The problem with every video like this is that it becomes a generalization. Everyone’s journey and circumstance is different. If you’re going to be a blue collar for the rest of your life you might be better off in Ethiopia. If you educate yourself well and went there the right way most public universities are free and you may immigrate to other countries after that. So I say the journey is different for everyone.
Thank you for your comment-I really appreciate it! What I meant in this video is that, as Ethiopians, if you want to come to Europe, it’s not as easy as some may think. Many young Ethiopians believe coming to Europe will instantly make them wealthy and allow them to live a rich life, but the reality is far from what they imagine. I mentioned that if they want to come to Europe, they need to be ready to work hard and stay focused, whether that means studying or dedicating themselves to a job. It requires determination and effort, not just dreams of wealth.
@@SalahadinAdemI agree and great video btw! But my idea is in life you’ve to choose the lesser of evils. Most times in life we’re confronted with such choices. I agree with the general notion that people should lower their expectations of thinking it’s easy to hustle and get money in Europe, that’s far from the truth. Europe is quite different from the US in that sense. However I can still say you might be better off in Europe than in Ethiopia because you’re already paid better and live better for honest work.
My brother from another mother, letikur saw Africa bicha naw kiberu. Ferenj ager le Ferenj naw yeteseraw ena Ferenj ager menor kurat saihon wediket naw ende tikur Hezib.
Enfin y a longtemps j'ai attendu ça les gens qui vas éclairée là-dessus Européens ⚖️ les obligations et les droits à respecté pour avec les ppls et lueur payés pq nous sommes étrangers... bref Merci Monsieur pour votre concernant important Éthiopien vers Européens payés chapeau bas 👍 bien expliqué bon courage à toi le honneur et bon continuation bravo 🤝👍
አንድም ውሸት የለውም ሁሉም እውነት ነው
ሀላሉ ሀላል የሆነ ምክረ
ሰህ በብድር ምንም ነገር አልገዛም በጣም ነው የምፈራው እና እቁብ አልገባም
ግብርን ያን ያህል issue ማድረግህ አልገባኝም አዎ እንደ አህያ ትሰራለህ ግብርህን ቀጥ ብለህ ትከፍላለህ ከከዛም ለከፈልክበት ሁሉ ደግሞ አገልግሎትን በተገቢው ሁኔታ ታገኛለህ ለምሳሌ ሰላም ደህንነት ጤና ትምህርት ትራንስፖርት ወዘተ ይሄ እንዳልከው dark side ነው ብዬ አላምንም።
@@KamalKalal-yd4qm exactly 👍 we finde a personne hou expline what is a ⚖️ in Europe.
በደብ ላለማዳመጥ እያዳመጥክ ነዉ። ለኮሜንት አትቾክል። አንተ ያልከዉን ነዉ ያለዉ። ግብር ከፍለህ ብዙ አገልግሎት ታገኛለህ period
በተፈጥሮ የታደለች ውብ አገር አለችን መጀመሪያ እንደ አብይ አህመድ ያሉትን አምባ ገነኖች ቀብረን ለሁላችንም የምትመች አገር እንመስርት ያኔ እነሱ ይመጣሉ እንጂ እኛ አንሄድም።
Jilanfo 😂😂
Ekekam Yetebark mnam telalhe hende lela hager hedhe selematak nw derom ekekam nw
Dedeb. Abey ke metel rashen eweke leba selhonke new esun yemetewedew
@@hageretiktoks2378 ahahahaahahahah very funny ahahah
እንደ በሻር አሳድ አይቀርም
ዋው ጌታ ይባርክህ ወድሤ በግልፂ ሼር ስላረከን
እሚገርም ነው ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን
ሰላም ካለ ድንገት ታመህ ብትውድቅ በተለመነ ገንዘብ አሊያም በዘመናት ልፋት ታክመን ለዛውም ጥራት ያለው ህክምና ላይደረግልን ይችላል በቂ የሰው ልጅ ፍላጎት በማይሞላባት ሀገር ስንኖር ስዴት ሄደን ሀገር አለን ብለን ሀገር ገብተን ላባችንንና መልካችንን ያፈሰስንበትን ንብረት በሰላም እጦት ምክንያት ስናጣው እንኳን በነፃ ምንም ሊሰጠን ቀርቶ ክፍለን ተሳቀን ከአንድ ቦታ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ እንደ እሳት በምታስፈራ ሀገር ለምንኖር ዜጎች እመነኝ ኢሮፕም አሜሪካም ኢሲያም አላማና ስረአት ላለው ሰው ስርቶ በሰላም መኖር እራሱ ትልቅ ፀጋ ነው
ኢትዮጵያ ማለት በጥቅሉ ልቡም አእምሮውም የተሰድደ ህዝብ ነው ያፈራችው ለሰው ልጅ መጀመሪያ ሰላም ሁለተኛ ፍቅርና መተሳሰብ ከሌለ ገንዘብ ቢኖርም መሰደድና ከሀገር ውጭ ኢንቨስት ማድረግ ይገደዳል
@@seadiomer1266 wendeme. Stewekew atedemedem. Ethiopia mert hager nech gin. Hezebochwa. Raschenen anwekem. Yehen keleweken. M'en endelen. Anwekem. Salam ye eyendadachen tesetfo wetete new. Ante Salam sethone hulu Salam yehonal. Ye Ante. Yelehone neger hulu yente ayedelem. Beza lay hulu. Hager chiger ale. Genet. Yemebal bota yelem. America. ..kegna. yebelete chiger alé. Yegna sew eza behede seahan lemetebe enkwan. Beku ayedelem. Beza lay. Yenekunal. Raschenen. Hagrechenen. Selemenweke.
