ ደረጃ ስንደርስ ቆም ብየ ምን አለ ስልኬኳ ቢበራልኝ ከራሤ ጋ እያወራሁ እያለ ደረጃው ላይ መብራት በራ ወረድን ሤትዮጋ ሄድን ሂደን ነጋ ጧት ከዛ አሁንም እሷ በሌላ መንገድ እኔም በሌላ መንገድ ልሄድ ስል ነይ በዚህ ነው ስትለኝ ተከተልኳ ምን ይሆን ሶሪ ጹሁፍ እረዘመ !!!!!!!