በመዳን ጉዳይ አቡሃይር (ሳድቅ) የተናገረው ነገር ሲመዘን // እውነት እስልምና logic ነው?
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- By subscribing to this channel and pressing the bell icon, you can get the message as soon as it is released. Don't forget to like it to reach others. God bless you!
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን በምለቅበት ሰአት መልእክቱ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Like ማድረግ እንዳትዘነጉ። ተባረኩ!
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
በእስልምና ዙሪያ የተሰሩ ሌሎች ቪድዮዎችን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @ewnetyasarfal_studio
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional:- ewnetyasarfal123@gmail.com
ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰
በክት ሂድና ፊለፊት አናግረዉ
Ewket kaleh fit lefit tegnagnteh tewyay
@@VipUae-c8x ኢየሱስ ያድናል!
@@Esubonda ኢየሱስ ያድናል!
Ine milw gin lamindnw ka camera jarba hunachu mitqabaxirut yiheko minm yemiyamaxw nagr yelm
እውነት ያሳርፋል በጣም በጣም እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ አጭበርባሪ ካፊር ለመመለስ የተዘጋጀሁበትን ትምህርት ከጠበኩት በላይ በሚገባ አንድ በአንድ መልሰህለታል አቡ ሃይደርን ፊት ለፊት ሁለት ግዜ ተገናኝተናል አንድ ግዜ ተሳድቦ ውይይቱ ሲቋረጥ በሁለተኛው ግዜ በአካሄድ ሳንስማማ ተለያይተናል ።
ቅዱሳን በጌታ ፍቅር እለምናቹሃለሁ ይህን ቪድዮ ሼር ሼር ሽር አድርጉ ሚድያውንሞ በገንዘብም ሳፖርት አድርጉ በጸሎትም አግዙ እውነት ያሳርፋልን ቻናል ሁሌም ተከታተሉ እያልኩ እኔ ወንድማቹሁ ሁሴን መሐመድ እመክራቹሃለሁ ።
አመሰግናለው ተባረክ!!! ዛሬ ነው ያየሁት!! አንተም በርታ!🙏🥰
ወንድሜ አንድ ጥየቄ አለኝ ለኔ የሚሰማኝ ይሄ ሰው አውቆና ሆን ብሎ እየካደና አዳኙን ጌታ ኢየሱስን እየተቃወመ ነው
1. “ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው ለእነርሱ ግልጽ ነው፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ለእነርሱ ግልጽ አድርጎታል።”
- ሮሜ 1፥19 (አዲሱ መ.ት)
2. ደግሞ ሁሌ ቅዱስ ቃሉን ሲቃወም ሲያጣም እንጂ የራሴ የሚለውን የመሀመድ ቅዥትን ቁራንን አያስምርም
ኡስታዝ አቡሀይደር አላህይጠብቅህ የኛጀግና
አባህደር እኮ ማንንብ እንጂ መረዳት አይችልም
አዎን አሁን ላይ እሮቦት ነክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዴት እንደምወድህ ልኡል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤
tebareki yezihi lig tihirt yemitikettateyi kehone be iyunet adenkishalew
ዋና በክርስቶስ ደም ስራ በማመን የእግዚአብሔር ልጅ መሆን አብረን ሰራተኞዎች በመሆናችን ግደታችንን በፍቅር እንወጣ ❤
እየሱስ ያድናል ለዘለአለም አሜን 🙏🙏🙏
መርጬ ሳይሆን ልኡል እግዚአብሔር መርጦ ልጁ ስላደረገኝ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🙏🙏
እኔን ግርም ከሚለኝ ነገር ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሰው የነገራቸውን ብቻ የሚያምኑት ነገር ነው ።።
እንዴት ሰውና ፈጣሪን ያነፃፅራል
ተይጅ ባክሽ እናንተ ናችሁ ሰውና ፈጣሪን ማመሳሰል የያዛችሁት ስትወለዱ ሙስሊምናችሁ ከዛ እምነታችሁን ስትቀይሩ ከሀዲ ሆናቹህ አለቀ
Mejmrya gobezna ewnetegna kehonk tedebkeh bchaw atawra gabzew na fit lefit awra...
