ሶስቱም ፍቅረኞቼ በ 1ቀን ሽማግሌ ሊልኩ ነው!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ሶስቱም ፍቅረኞቼ በ 1ቀን ሽማግሌ ሊልኩ ነው!!
    ‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

ความคิดเห็น •

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 7 หลายเดือนก่อน +576

    የዘላለም ና የነስር አይን አድናቂወች በላይክ አሳዮኝ👍👍👍

    • @tejitugutema1394
      @tejitugutema1394 7 หลายเดือนก่อน +3

      💎♦️10%🌟🏆

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 7 หลายเดือนก่อน +5

      ወዮ ይሄ ጴንጤ ልባችንን ነካው

    • @Sara-o8c1c
      @Sara-o8c1c 7 หลายเดือนก่อน +2

      Bexam new miwedachu fexari ayileyachu ❤❤❤❤

    • @اظءور
      @اظءور 7 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅😅😅😅

    • @اظءور
      @اظءور 7 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @BateAytenfsu
    @BateAytenfsu 7 หลายเดือนก่อน +308

    ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ምህረትን ላክልን ።

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 7 หลายเดือนก่อน +5

      Ameen Ameen Ameen 🙏

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 7 หลายเดือนก่อน +3

      ዘሌ በፈጠረህ ለተመልካቾችህም ለራስህም ክብር ስትል እንደዚህ የወረደ መረን የለቀቀ ታሪክ ያላቸውን ሰዎች ነገር ባትሰራ እላለሁ በጣም የወረደ ላንተ የማይመጥን ስራ ነው ከዚህ አይነት ብልግና ምንም የምንማረው ነገር የለም የመጨረሻ ስራህ እንዲሆን እመኛለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ

    • @Gadiseetube
      @Gadiseetube 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏😢

    • @medrekyata9683
      @medrekyata9683 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ❤

  • @hadyalav4972
    @hadyalav4972 7 หลายเดือนก่อน +95

    ዘላለም የወድማችንን ነገር አደራ ከጉኑ ስለሆክ ተባረክ

    • @למלםאווקה
      @למלםאווקה 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዘላለም የወድማችንን ነገር አደራ ከጉኑ ስለባረክ ተባረክ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 7 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ቀሜስሽን አስተካኪ ባለጌ

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዘሌ ወንድማችን
    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
    አንተ ጀግና አስተዋይ ሰው ነህ
    ሰላም ፍቅር ከቤተሰብህ ጋር ይስጥህ

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 4 วันที่ผ่านมา +2

    አቶመላኩ እግዚአብሔር ገላገለሕ ትገላት ነበር እግዚአብሔር ገላገለህ ስንትስራ የምትሰራ ሰው በማይረባ ነገርእራስህን እታች ታወርደዋለህ እግዚአብሔር ደርሶልሐል ሌላሴት ፈልግ እግዚአብሔርን ለምን ፀልይ እሱይመርጥልሐል አሜን።

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 7 หลายเดือนก่อน +57

    አንተ ጀግና አንበሣ ምን አይነት ድንቅ ሠዉ ነህ ዘዘላለም ጥያቄዎችህ ተመችቶኛል ወንድማቸ
    ችን የ
    የንሥር አይንን የተመላለሥክ ከጎኑ መሆንህ እጅግ የምድቅ ነዉ ተ
    ባረክ ❤❤❤❤❤

    • @firehiwotgezahegn5633
      @firehiwotgezahegn5633 7 หลายเดือนก่อน +1

      እረእንዴትቻልሽበት፤ማፈሪያ

  • @SaraJorje
    @SaraJorje 7 หลายเดือนก่อน +82

    እግዚኦ መሐርነክርስቶስ ሰውረን ከቁጣህ
    አቤቱ ቸሩ መድሐንያለም ለይተህ ምታ ዘንድሮ እሳትና ዘንዶ ሊያዘንቡብን ነው😢

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 7 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም እንጂ ደግሞ እኮ ተለውጣለች ይላል ልብሷን እንኳን እንድታስተካክል ሳያደርግ አይ መናፍቅ ?

    • @AIemitunegn-me7fh
      @AIemitunegn-me7fh 7 หลายเดือนก่อน +1

      የምር ሰውረን ነው ሌላ ምን ይባላል😢

    • @tsehaylemma8911
      @tsehaylemma8911 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @tsehaylemma8911
      @tsehaylemma8911 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @maretmaret9548
      @maretmaret9548 7 หลายเดือนก่อน +1

      በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ😢

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen5262 7 หลายเดือนก่อน +29

    እህቴ ጤነኛ ነሽ እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልሽ እማዝነው ለቤተሰቦችሽ ነው

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 7 หลายเดือนก่อน +10

    ቸሩ መድሃኒያለም ማረን ይቅር በለን እዝጎ ማርና ክርስቶስ አስተዋይ ልቦና ስጠን ለሁላችንም

  • @roselovelululove9342
    @roselovelululove9342 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ዘሌ በህግ መማርህን በጣም ጥሩ እውቀት እንደሆነክ ያስታውቃል ጀግና ነክ በተለይ የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች እጅግ የምትደነቅ ድንቅ ሰው ነክ ይሄ ስራ ትልቅ ትግስት የሚያስፈልግ ስለሆነ አንተን ደሞ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እረ ስንት ነገር ይሰማል አቤት ትውልድ የት እየሄድን ነው አምላኬ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 7 หลายเดือนก่อน +117

    ዘላለም ወንድሜ በየሄድክበት ምግብም ሆነ መጠጥ አትጠቀም እንደ ንስር አይን እንዳያበላሹህ እፈራለሁ በንስር አይን ተቃጥለን ሞትን❤❤❤

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 7 หลายเดือนก่อน +1

      TKUKLU

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ewenet enem angete tekatelewal alekesju wendime fetari yadnelen zele betam gobez new!!!!

