🔴 በፋኖ ትግል እውነተኛ መረጃ// መሬት ላይ ያለው ሀቅ // ዘመዴ ይናገራል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 7 หลายเดือนก่อน +22

    ዘመዴ live ላይ ተከታትዬክ ነበር አዳምጨ አልጠግብክም የኔ አንበሳ ፋኖ ያሸንፋል ልፋትህ ፍሬ ያፈራል ፋኖ ያኮራሃል ኑርልን 🥰🥰

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 7 หลายเดือนก่อน +4

      እንደኔ በሄደበት አለሁ ❤❤❤

    • @natnaelgirma50
      @natnaelgirma50 7 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹህ እንዴት አይናቹህ አያይም እግዚአብሔር ያብራላቹህ ይህን ማዳበሪያ ከጅቡቲ በቀጥታ ያስገቡት መሰላቹህ ዘርፈው እኮ ነው 😅

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 7 หลายเดือนก่อน

      @@natnaelgirma50 ደግ አደረጉ

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 4 หลายเดือนก่อน

      ወይ እናተ ውዴ ተባረኪ ለማንኛውም❤

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 7 หลายเดือนก่อน +10

    ዘመዴ አንተን የሚነቅፍ እና የሚቃወም ማን እንደሆነ ይታወቃል በርታልንማ

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 หลายเดือนก่อน +10

    ትክክል:: የፋኖ መምጣት? አማራን አስከብሮታል :: ፋኖ በልጆቹ አንገቱ ቀና ብልዋል🙏🏾💚💛♥️

  • @gufu3984
    @gufu3984 6 หลายเดือนก่อน

    በትክክል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፋኖ ያሸንፋል እግዚአብሔር አይለያችሁ❤

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው ፍኖ ዘመዴጀግናው ብልጵግናን አርበድብደውማ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ የአማራ ህዝብ ጠበቃ የአማራህዝብ ድምፅ !!!!የአማራህዝብ አምላክ እድሜ ይስጥህ !!!!🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴዋ የኔ ጄግና❤❤❤

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 7 หลายเดือนก่อน +6

    የምሬን አማራዎች ይችላሉ እግዛብሄርን እኔ ተጋሩም ካማራም ነኝ እኮራለው ስብናችሁ❤❤

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 7 หลายเดือนก่อน

      Enamesginalen ❤❤

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 7 หลายเดือนก่อน

      Enamesginalen ❤❤❤❤

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 7 หลายเดือนก่อน +9

    አያሳዝኑም እነዚህን ደሀ ገበሬዎች መግደል እና ማሰቃየት በአማራነታቸው። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️🙏

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በርቱ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @cus-nt4wu
    @cus-nt4wu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው የአማራይቱ ልጅ ፋኖ !!!

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ የዐማራ ድምፅ የተዋህዶ ኮማንደር በርታ። ታማኝን አምኖ አማራው ተበልቶ ነበር

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፍኖኖኖኖኖ

  • @edensheferaw-f4o
    @edensheferaw-f4o 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RedietTafese-k5u
    @RedietTafese-k5u 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፋኖ አለቱ🦾🦾🦾🔥🔥🔥🔥

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ የአማራው የተዋህዶው #ልሳን ጉልበት ተስፋ ክፉ አይንካህ የድንግል ልጅ መድሃኒአለም ክርስቶስ እድሜ ከጤና ይስጥህ የድካምህን ፍሬ ያሳይህ አሜን!!

  • @BirtukanAyele
    @BirtukanAyele 6 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️🙏👍

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጩኸትህ በከቱ አልቀረም

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ ይችላል

  • @munaalemu
    @munaalemu 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ይሔ ያንተ የድካም ውጤትነው

  • @raswarrior3427
    @raswarrior3427 7 หลายเดือนก่อน +2

    Well done my people!!

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 5 หลายเดือนก่อน

    ሕዋሕትአላሕያጥፋዋል

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 5 หลายเดือนก่อน

    ሐቅነውአይቀርምየንፀሐንደምያሸንፋል

  • @techawatch
    @techawatch 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ብአዴን የሚባል የደንቆሮ ስብስብ ሲጠፋ ነው አማራ ነጻ የሚሆነው ምክንያቱም ብአዴን ህውሀት ሰራሽ ነው መዋቅሩ አሁን የብልጽግና ገረድ ሆኖ ሊቀጥል ነበረ ያሰበው የአማራ ህዝብ ትግል የፋኖ ትግል ይሄንን ስብስብ ሆዳም ሲያስወግድ ነው ነጻ የሚወጣው።

  • @TamriMohammed-k4k
    @TamriMohammed-k4k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @surafelhabetmariamtamene8891
    @surafelhabetmariamtamene8891 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለውጥ ለማየት ያበቃን አምላክ አማራ ነቅቷል ከዚህ በውሀላ ጥቂት ከብአዴን ጋር የሚንዘባዘቡ ሰዎች የመጨረሻ እድላችሁን ተጠቅማችሁ ከህዝባችሁ ጋር ብትወግኑ ይሻላል

  • @hailachin
    @hailachin 7 หลายเดือนก่อน +4

    ስምን መልአክ ያወጣዋል! እውነትም ማር እሸት!