በርታ ወንዴሜ ጄዛከላሁ ኸይርን
Credit Card በጣም ለድህነት ያጋልጣል። በጣም አማራጭ ካልጠፋ፣ ወይም በአግባቡ በየወሩ መክፈል ካልተቻ አያስፈልግም።
@@trialtube6365 ትክክል 🤝
በአቅምህ ከተበደርክ...ጠቃሚ ነው ። Credit History በትንሽ በትንሹ develop ካላደረግክ...አንድ ቀን ተነስተህ ..ለአስፈላጊ ነገር ልበደር ስትል ይከለክሉሃል። ከአቅም በላይ መበደር ..የራሱ የተበዳሪው ጥፋት ነው ።
Ethiopia. West eyekeleden be senfena new yemenorew. Selezeh new yelegebane.
جزاك الله خير
all you are saying attracts me even better!
Then welcome 🤝
ጥሩ፡ማብራላ፡የሰጠህው፡እውነት፡ነው፡👍
ይመችህ👌👌👌👌👌
ስደት የሚመረጠው ለአንዳንተ አይነቱ የአኢኮኖሚ ስደተኛ ሳይሆን ሕይወቱን ከመንግስት ግድያ ለማዳን ከአገር ወደ አገር ለሚንከራተቱ የፖለቲካ ስደተኞች ብቻ ነው።ሌላው በአናቱ ይተከል።
እኔ በኢኮኖሚ መሰደዴን በምን አወክ ውይስ መስለፍ ሶስ ሆኖብህ ነው ለማንኛው ዌልካም
@ ማንነትህን ከአነጋገርህ ተረድቻለሁ።
@@mulugetaseleshi7422 ዋው ሚስተር ሙሉጌታ 🙂
in life there is two things very important lucky and educated believe me❤
Awo ethiopia kuchi blew lakuljn lakuljn lemtlu ysrmal thank you dear
❤❤ ቀጥልበት እናመሰግናለን
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ሳልህ አብዱረሂም አህመድን እየመስልክ መጣህ ማሻ አላህ
እኔ እንኮል ብዙም ፍላጎት የለኝም በተለይ አሁን ላይ ለድን ለኒቃቢስት የሚመች ስለማይመስለኝ አልፈልገውም እድሜ ለሳኡድ አላህ ይጠብቅልኝ ሳኡድም ከአስር አመት በላይ ስራሁ በቅርቡ ሀገሬ ልገባ እያስብኩ ነው ቤተስቦች ነይ ነይ ሲሉኝ አላስቻለኝም ካሁን ቡሀላ ለኡምራ እና ሀጂ ያምጣኝ ሌላ ሀገርም ለጉብኝት ቱርክ እና ሊቪያ ብሄድ ደስ ይለኛል አላህ ካከበረኝ እና ከፈቀደልኝ ኢንሻ አላህ
The problem with every video like this is that it becomes a generalization. Everyone’s journey and circumstance is different. If you’re going to be a blue collar for the rest of your life you might be better off in Ethiopia. If you educate yourself well and went there the right way most public universities are free and you may immigrate to other countries after that. So I say the journey is different for everyone.
Thank you for your comment-I really appreciate it!