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሁንማ እየተሻለው ነው ተመስገን ሁላችንም ደንግጠን አዝነናል በሂደት እየተሻለው ነው በጣም ከባድ ነው የሆነበት ነገር ያውም በረዳት ልጅ ጨርሶ እግዚአብሔር ይማርው ክፉ ያደረጉበትንም ያጋልጣቸው የእጃቸውን ያግኙ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@MemeGetachew-d8c ያገኛሉ ።አይቀርም

    • @ብርቱካንወርቁወሎ
      @ብርቱካንወርቁወሎ 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል አጥቀምምምም

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 7 หลายเดือนก่อน +42

    ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል እባክሽ ወ ደ ቤተክርስቲያ ሂጅ ከእስራትሽ ትፈቻለሽ

  • @tersite858
    @tersite858 7 หลายเดือนก่อน +61

    ይህች ልጅ ታሳዝናለ!!!!!!'
    ማረፊያ ያጣች ነፍስ ሆናለች መጀመሪያ አለመታመን ቀጥሎ ገንዘብ ከዛም ዝሙት፣ የተለያዩ ሱስሶች ሐይማኖት መቀየር ከዛ ኹሉንም ማጣት ! እግዚአብሔር ማንንም አይተውምና መውጫውን ያዘጋጅልሽ ለንስሐ ያብቃሽ!

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 7 หลายเดือนก่อน

      አልጠግብባይ አሁን ይሀንን ያስተምራል ?

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤በጣም ታሳዝናለች እግዚያብሔር መጨረሻችንን ይያዝልን

    • @ועח
      @ועח 7 หลายเดือนก่อน

      🙏❤❤🇪🇷

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ ጼንጤ ይህ አይነቶች ናቸው አብይ አህመድ ና ይህ ልጅ የሚያመልኩት ኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ ናቸው

    • @memejohar3263
      @memejohar3263 7 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም ነው ዘሌ አንተም ደነዘዝክ

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk 7 หลายเดือนก่อน +6

    አጅብ ነው እኔ የገረመኝ የሱ ንግግር ይችን እርቃኗን እምኬድ እብድ የመሰለች ሰይጣን እግዜብሄር እደገለጠልኝ አውቃታለሁ ይላል የታወርክ በኛ በሙስሊሞች መጀመሪያ እምነቷን እምታከብር ናት እምትፈለገው አለባበሷን እድታስተካክል አመክርም ነበር የፈጣሪ አገልጋይ ከሆንክ ሁላችሁም ሸርሙጦች ኤጭ ደሞ ጌታ እየሱስ ነው ያገናኘን ይላል ቀውስ የኛ ነብይ ከፈጣሪው እርቃን ሂዱ የሚል መፅሀፍ አልተሰጠውም ዝም ብላችሁ ተጨማለቁ አፈርኩ ሴቱም ወንዱም አኡዙቢላህ

  • @መባለይኩን
    @መባለይኩን 7 หลายเดือนก่อน +20

    ፀበል ግቢ አልልሽ ነገር እምነት ሌላ መሰለኝ እና እግዚአብሔር በሚምረው በኩል ይማርሽ ይህ የሴጣን ስራ ነው የዝሙት መንፈስ እላይሽ ላይ አለ በስመአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 7 หลายเดือนก่อน +250

    አረ ጉድ ዘሌ ሁሌም እንደምትለን ያልሰማነዉ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም እዉነት ነዉ ይች ዉሻ ዘቅዝቆ በርበሬ ነበር ማጠን😮😮😮😮

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 7 หลายเดือนก่อน +5

      😂😂😂😂😂😂

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣምእንጅ 😂😂😂😂💯✅️✅️✅️✅️

    • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
      @ነጁነጁ-ቈ5ወ 7 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም እንጅ😂😂😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 7 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተሰብ አንዴት ሊቀበሉ ነው

    • @saraberhe6491
      @saraberhe6491 7 หลายเดือนก่อน +2

      ታስታውቃለች ዘልዛላ መሆኗ አሳዳጊ የበደላት ሽምግልና መላክም አይገባትም የትም ስለሆነች አለማፈርሕ አለማፈሯ ምን አለ ይህን ሚዲያ መስረትህ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 หลายเดือนก่อน +146

    ብልሃት አትበይ ይሄ አጭበርባሪነትና የዝሙት ህይወት ነው ንስሃ ግቢ አፍጥኚው ዘሌ ትእግስትህን አደንቃለሁ ይሄንን እኔ ብሆን አልሰራም 😮

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 7 หลายเดือนก่อน +3

      Betam 😢😢😢😢

    • @መሢአመተልደትየማሪያምልጂ
      @መሢአመተልደትየማሪያምልጂ 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት እንዴት እንዴት አደረጋት ይች ስራዋ ሌላነው

    • @sofiyaabusosiya2737
      @sofiyaabusosiya2737 7 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkkkkkkk wogaa baqaa 🤣🤣🤣🔪🔪🔪🔪woga woga vaqaa😂😂