እ ኧረ እኛ ሰው የነገረንን አናምንም አላህ የነገረንና መልክተኛው የነገሩን ነዉ ምንከተለውና ምናምነው
Abdu hayder yemmiyastemrew addamtew sleeslmnna new mannm lemannm halafi ayhonmm manmm bemanmm aythedk hithan eske 15 ametu ayteyyekum hithanichn yemuslimm honu yemanngawm emnet hithanoch aykketum ante algebbahm
ይድረስ ለአይደር አዳም አትብላ የበላህ እለት ሞትን ትሞታለህ ተብሎ ትእዛዝ ተላልፎ በላ ሞተም በዝያን ዘመን አንተ አልነበርኩም ካልክ መሞት የለብኝም ልትል የፈለክ ይመስላል ፡እኛ ግን በአዳም ምክንያት ሙት የነበርን አሁን ሞቶ ሞትን ድል አድርጉ በተነሳ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን ከዘላለም ሞት ድነናል ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ( እመን ትድናለህ)
eyyesun anten kemadanu befit Erasun baadani... endet le amlak sewoch behayle Ashenifew eyyedebedebu yigedlutal.
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድሜ እግዚአብለሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ የኔ ውድ ወንድም በርታልን እሺ
ወንድሜ እድሜን ያርዝምል እግዝአብሔር ይባርክልን በርታ❤❤❤❤❤
በአእሰልምና አቅመ አዳም ያልደረሰ ህፃን ሀጥያት የለውም ሀጥያተኝ የሚሀነዉ አቅመ አዳም ከደረሰ በሀላ ነው
ኡስታዝህ ስው ሁሉ ሀጢአተኛ ነው ያለው ህፃናትን ከስው ስላልቆጠራቸው ነው???
@ እኔ የመለስኩት ለ እስታዙ ሳይሆን እንዴት ህፃን ልጅ ሀጥያተኛ ይሆናል ያለው ሰው ነው 😂😂😂
ኡስጣዜአሏህየጠብቅህ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን እኔም ወደ እስልምና አላህ መራኝ አልሀምዱሊላህ
ኡዝታዛችን አቡ ሀይደር አላህይጨምርልህ አላህእድሜህንያርዝምልን
በጣም ድቅ ናቹ እዳለ ፈጣሪ ከዚ በላይ ይባርካቹ ከናተ ከዚ በላይ ድቅ ነገር እጠብቃለን በርቱ እላለው አመሠግናለው
Ere slezih Abu hayider lemibalew sewye ewnetu endiberalet entseliy!!!beterefe bro tebareklgn
Zarem eyesus yadinal!❤
እግዛብሄር ይባርክህ አቡሀይደር ሳያውቅ ቀርቶ አይመስለኝም ልቡ በእርኩስ መንፈስ ተይዞ እንዳያመዛዝን ሆኗል እግዚአብሔር ልቡን ያብራለት።
ኧረ ተው በጭፍን አትጓዝ ዝብለህ እርሱ ሁሉንም አንብቦ ነው አንተ ግን ባዶህን
ግልፅ የሆንን ጉዳይ በግልፅ የከደችሁ እናንተው ናችሁ።
እውነት አርነት ያወጣል እኛ የምንፈልገውን በይምሰል ወይም በሀይማኖተኝነት ሰዎችን እና ራስን ወደ ዘላለም ሞት መምራት ነው ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው በራሱ እውነትን መፈለግ እና ማወቅ ይገባዋል :: ማንም በራሱ ስራ መዳን ቢችል ጌታ ኢየሱስ በመስቀል ላይ የከፈለው ዋጋ ክንቱ ሆነ ማለት ነው :: ትልቅ ሀጢያት ደግሞ ይህ ነው እግዚአብሔር የሰራውን ታላቅ ስራ መናቅ ! ወገኖች አስተውሉ !!!!