What I meant in this video is that, as Ethiopians, if you want to come to Europe, it’s not as easy as some may think. Many young Ethiopians believe coming to Europe will instantly make them wealthy and allow them to live a rich life, but the reality is far from what they imagine.
I mentioned that if they want to come to Europe, they need to be ready to work hard and stay focused, whether that means studying or dedicating themselves to a job. It requires determination and effort, not just dreams of wealth.
@@SalahadinAdemI agree and great video btw! But my idea is in life you’ve to choose the lesser of evils. Most times in life we’re confronted with such choices. I agree with the general notion that people should lower their expectations of thinking it’s easy to hustle and get money in Europe, that’s far from the truth. Europe is quite different from the US in that sense. However I can still say you might be better off in Europe than in Ethiopia because you’re already paid better and live better for honest work.
My brother from another mother, letikur saw Africa bicha naw kiberu. Ferenj ager le Ferenj naw yeteseraw ena Ferenj ager menor kurat saihon wediket naw ende tikur Hezib.
👍👍👍👍👍
Betam tru hasab new yagarahin next demo mefthewochin ngeren 🎉
እንደው በነፃ እንወስድሻልም ቢሉኝ
አልሄድ በጣም ነው የምጠላው
በስደት ገንዘቡ እንኳ ቢገኝ ደስታ የለም። አብዛኛው ዲያስፎራ ወደ ሀገር ሲገባ አርቲፊሻል ነገር ያሳያል። it Is not worthy for illegal immigrant
@@rahmah-f4q ትክክል!! እኔም ሀገሬ እስከምገባ ረዝሞብኛል:: ማን እንደ እናት ኢትዮጵያ!
Brave man keep it real
Tanks 🤝 welcome
ጠክርልንየሡናወዲሜ
Thanks bro das yamil video naw
🤝
Atfer bilaa abiy ahmed tilaleh, wusha
Enfin y a longtemps j'ai attendu ça les gens qui vas éclairée là-dessus Européens ⚖️ les obligations et les droits à respecté pour avec les ppls et lueur payés pq nous sommes étrangers... bref Merci Monsieur pour votre concernant important Éthiopien vers Européens payés chapeau bas 👍 bien expliqué bon courage à toi le honneur et bon continuation bravo 🤝👍
Ewenet naw biro sawu balemawequ naw enji hager wistim bedenib kesera yadigal.bertalen
ኢትዮጵያ ላይ ፀሐይ እየወጣላት ነው እዛው ወጥራችሁ ሀገራችሁን ያዙ
I like this እኛም በቅርቡ እንገባለን 🙂🤝
አብይ ሲወርድ በነጋታው ኢትዮጵያ ነኝ ምክንያቱም ህገ ማስከበር አልቻለም
@mekelesalemayehu6279 ችግርየለውም አንተ እንደተሰደድክ እዛው ቆይ
ተኮሉ ነዉ ነፃ ነገር ያበዛዉ😂ግን ዋናዉ ነገር ነፃነቱ😢እኛ አፍሪካዊያንን እርስ በርሳችን እያባሉ የነሱ ዜጋ ዘና ብሎ ይኖራል።ዱኒያ ነዉ ይሁን።ጀዛክ አላህ ኸይር bro
Betam mirt lij❤
ጥሩ ቡለሃሌ ቡሮ ጐበዝ የትም ይኖራል አትሣሣት ላወቀበት ሂሮፈፐ ወይ አሜሪካ መሄድ ጥሩ ነው ዕድሉ ከተገኝ
🤝
ስንቱ ሆምለስ አለ አይደል እንዴ? የትም ጠንክሮ ለተማረ ለሰራ ኢትዮጵያም ቆንጆ ንው;
Bra jobbat bror och det sant
education if you're educated man where ever you live doesn't matter you can see Indian people how they are enjoying every where
wendm alem selehadin be allah selamta jemr
Shukren lemkru
ሰለሀዲን በጣም ነው የማዝነው ሲጀመር አንተ በሰው ሂወት ምን አገባህና ነው ኑ አትምጡ የምትለው መረጃ ማስተላለፍ በቂ ሁኖ ሳለ ሲቀጥል ሰው ራሱን ካልቀየረ በስተቀር የትም ሀገር ቢኖር ሂወቱ አይቀየርም አንጻራዊ ሲታይ ግን ጠንካራ ሰራተኛ ኢሮኘ መጥቶ ቢሰራ የተሻለ ሂወት ይኖረዋል እኔም አንተም እናውቀዋለን ሌላው የተሻለ ርዕስ በመፍጠር ተመልካች ማግኘት ትችላለህ
እና አንተ በኔ ቪዲዬ ምን አገባህ በጣም ምታናድዱኝ ለምን ትዋሻላች የአገሩ ህዝብ በጉልበቱ እየሄደ
የቀረክ ነገር አለ በራስህ ልጅ መወሰን አችልም ለምን ረሳከው ፈሳዱንም ????