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB 7 หลายเดือนก่อน

    Fano qeshim newe...wetatun eyelega newe wede tigl mechemer yalebet enji meglecha eyesete aydelem...🔔🔔🔔

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት የሆነ ዘመዴ የደከምክበትን እጠብቃለሁ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 7 หลายเดือนก่อน

    Salute to Fano👍

  • @rosarosa1646
    @rosarosa1646 7 หลายเดือนก่อน

    Fano.yleyale ❤❤❤❤

  • @BurteAna
    @BurteAna 7 หลายเดือนก่อน

    +++memihir Fireh eyafera new EGIZEABIHER AMILAKACHIN YTEMESEGEN YIHUN +++❤❤❤ lemebilat yabikan +++Men +++❤❤❤

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዘመዴ ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ግን ማዳበሬያው ንፁህ ነው ባይጠቀሙት አስመርምሩት😢

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘመዴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MareymawitYemareyam
    @MareymawitYemareyam 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ ባይኖር ኖሮ ምን እንሆን ነበር

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 7 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ ያላቹ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች! ለነገሩ አህያዎች ናቹ! እናንተ ለአዝማሪ እና ለፖለቲከኛ ካልሆነ እጃቹ አይፈታም! እስኪ አገልጋዮችን እርዱ! እነሱ ናቸው የእናንተ አስተማማኝ አለኝታ! አግዙ ተዋቸው ፖለቲከኞቹን፣ አርቲስቶቹን! ካድሬዎቹን! እነሱ ገንዘባችሁን ሞልጨው የሚጠፉ ጩልፊቶች ናቸው፤ ይህንን ቤተሰብ ምዲ በፍጥነት አግዙት! ኦርቶዶክሶች! ለእነ ቴድሮስ ካሳሁን ሲሆን ሺ ብር የኮንሰርት ትከፍላላቹ! አሳፋሪዎች ናቹ! እኔ ለክርስቲያን ክብር የለኝም አህያ ነው የሚመስለኝ!

  • @afeworkhailemariam
    @afeworkhailemariam 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ አደራህን ለዘበነ ለማ ተብዬ ከሃዲ መልስ ስጥልን

  • @zewditumulatu3578
    @zewditumulatu3578 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ በርታ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቀስቅስወ ነብር አረጉት

  • @teklegeyorgesargawe2464
    @teklegeyorgesargawe2464 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን ተንበጫብጯል በበላበት እየጮኸ ነው የኤልያስ ክፍሌ የሳሎን ውሻ ሆኖዋል

  • @Humnna
    @Humnna 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ እብድ አሁን ምኑን ይዞ ነው የሚያብደው? ሃይ የሚለውም ምስት ፣ ልጅ ፣ ዘመድ ፣ ጓደኛ የለውም? እንዲያው ይህ ፉከራ ምን ጊዜም አይለያቸውም😂

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij 4 หลายเดือนก่อน

    Zemdukun he talk like this but inside he work inside with ppparty all amahra don't contcat with this kind of players.

  • @gech12man
    @gech12man 7 หลายเดือนก่อน

    ante dedebe banda koy enagegnhalen hodam amhara afere bilu

  • @gech12man
    @gech12man 7 หลายเดือนก่อน

    telalakiwu beaden siltanihen leamharahizib asrkibehi wuta tolo

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij 4 หลายเดือนก่อน

    Betsibe midya pls don't talk agine this zemdukun player inside he work.for ppparty we need stop from. fanoo struggles ok

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው እንዴት ያላቹህ ሰገጤዎች ናቹህ ግን 😅 አይ ዘመድኩን ነብስህ አይማርም ትጫወትባቸዋለህ አይደል 😂 ሲጀመር መጀመሪያ ማዳበሪያ በነፃ እንዴት በምን ሂሳብ ብሎ ሚጠይቅ የለም የሀገሬ ገበሬ አባት አለም ምንም አያቅም ብላቹህ ትዋሻላቹህ ውሸት የትም አያደርስም ሲቀጥል ይህ ማዳበሪያ መንግሥት ዶላር ከፍሎበት ከውጭ ያስገባው ነው ልክ ታግላቹህ ከጅቡቲ ያስገባቹሁት አስመሰላቹሁት 😅ኢሄንን እንደዚህ በገዛ ዥልጥ ታጋይ ነኝ ተብየዎች በቪዲዮው እንድናቃቹህ እንድትዋረዱ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እንግዲህ ኢሄ ነው ትግል በዘመዴ የሚመራው 😂 ለማንኛውም ማዳበሪያውን አጓጉዞ እዛ እንዲደርስ ያደረገው መንግሥት ነው! ዘርፎ መከራ አያዋጣም ህዝቤን ልቀቁት አታስጨንቁት እባካችሁ እዘኑለት የገዛ ህዝባችንን አትፍጁብን ።

  • @Amharaamare
    @Amharaamare 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመድ ኩን ቲክቶክላይ የሚሳደበውን ስድብ እራሱንም ያዋረደ ስለሆነ ይህንንምሚዲያ ተወዳጅነቱን እዳያጣ እዚህላይ ባይቀርብ እላለሁ ቀሲስ

    • @ephremtibebu571
      @ephremtibebu571 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጀዝባ እኔም ልድገምህ።

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 7 หลายเดือนก่อน

      ዘሜድኩንን አልወደውም በጣም ባህሪው ከባድ ነው የሆነ ይውርድብኛል

    • @dinkuhabtemariam3648
      @dinkuhabtemariam3648 7 หลายเดือนก่อน

      ሌባ ብሎ ነው የተሳደበው ሰምተነዋል ያልሰረቀ አይከነክነውም

    • @dinkuhabtemariam3648
      @dinkuhabtemariam3648 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@mekdelawitgirma3181 አለመውደድ ይቻላል እሱ ግን ትክክል ነው

    • @use1K629
      @use1K629 7 หลายเดือนก่อน

      😡😡😡