Useless reporting, 5 militia have joined fano. So what ? That doesn't change the fundaments of the equation. The fact is 18 months since the onset of the resistance, fano is still on the defensive, that's wrong strategy. They should work on accessing heavy weapons.
Bro Belete, please think in depth and reason out if you want to talk about Jewar. Better to leave his temporal interest either. We know his interest. I do not know why you invest time to talk about such people.
ጀዋር የሚናገረው ለአማራ ህዝብ አይጠቅምም ጠቅሞም አያውቅም አማራን በማስገደል ተጠያቂው አንደኛው እሱነው።
ለእራሱ አስቦ እንጅ ለአማራ እንዴት ይሆናል?
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተጨቆ ነው ወገኔ ኢንሻ አሏህ በቅርቡ አብይ ና አጋሮቹን ይዎረዳሉ አልጠራጠረም
አቤቱ. ሃያል. ዓምላክ. ሕዝብሕን. አድን.
እርስትሕንም. ባርክ. ሲቻልሕ. ችላ. አትበለን. !
በለጠ በርታ ሁሌ ከጎንህ ነን።
#ፋኖ ያሸንፋል ግድ ነው።
💚💛❤🤴🦁💪👈
በየትኛውም አካባቢ የሚገኝ ማንኛውም የፋኖ ሀይሎች መረጃውን በምሥል ማሣዬት ግዴታችን ነው ።አለበለዚያ ውሼት ይመሥላል።ሁሌም የሚሠሩት ግፍ መታዬት አለበት
❤❤ድል ለፋኖ
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
በአለም ላይ እስካሁን በድርድር የመጣ ነፃነት የለም
ታላቋ አሜሪካ እንኳን ነፃነቷን ያገኘችዉ በጦርነት ነዉ
ድል ለአማራ ፋኖ
ጀግናው በለጠ ካሳ ኑርልን።
በሌ አንድነት ላይ ስራ
ጀግናው በሌ ስትዘገይ እጨነቃለው አትዘግይ
እንዲህ ለፍተህ ለምታደርሰን መረጃ እናመሠግናለን ።
ወንድም በሌ እንካን ደህና መጣህ
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ
አተኮ የህዝብ ሚዲያ አይደለህም የፋኖ ሚዲያጂ
ድርድር ግደታ ነው ለምን ?አንደኛ የፋኖን አቅም ያሳውቃል
ኧረ ያረዱትን በቢድዮ ለምን አይልኩትም ነበር
ከሚዳ ጎበዝ ለአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ኢቶ ፋክት ኢቶ ኒውስ እነዚህ ጀግና ናቸው ሊደገፋ ይገባል በተጨማሪ መሳይ መኮነን ናቸው
ሰላም በሌ
በሌ የወቅቱን ፓለቲካ ያልገባው እና የብልጽግናን አስተያየ በሚያነሱት አስተያየት ሰጪዎች ግዜ ባታባክን ጥሩ ነው
❤❤በርታ
እስካሁን የአማራ ህዝብ እንደዛ በከባድ መሳሪያ በድሮን አልቆ የምን ድርድር ነው የምታወራው አማራ ነፃነቱን በክንዱ ነው የሚያመጣው
ወንድሜ በለጠ እንዴት ዋልህ ?
እንኳን ደህና መጣህ !!!
🎉🎉🎉
Oromiya out of Ethiopia ሲል የነበረ ግለሰብ አሁን ምን አግኝቶ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ያበዛው?
እረ እየወፈርሽ ብሮ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ዘመን በእውነት ሚዛን የቆምክ ልዮ ነህ አየነው እንካሰላንቲያ በበዛበት የአማራ የትግል ትፋተጉ ሰቃያችን አበዙት!
በርታ!