አቡሃይደር አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ሰሞኑን ስላንተ ጀግንነት በጣም እየተረኩልህ ነው የሰማ ሁሉ ymeznal
May God bless you more and more grace in the name of Jesus
❤❤❤❤❤❤ በርታ
ስላልገባህ ነው መምህ ከአደም የውረስነው ሀጥያት የተባለው ከሰው የመጀመርያ ፍጡር አዳም (አደም) እንደ ሆነ ሁሉ ልክ እሱ አስቀድሞ ሀጥያት ስለሰራ ነው። ስልህ ሀጥያት ባይስራ ኖሮ እኛም አሁን አንሰራም ነበር ግን ለመውቀስ አይደለም ! ያን ደግሞ የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ አዳነን እንላለን አሁንም፤ መዳን በሌላ የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው ክብር ይግባው እና ለስም አጠራሩ 🙏🙏🙏
ወይይይ ኡስታዝ ግርም ሞገስክ እራሱ ሳምር እግግሩ እራሱ ሳምር እድሜህ ይረዘም ዘመንክን አላህ ይባረከው
😁
ቱልቱላ አተለፋልፋ መጸፋቁዱስን አታቀዉም አነቢብ ኡስታሀዝ እድሜ ጤነ ይስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኡሱታዝ አቦሀይደር ያቅውቃታችን ምንጭ አለህ ይጨምርልክ አለሀ ይጨምርልክ እድሜህን ረዥም ያርግልን እነታ ካሀደሀኖች ሆይ ወደ እረሳቹ ታመለሱ ቃጥታኘው መገድ እስልምነ ነው እኔም ኦርቶደክስ ነበርኩ አነጠጥር ነው አለ ቃጥታኘውን መገድ የመረኝ አለሀምድልላህ
ደህናት ለሁሉም ነው በረታ ጌታ ከአንተ ጋረ ነው ጸጋ ይብዛል
ለራሱም አልሆነ የሰው ልጅ ሲገርፈው ሲገለው
ኡሰታዝ አብ ሀይድር አላህ ይጨምር ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍
አአቡሀይዳር ከአላህ ኢድሜወን ያርዝማው የኢስላም ጃግነነ ከአላህ ይጣቢቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከአላህ ይጠቢቅክ
ኡውስታዝ አላህ ይጠብ ቀህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የአዳምና ሄዋን በደል ወደ ሰው ትውልድ ውርስ የሆነበት ምክንያት የሎጂክ ጉዳይ ሳይሆን ፣ እግዚአብሔር አዳም እና ሄዋን በእባቡ(ሰይጣን) አሳችነት እግዚአብሔርን የበደሉበትን በደል ከዘር ጋር እንዲያያዝ ስለወሰነ ነው ።
“በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።”
- ዘፍጥረት 3፥15
አዳምና ሄዋን ከተከለከሉት በለስ አንዱ በሌላው ምክንያት ቢበሉም፣ ውሳኔው ግን የየግላቸው ነበር። እግዚአብሔር ግን ከሰው ዘር(ልጅ) ጋር የመዳንን (የመታረቂያን) መንገድ አዘጋጀ። ይህም በመለኮትነት ከዘላለም ጀምሮ የነበረውን ፣ የተወሰነው ዘመን ሲደርስ ስጋ ለብሶ ከሰው የተወለደውን በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነትና አዳኝነት በማመን የሚገኘውን መዳን ነው ። ሰው በግል ውሳኔው በለሷን እንደበላ ፣ እንዲሁ በግል ውሳኔው የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነትን ተቀብሎና አምኖ ይድናል ።
ምን እደሚገርመኝ ታቃላችሁ ስለራሣቸው ነብይ ተብየ እማያስተምሩት ነገር የራሡ የተረተረት መፃፍ እያለ ሰለማያቀዉ ነገር ይቀባጠራል ጅል ለማንኛውም ወድሜ ፀጋውን ያብዛልክ መዳንያለም ይጠብቅህ ወድማለም❤❤❤❤
አልሀምዲሊላህ ኒእመተል ኢሰላም አልሀምዱሊላህ
አዎ የሰው ልጅ ደካማ ነው
ሲቀጥል በራስህ መፅሃፍ በስእል እንዳታም ይነግርሃል
ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
ከምር ኡስታዝ ነቱን ብታነሱት ይሻል ነበር"እንደ ልጅ ይቀባጥራለን
አቡሐይደር ዝብርቅርቅ ብሎብሀል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ያለብሽማ አንቺ ነሽ እርሱ ተምሯል ሁሉንም ያውቃል አንቺ ግን መፅሐፍ ቅዱስንም አታውቂውም እንኳን ቁርዓንን
መጀመሪያ የኛ መመሪያችን ቁርአን ነው ሲቀጥል እኛ ሙስሊሞች አንድ ሰው ወደ እስልምና እንዲመጣ መዋሸትም ሆነ ማስመሰል አይጠበቅብንም እና ደግሞ መጻፍህን በደንብ አንብብ ኡስታዝ አብሀይደር አላህ ይጠብቅህ
ስለ ሞት እንኳ የማያዉቅ ኡስታ ነዉ አሁን "የማትቃጁ ቀጀት ምን አለና "ወይ ኡስታ
ወንድሜ መልካሙ ስራ ጌታ በአንተ እየሰራ ስለሆነ ጌታን አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛል
Kkk😂😂😂😂ዲብብቆሽ ሳይሆን ከጥታ መተህ አታነፆፆርም ኡስታዝ አቡሀይዴር አላህ ይጠብቅልን ❤❤❤❤ በአዳምስራ እኒአልጠየቅም እዴዉ ብጠየቁኳ እየሱስ ስለሞተ ነፃመሆነበረብኝ
ሰውዬ 3 ኣካል የተባለውኮ ውለታ መዋል እና ለነብስ ዋስ መሆን። አይለይም?
