ከውጭ ምንም አይነት እቃ እንዳይገባ ለምን ተከለከለ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 3 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ውሳኔ ❗️እራስ ወዳድ ሁሉ በላቸው ❗️ለጥቂቱ ተብሎ ሚሊዮን መጎዳት የለበትም !

  • @Ka0358
    @Ka0358 3 ปีที่แล้ว +4

    Good job government!! It’s will support legal market!

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 3 ปีที่แล้ว +8

    ባሁኑሰዓት ግን የአገር ውስጥ ምርትን መጠቀም አለብን ለማደግ ሌለሎች አገሮችም እንደዚህ አድርገውነውያለፈላችው

    • @Aboshemane1
      @Aboshemane1 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ከአንተ ሀሳብ ጋር እስማማለሁ

  • @astertsegay5829
    @astertsegay5829 3 ปีที่แล้ว +8

    Good job customs commissioner.

  • @ሀዩየአብደረህማንታናሽ
    @ሀዩየአብደረህማንታናሽ 3 ปีที่แล้ว +7

    መቆጣጠሩ ችግር የለውም ግን ነጋደና መንገደኛውን በደንብ ለዩ በነጋዴ ስም እኛን ስደተኞችን እንዳትጎዱን

  • @yestes12able
    @yestes12able 3 ปีที่แล้ว +10

    ይህ ህግው እንዳውም የዘገየ እርምጃ ነው እንደዝህ አይነት ህገወጥ ስራ ወይኔ የእነርሱን እቃ ለሚመላልሱና ለራሳቸው ሰዎች የከፈቱት እድል ነበር ነሀገር ግን ምንም አይነት ግብር ሳይከፈልበትና ፍቃድ ስይኖር መነገድ ከሀገርና ህዝብ መዝረፍ ስለሆነ ከአላረፉ በህግ መጠየቅም ይንርባቸዋል
    ግለሰቦቸ ቢይሳዝኑም ሀገር ግን ያውም በዚህ ወቅት ሁላችንም ከጉሮሮአችን ቀንሰን ለመደግፕፍ ድንታገልሌላው ካልሰረቅኩ ያሳፍራል

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 3 ปีที่แล้ว +9

    አታፍሩም አይናችሁን አፍጥጣችሁ ሰታወሩ ?! ትክክል ሲያደርጉ እንደነበረ ሰው ስትናገሩ በtv አሳፋሪ ❗️

  • @MA-hq8fj
    @MA-hq8fj 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት በረሀብ እና በቅዝቃዜ ያለ ወንጀል የሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ድምፅ እንሁን

  • @yihenewdamtew9023
    @yihenewdamtew9023 3 ปีที่แล้ว +6

    ቢዘገይም በጣም ትክክለኛ ውሳኔ

  • @attahiraattahira1422
    @attahiraattahira1422 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ውሳኔ ነው

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 3 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😃😃
    የሚገርሙ ደደቦች
    ቀረጥ ሀንከፍልም ነው ጩሀታቸው
    ህስከአሁን ለቅ መለቀቃቸው ይገርማል
    በሀውሮፓም በአሜሪካም ኤርፖርቶች ላይ ወደሀገሩ የሚመለስ ተጓዥ ማስገባት የሚፈቀድለት መጠን ልብስ ጫማ ወዘተ ሀለ
    እነዚ 30…ልብስ 16 ጫማ በጣም ብዙ ነው ይፈቀድላቸው የነበረው

  • @skyline9373
    @skyline9373 3 ปีที่แล้ว

    Good jobs!! Medre LEBA NEGADEN kezi bewala MEKOTATER aleben!!
    Viva 💪💪

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 3 ปีที่แล้ว +5

    ታዲያ ሱቅ ያለው እንዴት አድርጎ ለሰራተኛ ይክፈል በሀገር የሚመረት እቃዎች እንዴት ይሽጡ ?! ለጥቂት እራስ ወዳድ ተብሎ ሀገር መዘረፍ የለበትም ! ትልቅ ክብር ለመንግሥት 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
    እስካሁን አጭበርብረው የሀገር ዘርፈው ኖረዋል አይፈቀድም ! no more አጭበርባሪ

  • @greatidea8705
    @greatidea8705 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀገር ውስጥ የሚመረትና መመረት የሚችል ሸቀጥ ወደ ሀገር እንዳይገባ የሚያስችል ማንኛውንም ህጋዊ መንገድ መፍጠር የሸቀጥ ማራገፊያ ከመሆንና ከድህነት እንድንወጣ ይረዳናል። ባቋራጭ የመክበር ብልጣብልጥ አካሄድ ከወያኔ የተወረሰ በሽታ ነው። አታለቃቅሱ! ከድህነት መውጣት ሁላችንም እንፈልጋለን፣ እኔ ብቻ የሚባል ነገር እንዲቀር እንታገላለን። በላብ በወዛችን እንኑር፣ ሌብነት ብዙ መልክ አለው፣ አንዱ የተጭበረበረ ስግብግብ ንግድ ነው!

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 ปีที่แล้ว +4

    Sometimes it's out of control, not only ethiopians, The Indian Chinese and arbs... they're doing same things also...

