በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የተሰሩ ስራዎች የከተማዋን ክብርና ስም የሚመጥኑ መሆናቸው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ Etv |Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • በከተማዋ የሚደረጉ ሁነቶችን ለማስተናገድ ከሚሰሩ ጊዜያዊ ስራዎች በመውጣት ለትውልድ የሚሻገር ከተማ እየገነባን ነው _ከንቲባ አዳነች አብቤ #adanechabebi #addisababa #corridor #au #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

ความคิดเห็น • 40

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እጅግ እጅጉን የምናከብርሽ የምንወድሽ አዳነች እድሜ ይስጥሽ አፍሪካዊያን ኮርተውብሻል የእኛማ አይነገርም ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ah6121
    @ah6121 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Waw!! Simply amazing!
    Thank you so much for changing our capital city forever for the best. You will be remembered forever!

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አብቤ ምርጥ መሪ!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኪ

    • @AsaregnawFano-d5k
      @AsaregnawFano-d5k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዳነች ዘራፊዋ!!! ህዝቡ በተለይም አዲስ አበቤ አታላይነትሽን፣ ዘራፊነትሽንና ቅሪላነትሽን በሚገባ ተረድቶታል፡፡ በቅርቡ አብይ ሲያልቅለት እርሱ ያመልጣል አንቺ ግን ያልቅልሻል፡፡

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እጅግ አድናቅ ነኝ ጄግና ከንትቫችን

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 34 นาทีที่ผ่านมา +2

    Super heroin adanech abebe( leader of the year)

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Our heroine and lucky major!!!!

  • @GetachewRorisa-n4p
    @GetachewRorisa-n4p ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ስኬት ለብልጽግና በወርቅ ይጻፍለት።

  • @tirunnehmekonnen7773
    @tirunnehmekonnen7773 25 นาทีที่ผ่านมา

    እናመሰኛለን ክብርት አዳነች

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BukenuAbiy66
    @BukenuAbiy66 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንጭጩን አብይ አህመድን ማስወገድ ማለት አገሪቱን ከመጥፋት ማዳንና ህዝቡንም ከዘ..ራፊ...ዉና ከጨ..ፍጫ..ፊው የኦሮሙማ ተረኛ የመከራ አገዛዝ ""ነጻ"" ማውጣት ማለት ስለሆነ ሁሉም በያለበት መረባረብ አለበት፡፡

    • @ah6121
      @ah6121 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ahiya! 😂😂😂
      Hidina sar bila. Lela mini takaleh, dedeb!

    • @zewdua155
      @zewdua155 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bekunu
      ምነው በየሄድክበት ትጮሃለህ? እኔ አማራው ደግሞ አሳድድሃለሁኝ: ባንዳን አስወግዳለሁ::

    • @tizazugudissa6096
      @tizazugudissa6096 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቆምጨን አይመለከትም ምክንያቱም ኢትዮዊ እንጅ ጃዊሳን አይመለከትም

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አባባ ቡኩን
      ሰላም ከፈለጉ
      እጅ ሰጡ
      ትጥቁን ፍቱ
      ወልቃይትን መልሱ
      ያለዝያ አታልቁሱብን

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yesite jagena halafenatoni bagebabu yetawatache beretu site nashe Lani eshe fatare tenana edime yesiteshe wudaaa🙏🙏🙏😘😘😘💚💛♥️

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ça c'est vraiment du bon travail gloire a l'Ethiopie

  • @baba2191
    @baba2191 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናትሽን ብጂ አንቺ ኮንጓዋም ቆምጬ አናቴን ከቀዬዋ አፈናቀልሻት

    • @WakOda-z7i
      @WakOda-z7i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enatun yemwed sewu enat aysedbim, enatin mesdeb ye ewuket megelecha weyim yenidet mewetacha tiru menged aydelem. Do something and think better. You can protest but not insult Mother, period. Even we Ethiopians don't have the cultural and religious aspects to insult no one. Bro, kindly be patient.