ረስቼው ሳይሆን ርእሴ ስላልሆነ ነው 👍🏿
ሱባሀናላህ አምስትሰወችብቻ ሙዚቃቢሆን አሁን ስትሰው ያየውነበር
ከነዚህ ደደደብ አረቦቺእነሱይሻላሉ እነዚህ እሩዝመብላትጂሌላአያውቁም ጭቅላትየሌላቸው ዲጋኞቺ
አትጥፋ ወድሜ ሐሳብህ ይጠቅመናል
ሹክረን ስለምክርህ
Tax and Rental hause,expensive life,car driving license,,,,,
በሰለጠነ ሀገር እየኖርህ ታክስ አልከፍልም ዉይም ለምን ከፈልኩ አይባልም። ማነኛዉም የሚከፈል ታክስ ለሚሰጠዉ ሰርቬስ ነዉ። የሚከፈልን ታክስ ለምን ብሎ ማለቃቀስ እንደአላዋቂ ያስቆጥራል ወዳጄ!
ስለብዛቱ እንጂ ስላለመክፈል ማን አወራ
ባልተቤቴ መሄዲ ይፈልጋል እኔም ቢሣካለት አልጠላም ግን ለሀይማኖቱ እፈራለታለሁ ሥለዚህ እፈራለሁ ማን እደ ሣኡዲ ከኩሺና ባሎጣም
ወአለይዉም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣህ. እኔ በቅርቡ ልመጣ አስቢያለሁ ግን የሆነ ጥያቄ አለኚ በምን አድራሻ ነዉ የምትገኘዉ?
ቴሌግራም
ሊንክ. አስቀምጥልኚ?@@SalahadinAdem
ይምጡ ዝም በላቸው 😼 ስያዩት ሃገሬን ሃገሬን አይልም ውይ ሰው ክፉ ስያዩ ሆድ እየባሰው የምለውን ዘፈን ያዳምጣሉ😅
@@KhadarAfgaab-y7let me say something 🤣
4000 subcraber እኔ ነው የሞላዎት 😊😊
ሁለት ሰው ይቀራል 🙂
እንሄዳለን ፈጣሪ እድሉን ይስጠን እንጂ አባቴ።ኢትዮጵያ ከብዷል በጣም
@@Classical1-17 እቀበልሃለው🤝🙂
ኡኡ ጄዛክ አላህ ኸይር ወይኔ ጉድድድድ ያረብ
ብዙዎቹ የዩሮፕ ሀገራት , ከጥቂቶቹ በስተቀር ምንም አይነት ሀይማኖት የላቸውም:: ስለ እግዚአብሔር ምንም እንደማያውቁ እና እንደማያምኑ አልተናገርክም:: በተለይ ግብረሰዶም የበዛበት ህገር እንደሆነ አልተናገርክም:: ለኢትዮጵያውያን ታዳጊ ህፃናት ልጆች አደገኛ እንደሆነ አስረዳ, እባክህ:: ምክንያቱም እንደ ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን ግብር ሰዶምን አፍ አውጥቶ መቃወም አይቻልም:: ለእኩልነት ብለው ያንን የግብረሰዶም ትምህርት በተለያየ መንገድ ለልጆቻችን ያስተምራሉ:: ያንን አምኖ መኖር ማለት ነፍስን ለሰ..ጣን መሸጥ ማለት ነው:: ወላጆች መቼም ስለ እግዚአብሔር ተምረናል:: ግን ልጆቻችንን እንዴት አድርገን ከዚህ ውጥንቅጥ እናወጣቸዋለን? ፈተና ነው:: እግዚአብሔርን ካላወቁ, ማለት ምንም አይነት ሞራል እና ግብረገብ የላቸውም ማለት ነው::
ለአስተያየትዎ አመሰግናለው። ስጋቶችሀን ተረድቻለሁ፣ እና እይታህን በማጋራትህ አደንቃለሁ።
በቪዲዮዬ ውስጥ በአውሮፓ ውስጥ በተወሰኑ የሕይወት ዘርፎች ላይ አተኩሬ ነበር ነገርግን እንደ ሃይማኖት እና ግብረ ሰዶማዊነት ባሉ ጉዳዮች ላይ አላርኩም።
that is the main point