    • @serkalemnigusse-je4kl
      @serkalemnigusse-je4kl 7 หลายเดือนก่อน +2

      Sew lay atferdu teslot adergulat

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሀይማኖታን ቀይር መናፍቃን ሆናለች ስለዝህ ዳብሎስ እደፈለጋት እየተጫወታባትነው

  • @ad1187
    @ad1187 7 หลายเดือนก่อน +17

    አረ በፈጣሪ ውነትህን ነው ዘላለም በዚህ ምድር ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ይምትለው እውነት ነው💯

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 7 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህ መንደነዉ ሚሰሰሩት ይህ ሁሉ በር እኔ ልጆቼን ማሳደገበት አጣሁ በሰዉ አገር ወላሂ ካረቢ ለኛም ሰጠን ልጄቼ ማሳደገበት 🎉🎉🎉

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 7 หลายเดือนก่อน +36

    ወይ የጌታ ፈቃድ አንዳንዴ በእግዚአብሔር ስም የሚቀለድበት ዘመን ላይ ደርሰናል በዚህ ታሪክ ዉስጥ በፍጹም ሰይጣን እንጂ እግዚአብሔር አይታይበትም

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy 7 หลายเดือนก่อน +3

      ልጁ ምንም ጥፍት የለም ልጅታ ግን 🙅

    • @gkxgxkitxigx5599
      @gkxgxkitxigx5599 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ማለት ነው በጌታ 😳🙄

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ችግሩ ያለው ልጅትዋ ላይ እግዚአብሔር አንድ ወንድ ለአንዲት ሴት አለ እናማ እሷ ሶስት ወንድ አስከትላ አገባታለሁ ያለው ወንድ ድንገት ይህን ሲሰማ አስደንጋጭ ነው ።ማሰብ ነው በኔ ቢደርስ ብሎ እኔም ያለፍኩበት መንገድ አለ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር።እግዚአብሔር ታድጎታል ከዚህ ከጨለማ ህይወት ያሳቀኝ ጭራቅ ያለው ነው። ጌታ ምህረቱን አብዝቶለታል ።ጌታ ይባረክ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 หลายเดือนก่อน +28

    እግዚአብሔር ወደ ማስተዋልሽ ይመልስሽ አጋንንት ነፍስሽን ሳይወስድ እርካታ የለውም ጌታ ይርዳሽ😢😢

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 หลายเดือนก่อน +55

    ሲጀመር እውነተኛ ንሳሃ አልገባሽም የእግዚአብሔርንም ቃል አልተማርሽም እስቲ ቁጭ ብለሽ ቃሉን ተማሪ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ ይላል አገልጋዩንም አሳትሽው

    • @addisw1713
      @addisw1713 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤🙏

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 7 หลายเดือนก่อน +1

      Yeah Ba geta Siiiiim new

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 7 หลายเดือนก่อน

      😂እወድፊይ እያሳዬት እቃዋን

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 7 หลายเดือนก่อน +17

    ሰላምህ ብዝት ይበልልን ወጋዉት እዉነትም ወጋዉት ያንሳል ለዚህ ድርጊት በጣም ገርሞኛል ዉዶቼ እናተስ❤❤

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 7 หลายเดือนก่อน +14

    ልጂቷ ገላዋን ሽጣ መበልፀግ ነው አላማና እቅዷ እንጂ ፍቅር ትዳር አላማ የላትም ብቴገባም ገዘብ ያሳየ ሁሉ እንዴሚወስዳት በእርግጠኝነት በድፍረት የምታወራ ዴፋርናት አማራጯ ለከፈላት ሁሉ መጋዴምነው ክፉ የሳይጣን መፈስ አድሮባታል ፀበልነበር መዳኒቶ ዴግሞ ቤጤናት መዳኛ የላትም እግዚአብሔር ወዴህሊናዋ ይመልሳት ሴት አሰዳቤ ዴፋር ባለጌ ብዙዎችን ታበላሻለች ዴግሞ ጠይቋት ሳይሆን ጠይቃውነው ሌሎቹንም እንድሁነው በሚዲያ መውጣቷ ብዙዎች ይድናሉ ዘሌ ተባረክ መቼም እማታመጣው የለህ እየባሰነው እሚመጣው በየጊዜው ምንያህል እንዴዘገጥን እያሳየህን ነው

    • @ahmedseid6929
      @ahmedseid6929 7 หลายเดือนก่อน +1

      Atisasat gils hona mekrebwa bizuwochin yastemiral

    • @misganawayele
      @misganawayele 7 หลายเดือนก่อน

      እሷ ራሷን ከፀፀት አውጥታለች ፣ግልጽ የሆነን ሰው የመጥላት ልምድ ስላለን እንጂ አንተም ከሷ የከፋ ነገር እየሰራህ ሊሆን ይችላል

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ዘንድሮ እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን ልቦና ይስጥሽ❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 7 หลายเดือนก่อน +43

    መቼም የማንሠማው ነገር የለም አንቺ ሚሞሪ ነሽ ሠው ነሽ እንጂ አንዱን አትመርጪም ሆይ ለነገሩ እርካሽ ነገር ፈላጊው ብዙ ነው

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 7 หลายเดือนก่อน

      Be tekekel ewenet new erkash Nat!!!!