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉
የአማዉ ድምፅ
ልደቱ ነው ጃዋርን የቀየረው።ለአቶ ልደቱ እውቅና መሰጠት አለበት።
ካሰር የጭቅላት ይድናል😢
ልደቲ ራሱ መርዝ የሚረጭ የአውስትራሊያ እባብ ነው። የገደል ላይ የዛፍላይ😂😂
ሠልፍ አልወጣችሁም በሚል የመንግስት ሰራተኞችን የሚያስፈራሩ ባንዳዎች ላይ በአፋጣኝ በየአካባቢው ባለው ሕዝብ እርምጃ ማስወሰድ ያስፈልጋል። ከስራ የሚታገዱ ሰራተኞች ካሉ በቀጥታ ፋኖን በመቀላቀል ትግሉን በማፋፋም መብታቸውን ማስከበር አለባቸው።
❤❤
ገለው አልበቃቸው ሲል የሆድ እቃውን እንደ እንሰሳ ያወጡታል እያረዱ በቪዲዮ ይለቃሉ እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ😢
ጃዋር በሣል ፖለቲከኛ መሆኑ ሁለችንም ያስማማል።ግን አውቆ አጥፊ ነው።ይህች ሀገር የጋራችን ናት።እነ ፕ/ር እዝቅኤልን የመሰሉ ምሁራን እኮ የኦሮሞ ልጆች ናቸው።ስለዚህ በግልፅ ኑና ይህንን አሰከፊ ስርዐት እናስወግድ!!!!!!!!!
ሰዎቹ ስለየትኛው ድርድር ነው የሚያወርት?
ያንተ ጀግና አናሊስት..ጀዋር!
ምን አዲስ ነገር ተናገረ?..you knew what he talking about...! አቦ አንተስ
ጨርሶ ማሸነፍ ኮተት አያስፈልግም
❤❤❤❤❤
አንድን ሃገር ፖለቲካውን ሆነ ኢኮኖሚውን ለውጥ የሚያመጣው ወጣቱ ሁኖ እያለ በሠልፋ ላይ ወጣቶች አለመገኘት ትልቅ ፓለቲካዊ ክሣራ ነው
ድርድር ተኩስ አቁሞ ወታደሩ ከክልሉ ሲወጣ ያኔ ይታሰብበታል
የድርድር ሀሳብ አስፈላጊነቱ ላይ ምንም ውዝግብ አያስነሳም። የብልጽግና የድርድር ሀሳብ ከቀልድ ያለፈ እውነትነት የለውም። ይልቅስ እስካሁን ፋኖን በማዘናጋት ግቡን ለመምታት የሚጠቀምበት አንዱ መንገድ አድርጎ በግለሰብ ደረጃ በሀይማኖት መሪ በሽማግሌ የሚደረግ ሽምግልና የሁለት ሰወች ወይም በግሩፕ ለተፈጠረ ግጭት መፍቻ እንጅ እንደ ፋኖ የህን የበሰበሰ ስርዓት በመቅበር ላይ ላሉ ፋኖች የሚገባቸው የድርድር ክብር ተሰጥቶት እንደውም ብልጽግና ለዚህ ድርድር የማይመጥንና መቃብሩ የተማሰና መቀበሪያው የደረሰውን ስርዓት መቅበር እንጅ ድርድር አያስፈልግም።
selam stbalu enkilf yinesachhual.yih ken alfo hulum mannetu ,man min edaderege ken yifred
ድርድር ከአብይ አህመድ ጋር ወይስ አብይና የብልፅግና ጀሌዎችን አስወግዶ ከተቀሩት ኢትዮጵያውያን ጋር? ዋናው ጥያቄ ይህ እኮ ነው። መቼም ስድስት ዓመት ሙሉ እየገደለን፣ እያፈናቀለንና ከስራ እያባረረን ካለው ከአብይ ጋር ድርድር ይደረግ እንደማትል ነው።
ሲጀመር አስተያየት ሰጣችሁኝ የምትላቸው ሃሳቦች የአማራ ጠላቶች ሀሳቦች ናቸው ።ለምሳሌ የፋኖን መሰዋትነት እንድትገልጽ ፥ ፋኖ ድርድርን እንደማይቀበሉ የማስመሰል ወዘተ እንደ አስተያየት አንስተህ አጀንዳ ማድረግ በራሱ ትልቅ የትግል ዝንፈት ነው። እናም ትግል ከሆነ እንደዚህ አይደለም !