@@SalahadinAdem እኔም አመሰግናለሁ ስለመለስክልኝ🙏🏽 ስራህን አድንቄልሀለሁ:: እግዚአብሄርን መሰረት ካደረከው ደግሞ ብዙ ወጣቶቻችን በጥልቀት ማሰብ ይጀምራሉ:: ያ ማለት ለታዳጊው ትውልድ ሀገሩ ላይ ሆኖ የማሰብ ችሎታውን ለማዳበር ይረዳዋል:: ስራ ያለመናቅን, የፈጠራ ችሎታውን ማዳበርን, በራስ መታገልን, ከ2 ስራ በላይ ሰርቶ እራስን ማሻሻልን, የልብ ኩራት ለልጅ ልጅ ማስተላለፍን እና ከዛም እቅድን አሳክቶ የመደሰትን ፀጋ ከእግዚአብሔር አሰጠሀቸው ማለት ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽😊
አህለን🎉🎉🎉🎉🎉
gobezi wendeme
አመሰግናለው ዌልካም 😁🤝
👍👍👍
አቦ አንተንም ይመችህ ስለ ኢሮፕ ያለኝን አመለካከት ነው የቀየርከው🎉
እኔም
Europe ለኑሮ ይመቻል እኔ Finland ነው የምኖረው እኔ ግን አትምጡ አልልም ከኢትዮጵያ 50 እጥፍ ይሻላል ይሄን ምክር ከመጡ በኃላ ንገራቸው
ክክክ ከዛስ
ለምን ይበሉ
Aselamualeyku
@@Zeynuube2559 walaykumselam warahmatulah
አህለን ወድም ሠላህዲን
I want to study in Europe.
Department?
@@SalahadinAdem Computer science
😊😊ግን እኔ መምጣት መሄድ እፈልግ ነበረ
አትምጡ ሳይሆን 1 ታክስ ግድ ነዉ የተከፈለዉ ብዙ ነገር ሲሰራበት እናያለን
2 ቢል መክፈል 3 በሀገሩ ህግ መሄድ 4 ቋንቋ ማወቅ 5 ሞያ መማር
ጥቅሙ ስትታመም ቀድመህ ብር ሳትከፍል ትታከማለህ , ደሞዝ ለሁሉ እኩል ስደተኛ ሆነ የሀገሩ ሰዉ , ስራ ብትወጣ ደሞዝ እየተከፈለህ ለ2 አመት የስራ መፈለጊያ ጊዜ አለህ , እቃ ታክስ ያልከዉ ደሞዝህ ከፍ ያለ ነዉ . ክረዲት ለምን ትወስዳለህ ዉድ ነገር ለምን ትገዛለህ . እኔ አሪፍ ኑሮ አለኝ ክረዲት የለኝም . የእዳ ሪከርድ የለኝም
ሰዉ የትም ይሁን በሀገሩ ህግ ከኖረ ለኔ ምርጥ ቦታ ነዉ
Good I am happy for you 🙂 by the way welcome 🤝
Thanks 😊
Me too አሜሪካ ነው ምኖረው ከሀገሬ በላይ ጥሩ መኪና እየነዳሁ የፈለኩትን እየገዛሁ የፈለኩትን እየሰራሁ፡ የፈለኩት ሀገር እየሄድኩ ምን ጎደለብኝ፡ ኢትዮጲያ መኪና ብርቅ ፡ ልብስ እና ጫማ እንኳ ትልቅ ነገር ነው፡ God Bless America
@@zeritessema9182 ጋድ ብለስ ዌልካም🙂🤝
@@SalahadinAdem😂😂 እውነት ሰርቼ በላቤ ስለምኖር በጣም ደስተኛ ነኝ እግዝአብሔር ይመስገን፡ ለተቸገረ የቻልኩትን አግዤ፡ እረ ስንቱን ብር ስፈልግ የፈለኩትን ያህል ሰአት ሰርቼ አገኛለሁ ከኢትዮጲያ የቀረው በየካፌ ተጎልቶ ወሬ ነው እድሜ ማባከን
😂 አትጥፋ
@@EKRAM-r9v እሺ
አሁን የነገርከን ነገር ጠንቃቃ ከሆንክ ከ ኢትዮጵያ 50 እጥፍ የተሻለ እንደሆነ ተረድቻለው p.r ከተገኘ
ትክክል መልክቴ በደምብ ተረድተሀኛል
በነገራችን ላይ ዌልካም🤝
"ጭንቅላትህን ዝቅ አድርገህ እንደ አህያ ስራ" ወድጄዋለሁ።
Tanks and welcome bro 🔥🤝
አህላን ሰሏሀዲና
ዱባይ ወርቅ ስትገዛ ብቻ ግብር ምትከፍለው
"ወደ አውሮፖ እንዳትመጡ!" ???????????????????