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
ጎበዝ ከሆንክ እዘው ፊት ለፊት ግጠም ቪድዮዉን እየቆረጥክ መልስ አትስጥ አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን
እሱ ሳይፈልግ አታስገድዱት። እፈልጋለው የሚል ከሆነ ብዙ ሰዎች በሚገኙበት live መገናኘት ይቻላል። እሱ እባክህ ተብሎ ተለምኖ ዝም ብሏል፣ እናንተ ምን ቤት ናችሁ ምታስጨንቁት😳 በነጻነት ስቶ ያስትበት ተዛዘኑንጂ!🤔
@@ewnetyasarfal ውሸት ልማዳቹ ነው። ስልክህን ስጠኝ ላገናኝህ
ጀሀድ😁😁😁@@fgologrobo1624
yeshitet timhirt/misikrnet bewinetegnaw wengel ashenafinet yeretal mikniyatum ye ewinetgna yeliket hulu ras esu newina .
geta yibarikachu kezih belay esun bemawekina bemegilet geta yibarikachiw
Amen!!
ይህንን የሄዋ ህዝብ በስታት ትምህርት አሰቱት ጌታ ኢየሱስ ይብራላችሁ
የአቦ ሀይዳር የመረዳት ችግር ያሰዝናል ጌታ ኢዉነቱን እንድራዳ የልብ አይኑን እንዲያባረላት እንፀልያሌን ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ በስጋ አይን የምናባብ አይዶላም ኢየሱስ ቤዛችን ነዉ አምላካችን ነዉ አዳኛችን ነዉ
እንዲሁ በነጻ ዳንኩ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ማሻ አሏህ ኡስታዝ
የሰው ልጅ የመታዘዝም ያለመታዘዝም መብት አላቸው አትበል ግዴታህ ነው እምቢ ካልክም የጅህን ታገኛለህ
ሙስሊም ወንድሞች እባካቹ ቀኑ ደርስዋል እና ወደ እየሱስ ተመለሱ
እናመሰግናለን ይልቅ ለናንተ አዘንኩላችሁ
ይልቁንስ ወደ አሏህ ተመለስ ጊዜው ቀርቧል
@@RokiDreams-fi4jo እንዴት ከፈጣሪ አምላክ ወደ ፉጡር አምላክ የማይሆን 😂😂😂
ወላሂ ከሙስሊም ዉጪ ሌላዉ የጀሃነም መንገድ ላይ እየተጓዛችሁ ነዉ
ውስታዜአቡሀይደርአላህይጨምርህ🎉🎉🎉
ኡሰዝታሰ ሀያት ይሰጥልን ያረብ ያረብ ያረብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ሐጢያት ወደ አለም የገባው በአዳም በኩል ነው። ሕይወት ግን በክርስቶስ ተሰጠን። በእርሱ የማያምን ( በክርስቶስ ) አይፈረድበትም። በማያምን ግን አሁን ተፈርዶበታል!!! ❤❤❤
አብ ሀይድር ❤❤እዉነት ነገር❤❤❤ለመመለሰ❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምድሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ሌላው ሸቀጥ ነው😊😊😊
አንተ ነህ ግራ የገባህ ራስህ ግራ የገባክ አታቦጫርቅ ረድፍህን ያዝ አንተ ያልገባህን ነገር ሰው ለማስረዳት አትሞክር በአንተ ውሳነ ሳይሆን ተፈጥሮም ወሳኝ ነው ። አቦ ተመልሰክ ተማር..
