#Smoke

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው አይነት ቻናል ነው በርችልኝ 👍

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም ገራሚ ነው የኔ ውድ የሀገራችን ተፈጥሮአዊ ሀብት ተቆጥሮ አያልቅም በርቺልኝ ሼር ላይክ😍

  • @zeharitube905
    @zeharitube905 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለዝህ ቤት

  • @mikitech632
    @mikitech632 3 ปีที่แล้ว +1

    yenewa betam new yemiyamerew des yemil akababi new

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ምርጥ ጆርናሊስት በጣም ምርጥ ድምፅ ከቆንጆ ቦታ ጋር ተባረኪልኘ በርቺልኝ ዉድድድድድ ድምፅሸ ስስወደዉ

  • @samira7639
    @samira7639 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩ የኔ ጣፋጭ ጥቁርዬ ስወድሽ እኮ ልዩ ነሸ በጣም አሪፍ ነው ያምራል💚💛❤👍💞

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሲያምር ሰው ቦታው የኔ ቆንጆ ቪዲዮ ጨርሼ አይቼ ደውሏንም ተጭኜ ነው የተመለስኩት በላይክ አንቺም ቤቴን እይልኝ

  • @SHAMBATUBE
    @SHAMBATUBE 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርሰዉ በርችልኝኝኝኝኝ

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እንዴት እንደሚያምርብሽ እኮ ጥቁርዬ ስተርኪ ድምጽሽ ከታሪካችን ወበት ጋር ተጣምሮ ልባችን ሀሴት እንዲሞላ ታደርጊዋለሽ ። አሁንም ይቤዛልሽ ጥቁርዬ። ❤😍🌹

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬ ቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ነው ቁች ተመስጬ እያየሁ ነው ያዳመጥኩት አጠረብኝ በ ስምንት ደቂቃ ዘጋሽው ዋው በርቺልን አንበሲት።

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬ የኔ አስተዋይ ዋውውው እድሜ ይስጥሽ
    ለታሪክ አደራ ትበቂ ዘንድ 💚💛❤️🙏✅✅

  • @MARTIGEBEYA
    @MARTIGEBEYA 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow ጥቁርዬ በጣም ደስ የሚል ቦታ የኢትዮጵያ እንብርት ከኤዶም ገነት የሚመነጨው አባይንም የያዘውን ስላሳዬሽን እናመሰግናለን በርችልኝ እህት ።ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️🌹🥰😍😍😍

  • @birhanmedia7564
    @birhanmedia7564 3 ปีที่แล้ว +1

    Yen konjio thank you for sharing this

  • @degendegen78
    @degendegen78 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ you are so professional 👌 👌 👌

  • @tenta9017
    @tenta9017 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዉዴ

  • @mimimulatu502
    @mimimulatu502 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ቦታ እናመሰግናለን ጥቁርየ

  • @Rhel579
    @Rhel579 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian 🇪🇹is king of Neile long live for mom Ethiopia 🇪🇹

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 3 ปีที่แล้ว +2

    💓💓

  • @negusafrica-o4y
    @negusafrica-o4y 3 ปีที่แล้ว +1

    ማይ ቸኮሌት ምርጥ አቀራረብ ከምርጥ ድምፅ ጋር በርቼልኝ የኔ ጎበዝ👈

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬ በጣም ቆንጆ አቀራረብ እና ግልፅ አገላለፅ ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ጡዘታምጡዘታም
    @ጡዘታምጡዘታም 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማረ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 ปีที่แล้ว

    አባይ አባይ አባይ የአገር ሲሳይ የአገር ለምለም .... እየተባለ እንዘምር ነበር ድሮ አባይ የኢትዮጵያ እልፎ ለአለም የሚደር ሀብታችን ወዛችን ብዙ ሀገራትን ወንዞች መነሻቸው ከአባይ ነው ጥቁርዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ያቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @marteshow
    @marteshow 3 ปีที่แล้ว +1

    Woow Turkiye kelib enamesegnalen like share 👍

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ🙏🙏👍👍🌹🌹

  • @esu-z-1733
    @esu-z-1733 3 ปีที่แล้ว +1

    selam selam z-black berchi teru sera new. wow chese abaye wow wow chese abye

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሰፈራችን 😳

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በርች የምወድሽ ሸር ላይክ

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬ በጣም ልዩ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺልኝ እህቴ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬዬዬ ዋዉ በጣም አሪፍ አቀራርብ ገና ከዚህም በላይ እጠብለን እናመሰግናለን ❤❤

