Meleket Alebgn (ምልክት አለብኝ )-Yisakor Niguse | New Ethiopian Gospel Song

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มี.ค. 2022
  • @Teddy Tadesse OFFICIAL,
    @Yishak Sedik Official,
    @MESFIN GUTU OFFICIAL,
    @DAGI TILAHUN ,
    @OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE,
    @Meskerem Getu Official,
    @Dawit Getachew ,
    @MARSIL,
    @EBC,
    @Fana Television ,
    @JW Tv,
    @Prophet israel dansa ,
    @Prophet Eyu Chufa ,
    @Zehabesha Official ,
    @Balageru Tv ,
    @Hope Music Ethiopia ,
    @Minew Shewa Tube ,
    @Sodere TV,
    @Nahom Record Inc,
    @Bereket Tesfaye Official ,
    @HONEST PICTURES, @seifu ON EBS

ความคิดเห็น • 131

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว +60

    LYRICS
    በሰዉ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምህረት አለዉ2×
    በእኔ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምህረት አለዉ2×
    የገረመኝ ከልጅነቴ ሁሌ ያዉ ነዉ ቸሩ አባቴ
    ለካ ሳለቅስ ያየኝ ጌታ ነዉ ለምህረቱ ወሰን የሌለዉ ድቅን ይላል ፊቴ ነገሩ ከትላንቱ ዛሬ ማማሩ
    ላይጨርሰዉ አፌም አዉርቶ
    የማያልቀዉ ምሕረትህ ገርሞኝ
    በሰዉ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምህረት አለዉ2×
    በእኔ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምህረት አለዉ2×
    መሃሪ ነን ካሉ ምሕረትህ (ለየት አለብኝ )×2
    ቸር ነን ካሉ ቸርነትህ (ለየት አለብኝ)× 2
    ጥቂቱን የሰዉ ፍቅር አይኔ አይቶ ስደነቅ
    የፍቅር መጀመሪያ አንተማ እንዴት ትልቅ
    ጥቂቱን የሰዉ መዉደድ ልቤ አዉቆ ስደነቅ
    ከሰማይ የወረድክልኝ አንተማ እንዴት ትልቅ
    ከባህር ይዘልቃል መዉድድህ ጥልቀቱ
    እራስህን አሳንሰህ ገብተሃል በየቤቱ
    ከባህር ይዘልቃል የፍቅርህ ጥልቀቱ
    በኢየሱስ በኩል መተህ አገኘሀን በየቤቱ
    መሃሪ ነን ካሉ ምሕረትህ (ለየት አለብኝ)×2
    ቸር ነን ካሉ ቸርነትህ (ለየት አለብኝ)×2
    ምልክት አለብኝ አንተ የረዳሄኝ
    ተጥሎ የኖረ ያ ቁስለኛው እኔ ነኝ
    ምልክት አለብኝ በሰውነቴ ላይ
    ሁሉን የረሳሁት ጌታ ባንተ አይደለም ወይ
    ባንተ ነዉ ጌታ ባንተ ነዉ
    ቁስለኛዉ ተነስቶ ሰዉ የሆነዉ
    ባንተ አይደል ሆይ ጌታ ባንተ ነዉ
    ምስክኑ ተነስቶ የዘመረዉ
    ጎዳናዉ ላይ ጎዳናዉ ላይ
    እንዳላየ ሆኖ ስንቱ አልፎኝ የለም ዎይ
    ለየት ይላል ዛሬስ የገጠመኝ
    ሰዉ ብሪቅህ እኔ አለዉ አለኝ
    ይሄም አይወራ ይሄም አይነገር
    አንተ ባትደርስልኝ (ምን ይውጠኝ ነበር )×2
    አረ እንዴት እሆን ነበር የረዳኝ ጌታ ይክበር (2)×
    እኮ እንዴት እሆን ነበር ያገዘኝ ጌታ ይክበር (2)×