Ateribam 😢😢😢
Thank you so much brother ❤
እኔ ኢትዬጵያ ውስጥ ስለ አቡ ሃይደር ስታካብዱ በጣም ነው የሚገርመኝ ምንም ኮ የራሱ የሆነ ንግግር ኮ የለውም የነ ዛኪር የነ ሻቢር ትርጉም ኮ ነው ከነ አህመድ ዲዳት እየተረጎመ ነው እንደ አዋቂ የሚያወራው ውስጡ የሞላው ጥላቻ ብቻ ነው
እየሱስ ያድናል❤
እዳም ለምን ከገነት ተባረረ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል ሌላው ምስሌ ከቁራን መጥቀስ አስፈላጊ ነው ልክ እንደሱ
Geta ybarkh tebarek twldn kechelema yemetadegn tlk sira eyeserak new ahunm yekalun brhan yabralk ከየትኛውም ጊዜ በላይ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ይሁን ክርስቲያን ወገኖች ሌላው ቢቀር በጸሎት ልናግዘው ይገባል
ሙሥሊሞች ሀጽያተኞች ነን የተባለው ራሣችን በሠራነው ሥራ ራሣችን እንጸለያለን
ለምን በራስህ ቻናል ውይይት አናዘጋጅም
አቡሃይደር ከመጣ ማድረግ እንችላለን። ከዛ ውጪ ግን አልችልም።
ብዙ የንፅፅር አስተማሪዎች አሉ ከነሱ ውስጥ መሀመድ ከድር ማገናየት ችላለው ጥሩ ውይይት እንደሚሆንም ተስፋ አደርጋለው
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ
ወድማችንበርታልንእግዚአብሄርይባርክህ❤❤❤❤
ሚሰኪን አንተ አለህ በባዶው አሚን እምትል በዛ ብትሉ በዚህ አቡ ሀይደር ሰራውን እየሰራ ነው ወዳጄ ያቡሀይደርን ጥላቻ እንዴጀራት ሰትከተል አንተ ገደል እየገባህ ነው ምሸግ ይዘህ ከመተቸት ፊት ለፊት አትገጥመውም እንዳተ ምሸግ ይዞ አይሰብክም ፊት ለፊት በራሰህ መፃሀፈ በመረጃ ነው እሚነግርህ አቡሀይደር የመፀሀፈችሁን ጉዴ ሳወጣባችሁ ተቃጠላችሁ ሚሰኪን
እኑዬ በፊትለፊት ጠርተነው እንቢ ብሎ ፈርቶ እንጂ ማን እንቢ አለ? Tiktoke ሙሉ የሚያወራው ይህንን አይደልንዴ?🤔 ፊት ለፊት አውሩ ብላችሁን እሺ ስንል መልሳችሁ ደሞ አትመጥኑትም የሚል ተልካሻ ምክንያት ፈጥራችሁ እየተከላከላችሁለት ያላችሁት እናንተው አይደላችሁ!! ለማንኛውም እሱ መደበቁን አንደኛ ምርጫው አድርጓል...