  • @tegegnebelay8322
    @tegegnebelay8322 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬ ምርጥ አቀራረብ ። ውብ ቦታ

  • @judi2396
    @judi2396 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ጥቁርዬ አይገርምሽም የኔ ቆንጆ በንድ ወቅት ወደአባይ በሩፋኤን ቀን ጎራ ብዬ ነበር አንዲት ከተማ አለች ፍልቅልቅ ትባላለች አቤት የሠዎች ፍቅር በዙራዋ ያሉት ፋፋቴ ብቻ በጣም ደስ የሚሉ የተፈጥሮ ወንዞች ያላት ሀገር ነች እናታችን ኢትዮጵያ 💚💛❤ ለዘላም ትኑር 🤲🤲🤲 ክበሪልኝ ጥቁርዬዬዬ

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጥቁርዬ በርችልኝ

  • @abnetbekele7028
    @abnetbekele7028 3 ปีที่แล้ว +1

    Well done 👍

  • @abuamartube6572
    @abuamartube6572 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርየ ምርጥ ሰው በርችልኝ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow 💚💛❤🙏👐

  • @nardosgonderawayoutube24
    @nardosgonderawayoutube24 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬዬ የምወድሽ በርችልኝ ውብ ኢትዮጵያዊ ነሽ የኔ እህት 💞💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @gtube7783
    @gtube7783 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥላሸትዬ የኔ አንደኛኛኛኛኛኛ

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጠይምዬዬዬ ውድ ሼርርርርር ላይክ❤❤❤

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬ ውዴ

  • @kaderyatube4782
    @kaderyatube4782 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ጥቁረዬዬዬዬ በርች 😍😍

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ጥቁርዬ🙏🙏እኔ ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ለአይን ማራኪ እና ውብ የሆኑትን ስፍራን ስላሣየሽ ካማረው ድምጽሽ የተለዬ መስሕብን ፈጥሮለታል ባሕርዳር ን የንቁላል ናየፍሲልን ድለድይን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏👍👍👌👌💞

  • @Esrom-and-Amen
    @Esrom-and-Amen 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo mirt Ethiopiawi😍😍😍😍

  • @simegnsisaytube2032
    @simegnsisaytube2032 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow tikery anesh yetarik sawe baresheln kanshe buzu nager eytameriku new selagare

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ እህቴ በጣም የሚገርም ነገር ነው ያሰማሽን በርቺልኝ ውዴ ሰላም ጤና ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ ይሁልልኝ💚💛💜😍

  • @weynitube440
    @weynitube440 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ጥቁርዬ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ኢትዮጵያ ብዙ ነገሮች የያዘች አገር ናት የታሪክ ባለቤትም ናት ዋዉ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ጥቁርዬ በጣም ቆንጆ ውብ ሀገር አለን እኮ እግዚአብሔር አምላክ የቀድሞ ሰላሞን ይመልስልን 🙏በጥሩ ማአዛ ባለው ድምፅ ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    ጥቁርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ዉድ!!
    አቤት ዉበት ባህርዳሬ ጭስ ዓባይ በጣም ታሪካዊ ቦታ የኢትዮጵያውያን ኩራት አቤት ጭስ ዓባይ ሂዶ ሸንኮር አገዳ ሳይበላ አይመጣም እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏😍😍

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว

    My beautiful sister thank you so much for sharing this beautiful and amazing nature of our lovely water and it's not only the views and you explain beautifully with a story behind thank you ever so much keep on doing what you're doing is the best 💕💕💕

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 ปีที่แล้ว +1

    ይምወድሽ ስስቴ በርችልኝ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏በጣም ጥሩ ዝግጅት ነዉ ጀባ ያልሽን "ሠብለና በዛብህ" የሚል ቻናል ላይ ነዉ በሼር መልክ ያገኘሁት! እንቁላል ድልድይ ጎብኝቼዉ ነበር:- ታሪኩን በድጋሜ ሥላወሣሽን ደስ ብሎኛል
    እራትና መብራት ይስጥልኝ:: ጥሩ ዝግጅት ነው::
    በ ር ቺ ል ኝ🙏
    ከሰላምታ ጋር
    አምባዉ ደሣለኝ