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😅😅😅

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @SamsungA04s-gc3vq
      @SamsungA04s-gc3vq 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክክክክ😂😂😂

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 7 หลายเดือนก่อน +88

    😂😂😅ወይዘንድሮ ገና እርዕሱን ሳየው አሳቀኝ ዘሌ ጉድ እኮ ነው

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወድሜ ጋዜጠኛዉ ዘልአለም አሁን በጣም ፈታኝ የሆነ አሳፋሪ እና ለሰሚዉ ግራ የሆነ ነገር ነዉ ይቺ ሴት የሚያገባ የሚኖር ያለ አይመሰለኝም
    ወንድሜ ዘልአለም መልካም ቀን ይሁንልህ አሜን

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዘልቾ በጣም ነውየማከብርህ ወድሜ እራስህንጠብቅ ጊዜውከብዷል በነስር አይን በደረሸውም ጉዳይ ተሳቀን ልንሞት ነው ስለዚህ ተጠቀቅ

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 7 หลายเดือนก่อน +2

    አገልጋይነኝ የሚለውወንድም እራሱን በጣም መንፈሳዊ ማድረግ ይፈልጋል አስሬ ከጌታ ጋ ተማክሬ ነው ወደዚህ ውሳኔ የመጣሁት ይላል የጌታን ስም አስር ጊዜ መጥራት የመንፈሳዊነት ምልክት አይደለም በራሱ የወሰነውን ውሳኔ ጌታ እያሉ መናገር ግብዝነት ነው ምንድ ነው መንፈስሽ ሽባ ይሁን ማለት ምን የሚሉት እርግማንነው ገና ጌታ አልገባውም የሚያደርገው ነገር ሁሉ ስጋዊነት ነው የሚገልፀው ጌታን አማክሬ ተስማምቼ ነው ሽምግልና የላኩት ካለ በኃላ እንዲህ መሆን ምንድ ነው ጠያቂው መንፈስ መንፈስ እያለ ከሚጫወት አስተዋይ ነው ገና ስጋዊ ነው ግብዝ ነው ፈሪሳዊ ነው

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታይባረክ ከብርለጌታለየሱስ ወድሜፀጋዉንያብዛልክ ጌታአችንምይመልስሽ

    • @sonysony-8389
      @sonysony-8389 7 หลายเดือนก่อน

      ማጨስማጨስ🙄

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 7 หลายเดือนก่อน +26

    አለሉያ ወጋሁ አላለም ቀልድ ነው እየቀለደ ያለው😂😂😂😂😂😂😂 ዘላለም ዘገየ እንውድሀለን በረታ

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 7 หลายเดือนก่อน +5

      ጴንጤ መንፈሱን ነዉ ወጋሁ የሚሉት አንድ የኔ ጎደኛም ብዙ ጊዜ ትጠቀማለች

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 7 หลายเดือนก่อน +2

      ክፉ መንፈሷን ነው ወጋሁ ያለው

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅🤣🤣

    • @QeeQe-w9q
      @QeeQe-w9q 7 หลายเดือนก่อน

      😅😂😂😂😂😂

    • @asdfghjkl-dd3nz
      @asdfghjkl-dd3nz 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 woye guud

  • @MekdesAssefa-lg6tv
    @MekdesAssefa-lg6tv 7 หลายเดือนก่อน +36

    አንድ ታማኝ በጠፋበት ዘመን ሶስት ወንድ እነሡ ታማኝ ሁነውልሽ ምን አይነት አእምሮ ቢኖርሽ ነው ግን🤔🤔 በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ለኛ ታማኝ የሆነውን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏

    • @tgiraylove4288
      @tgiraylove4288 7 หลายเดือนก่อน +1

      ለእውነተኛ አፍቃሪ ግን አይሰጠውም ይገርማል

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 7 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @HilaAbrh
      @HilaAbrh 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ታድላ😂😂

  • @FygGuv
    @FygGuv 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ መልካም ነዉ ወድሜ ጌታን አልጠየከም እንጅእግዚአቤሔር ይናገራል መጀመሪያም በሰጋ ሀሳብ ነዉ የወሰንከዉ 😢😢😢አሁንም ጌታ ታደጓሃል

  • @ሠናይት
    @ሠናይት 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እኽት እግዚአብሔር እውነተኛውን መገድ ይምራሽ እመብረሀን መገድሽን ትምራሽ ወደእውነተኛ ው ኋላሽን ተመልሰሽ ቆም ብለሽ አስቢ ወደእዲዚ አይነት መገድ እድገቢ ያደረገሽ ከቤተሰብ ከእምነትሽ አፀር እራስሽንን ጠየይቂ መርምሪ ሰይጣን እያቀባበለ ከአንዱ ወደሌላው እየወሰደ ሂወትሽን ያመሳቀለው መጀመሪ ንሰሀ ማለት ምን እደሆነ እወቂ አለባበስሽን አስተካክይ እግዚአብሔር የእውነተኛውን ንሰሀ መገድ ይምራሽ የእውነት ዱግል ማርያም ትርዳሽ አይዞሽ ደግመሽ የመጣሽበት ሂወት አትመለሺ ምንም ብታጪ ቆሎ ቆርጥመሽ ኑሪ የሚያኮራው የራስሽ የላብሽ ገንዘብ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ልባናሽን ይመልስልሽ ማስተዋሉን ያድልሽ እኽቶቼ አትፍረዱ

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 7 หลายเดือนก่อน +25

    እግዚአብሔር ይወድሃል። ወደ እርሷ እንዳትመለስ ወንድሜ ይች አላማ የሌላት ናት ንግግሯ እንኳ ያስጠላል ሦስት ወንድ እንዴት ባንድ ጊዜ በጣም ያስጠላል ወንዶች እባካችሁ አትጃጃሉ

  • @asmarea
    @asmarea 7 หลายเดือนก่อน +66

    የትናንቱን እርግዝና አሳውቀን. ዘሌን የምታደንቁን እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 7 หลายเดือนก่อน +11

    ኣረ ወንድማችን እራስህን ተመልካቾችህን ኣክብር እንደዝህ ልቡሳነ ስጋ ኣጋኒንት መንፈስን ኣታቅርብ ይሄ የድያብሎስ መንፈስ በእግዚአብሔር ኣምላክ ስም የታሰረ ይሁን!