መጀመሪያ አንተ ናና!!!!!!!!!!!!!
እየመጣው ነው
ደጋግሜ ለቤተሰቦቼ ነግሬአቸው አልሰማ ያሉኝ ነገሮች!
ዐሠላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
አንዴት ነህ ? ሃሳብ አስቀየርከኝ በቃ ትቼዋለሁ
ተው
ወድሜን ዉሠድልኝ
U can work as u want at private and goverment.
I can work 16 hour. Must be private and goverment
what do you mean that you can work private and government
do you mean U can work as u want at private and government.
@SalahadinAdem bro
mann kan jobbe hvor mye han vil. Mann kan jobbe private og kommunal.
For exmaple buss sjåfør og taxi
Mekenga
😂🤝 welcome
Sooner or later this video will get 1M views InshaAllah
Jzkl keyran habiibi
@@alifgraphics tanks Habibi insallah
Erelaykargut😢
አካበድሽው ብሮ እኛም ኤሮፕ ነው የምንኖረው እና ከሰራህ ግብር ላትከፍል ነው?? የጤና መድህን ደሞ ነፃ አይደለም ለጤና ኢንሹራንስ ከፍለን ነው ልጆቻችን እስከ 18 አመት ይከፈላቸዋል ይህ ሁሉ ታልፎ ቤተሰብ ረድተን ቤት ገዝተንላቸው ቤተሰቦቻችን አምጥተን ለጓደኞቻችን ተርፈን ነው የምንኖረው ያን ያህል ዳርክ አታድርገው ሀበሻ ሲባል ግብር መክፈል እንደሚጠላ ማሳያ ነው ። ክሬዲት ላለከው ደግሞ ያንተ ምርጫ ነው ከፈለክ ክሬዲት ትወስዳለህ ካልፈለክ ካሽ ትገዛለህ። በቃ ጠንክረህ መስራት ነው ያልከው በከፊል መልካም ነው በከፊል ደግሞ የማይመስል ሆረፊክ ኢንፎ ነው። ይቅርታ ካጠፋው
አንተ ግን ሀገርህ ገብተህ ሌላው እንዳይሄድበል እንጂ እዚው ሆነህ እንዳትመጡ 😂 ወሸት ነው
ለዛውም እዛው ነው ምቀኛ በለው 😂
ስለ አስተያየትህ አመሰግናለሁ🤝 እና ማንኛውንም ነገር ከመናገር በፊት ስለምትናገረው ነገር አዳመጥከውም ሙሉ መረጃ እና ያንን ነገር እስከመጨረሻው ልታዳምጠው ይገባል።
እኔ በአጠቃላይ ወደ አውሮፓ አትምጡ አላልኩም ወደዚህ ከመምጣታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝነት ነጥቦች አሉ ወጥራችሁ መስራት ምችሉ ከሆነ አጉል እዩኝ እዩኝ ማትሉ ከሆነ ኑ ብያለው።
አውሮፖ ዳርክ ሳይድ የላትም ካልክ የት እንደምትኖር ባላቅም ነገር ግን የሚገራርም ዳርክ ሳይዳ አላት ለምሳሌ ዘረፋ አለ መገደል.….....
አንድን ጥያቄ ልጠይቅ ሀገራችን ውስጥ ከኔና ካንተ በላይ ሀብት, መኪናዎችን በካሽ ገዝተው ሲነዱ ትመለከታለ አትመለከተም እነዛም ሰዎችም መምጣት ይፈልጋለሁ
ካድያ ያንተ ምክር ምንድነው ኑ ወይስ?
ስለ ታክስ ስናወራ ለምንስ ራሳቸው ነዋሪ ዜጎች እንደሚያማሩት ትክዳለ?
እነሱ ልክ እንደ ኢትዮጵያኖች ግብር መክፈል አለመውደዳቸው ሌዚነት ነው?