  • @hewana.2121
    @hewana.2121 2 ปีที่แล้ว +19

    ዋው ይሳኮር፣ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው። ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ በርታ ወንድሜ።
    በሰዉ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምሕረት አለዉ
    በሰዉ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምሕረት አለዉ
    በእኔ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምሕረት አለዉ
    በእኔ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምሕረት አለዉ
    የገረመኝ ከልጅነቴ
    ሁሌ ያዉ ነዉ ቸሩ አባቴ
    ለካ ሳለቅስ ያየኝ ጌታ ነዉ
    ለምሕረቱ ወሰን የሌለዉ
    ድቅን ይላል ፊቴ ነገሩ
    ከትላንቱ ዛሬ ማማሩ
    ላይጨርሰዉ አፌም አዉርቶ
    የማያልቀዉ ምሕረትህ ተገርሞ
    በሰዉ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምሕረት አለዉ
    በሰዉ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምሕረት አለዉ
    በእኔ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምሕረት አለዉ
    በእኔ አንደበት ተነግሮ የማያልቅ ምሕረት አለዉ
    መሐሪ ነን ካሉ ምሕረትህ
    ለየት አለብኝ ለየት አለብኝ
    መሐሪ ነን ካሉ ምሕረትህ
    ቸር ነን ካሉ ቸርነትህ
    ለየት አለብኝ ለየት አለብኝ
    መሐሪ ነን ካሉ ምሕረትህ
    ለየት አለብኝ ለየት አለብኝ
    መሐሪ ነን ካሉ ምሕረትህ
    ቸር ነን ካሉ ቸርነትህ
    ለየት አለብኝ ለየት አለብኝ
    ጥቂቱን የሰዉ ፍቅር አይኔ አይቶ ሲደነቅ
    የፍቅር መጀመሪያዉ አንተማ እንዴት ትልቅ
    ጥቂቱን የሰዉ መዉደድ ልቤ አዉቆ ሲደነቅ
    ከሰማይ የወረድክልኝ አንተማ እንዴት ትልቅ
    ከባሕር ይዘልቃል… መዉድድህ ጥልቀቱ…
    እራስህን አሳንሰህ… ገብተሃል በየቤቱ
    ከባሕር ይዘልቃል… የፍቅርህ ትልቀቱ…
    በኢየሱስ በኩል መጥተህ… አገኘኸን በየቤቱ
    መሐሪ ነን ካሉ ምሕረትህ
    ለየት አለብኝ ለየት አለብኝ
    መሐሪ ነን ካሉ ምሕረትህ
    ቸር ነን ካሉ ቸርነትህ
    ለየት አለብኝ ለየት አለብኝ
    ምልክት አለብኝ አንተ የረዳኽኝ
    ተጥሎ የኖረ ያ ቁስለኛ እኔ ነኝ
    ምልክት አለብኝ በሰውነቴ ላይ
    ሁሉን የረሳሁት ጌታ ባንተ አይደል ወይ
    ምልክት አለብኝ አንተ የረዳኽኝ
    ተጥሎ የኖረ ያ ቁስለኛ እኔ ነኝ
    ምልክት አለብኝ በሰውነቴ ላይ
    ችግር የረሳሁት ጌታ ባንተ አይደል ወይ
    ባንተ ነዉ ጌታ ባንተ ነዉ
    ቁስለኛዉ ተነስቶ ሰዉ የሆነዉ
    ባንተ አይደል ወይ ጌታ ባንተ ነዉ
    ምስክኑ ተነስቶ የዘመረዉ
    ጎዳናዉ ላይ… ጎዳናዉ ላይ…
    እንዳላየ ሆኖ ስንቱ አልፎኝ የለም ወይ
    ለየት ይላል ዛሬስ የገጠመኝ
    ሰዉ ቢርቅ… እኔ አለሁ አለኝ
    ጎዳናዉ ላይ… ጎዳናዉ ላይ…
    እንዳላየ ሆኖ ስንቱ አልፎኝ የለም ወይ
    ለየት ይላል ዛሬስ የገጠመኝ
    ሰዉ ቢርቅ… እኔ አለሁ አለኝ
    ይህ’ማ ይወራ ይህ’ማ ይነገር
    አንተ ባትደርስልኝ
    ምን ይውጠኝ ነበር
    ምን ይውጠኝ ነበር
    አረ እንዴት እሆን ነበር
    የረዳኝ ጌታ ይክበር
    እኮ እንዴት እሆን ነበር
    ያገዘኝ ጌታ ይክበር
    አረ እንዴት እሆን ነበር
    የረዳኝ ጌታ ይክበር
    እኮ እንዴት እሆንነበር
    ያገዘኝ ጌታ ይክበር

  • @sarahethiopia8432
    @sarahethiopia8432 หลายเดือนก่อน

    Yesakor yanten becha betzmer yeshalal beye asbalhu Tebareki!!