አብ ሀይድር ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ ለእርሱ በእርሱ ያለምንም ማስረጃ የሚገዛ ሰው ምርመራው አጌታው ዘንድ ነው
እንሆ ከሀድያን አይድኑም ።
ዉሰታዛችን እንዳቹለን አላህ ሀያት ይስጣችሁ የኛጀግና
ዉስታዛችን አይባልም ኡስታዛችን ብለሽ አስተካክዪ። ይህንንም አስተምረን...🙄
ኡ ስ አቡ ሀ ጀግነ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኡሱታዘችን አለሀ ይጠብቅክ አታ ደሞ ከደር አታውረ ፈት ለፍት አውሩልን
ፀጋ ይጨመርልህ❤
Jesus is lord
Jesus is love you for ever
Jesus is coming back ❤
ይህ የአንተ ድድብና ነው እንጂ የእርሱ አይደለም ።
እራስ ነህ ግራ የገባህ ናና ላገናኝህ ከርቀት አትለፍልም እውቀት የለህም አቡአሐይደር ያስተምርሐል
አይ ኡስትዝይ ቅልትን ንህ ክህድትክ ይድብርልል
ኡሥታዝ እድሜህ ይርዘምልን
Maashaalah Maashaalah Maashaalah ❤❤❤❤❤❤❤❤ustaze
Kebeqi belay Mels slazegageh enamesegnalen sle bzwoch tyaqe stl bertalen egziabher ykfelh
አሜን!! ተባረኪ! አመሰግናለው🙏
በስላሴ ግራ ሰገባቸው እስልምናላይ ያቀረሻሉ በደንብ መፀሀፍክን አንብብ ትሰልምላክ የራስክ መፀሀፍ ያሰልምሀል
ኡስታዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም ሀጥያተኛ ነን እነሱ ግን በሃይማኖታቸው የሚፀድቁ ይመስላቸዋል ይህ ያለማወቅ ነው የምንድነው በንሰሃ እና በምንሰራው ስራችን ነው እኔ ፃድቅ ነድ ማለት በራሱ ሃጥያት ነው ግብዘነት መንግሥተ ሰማያትን እንድትወርሱ አያደርግም
አለህይጠብቀህ
አቡሀይደርኮ ጂኒ ወንድማችን ነው ብሎ ም ተናግረዋል😂😂
እኔምለው እስላም ነኝ የሚል አሁን ቢሞት ውዴት ነው የሚሄደው? በተለይ ሴት እሺ የእስላም መሪዎች የሚሰብኩት መጽሃፍ የላቸውም? ውይ ሂውት የለውም ?እሺ ከመጽሃፋ ባለቤት ሰው በስራው አይጸድቅም እስከ እስካሁን የስራኸውን መልካም አስብ ክፉው ይበልጥ እና ሰው የሚጸድቀው በእምነት ነው ዮሓ3-16
አንተ እውቀት አለኝ ካልክ አቡ ሀይደርን በግንባር ቀርበክ ተከራከረው
አቡ ሀይደር አይችልማ
Abuhayder ferto almeta alee sinte new yeteteyekee
😅😅😅ሞኝ እናንተ እስላሞች ቆይ እንዴት ለዲያብሎስ እየሰገዳቹ እስልምና ትክክል ነው ትላላችሁ እስላም 😂😂😂 መተታታም😂😂😂 አቡሃይደር እኮ ዲያብሎስ ነው የሚሰግደውም ለዲያብሎስ ነዉ እስልም😂😂😂😂
@@bharadam550wayi mogn ya macarasha mogn nash abate 😂😂😂😂 islimin lamin inda misagd irasu atawqim😂😂😂😂😂mahayib hula😂😂😂😂😂😂😂😂
ተይጅ እሱ ምድነው ብቻ አላህ ነው እዳትሉት አድ ምንም የማታቅ እህታችን ስታቀጠቅጠው አላይሽም ካች ጋር ለማውራት ቦታዬ አደለም ነው ያለው መመለስ ሲያቅተው ሲያዩት እራሱ ዳቢሎስ የሚመስል ሰውዬ
ፀጋ ይብዘልክ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ ወንድም እግዚአብሔ አምላክ እድሜህን ያርዝመው
አሜን!😍🙏
ኡስታዛችንማ አንተ ያወራኸው ቃል አይገልጸውም Ok ብዙ ባታወራ ይሻልሀል ምክንያቱም ንግግርህ እኳን ተደማጭነት ሊኖረው ይቅርና ተሰሚነት እራሱ የለውም መስማትና ማዳመጥ እደሚለይ ካላወክ እናስረዳሀለን ok!!!!
ያለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤❤
በፅሁፍ። ያቀረብከው። ሀሳብኮ። ንሰሀ ስለ ገባህ አይደለም ካሉኝ እኔ ለህይወቴ ዋስትና አልወስድም ምርት ነው ብሎ ነው የጠየቀው ወንድም
Sahih al-Bukhari 4736
Narrated Abu Huraira:
Allah's Messenger (ﷺ) said, "Adam and Moses met, and Moses said to Adam "You are the one who made people miserable and turned them out of Paradise." Adam said to him, "You are the one whom Allah selected for His message and whom He selected for Himself and upon whom He revealed the Torah." Moses said, 'Yes.' Adam said, "Did you find that written in my fate before my creation?' Moses said, 'Yes.' So Adam overcame Moses with this argument."
