"በሰርጋችን ዕለት" || Ethiopian Orthodox Church Wedding

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb ปีที่แล้ว +23

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ኦርቶዶክሳዊት ያደረገኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
    ሙሽሮች ሰርጋችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว +47

    እልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🌷🕯️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አባት ሆይ 🤲🤲🤲

    • @meseretalelign2971
      @meseretalelign2971 ปีที่แล้ว +1

      አሜን።

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว

      አሜን፫❤❤❤
      ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤

    • @banchdesta3027
      @banchdesta3027 10 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @AsresTesfaye
      @AsresTesfaye 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያብቃን❤❤❤ቸርነት እና ምህረቱ አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ሰላም ያድርግል❤አሜን

    • @lozaarega8887
      @lozaarega8887 7 หลายเดือนก่อน

      @@meseretalelign2971aaa
      5:48 😊
      A
      I’m going s

  • @banchalemwondale-fr5qe
    @banchalemwondale-fr5qe ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳሃራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን

  • @gent-k4r
    @gent-k4r หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት መመረጥ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ሁሌ የምመኘዉ ነገር ነዉ ለክብሩ ያብቃሽ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ምንም ሀጢአተኛም ብሆን😢😢😢😢

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 ปีที่แล้ว +7

    በንፁህ፣ልቡ፣የፀለየ፣ይታደላል፣አአምላክ፣ለኛም፣አድለን፣አሚን😢

  • @LmatBeshah-nb5hh
    @LmatBeshah-nb5hh 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ለዚህ ክብር አብቃኝ ለሀገራችንን ሰላም አርግልን❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +7

    ሰላም አደራችሁ አርጋኖን ሚዲያ ሰሞኑን መትለቁልን የሰርግ video በጣም ደስ ሚል 😊 ይቅሬታ እዳስተያየት በጣም ይፈጥናል ካሜራው ማሃላይ ሙሹሮቹን አቆዬልን ባይፈጥን እናመሰግናለን ❤ ጾም ሳይገባም ልቀቁልን ለክብሩ ያብቃኝ ምኞቴ ነው 🙏❤

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክትን ያሠመልን
    መልካም የትዳር ይሁንላቹ❤❤

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ስትሎ ታስቀናላቹ እንኳን አደረሳቹ ለዚኽ ቀን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልየአብራሃምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣምነው የምታምሩት

  • @TineksheWenidim
    @TineksheWenidim หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏የኣብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹህ ኣምላኬ ሆይ እንደ ፈቃድህ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል እንኳን ደሲያላችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ🙏❤❤❤

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤
    የአብርሃም እና የሳራን ትዳር ያርግላችሁ❤❤❤

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲሉ:: እግዚአብሔር ይመስገን:: እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ:: a very minimalist version of Ethiopian 🇪🇹 wedding. Just beautiful 😍

  • @SameraAlahmad-q6r
    @SameraAlahmad-q6r 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏

  • @MesiAlex-n7z
    @MesiAlex-n7z ปีที่แล้ว +1

    እንኳንለዚክብርአባቃችሁእግዝያብሔርይመስገን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአጋዕዝት አለም የአብርሃሙ ስላሶች የኛንም ህይወት ይጎብኙልን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ከስደት ተመልሰን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 ปีที่แล้ว

    እልልልልል አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይመስግን ጌታይ አባቴ ሁሌም ተመስግን ጌታይ አባቴ ጌታይ ንፌሴ ባንትነው አመላኬ ሉሌም ተመስግን ነውድሜ ለዘላለሙ አሜን 🙏💞🌹🤲🌹📚🌹🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📚🅰️🙏

  • @YeshiyeKasa
    @YeshiyeKasa 4 วันที่ผ่านมา

    በህውቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ እዳለው ያውኩት በጣም 😢የምውደጭን ልጅ ድንግል አይደለሁም ብሎ እውነተውን ሲነግርኝ ክእሱ ጋር ስለያዩ ነው ህልም ምኞቴ፡ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mohammad-uz1eg
    @Mohammad-uz1eg 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን😍😍😍😍😊

