የኢህአፓው መሥራች ፓርቲውን የበታተነበት ታሪክ፤ባቡር ላይ የጠፋው የፓርቲው ምስጢራዊ ሰነድ፤‹‹አምባገነን ስለሆነብን ኮበለልን›› - ክፍል 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

ความคิดเห็น • 11

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 23 วันที่ผ่านมา

    መግብያውን አታርዝሙት። ከምን ምንጭ ታሪኩን እንደምትነግሩን ጥቀሱ። በሬ ወለደ እንዳንል። በተረፈ እናመሰግናለን።

  • @ben5115
    @ben5115 23 วันที่ผ่านมา +1

    Is this something hypothetical history or fantasy .It doesnt sound real. I find it hard to belive the story

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 25 วันที่ผ่านมา +2

    It is good all these eviles are in hell
    They were the enemies of ethiopia and their bloody anti ethiopia and anti amhara activities will continue as the traitorism of history
    EPRP was the center of ethiopia and amhara

  • @andyt7703
    @andyt7703 22 วันที่ผ่านมา

    kimalam hula

  • @berihunassfaw7472
    @berihunassfaw7472 25 วันที่ผ่านมา

    እራስክን አታማስግን።ሲጀመር ጀምሮ ጥራዝ ነጠቅ፣ነው። የአሁኑ ችግር ከጥራ ዝነጠቅነት የመነጨ ሲሆን ሲጀመር ጀምሮ ለውድቀት የተዳረገ ነው። ውድቀቱን በብርሃነ መስቀል መከመር ተገቢ ካለመሆኑ በላይ ብርሃነ መስቀል እራሱን ለመከላከል በህይወት የለም። በትኩስነት ተጀምሮ በትኩስነት የወደቀ ድርጅት ነው።

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 25 วันที่ผ่านมา

    ❤!!...?...

  • @chichachicha4553
    @chichachicha4553 22 วันที่ผ่านมา

    no substance!!!

  • @Fenotedemocracy-z2v
    @Fenotedemocracy-z2v 25 วันที่ผ่านมา

    አዲስ 1879 ደርጋዊና ወያኔዊ የተሞላ የተስጠህን ቅርሻት መቀርሽት አሁን ለምን እዳስፈለገ? ፣ ታሪክ ለህዝብ ለማስተማር ሳይሆን ጥላጫ ለዚህ ህዝብ ኡሁን ለመበተን የቤት ስራ ብቻ ነው፣ ከታሪክ ውስጥ አንድ ዘለላ ብርሀነመስቀል ፣ከሞተ ስንት ዘመነ አልፎአል፣ ሆኖም ድርጅቱ አሁንም እየታገለ እያታገለ ነው፣ የዘመኑ ኦሮሙማ ፣ የቆየውን ፋይል ፣ በማስነበብ ከጀመርህ 3 ዓመት ሆኖአል ፣ ጭር ሲል አልፈልግም የኮረኔል ኡብይ እሳት አይጠፈም፣ ገና እግር እሳት ነውና የኦሮሙማው ግባተ መሬት እውን በኢህአፖ ይታወጃል።