    • @ኢሳ
      @ኢሳ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቶ ባባ
      እናቴን ከቄየዋ አፈናቅላ ከዛ ዛኒጋባ ቤት በክረምት ጎርፍ የሸንት ቤት ቆሻሻ ይዞ ቤታቹህ የሚሰፍረዉ ። የጣሪያዉ ቆርቆሮ አልቆ በፕላሰቲክና በድንጋይ የተያያዘዉን ነዉ ወይ ቀዬ የምትለዉ አንተ እርሰት አሰመላሸ ምሰጋና ቢሰ ወደድክም ጠላህም አፈናቅለንህ ወደ ኮንዶሚኒየም ከነሶፋዉ ከነ ባኞ ቤቱ የዘነጠቤት እናሰገባሀለን ወርቅ ሲያነጥፉልህ ፋንድያ የምትል ወሰላታ
      ለናትህ ሸጋታ ቤት ተብሎ ኮሪደር አይሰራ እድገት ይቁም ለምን አንተ ለናትህ ቤት ሰርተህ አታወጣትም ነበር የድህኘት ጠባቂዎች በሙሉ እናንተን ወደ ጎንደር ነበር ማፈናቀል

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በጣም በጣም ጥሩ ሰራ ነው ወ/ሮ አዳነች እናመሰግናለን ሆኖም አንዳንዴ በኗረውና ለልማቱ በሚነሱት ቅሬታዎች ይሰማሉና ዋናው የሰራችሁ አላማ ህዝቡን ተጠቃሚ እንዲያደርግና የፈጣሪ በርከቱ እንዲደርሳችሁ የህዝብ ጥያቄ ላይ ትኩረት አድርጉ መልካም ሰራ ፈጣሪ ለሁሉም የሚመች ሥራ ያድርግላችሁ መልካም ቀን::!!!(*!*)👍❤👍🙏🙏🙏

    • @lamrof
      @lamrof 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ጥሩ ምክር ነው። በተቻለን መጠን በዚህ በዩትዩብ የሚጻፉ አስተያየቶችን በተለይ በጥሩ ቃና፣ በጥሩ አማርኛ የተጻፉትን ብሎም መልካምና ገንቢ ይዘት የአላ፟ቸውን እየሰበሰብን እሳቤ እናደርግባቸዋለን፤ ከምሥጋና ጋር።

    • @AsaregnawFano-d5k
      @AsaregnawFano-d5k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አዳነች ዘራፊዋ!!! ህዝቡ በተለይም አዲስ አበቤ አታላይነትሽን፣ ዘራፊነትሽንና ቅሪላነትሽን በሚገባ ተረድቶታል፡፡ በቅርቡ አብይ ሲያልቅለት እርሱ ያመልጣል አንቺ ግን ያልቅልሻል፡፡

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@AsaregnawFano-d5k
      አንተ እርሰት አሰመላሸ አቤቤ ብትዘርፍ ሸገርን ኦሮምያን ነዉ ጎንደር አልመጣችብህም ሰለዚህ በቄዬህ አልቅሰ። ሰለ አቤቤ ማልቀሰ ማለት ሰለ ኢሳያሰ ማልቀሰ ማለት ነዉ ምንም ከቡዳ ጎንደሬ ጉንኝነት ለሌለዉ ነገር አታልቅሰ። ያንተ መሪዎች የአማራ ፕሬዘዳንቶች ናቸዉ። አበቤ የቡዳዎች መሪ አይደለችም ምንም ሰለ ጎንደር አይመለከታትም አንተም ለቀቅ አርጋት

  • @YisakAssemahegn
    @YisakAssemahegn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Addis Ababa 🕊️🕊️

  • @TomoHunga
    @TomoHunga 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሶስት እውነቶች፦
    1ኛ) ለአገሪቱ ችግሮች ትክክለኛው መፍትሄ የብልጽግና ፓርቲ የተገለለና በወንጀል የሚፈለግ ተደርጎ አገር አቀፍ የሽግግር መንግስት ምስረታ ብቻ ነው፡፡
    2ኛ) በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለ አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡
    3ኛ) አረመኔውና እንጭጩ አብይ አህመድ ስልጣን ላይ እስካለ ድረስ የሚረጋገጥ የአገር ሉአላዊነት፣ የአገር ሰላምና እድገት ፈጽሞ ሊኖር አይችልም፡፡ ስለዚህ አብይን ማ.ስ.ወ.ገ.ድ የቅድሚያ ቅድሚያ ነው፡፡