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬዬ የምወድሺ ብቅ ብያለሁ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว

    ጥቁርየ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ
    መቸም ቃላት የለኝም ላቀራረብና ድምጽሽ እንዲሁም ከዚ ምርጥ የሚያምር ቦታ ድንቅ ስራ ነው ቀጥይበት እናመሷግናለን

  • @siif21youtube43
    @siif21youtube43 3 ปีที่แล้ว

    Berchi Tikureye

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዴት ነስ በውነ በጣም ነው ትዝታየን ያምታሽው እንይ ምፈልቀው ከያ ሰፈር ነው እናም ያባይ ነገር ስነሳ ይህን ደስ ምን ስሜት ነው ምስማይ ባባይ በጣም እኮራለሁ ምክንያቱም ወዴፊት እንይ እግራችን እደምቀይር ስለማምን ብቻ ጤና ካለ እድሜ ካለ እንይ ይህንን ስል አባይ ትቅም እባይ ያገር ያግር ሲሳይ ያገር ለምለም

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 ปีที่แล้ว

    ጥቁርዬ በጣም ምርጥ ሆነ ታሪክ ነዉ ያቀረብሽልን ይህንን አካባቢ እስካሁን አላየሁትም በቴሌቭዥን መስኮት ግን ስመለከተዉ ጢስ አባይ በጣም የሚማርክ ነዉ በአካል ቦታዉ ላይ በመገኘት ሲታይ ምንያህል ሊያስደስት እንደሚችል ለመገመት አይከብድም፡፡ እንደሁልግዜዉ የሀገራችን የቱሪስት መስብ የሆነዉን የጢስ አባይ ታሪክ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 2 ปีที่แล้ว

    Selamesh yebezaling tikuriye yene Mar enkan dane metesh yene Mar dase yemel bota karifa dimetse gare aqarerebeshen liyuuuuu new yene Mar sila metekefeyen tarikocha Ethiopian badanba endaneqat new yemeteregaw yene malkam

  • @KegneTube
    @KegneTube 3 ปีที่แล้ว +1

    I am yoir family

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም በርቺ ጎራ በይ እንበረታታ

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ። እንደተለመደው በአዲስ ነገር ነው የመጣሽው። የጥቁር አባይና ታሪካዊ ቦታዎችን ነው ያሳየሽን።ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጥቁር

  • @rahelshawa4500
    @rahelshawa4500 3 ปีที่แล้ว

    ጥቁርዬዬዬዬዬዬዬ የምወድሽ

  • @Abdumediam
    @Abdumediam 3 ปีที่แล้ว

    በርች ቤተሰብሽነኝ ቤተሰብ ሁኝ

  • @fix_frp_mobile
    @fix_frp_mobile 2 ปีที่แล้ว

    Yewnt chennleshe fesum 🇪🇹🇪🇹🇪🇹new.des yelale ketyebt

  • @jerusalem8478
    @jerusalem8478 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርዬ ይሄን ቦታ ካየሁት አመቶች አልፈዋል እስኪ ልምጣና አስጎብኚ
    ጥቁርዬ ያለሽ እዉቀት ከድምፅሽ ጋር ዋዉዉ ነዉ

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 2 ปีที่แล้ว

    hule metamechln negeroch bahile ena wegachnnen endenwek yadergunalbetam des yemilu ena mesach negerochn new metakerbiln des yelal

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว

    ሳዬዉ መንፈሴ ታደሰ አዬ ቦታዉ ተፍጥሮዉ ማማሩ አባይ አልፎ ሂዶ ሌሎች አለሞችን አበለፀገ ኢትዮጵያዬ ደሞ ልጆቿ በስደት በእንግልት በድህነት አዘቅት ይገኛሉ ዛሬ የነቃን ሲመስለን አባይ ተገደበ ኢትዮ ከድህነት ትላቀቃለች ሲባል ለካስ አሜኬላ ልጆች አብቅላ ኖሯን መልሰዉ አደቀቋት የአባይ ጥቅም ሊቀርብን ነው ብለ የተነሱ ባእድ የሆኑ ሀገሮች ጋር ቂጥ ገጥመን እኛ ኢትዮጵያዊያን ከባዳ ጋር እኩል እናት ሀገራችንን ለማጥፋት ተነሳን ስናሳዝን ይገርመኛል ልቦና ይስጠን ፍጣሪ