  • @mulutsfawondesen8186
    @mulutsfawondesen8186 ปีที่แล้ว +1

    መሀሪ ነን ካሉት ምህረትህ ለየት አለብኝ እየሱስ🙆🙏

  • @astersamany2754
    @astersamany2754 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen tebarek zemari yisakor zemeni yebarek ❤❤❤❤❤

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekhe

  • @emanuelmengistu5035
    @emanuelmengistu5035 2 ปีที่แล้ว +16

    ፀጋህ ይብዛ የአባቴ ልጅ❤❤

  • @firaa5270
    @firaa5270 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeennnnnnnnnnn uff semche alxegb yalkut mezmur

  • @sarahethiopia8432
    @sarahethiopia8432 หลายเดือนก่อน

    Thanks my brother Yesakor!!!

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos 2 ปีที่แล้ว +1

    Essay essay tebareklgn yisuyeeee

  • @user-kq2ez4ez2v
    @user-kq2ez4ez2v 8 หลายเดือนก่อน

    ታባረክ ያአባቴ ብሩክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @singeryididyadejene4277
    @singeryididyadejene4277 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeennnn
    ይሴ በጣም የሚገርም ክብር አይቼበታለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክ
    ➳ምልክት አለብኝ አንተ እንደረዳኸኝ
    ተጥሎ የኖረው ያቁስለኛ እኔ ነኝ
    አሜን አሜን

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @user-co1bx4mn3u
    @user-co1bx4mn3u 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🙏😢😢 tebareki beyesuseme tebareki zemenekini geta yebarekiki

  • @user-qj8yg8iu9b
    @user-qj8yg8iu9b ปีที่แล้ว

    ምልክት አለብኝ 🥺🥺🥺 አሁንም በእጥፍ ይብዛልህ በኢየሱስ ስም የአባቴ ልጅ 👫🥰🥰

  • @user-hc3xf1ul7i
    @user-hc3xf1ul7i 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፋ ጌታ ይባረክ😢

  • @msermser6478
    @msermser6478 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ይሳኮር ❤❤❤😘

  • @markanawitchuna6030
    @markanawitchuna6030 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ!😢

  • @vin8136
    @vin8136 ปีที่แล้ว

    Yes ameeen edegen yichemrebk

  • @atnesha7889
    @atnesha7889 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንን💔💔💔😭🎻🎻🎷🎷

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 ปีที่แล้ว

    ሃሌ ሉያ ደጉ እየሱስ ደጉ ጌታዬ ወንድሜ በብዙ ይባርክህ ዘመንህ እሱን በማገልገል ይለቅ

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 2 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah glory to God God bless your life ❤️

  • @preeyaphonkhamon3111
    @preeyaphonkhamon3111 ปีที่แล้ว

    😭😭😭
    Yr song made me cryyyy

  • @banchibanchi2144
    @banchibanchi2144 ปีที่แล้ว

    Tbarek ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @lidiamekonnen3631
    @lidiamekonnen3631 ปีที่แล้ว +2

    Wow🥰🥰🥰🥰

  • @TizitaSimon-sx4nn
    @TizitaSimon-sx4nn 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarek egizihabher kezh bebelete tsega yibarkh 😢😢

  • @user-kq2ez4ez2v
    @user-kq2ez4ez2v 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን የኔ ጌታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TamaraTamara-hj8nz
    @TamaraTamara-hj8nz 9 หลายเดือนก่อน

    Tebareki yisskor❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @binyamsolomon7500
    @binyamsolomon7500 ปีที่แล้ว

    Seleze mezmure men endemel alakem,God bless you bro

  • @AsterDemeke-nl5zy
    @AsterDemeke-nl5zy 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeen Ameeen Ameeen tebarek bebizu

  • @timothytilahun8020
    @timothytilahun8020 ปีที่แล้ว

    Abet yemirhetu tilket ...... aygemetim

  • @ItalamiiTaganuu-xx2xw
    @ItalamiiTaganuu-xx2xw 6 หลายเดือนก่อน

    Ameen tebarek

  • @hasnah6591
    @hasnah6591 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    ጌታ እዬሱስ አብዝቶ ዪባሪክ 👏👏

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @mollatiumay4791
    @mollatiumay4791 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @kidsttefera3172
    @kidsttefera3172 ปีที่แล้ว

    Iyesus yetmesegn yuhun 🤲🤲AMEEN 🙏🙏❤❤❤❤

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla 2 ปีที่แล้ว

    godanaw layi.....sew birkh ene alew alegn geta ybarkh ewnet

  • @erbqantomas9605
    @erbqantomas9605 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይብርክ ትብርኩ አሜንንን አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን a🙇‍♀️አሜንንን አዑፍፍፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን ✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊አሜንንን አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜን ✊✊😭😭😭አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎸አሜን 🎸አሜን
    ✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🍇እስይ አሜን አሜንንን አሜንንን ✊🙏🙏🙏🙏ትብርኩ አሜንንን ንንንንንንንንን