የአዳም ሀጥያት ለሰዎች እንደተረፈ ማሳያ ከሀዲስ። የአዳም ሀጥያት ለሰው ልጆች ባይተርፍ ኖሮ አዳም እና ሄዋን ብቻ ከገነት ወጥተው ሌሎች ሰዎች በነሱ ምትክ ገነት በኖሩ ነበር።
አአቡሀይዳር ከአላህ ኢድሜወን ያርዝማው የኢስላም ጃግነነ ከአላህ ይጣቢቅክ
የኔ ወንድሜ ጠይቁልኚ ከምትል አንተ ለምን
አትጠይቅም ጅቡ አንበሳ ከሆደ ይጩውሀል
እንደተባለው አንተ ደሞ ፊት ለፊት አናጉሮ
ዝም ብለህ ጠይቁልን እንዲ አለ ከማለት
እባክ ወንድሜ ባዳብ ተማሪ ሙስልም ነት ማላት ብረሃንናዎ
ይሄ አሥቀያሚ ንግግራችሁ እኮ ነው ከክርሥትና እንድንወጣ ያረገን ለምን ቆራርጠህ አቀረብከው ሙሉ ቪድዮ ልቀቀው እሥቲ አንተ እውነት በክርሥትና ምትኮራበት ከሆነ
ችግሩኮ ያንተ አለማየት ነው እንጂ ለሙሉውም መልስ ተሰቷል። ይኼው ይህንን ንካና ሙሉውን ስማው።
th-cam.com/video/GaYbwm_lt6k/w-d-xo.htmlsi=-34s45NHEO-cFB6-
ኡስታዝ አቡሀይደር አላህ ይጨምር ❤❤❤❤❤ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
😁😁🥰
አይ አይደር በምርቃና ነው የምዘባርቀው😅😅😅😅 አይደር እና እዩ ጩፋ ናት😅😅
ሞች ጌታ ይዘህ ትቀደ ዳለህ መፅሀፍ ቅዱሰ ተበርዟል እባክህ አሁን ም አትቀደ ድ
እኔ የምለው ኣባትህ ቢሰርቅ ማን። ይታሰራር?
Mashalah abuhayder alah ychemrlhu❤❤❤
የየሱስ ወታደር ቀጥሉ የየሱስን ጌትነት አዳኝነት እስኪቀበሉ መሪዎቹ ባይቀቡሉም ሌሎች ግን ስለሚድኑ እኔም እስላም ቤተስቦቼን እንድነግራቸው እንዳስረዳቸው እየረዳኝ ነው ተባረኩልኝ
😂😂😂😂 ኧረ አታስቀኝ ከአቡ ሐይደር አትደርስም
በአዳም ምክንያት ምንም አልተፈጠረም ካሉ አሁሃይደር እዚህ ምድር ምን ያደርጋል? ለምን ሰዎች ሲሞቱ ምክንያቱ የአዳም ውጥት አይደለምን ብሎ አይጠይቀንም? 😁 ልክ እንደ እስልምና ሞኝ የሆነ ንግግር
ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ🙏
እኔ የሚገርመኝ ፕሮፋይላችሁ የሞተሠዉ እምታመልኩት የሞተሠዉ ለነገሩ አይገባችሁም የሞተ ነገር የሞተ ስለሆነ
@@Sofia-iq9gl ጥቁር ድጋይ ስታመልክ ይሄንን አስተውለካል አብዱል 😁 ጌታ ኢየሱስ አምላክ ባይሆን እርሳሱ ባመልከው ይመጥነዋል። ያ ሞተ ያልከው ደግሞም ስለ ሰው ዘር ሁሉ የሞተው እርሱ ነው አዳኛችን የኃጢአት መድሃኒት የሞት ማርከሻ በሞቱ ውስጥ ሕይወትን የሰጠን በአጭሩ ሞቶ ህይወት የሰጠን ብቸኛ ሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ምንም ልረዳህ አልችልም ብሮ ካመንክበት ህይወት ይሰጥሃል ባታምንበት ምን አይጎልበትም። ለጥቅምህ ስትል ነው ለጥቅማችን ስንል ነው የምናምነው። ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው
@@betiadisማነው ድንጋይ ያመለከው በማስረጃ ተናገሩ እኛ አናመልከውም ከአላህ ውጪ ማንም አንመልክም እናንተ ግን የምታመልኩ ብዛታቸው ኡኡኡኡ እኛ በላኢላሀ ኢለህ ያመንን ሰዎች ነን አላህ አንድ ነው