    • @BukenuAbiy66
      @BukenuAbiy66 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እንጭጩን አብይ አህመድን ማስወገድ ማለት አገሪቱን ከመጥፋት ማዳንና ህዝቡንም ከዘ..ራፊ...ዉና ከጨ..ፍጫ..ፊው የኦሮሙማ ተረኛ የመከራ አገዛዝ ""ነጻ"" ማውጣት ማለት ስለሆነ ሁሉም በያለበት መረባረብ አለበት፡፡

    • @AbiyDuryew
      @AbiyDuryew 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አብይ አህመድ እጅግ የሚሰቀጥጡና እጅግ የሚዘገንኑ ድርጊቶችን በሚሊዮኖች ንጹሀን ላይ ፈጽሟል፡፡ ሞቱን እንጅ ማንም አይኑን ማየት አይሻም፡፡

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 19 นาทีที่ผ่านมา

      የፋንዶ የቲክቶክ ሰራዊት😂 በጦር ሜዳ አልሆን ሲላችሁ በዚህ መጣችሁ? ገጥመን መስሎኝ አለ ብሬ😂

  • @bbaa-nn2yj
    @bbaa-nn2yj ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Weyne banda abede. Now they are burning inside their belly and is about to burst, and yet they say hizb eyeterabe. Koshasha. Thank you, our heroes and heroine.

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bertu tatari ye set gobez ❤

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Adanech abeba street meseyem alebet .

  • @NetsanetKebede-h5n
    @NetsanetKebede-h5n 51 นาทีที่ผ่านมา

    ድስት አፍ

  • @AsaregnawFano-d5k
    @AsaregnawFano-d5k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዳነች ዘራፊዋ!!! ህዝቡ በተለይም አዲስ አበቤ አታላይነትሽን፣ ዘራፊነትሽንና ቅሪላነትሽን በሚገባ ተረድቶታል፡፡ በቅርቡ አብይ ሲያልቅለት እርሱ ያመልጣል አንቺ ግን ያልቅልሻል፡፡

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ እርሰት አሰመላሸ አቤቤ ጎንደርን አይደለም የምታሰተዳድረዉ ኦሮሚያን ነዉ።
      አቤቤ አማራን የምትጎዳበት የምትጠቅምበት ሐይልም ሰልጣኑም የላትም። የራሰህን የአማራ ባለሰልጣኖችን ጠይቃቸዉ ለምን በፋኖ እንደሚያሰጨርሱህ አዲሳበባ ለእርሰት አሰመላሸ ጅቡቲ ማለት ነዉ ማን ነገሰ ማን ከሰልጣን ወረደ ጅቡቲ ላይ ለጎንደሬዎች የሚለዉጥ ነገር የለም አሁንም ሸገርን ርሳዉ አለቀ ደቀቀ ሰለራሰህ ክልል ብቻ አዉራ

  • @AbiyDuryew
    @AbiyDuryew 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አብይ አህመድ እጅግ የሚሰቀጥጡና እጅግ የሚዘገንኑ ድርጊቶችን በሚሊዮኖች ንጹሀን ላይ ፈጽሟል፡፡ ሞቱን እንጅ ማንም አይኑን ማየት አይሻም፡፡

    • @zewdua155
      @zewdua155 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Abiyeduryew,
      ምን ማስረጃ አለህ? ደደብ! መጥፎ ፅንፈኛ! ሙያ የለህ: ትምህርት የለህ: ትለፈልፋለህ:: በብዙ የምንቆጠር አማራዎች ከብልፅግና ጎን እንደሆንን አትዘንጋ:: ያው ያንተን ልቅምቃሞ ዱርዬዎችን በፋኖ ስም የሚነግዱትን ሌቦች ነፍሰ ገዳዮችን ውቀስ! ለአማራው ምን ሰራህ ? ከጥፋት በስተቀረ?

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በዲምላይት አዎ አሸብርቃለች

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    By they country Africa united እግረመንገዳቸውን biometric ይመዝገቡ digital ID for you are human confirmed by digital world otherwise who are you are you human we can't understand who you are Mr and miss for more your data security when next year coming we can't pass by half identity KYC

  • @GetachewRorisa-n4p
    @GetachewRorisa-n4p ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ስኬት ለብልጽግና በወርቅ ይጻፍለት።