  • @4gworld4gworld2
    @4gworld4gworld2 7 หลายเดือนก่อน +4

    Tabaraki Ye Geta sau❤❤❤❤Jesus live haleluya🎉

  • @salamanher9459
    @salamanher9459 7 หลายเดือนก่อน +4

    አልፈርድብሽም ወደሽ የገባሽበት አይደለም ፈጣሪ ይቅርብሽ በንስሃና በፀሎት ወደእርሱ ቅረቢ የኔ እህት ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን

  • @ferhte
    @ferhte 7 หลายเดือนก่อน +9

    ዞላዬ ሁሌም እንዳስገረምከን ነው እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei 7 หลายเดือนก่อน +53

    ያርብ ሀገር ሴት ጉልበትሽ ይባርክ የስራሺው ገንዘብ እንደ አሽዋ ይብዛ የሞቀ የተደላደለ ንሮ ይስጠን እንደዝህችም አይነት አስዳቢ ሴት አለ

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንያርብ

    • @tgiraylove4288
      @tgiraylove4288 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን የአረብ ሃገር ሴት ታማኝ ናት

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን ያርብ

    • @uaeae6115
      @uaeae6115 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን❤❤❤

    • @Eman-if8od
      @Eman-if8od 7 หลายเดือนก่อน

      Amiiiiiiiiiiiin

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 7 หลายเดือนก่อน +28

    ጨምላቃ ነሽ እሺ ዘሌ በርታ የማይመጣ ነገር የለም❤😂😂😂

    • @Shewaye347
      @Shewaye347 7 หลายเดือนก่อน +2

      🤣🤣🤣

    • @mesitube-8489
      @mesitube-8489 7 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 7 หลายเดือนก่อน

    በደካማ ጎንሽ ገባችልሽ በነበርሽበት እምነት መካሪ ትምህርትና ተግሳጽ የሚሠጥ አባት ሞልቶ ከሠይጣን ወጥተሽ ወደ ሰይጣን ቤት ከመግባትሽ በፊት በያዝነው እምነት መጽናት እነዳለብን የሚመክረው የመጽሃፉን ቃል የዩኀንስ ወንጌል ምዕራፍ 24 እና 25 ሙሉውን አንብበሽዋልን።?ልቦና ይስጥሽ!

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 4 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ መልክ እግዚአብሔር ደርሶልሐል ተገላገልክ።

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 7 หลายเดือนก่อน +56

    እግዚኦ መሀሪነ ክርስቶስ ሀጢአታችን በዝቷል😢

  • @TakeleForsido-wp8op
    @TakeleForsido-wp8op 7 หลายเดือนก่อน +13

    ሰው ሁሉ ልሳሳት ይችላል ሀጢአትም አልሰራም ይችላል ነገር ግን ...የእግዚአብሔር ሀሳብ ከዛ መንገድ እድመለስ ነው....ሰዎች ለመፍረድ አንቾክል የሰተውንና ከእግዚአብሔር መንገድ የራቀውን መክረን ገጽጸን እንመልስ እንጅ ማንም ፀድቅ የለም ከእግዚአብሔር በስተቀር

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 7 หลายเดือนก่อน +11

    በእርግጠኛነት ከ 3ቱም አትሆኝም ወደ እግዚአብሔር በመጸጸትና በንስሀ ተመለሽ። ወንድም በዚህ Relationship ውስጥ እግዚአብሔር የለበትም ደጋግመህ ስሙን አትጥራ ለወደፊት ትምህርት ይሁንህ።

  • @leya3286
    @leya3286 7 หลายเดือนก่อน +4

    ስላም ዘሌ ዝንድሮ የማስማ የለም ነገር የለም ብቻ ምንም ማለት አልፍልግም ግን ጌታ ኢየሱስ ልብ ይስጥሽ እህቴ

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 4 หลายเดือนก่อน

      Ara EYESSUS min yaragal ichn shint bet, dagimo EYESSUS hulum nager arigo fatiro sihabakat isoha shint bet Ganda kahonach EYESSUS minagabawu even lamin hilem atilim

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed
    @RozamohmmedROZAMOhmmed 7 หลายเดือนก่อน +2

    የነስር አይንን ከጎኑ ስለሆንክ ከልብ እነመሰግናለን. እንዳታይነት ልጅ ወጣት ይሰጠን

  • @hdftyf5517
    @hdftyf5517 7 หลายเดือนก่อน +32

    የአላህ የረብህ አሁን ሁልም ሴት ልክ እንድዝህ አይምስለችሁ ፈጥርሂ ይጥፈሽህ😢😢😢

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 7 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አቤቱ ይቅር ብለን

  • @bateldamte
    @bateldamte 7 หลายเดือนก่อน +25

    ምን አለ አላባበስሽን ብታስተካክይ አንች የተመታሽ ፈጥስሪየ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢😢😢

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 7 หลายเดือนก่อน

    Zelalem! Yemitasalifutin hiwet simeleket betam yikebdal,yigermal,yidenkal betikilu Egziabher Amlak edmena Tena yistihe Tebarek ye sew lij silehonk ante kebedehe Tebarek! Hiweten kagnehut yasafral! Yikir yibelen Geta!