ተዉ እንጂ ሲስ አያዋክቡ 😂
@@SalahadinAdem ወንድሜ ሰለሀዲን ሲጀመር ሙሉ ቪዲዬ ተመልክቼ ነው አስተያየት የሰጠሁ
ላልከው ነገር ደግሞ አንድ ነገር ከራስህ ፖስት ልጋብዝ የቪዲዮ አርእስት ላይ ወደ አውሮፖ እንዳትመጡ ብለህ የፖስትከው አንተ እንጂ እኔ አይደለሁም። አላልኩም ላልከው ከምን ተነስተህ እንደሆነ ባላውቅም።
ሲቀጥል ያልከውን ሁሉ አልተቃወምኩም በከፊል ነው ያልኩሁ። ቅዋሜዬም ደግሞ በከፊል እንጂ ሙሉ በሙሉ አይደለም። አታካብደው ነው ያልኩህ። መገደል መዘረፍ አለ😂😂😂 ብሮ ኢትዬጲያ ገብተህ መውጣትህ 50/50 በሆነበት ግዜ ዳርክ ሳይዱን መገደል መዘረፍ ማለትህ ይገርማል😢
ሴፍ ነው እያልክ የሚጋጭ ሀሳብ ይገርማል።
ይምጡ ነው አይምጡ ነው የምትለው ላልከኝ ምራጫቸው ነው።
አስተያዬቴ የተጋነነ ኢንፎ አትስጥ ነው።
በዛ ላይ እዛ ሆነህ ከሆነ ይህን ሁሉ የምትለው አያስኬድም ነው ያልኩህ ።
የት እንዳለው ለጠየከኝ ጀርመን ነው የምኖረው
@@amazingworld8175 I understand your point and I love this kind of conversation tanks for your info. በነገራችን ላይ ጎረቤት ነን ወደ አገር ካልገባው እንገናኛለን 🤝
የኔ ውንድ ተምሮ ተመርቆ ስራአቱ 6አመቱ ወላሂቁጭብሎል ውደውጭ ውቶ እንዲሰራ እፈልግ ነበር ነገር ግን ውደዉጭ ለመውጣት ካአላህ በታች ሰው ያስፈልጋል እኛደሞ ውጭ ዘመድ የለንም ውንድሜን ዉጭሀገር ፕርሶሱን እኔ እችል ነብር ወላሂ እስቲ ደዋ አድርጉለት አደርጉለኚ እኔ እራሴ ሀረብ ሀገር 20አመቴ ነው ወላህ አልሞላ አለኝ ውንድመሞችም ረስራ አጡ ምን ላርግ እስቲ ምከሩኝ
I can help you freely
ምከርው እንዳይወጣ ከሃገር
አረባክክ ወድሜ ወድሜ መምጣት ይፈልግነበር እዴትነው ፕሮሶሱ ይገርማል ወላሂ ወድሜደሞ ቁርጥ አተን የሚመሥለው በድሜም አድናችሁ
ምን ያህል ኖረሀል ሲውድን??
ከ 8 አመት በላይ
4K ገብተናል እንኳን ደስአለን😅😅
ገባን ገባን tanks 🙂🔥
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
Salahaddin awakany suleman nany lahona haajaa falegeh nabar
+46729621878
Tg
ወድሜ ከሳኡድእና ከኢትዮ ውጭ ወደውጭ
Ena areb hager enhid keldh
😭😂
@@Kirubel-nt4xx if you have a high tech skills yes
Ene gebechalehu. Enante atemtu😂😂😂😂
Paa meker
😂
እኔ በህይወቴ መሄድ የማልመኘው ምዕራባውያን( ኢሮብ ነው) እንዳውም በጣም የምጠላቸው ችግሮች ናቸው እንኳን ልሄድባቸው
አይ የኔበጤ ስለማናቀወ እኮነወ የገጠር ልጂ
እኔም
😂😂
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል😂
@@amazingworld8175 ምን መለት ነው ?