    • @mezmurtv2334
      @mezmurtv2334  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏿

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @fenetboru8424
    @fenetboru8424 ปีที่แล้ว

    Getaa yibarikaa zamank yibarka 🙏🙏

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @tsiontesfaye7046
    @tsiontesfaye7046 2 ปีที่แล้ว +2

    Yesakorye bless you more 🥰

  • @kirubelumeta8341
    @kirubelumeta8341 2 ปีที่แล้ว +3

    Bless you Yise & Robel👏

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @godisgood2992
    @godisgood2992 2 ปีที่แล้ว

    Endezi aynet zimare new mitfelgew nabse tebarek hiliwinaw yibeltal ke hulum belay

  • @user-px8bn8wv1v
    @user-px8bn8wv1v 9 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless you more Lots of Respect

  • @officialserawitgashaw779
    @officialserawitgashaw779 2 ปีที่แล้ว

    የተባረክ ነህ ይሴ

  • @mesigedef3616
    @mesigedef3616 2 ปีที่แล้ว +1

    kal yelegnm , ere geta hoy😢😢 my best gospel song

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @aserayele6590
    @aserayele6590 2 ปีที่แล้ว

    Tebareklgn yiso zemenh yilemilm 😍🙏

  • @melkamchappy3931
    @melkamchappy3931 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው 😇🙌

  • @ruhamahaile6386
    @ruhamahaile6386 2 ปีที่แล้ว

    Tebark yabate lij

  • @earlybird482
    @earlybird482 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you Abundantly!!!

  • @bojituamare7791
    @bojituamare7791 2 ปีที่แล้ว

    Uffaa aboo geta yebarkeh
    Yehaw eyatenaw qelemen salek yehenema maberetatat alebegn beye eyesafku yalahut.
    Geta yebark, tsegawen yabzaleh, engidiyaw eskemecereshaw rucahen endet cerese geta qegne ejehen yeyazeleh.👍👍

  • @efratanigussie6895
    @efratanigussie6895 2 ปีที่แล้ว

    Yisye tebarkln ... Album entebkalen kante

  • @adubadane7602
    @adubadane7602 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏❣️❣️🙏 Amen

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 2 ปีที่แล้ว +1

    Yisakorey Tebarkeln 🙏🙏🙏

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @teamermisganawtamene4628
    @teamermisganawtamene4628 ปีที่แล้ว

    God bless you !!

  • @zaharasahara3142
    @zaharasahara3142 2 ปีที่แล้ว

    Geta yibarki tsega yibza🙏❤❤❤

  • @abigiyaabigiya938
    @abigiyaabigiya938 ปีที่แล้ว

    Yene weddddd1🥰🥰🥰🥰

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @mezmurtv2334
      @mezmurtv2334  2 ปีที่แล้ว

      🙏🏿

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @Sounds827
    @Sounds827 2 ปีที่แล้ว

    Ere begeta sim mn abate ladrigih getannnnnnn betam wedhalew ye abate liji god bless you

  • @tibarekdereje9312
    @tibarekdereje9312 2 ปีที่แล้ว

    Tebarikebetalehu tsegawun yabzalih broye brikkkkkk belilign❤❤❤ degmo sitzemr grma moges alewu

  • @Amazing-Christian-Songs
    @Amazing-Christian-Songs 2 ปีที่แล้ว

    God bless you ❤️❤️❤️

  • @banchibanchi2144
    @banchibanchi2144 ปีที่แล้ว

    Tbareku. 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍

  • @rutazerufael3209
    @rutazerufael3209 ปีที่แล้ว

    Wow bless you 🙏🙏❤❤

  • @biniamgmariam8068
    @biniamgmariam8068 ปีที่แล้ว

    I love 💕 this song

  • @estherwubey979
    @estherwubey979 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brother besemaw besemaw litegibew alichalikummm woow ❤👍👍👏👏👏

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @moetmooti3430
    @moetmooti3430 2 ปีที่แล้ว +2

    Yisiye yetebarek wandim zemenih yilmlim 🥰🔥🔥🔥

  • @oliyadsisay482
    @oliyadsisay482 2 ปีที่แล้ว

    tebark !!!
    geta ye mayaleq mehert alew

  • @asirastsagaye594
    @asirastsagaye594 2 ปีที่แล้ว

    GOD bless you

  • @getegelchugetegelchu7963
    @getegelchugetegelchu7963 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @happtube6951
    @happtube6951 2 ปีที่แล้ว +2

    wow 😥😍😍

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @tigist.gejatigist4626
    @tigist.gejatigist4626 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen Ameeeen tebareki tebareki 🎹🎹🍇🙌🙌🙏🙏😰

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 2 ปีที่แล้ว +4

    Yisu wow be blessed❤🔥!