  • @ועח
    @ועח 7 หลายเดือนก่อน +24

    እህቶቼ ወንድሞቼ አትፍረዱ ይህች እህታችን ወዳ አይደለም ተይዛ ነው 🙏 ለህታችን እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ስራ ይገላግልሽ 🤲🇪🇷

    • @teshomemelese6719
      @teshomemelese6719 2 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @milorcmilorc1295
      @milorcmilorc1295 2 หลายเดือนก่อน

      ምንም አልሆነችም ለገንዘብ ነው

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
    @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 7 หลายเดือนก่อน +48

    እረ ይችንስ አስሮ ነበር መግረፍ

    • @etagegnhailu9816
      @etagegnhailu9816 7 หลายเดือนก่อน

      መፍትሔ ይሆናል?????

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 7 หลายเดือนก่อน +96

    ይችን የሀሊት አስሮ በደንብ በርበሬ እያጠኑ በደህና አለንጋ አሯን ማብላት ነበር😅😅😅

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 7 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @YAYA21-o6o
      @YAYA21-o6o 7 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 7 หลายเดือนก่อน +2

      Yishalal😂😂😂😂😂

    • @Lubaba-kr5do
      @Lubaba-kr5do 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂ነበር

    • @Mte-k2m
      @Mte-k2m 7 หลายเดือนก่อน +1

      Your are right❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 7 หลายเดือนก่อน +141

    አጅብ አለባበስሽ ሲያስጠላ ኤጭ 😢😢😢😢. እንደው ሴቶች. አለበባሳችሁን አስተካክሉ. ምን ጉድ ነው 😢😢😢

    • @አስያአህመድ-ፀ7ለ
      @አስያአህመድ-ፀ7ለ 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም ልል ነበር

    • @maretmaret9548
      @maretmaret9548 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኔስ ብትይ😮

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 7 หลายเดือนก่อน +4

      ፓንት ለብሳ ይሆን?

    • @fetaryitebikishyasenishiwu724
      @fetaryitebikishyasenishiwu724 7 หลายเดือนก่อน +1

      Pte adelech aleba es yemitllut

    • @SeLam-o3k
      @SeLam-o3k 7 หลายเดือนก่อน

      እኔኮ የምታስቁኝ ኮሜቶች ናቹህ 😅😅
      እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢😢​@@bkhm6433

  • @SamsungA04s-gc3vq
    @SamsungA04s-gc3vq 7 หลายเดือนก่อน

    የተራጋምሽ ጥሩ አደረኩ ብለሽነዉ የጌታሰዉ እኳን ጌታ ተገለጠለህ😅😅😅😅😅😅😅ዘሌ ምንአይነት ሰውአለ እትዮጰያ ውስጥ በጣም ግራያበል ፈጣሪከክፉ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አታውቃትም።
    የእግዚአብሔር ፈቃድ መልካምና ደስ የሚያሰኝ ነው ጌታ እሷን አልሰጠህም ።
    ጌታ ልብህን ይጠብቅልህ ለወደፊትም ትምህርት ይሁንህ ። ፀልያለሁ የጌታ ፈቃድ አለበት ያልከው ውስጧ
    የኤልዛቤል መንፈስ አለባት አልወጣላትም ።ጌታ ተጠንቅቆልሃል።

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 7 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ የምለው በሽታ እኮ የሚባል ነገር አለ እሱን ነገር እያሰባችሁበት ነው በጣም ክብራችሁን ጥላችሗል አንደኛውን ግን በሽታውን አስቡ ጌታ ልቦናና ማስታዋል ይስጣችሁ ቤተሰብ አታከብሩ እግዚአብሄርን አትፈሩ እረ ምን ጉዶች ናችሁ እግዚኦ ነው የሚባለው

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 7 หลายเดือนก่อน +1

      ተረሳኮ

  • @debubfiker
    @debubfiker 7 หลายเดือนก่อน +6

    እንደው ዘንድሮ የሚንሰማው ሁሉ ግራ 🎉🎉🎉

  • @accacc5974
    @accacc5974 7 หลายเดือนก่อน +12

    ይባስ አታምጣ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የምናየው ምንስማው አቦ ይድፋሽ

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 7 หลายเดือนก่อน

      ይድፋሽም ይድፋሽ አቤት ልብ ይስጠን

  • @AzmeraTeferi-hv2jk
    @AzmeraTeferi-hv2jk 7 หลายเดือนก่อน

    Gobez bemechersha tru argahal tebarek yante yalhone geta yalfekedo enkan kerebh

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 7 หลายเดือนก่อน

    ዜለ እነዝህ እንኳን በታቀርብ ጥሩ ነው መናፍቅ ስራችነው

  • @harlove2985
    @harlove2985 7 หลายเดือนก่อน +18

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የማንሰማው የለም ጤነኛ አትመሰለኝ በፈጣሪ ልቦናሽ ይመልስልሽ ወደፀበል ውሰዶት በአንዴ የሶሰት ሰው ሽማግሌ መላክ ይቺ ጤነኛ አትመሰለኝም