dedeb . eshi wede anget arajochu saudi arabia hager enemeta , ante ashebari
ብልንሽ ላልቷል እንዴ ጀለስ 🤣
Berget befet trw neber ahwen bahwen gza gen trw aymslegem
Tekekel
እመጣለሁ አልቀርም
እቀበላችሀለው
ሀገሬላይ በድህነት ብኖር ይሻለኛል ቆሻሻሀገር በምሂድ አሮፓ እኛ ከምናሰበው እጂጉን የተለየነው የወለዱትንልጅኳ መብትየሊለበት ነፃነትእያሉ ያሙኙናል ነፃነት የለም አዎሪዎችናቸው ተሀገሬ ከወጣሁ አረብ ሀገሬ መቸ እንደ ሳኡድ አረቢያ ኑቶለ መምለከ ሳኡድያ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦❤
ዩኒፎርም እኩል ለማረግ አደለ እንዴ ጥቅሙ
ሀሉም ሰው እኩል ልብስ መግዛት ሚችል ከሆነ አይስፈልግም ብለው ነው
ከኢትዮጵያ ሂዳሀልዴ ሰለሀዲን
ቆየኮ
most of you people before you got in Europe and American you butter come Gulf country then talk
አዶናይ እንደዚ ነው የሆንኩት እንዳይለን
😭😂
ወንድሜ ፊትህ አዲስ አልሞነብኝም rection vido ትሰራለህ እንዴ ያየውክ ይመስለኛል እናም ወንድሜ uber vilog ያበደ ነው ስራልን
Awe insha'Allah
EU life Nightmares'
ወደ አውሮፓ አገር በነፃም ቢወስዱኝ አልሂድም በጣም ነው እምጠላው ወላሂ
Tiru mikir nw bro
Tanks
እንዴ በጣም ቀልደኛ ነህ ከድሀዋ ኢትዮጵያ አውሮፓ የመሄድ እድሉ የሚያገኝ የትኛውም የድሀ ልጅ እንደ ማሽን ሰርቶ ገንዘብ ለመሰብሰብ እና ምስኪን ቤተሰቦቹን ለመርዳት እንጂ ለመዝናናት አይደለም! ምናልባት የአእምሮ ህመም ከሌለበት በስተቀር ለስራ ነው የሚሄደው! የሊቢያ በረሀ እና ቀይ ባህር በየ አመቱ በአስር ሺዎች የሚበላው እኮ እንደ አህያም ሰርቼ ህይወት የመቀየሪያ እድል ካገኘሁ ብሎ እንጂ ሊዝናና አይደለም!
ለአስተያየትህ እና አመሰግናለው። ትክክል ነህ ብዙ ሰዎች እድሎችን ለመፈለግ እና ቤተሰቦቻቸውን ለመርዳት ሊታሰብ በማይቻል ትግል ውስጥ ያልፋሉ። ሰዎች የሚከፍሉትን መስዋዕትነት፣ በተለይም ለተሻለ የወደፊት ህይወት ሁሉንም ነገር አደጋ ላይ የሚጥሉትን ማቃለል ወይም ችላ ማለት አልፈልግም።
በቪዲዮው ላይ ያቀረብኩት ሃሳብ በአውሮፓ ስላለው ህይወት በግል እይታ ለማሰላሰል ነበር፣ነገር ግን ቤተሰቦቻቸውን ለመርዳት እና የተሻለ ህይወት ለመገንባት ተልእኮ ይዘው እዚህ የሚመጡትን ታታሪ እና ቁርጠኝነት አከብራለሁ።
enaaa ante ethiopia temelesk
ሠላሀድን ጠፍተህ ነበር
ጥገኛ
በማ 😂
ጦብአን በአላህ😊@@SalahadinAdem
የሆነስ ሆነና ...
አንተስ እንዴት Europe ልትገባ ቻልክ ? ለምንስ Europeገባህ ? አሁንስ ለምን Europe እንዳትመጡ ትላለህ ?
ለማንኛዉም እንኳን ወደ Europe በሰላም ገባህ ?
እኔ የምኖረው USA ነው ፣ አንተ የምትናገረው ነገሮች በሙሉ እዚህም አለ ፣ እዚህ ( American ) ላለነው ምንም አዲስ ነገር አለ ።
እኔ ገና በ12 አመቴ ነው የመጣሁት
እንዳትመጡ ያልኩበት አብዛኛ ህዝቤ እዩኝ እዩኝ ያበዛል በዛ ሳያስበው እዳ ውስጥ ይገባል ህይወቱ ይመሰቃቀላል ምንብድሩ ያህል ኢንተረስት እንዳለው አያውቅም በአጭሩ አንገት ደፍታች ብር አጠራቅማችሁ ለመለወጥ ካልሆነ ስራ ምትንቁ ከሆነ አትምጡ ነው ያልኩት ምክንያቱም አብዛኛው ህዝቤ ውጭ ሀገር ሲባል ጨርቅ በጨርቅ ይመስለዋል
የሆነው ሆነና welcome 😁