  • @bizengebremichael2893
    @bizengebremichael2893 10 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ሂሩተስላሴተመስገንጌታየ
    @ሂሩተስላሴተመስገንጌታየ ปีที่แล้ว +1

    እዚአብሔርይመስገን ከስደትተመልሸ በጊሸን ደብረከርቤ 2015ጥር 21የመቤታችንእለት ፈፅሜአለሁ ግን ይናፍቀኛልያችቀን❤❤❤

    • @lemlemmamo4770
      @lemlemmamo4770 ปีที่แล้ว +1

      ታድለሽ፣አችን፣ያየች፣እመቤቴ፣እኛም፣በሠው፣ሀገርላለንው፣ይህንን፣ክብር፣ለምንፈልግ፣ቴፈፅምልን፣አሜን❤❤❤❤❤❤😢❤😢😢❤🎉

  • @wina-663
    @wina-663 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልል ❤❤❤እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenuyenu1892
    @yenuyenu1892 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏ሚኪዬ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል🎉🎉

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 ปีที่แล้ว +11

    እሄን ስርአት ማፋለስ አተውም አደል ደና ተመስጬ እያየሁ ሳለ የቬሎ ፎቶ ሳይ ኩምሽሽ አልኩ ምንድነው ለትውልድ ምታስተላልፉት ቬሎም የመንፈሳዊ አረ ባካቹ ተው እሄ የቤተክርስቲያን ስርዓት አደለም ባለማዊ ያማረው በቬሎ በሜካፕ ያግባ አትደባልቁ😢😢😢

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 10 หลายเดือนก่อน

      Yetegelalete kalhone mndnew chgru?

    • @Seble-S21
      @Seble-S21 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@hannagetaw1186ቬሎው እኮ የምዕራባውያን ነው ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያናዊው አለባበሳችን ነው የሚሻለው ። ማድበስበሱ ማንነታችንን እንድንረሳ ነው የሚያደርገው ።

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 11 หลายเดือนก่อน

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እመብርሀን በቤታችሁ ትግባ አምላክ ሆይ መቼ ነው ለዚህ ክብር የምታበቃኝ

    • @zeraytesfamarian9074
      @zeraytesfamarian9074 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም እዳንተ ነይ እግዝአብሄር ለዚህ ክብር ያብቃን ወንድሜ

  • @የድግልማርያምየተዋህዶልጂ
    @የድግልማርያምየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አጌጥንበት ስምህን ተዋብንበት ለኛ ውበታችን መቸም ይህ ነው😊

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Yemaryam-b9o
    @Yemaryam-b9o 10 หลายเดือนก่อน

    Amelakachen leze kiber yabekan amen

  • @-ic5zr
    @-ic5zr 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያስማልን💐💐💐💐💐

  • @EjnsumogninetbekeleEjnsumognin
    @EjnsumogninetbekeleEjnsumognin ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያበቃቹህ

  • @Amsal-p3f
    @Amsal-p3f 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እኔንም ከስደት መልስ በአንተ ቤት ለመሞሸር ያብቃኝ አሜን🤲🤲🤲🤲💞🤲🤲💞💞🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fgggfhhu
    @fgggfhhu ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል የብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @tsiondagnachew5106
    @tsiondagnachew5106 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው አይለየቹ❤❤❤

  • @ethiopianothalmeto9700
    @ethiopianothalmeto9700 ปีที่แล้ว +2

    Elllllllll 👏 👏 👏
    Elllllll 👏 👏 👏
    Elllllll 👏 👏 👏
    Zemari Maliktane Yasemlnea
    Amen Amen Amen
    😍😍❤

    • @salamsalam3224
      @salamsalam3224 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ ปีที่แล้ว