    • @edendak5588
      @edendak5588 7 หลายเดือนก่อน

      Be Eyesys sime yelal?????
      Ante wishtam

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 7 หลายเดือนก่อน +52

    አለባበሱ እራሱ ሲያስጠላ ያረብ አተ ጠብቀኝ ሳታበላሸኝ ቶሎ ግደለኝ

    • @YesharegTemesgen-v6f
      @YesharegTemesgen-v6f 7 หลายเดือนก่อน +2

      አራተኛ ወንድ ፍለጋ ነዋ የዚቺ ደግሞ የተለየች ናት ማረኝ ጌታየ ይቅር በለን

    • @SeLam-o3k
      @SeLam-o3k 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫ እግዚአብሔር ልቦና ስጠን😢😢😢

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግ/ር ልቦና ይስጣት ኢትያ እንደዚህ አይነት ከሶስት ቤተሰብ ሽማግሌ መላክ አለ ወይ?😂

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 7 หลายเดือนก่อน

      አረማርያምን ውነትሽነው እህቴ😢😢😢

    • @samsungphonetastic106
      @samsungphonetastic106 7 หลายเดือนก่อน

      Alababaswa erasu yasate asadabe😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ 7 หลายเดือนก่อน +14

    ወይኔ መጨረሻ ዘመን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 🙏😪 ወድት እየህድ ነው 😪

  • @lilymola2015
    @lilymola2015 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሌዋ ምርጥ ሰው አንጀት አርስ ነህ ስትጠይቅ ተባረክ

  • @Marta-zw5mj
    @Marta-zw5mj 7 หลายเดือนก่อน

    አጠያየቅ በጣም ይገርማል በርታ እ/ር ማስተዋል ይስጥሽ

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚኦ ጌታ ሆይ

  • @ZewdneshGulint
    @ZewdneshGulint 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሳልሠማው እርስሱ አዝናናኚ የማንሰማው ጉድ የለም

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 7 หลายเดือนก่อน +15

    ይች በለጌ ነት በአነጋገሯ ይታወቃል ፈጣር ልቦና ይሥጡን ይቅር ይበለን

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 7 หลายเดือนก่อน

    መምህራኖች እንደዚህ ያደርጋሉ። ተማሪዎቻቸውን ያባልጋሉ ፤እኔም የማውቀው ታሪክ አለ፤ የተጋቡም አሉ፤ በሴቶች እይታ የእድሜ ጋፕ ብዙም አሳሳቢ አይደለም፤ በእርግጥም ብዙ የእድሜ ጋፕ አይኖርም ወጣት ሆነው መምህራኖች ስላሉ። በአንድ ወንድና ሴት መሀል እስከ 15 አመት የእድሜ ልዩነት ብዙም አስቀያሚ አይደለም።

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ በእውነት ትልቅ ዉሳኔ ነው የ ወሰነሄው

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 7 หลายเดือนก่อน +12

    😂😂😂😂ወይ ጌታ ፍትህ ለጆሮአችን እኛ አንድ ጠሮብና ለራሳችን

    • @MeseretAlemye
      @MeseretAlemye 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 7 หลายเดือนก่อน +7

    እናቴ ወደ ፀበል ግቢና ነፍስሽን አድኝ ንስሃ ግቢ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዘሌ የትኛዉም ቦታ ሰትሄዲ ምግብም ይሆን መጥጥ አትጠቀም ምን እደሚያደሪጉ አታዉቅም ዉሀም በሀይላንዲ ይዘን ተጎዝ እባክህ ❤❤❤

    • @ledeteasfaw
      @ledeteasfaw 7 หลายเดือนก่อน

      I Note that ? please bikerfl

  • @SamsungA04s-gc3vq
    @SamsungA04s-gc3vq 7 หลายเดือนก่อน

    የጌታየእዬሱስ መፈስ ያለዉሠዉ እሪኩስ ነገሪን አይበለም❤❤❤❤❤❤ ጌታ እዬሱስከክፉ ይጠብቅ❤❤❤አጋጋይ ዴቪ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 7 หลายเดือนก่อน

    ዘሌ እኔ በጣም አዲናቂህ ነኝ ወላሒ ዛሬ ቅር ያለኝ አሰተያየት ሰትቀመጥ ብዙም አትቅረባቼዉ የዛሬዉ አቀማመጣችሑ ያሰጠላል ልብ ብለህ ሰታየዉ ደሰ አይልም እሷ እራቅቷን ነች ሰለዚህ እርቀትህን ጠብቀህ ኢተርቪ አርጋት በተረፈ እንወዳሀል❤

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 7 หลายเดือนก่อน +10

    አግዚኦ እች በሽተኛ ናት ፀበል ትጠመቅ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 7 หลายเดือนก่อน +6

    ቆይ ቆይ እንደው የፈለገ ነገር ቢሆን ካላረገልኝ ብሎ ነገር አለ እንዴ ? መጀመሪያ ከዚህ ደካማ አስተሳሰብ መውጣት አለብሽ ፡ ማድረግ ካለበት ወዶና ፈቅዶ ለዛውም ካለው እንጂ የግድ ማነው ለወንድ ልጅ ሁሉን መቻል አለበት ብሎ ህግ ያወጣው በጣም ያሳዝናል በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አስተሳሰብና ማውራት ዝቅጠት ነው ፡፡
    አንቺ አሁን ትራፒ ያስፈልግሻል ሲቀጥል እግዚአብሔር ይቅር እንዲልሽ ንስሐ ግቢ ቀጥሎ ሰዎችሽን ይቅርታ ጠይቂ ።
    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ ሁሉን ትተሽ አምላክሽን እግዚአብሔርን ፈልጊው ይኼ ሁሉ ምስቅልቅል ጥሎሽ ይጠፋል ።❤