ጀዋር መሐመድ ከዘረኝነት መንፈስ ወጥቶ የሜንጫ ፖለቲካን በመተው ያለፈውን ስህተቱን አርሞ ይቅርታ በመጠየቅ ወደ ሕሊናው የሚመለስ ከሆነ መልካም ጅምር ነው።ነገር ግን ይህን አቋሙንግዜ ሳያጠፋ በወሬ ሳይሆን በተግባር ማረጋገጥ አለበት።
Waw wedime edinhlign yalimotesew show tegenagnen ke 4 wer yehilen esir ehiw tefetahu wemoti weyim nestanet !!
የወደፈት ኢትዪጵያ አገር ሆና ከቀጠለች የሚመስረተው መንግሥት የመሪው ስልጣን የተገደበና ፓርላሜንቱም የአንድ ፓርት የማይዘው መሆን አለበት።
ድምጽህን ጨመር አድርግበት በሞራል አድርገህ አስተላልፈው
የብልፅግና ካድሬ የሚልከውን ኮሜንት እያነበብህ ለምን ትዳክራለህ ሳይጠራ አቤት አይልም አንድሰዉ ለምነዉ ደጋግመህ ድርድር ትላለህ ያሳዝናል ለመንነዉ ግን የገጠመን ጠላት አልጠየቀ አለማቀፉ ማህበረሰብ አልጠየቀ በለለነገር ላይ እሂን ያክል ጊዜ ማጥፋት ምንይሉታል.
like,share adrgu eyalk be amhara dem negid.enante tornetu bikom enjera enatalen blachhu new yemtasbu.
አንተ ሰውዩ ጀዋር ስለሚባል ግለሰብ የፈለገውንም ቢል ለኛ አትንገሩን እሱ አይደለም OMN የሚባል ማዲያ ከፍቶ የሚያስጨርሰነ ከዚህ በላይ ጠላት አለ እንዴ ይህ ቅዥቢ በተናገረ ቁጥር እያመጣህ አትንገረነ
እሚቀላቀሉትንጥንቃቄዪደረግደልለፋኖደልለአማራህዝብህዝብንያሸነፈየለም
አንተ ሰው ኦሮሞን ዝቅ በማድርግ የምመጣ ሰላም የለም
አብይን ያየ ሰው ጀዋርን ያምናልብለህ ነው በለጠ እንኳን ይህን ጀብራራ ትናትና ምን ሲለን ቆይቶ ነው ዛሬ ስለ ኢትዮጵያ የማያወራው እንኳን እሱን ፋኖ ሁነው የሚዋጉትም ነገ ሲመጡ ምን እንደሚያደርጉና አይታወቅም ምን ይሄ ብቻ ዘመነ ካሤ እራሱ አውሬ አይደለ
አተም ከብልግና አስተያየት ውጣ እና የራስክን ሀሳብ አሸራሽር ጀዋር አንዱ የብልጽግና ቃል አቀባይ መሆኑን እዴት ዘነጋከው
yenante dinkurna eko lik yelewum yih tornet yeris bersu mehonun,wendm wendmun,liji abatu,abat lijun eyegedele balebet sat tornet yikum stbalu 30 akakir tawetalachhu. minm lewut lemayameta ................
Useless reporting, 5 militia have joined fano. So what ? That doesn't change the fundaments of the equation. The fact is 18 months since the onset of the resistance, fano is still on the defensive, that's wrong strategy. They should work on accessing heavy weapons.
Bro Belete, please think in depth and reason out if you want to talk about Jewar.
Better to leave his temporal interest either. We know his interest. I do not know why you invest time to talk about such people.
የኦሮሞና የብዓዴን ቅራቅንቦ "አስተያየት " እያልክ ጊዜ አታባክን ይኸ አስተያየት አይደለም ፍሬ ፈርስኪ ወሬ ነው ።ቁምነገር ያለው አስተያት ካለ አቅርብ አለያ የኦሮሞና የብዓዴን ስብከት አታምጣብን። ሲጀመር ድርድር አብይ አልጠየቀም ሽምግልና ብለህ በስሙ ጥራ።
anite sile diridir sitawera ayamirim yet politica awikeh nw,yegered lig megered nw hasabu, megemeria gonder anid edihon sira lalaw chuhet nw
የአቋም ሰዉ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ሰው ኦሮሞን ዝቅ በማድርግ የምመጣ ሰላም የለም
አንተ ሰው ኦሮሞን ዝቅ በማድርግ የምመጣ ሰላም የለም