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @dank8417
    @dank8417 2 ปีที่แล้ว

    yisu god bless you

  • @rutazerufael3209
    @rutazerufael3209 ปีที่แล้ว

    Tebareki🙏🙏

  • @nathanahadu5653
    @nathanahadu5653 2 ปีที่แล้ว +2

    🔥🔥❤️

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @tsegayehilemariam4618
    @tsegayehilemariam4618 2 ปีที่แล้ว

    God bless you yisakor

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @tsegama1823
    @tsegama1823 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow so Amazing 👏 😍

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @ruthlove8909
    @ruthlove8909 2 ปีที่แล้ว

    Be betu menor yhunlh

  • @mulutsfawondesen8186
    @mulutsfawondesen8186 ปีที่แล้ว

    Eoffffff ewnet yeleben new yzmekew malkes makom alchalkom😢

  • @zed7110
    @zed7110 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @brahnabrahna6721
    @brahnabrahna6721 ปีที่แล้ว

    Zamani indu bageta beti lamilimo yilakiiiiii

  • @bereketsolomon
    @bereketsolomon 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🙏🙏 blessing

  • @StatisticalAnalyticSignal
    @StatisticalAnalyticSignal 2 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful song. Even though I can't understand it

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 2 ปีที่แล้ว +3

    amazing song...መጀመሪያ ላይ ያለው መዝሙር የማነው?

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @daginar1915
    @daginar1915 2 ปีที่แล้ว

    Be blessed bro 🙏🙏🙏

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @georgedekebo3840
    @georgedekebo3840 2 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏 bro

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @luaman2008
    @luaman2008 2 ปีที่แล้ว +9

    Elelllllll this Bro is blessed 🙌 Increase bruk🙏

  • @fikarfikar9514
    @fikarfikar9514 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelyohannesofficial4125
    @samuelyohannesofficial4125 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW may God bless you 💙🔥

    • @mezmurtv2334
      @mezmurtv2334  2 ปีที่แล้ว

      Amen🙏🏿

    • @arielzema917
      @arielzema917 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      እኛም ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት እየጀመርን ነው። እርሶም ቻናላችንን subscribe በማድረግ ከጎናችን ይቁሙ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
      th-cam.com/channels/tp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w.html

  • @asirastsagaye594
    @asirastsagaye594 2 ปีที่แล้ว

    AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN Tebarek 🎷🎷🎧🎧🎧🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎵🎵🎵📢📢🎵🎵🎶🎶🔊🔊🔊🎹🎹🎺🎺🎺🎹🎻🎻🥁🎤🎤📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

  • @netsanetamanuel
    @netsanetamanuel 2 ปีที่แล้ว +1

    Blessed 🙏

  • @merkebgezachew7269
    @merkebgezachew7269 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏😘😭😭😭😭😭

  • @samsondelelegn7397
    @samsondelelegn7397 2 ปีที่แล้ว +3

    ትንሹ ዬሴፍ የሚያስቀና ቅባት ነበረበት ኢሣኮር ያቅባት ባንተ ላይ ነዉ ዉነት ጌታ ምረቱ ተደንቆ ዝም ብቻ ነው።

  • @biniamgmariam8068
    @biniamgmariam8068 ปีที่แล้ว

    Amazing performance ❤

  • @jositeferi4600
    @jositeferi4600 ปีที่แล้ว

    I don't know what I'm I say dear endiw setzemr yemiyalfw ye malakachen menfes ende ebd nw miyadreg

  • @SaraBiruk-vn9ld
    @SaraBiruk-vn9ld 2 หลายเดือนก่อน

    Yemanw original mezmuru bene adebete tenegero yemilew

  • @wedey
    @wedey ปีที่แล้ว

    Please what is Instagram of the singer ?

  • @nowisthetime.7226
    @nowisthetime.7226 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @kassechwoldegiorgis9535
    @kassechwoldegiorgis9535 2 ปีที่แล้ว

    Amen