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 7 หลายเดือนก่อน

      Eza Lay enkan tikkil nech. The bible says that the man is a provider not a woman

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 7 หลายเดือนก่อน +16

    ኸሪ ዘሌ እራቅ በል ይች እዳደፋረህ ፉራሁ አቤት አለባበሰ ትንሺ ነዉ የቀረዉ ነገረየዉ ሊታይ ምኒቱ ባለጌ ነሺ እደዉ ቅሪ 😢😢😢

    • @MakkahSa-xf8mk
      @MakkahSa-xf8mk 7 หลายเดือนก่อน

      Enem esunew yeferawut allahye kendezi aynet setan tebeken

    • @latifaalkhatri6244
      @latifaalkhatri6244 7 หลายเดือนก่อน

      @@MakkahSa-xf8mk አሚን ያሪብ

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา

    በጤናዋ አይመስለኝም
    ያምሻል አይደል
    እንደዛ ነው
    ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ዉዱ ወንድማችን ዘላለም well came back

  • @Diamond15196
    @Diamond15196 7 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የት እንሂድ 😂😂😂😂😂 ሸቀጣሸቀጥ 😂😂😂

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 7 หลายเดือนก่อน +6

    መጨረሻው ዘመን ያረቢ መጀመረያየን አሳምረልኝ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ነብዪ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 7 หลายเดือนก่อน +18

    አጠጣ መርዝ እዳያጠጡህ ዘሌ ደሞ ጭኗን ከፍታ ምድነው ዘሌ ተጠቀቅ እዳታሳሰትህ 😂😂😂😂

    • @selamgirma-x7k
      @selamgirma-x7k 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @addisw1713
      @addisw1713 7 หลายเดือนก่อน +6

      😂😂😂ሚስት አለው ሲያልፍም አይነካትም 😂😂

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ዘሬም ይወድሻል አሁንም ሁሉን ትታሽ ወደ ጌታ ኢየሱስ ቅረብ ንስሐ ግብ ምህረቱን ያብዛልሽ ልቡናሽን ይፈውስ

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ አወጣኸ ከጨለማ ግን ያሳያቀኝ ከጭራቅ ሀሀሀሀሀ ያልከው ነው። ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ተጠነቀቀልህ ትዳር ጨዋታ አይደለም።ይች ሴት ያልተረጋጋች ናት። ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጣት

  • @Genet1223
    @Genet1223 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦ ማሓረነ ክርስቶስ ፫ 😢ምን ኣይነት ጉድ ነው እቹ ኮ ሰተኛ ኣዳር ናት እንጂ ልብር ብላነው እንጂ ፍቅር የላትም😢

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 7 หลายเดือนก่อน

      መፈስቁድስ😂አለ በዝሙትመፈስስስስ

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 7 หลายเดือนก่อน +27

    አንድም ያላገኘ አለ ጌታ ሆይ ሶስት 😢😢😢

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጴንጤ የማታመጡት ጉድ የለም አድነን እግዞ

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሌ ልዩ ልጅ ነክ ጥያቄ ምችል የተረጋጋክ ፈጣሪ ይጠብቅ ከ ንስር አይን በኃላ ሰው ማመን ከባድ ነው የሆነብኝ እና ፈጣሪ የ ንስር አይንን ጤና ይመልስለት አንተ ደሞ ጌታ ጥበቃው አይለይክ

  • @sarahabebe8210
    @sarahabebe8210 7 หลายเดือนก่อน

    ታምራቱ እንደቀጠለ ነው
    በጣም ይገርማል እናንተ ወንዶች ሰባሉ እንድ አይነት ሴት የምትወዱት እውነተኛ አፍቃር አትወዱም ። ትበላቹ ጀግና ሴት ነች ።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 7 หลายเดือนก่อน +22

    እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወርኃዊይ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 😢😢የከተሜ ሴቶች ግን ምንሸ ናችሁ እረ በቅዱስ ሚካኤል ልብ ይስጣችሁ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉንም አትፈርጂ እባክሽ ?

    • @FikadeTeferi-mx5oz
      @FikadeTeferi-mx5oz 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 7 หลายเดือนก่อน

      የኛማ ሀይ ሎጋ ተብሎ እኮ ነው በክብር።ኧረ ገጠር ናፈቀኝ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዘሌ የጀግናዉን የነስራይን ሰራተኛና ካሜራማኑን ይዞ ለፉርድ እስከሚያቀርብ በጉጉት የሚጠብቅ 👍

  • @محمدحسين-ظ9و1ف
    @محمدحسين-ظ9و1ف 7 หลายเดือนก่อน +7

    አምላኬ ሆይ እማልሰማው ጉድ የለም አረ ዘሌ ምን አይነት ነገር የለም ከዝች እርኩስ የምንማረው የዛሬ ይለፈን ፈጣሪ ልቦናሽን ይመልስልሽ

    • @saha-ud2vo
      @saha-ud2vo 7 หลายเดือนก่อน +1

      አንች ሴቶችን አትወክይም

  • @zenazenebesh6729
    @zenazenebesh6729 7 หลายเดือนก่อน

    በጌታ እየሱስም እሆ መንፈስሽ ሽባ ይሁን አሜን❤❤

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብልግናሽ አለባበስሽ ይወስነዋል ሴት ልጄ ሴት ስትሆን ነው ግን ጤንነትሽ ያጠራጥራል እህቴ ፀበል ሂጂ ሱሰ አለ ዝሙት አለ ስለዚህ ፀበል ፀበል ፀበል