    እልልልልል ፈጣሬ አገራችንንን ጠብቅልን የልቦናችን ፈፅምልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @lemlemmamo4770
      @lemlemmamo4770 ปีที่แล้ว

      አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @MihretBelay-b5p
    @MihretBelay-b5p 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱም አይቅርብን ሆነ የዘንድሮ ተክሊል ምን አለ ቬሎ ቢቀር ዝማሬው በጣም ደስ ልላል እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል ⛪⛪⛪👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @firenegash5786
    @firenegash5786 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሀን ዉሀዉን አለም ፍቅር እንደ ወይን ጠጂ ታጣፍጥላቾሁ

    • @meelose21
      @meelose21 ปีที่แล้ว

      amen amen❤

  • @saraya3584
    @saraya3584 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @ElsabetMekasha
    @ElsabetMekasha 7 วันที่ผ่านมา

    Leazi kbr yabkan🙏🏿

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል የኔም በቅርቡ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ShewtShewt-yv7xb
    @ShewtShewt-yv7xb ปีที่แล้ว

    ❤❤elelelelelelelelelelelelelele❤❤❤❤

  • @EnateneshAmare-zd2yh
    @EnateneshAmare-zd2yh ปีที่แล้ว +1

    Zemnachu yibarke

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 ปีที่แล้ว +1

    የአብርሀምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ።

  • @WahzitZere-gz5lt
    @WahzitZere-gz5lt ปีที่แล้ว

    Elllll Ellll Ellll asy❤❤❤🙏🙏🙌

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ ❤ ❤

  • @HelenTube-re3fx
    @HelenTube-re3fx ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 ปีที่แล้ว +11

    ከስደት መልስ በቤትህ አቤቱ ሞሽረኝ

  • @WbalemKanso
    @WbalemKanso 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤Ellllll❤❤❤❤❤

  • @libebeegezebeheretsena8643
    @libebeegezebeheretsena8643 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fromyour5755
    @fromyour5755 3 หลายเดือนก่อน

  • @mesaybelay5965
    @mesaybelay5965 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @genetbedilu4356
    @genetbedilu4356 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @GeteNegate
    @GeteNegate 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seyfumoshe
    @seyfumoshe ปีที่แล้ว +1

    Ellllllllllllllleeeeeeeeeee

  • @zufanayalew647
    @zufanayalew647 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል

  • @AbebechDessie
    @AbebechDessie 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @helengirma5928
    @helengirma5928 ปีที่แล้ว

    temesgen lezih kiber egnanem yabkan

  • @nebiyatgeteya3920
    @nebiyatgeteya3920 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 ปีที่แล้ว

    🎉

  • @andnetgebre-xj5rh
    @andnetgebre-xj5rh ปีที่แล้ว

    አልልልልልል

  • @hasethaset6453
    @hasethaset6453 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @SmilingCheese-th7hk
    @SmilingCheese-th7hk 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ 6:41

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SurprisedHammerheadShark-ed7dr
    @SurprisedHammerheadShark-ed7dr 9 หลายเดือนก่อน

    I wish i get this chance

  • @MichaelAbatea
    @MichaelAbatea 6 หลายเดือนก่อน

    ተክሊል ምን እና ምንን ምንን ማሟላት አለበት?

  • @mamemame6306
    @mamemame6306 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @applebase9292
    @applebase9292 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰☦♥️♥️♥️

  • @KebebushGeresu
    @KebebushGeresu 10 หลายเดือนก่อน

    Bebetu temosireh lemewetat yabikan

  • @TTj-l5e
    @TTj-l5e 3 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል🎉🎉❤❤

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤

  • @asterasterooo1082
    @asterasterooo1082 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉🎉elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelellelelelelelelelelelellelelelllleleleleeellll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Kalkidanhabetamu-r9w
    @Kalkidanhabetamu-r9w 6 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emebetchane221
    @emebetchane221 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @AaSs-mv3vs
    @AaSs-mv3vs ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