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዶም ካዲህናት እንዲንውጣ ይረዳናል ጡሩ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kalidjemal3627
    @kalidjemal3627 3 ปีที่แล้ว +2

    በወያኔ ዘመን-ሕግ ዛሬም መስራት ትፈልጋለህ ምድረ ፈጣጣ ሁላ
    ድሮ አረብያን መጅልስ ጅንስ ሱሪ ጫማ ቲሸርት ጃኬት ሹራብ በጉምሩክ ስንሰራ ስናሰራ ነበር ::
    እውነት ነዉ ስራው ህገወጥ ነዉ
    እኔም ሰርቼ አውቃለው እና ወሬ አታብዙ መንግስት ስራ ላይ ነዉ ከመንገዱ ውጡለት ድሮ በተበላ ስራ ዛሬ አታለቃቅሱብን
    ምድረ ጁንታ ሁላ

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 3 ปีที่แล้ว +5

    በጭራሽ ከውጪ tv ,ጫማ ,ልብስ,etc መግባት የለበትም ❗️ሰው ቀረጥ ከፍሎ አስገብቶም ብዙ ልፍት አለው እናተ ግን መንግሥት አሞላቀን ዲሞክራሲ ማለት ህግ መላላት መሰለህ ! አሜሪካ እንግሊዝ የመሳሰሉት የማታደርውን ልታደርግ ትፈልጋለህ ! ሌብነት ነው

  • @babyethio348
    @babyethio348 3 ปีที่แล้ว +8

    ዝም ተብለን ነበር ማለት ህግ አልተፈፀመም ማለት እንጂ ህጋዊነትን አያረጋግጥም፣ አየር ባየር ነበራችሁ ይህንን ማንም አየክደውሞ

    • @binetomer1235
      @binetomer1235 2 ปีที่แล้ว

      ስንት እሚይረጋገጥ ህግ አለ እዚህ ብቻ ፎከስ ማድርግ ጥቅም የለውም

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 3 ปีที่แล้ว +1

    የአገሩን ኢኮኖሚ በማሳደግ ከፈረንጅ ጫና ነፃ መሆን የሚቻለው እንደዚህ አይነቱን ወያኔ ይፈጠረው ተገቢ ያልሆነ ህገወጥ ቢዝነስ በማስቀረት በመሆኑ ጉምሩክ ርምጃው የሚደገፍ ነው::ነጋዴዎቹ ህጋዊ ፈቃድ አውጥተው መስራት ይገባቸዋል::🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነት ዝግጅ ሲቀርብ ስለ ቀረጥ አሰባሰብ (እቃ ከውጪ ሐገር ሲገባ) የሚያውቅ የሕግ ባለሞያ ሐሳብ ቢካተትበት ጥሩ ነበር።

  • @babyethio348
    @babyethio348 3 ปีที่แล้ว +5

    This guys are black market tunnels. No Bank foreign currency permits, no TIN.

  • @teddyhabesha2646
    @teddyhabesha2646 3 ปีที่แล้ว +4

    Asafari new le tikit asmechi ena laki sibal yihe hulu negade mamarer tegebi aydelem

  • @eyasupetros8327
    @eyasupetros8327 3 ปีที่แล้ว +3

    የሌባ አይነ ደረቅ ናቹ አታፍሩም እንዴ ህገወጥ እየነገዳቹ ምንም ግብር ሳትከፍሉ ቅሬታ ስታቀርቡ

  • @AaronTura6601
    @AaronTura6601 2 ปีที่แล้ว

    Right decision though its too late....

  • @babyethio348
    @babyethio348 3 ปีที่แล้ว +5

    Where do you guys get the hard currency?

    • @yihuda7459
      @yihuda7459 3 ปีที่แล้ว

      That’s what I’m asking?…..it’s crazy the government and banks r taking it from others and giving it these people.

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 3 ปีที่แล้ว +2

    የዉጭ እቃ አንፈልግም

  • @fatemahomar4283
    @fatemahomar4283 3 ปีที่แล้ว

    ፋትህህህ እሰረቤት ላሉት😭😭😭😭

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed9328 2 ปีที่แล้ว

    እኛሳ የመዳም ቅመሞች ካርጎና ሻንጣ ይዘን መምጣት እንችላለንወይ? ግን አልበዛም ቀረጡንም አስተካክሉ

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁማን ሄር መጠቀም በህግ ይከልከል። የአገሪቱ ገንዘብ ለህንድ ሴት ፀጉር አለቀ። ሴቶቹ ፀጉራቸውን ከጠሉት ይላጩ። ወንዶችዬ ሁማር ሄር የምትጠቀም እንዳታገቡ። የተወሶ ውበት።

  • @makiyamuhammed5441
    @makiyamuhammed5441 3 ปีที่แล้ว

    እረ ይስተካከል ምን አይነት ነው ይሄን ማለት

  • @an4709
    @an4709 3 ปีที่แล้ว +1

    Beka legizew yizemetu

  • @seleshizewge9326
    @seleshizewge9326 3 ปีที่แล้ว

    Everybody must be legal I don't know way this guys came out the commissioner is right be legal do what ever you went I do appreciate the actions.

  • @yihuda7459
    @yihuda7459 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ምግቦች ከሀገር እምዳይወጣ ቢከለከል ጥሩ ነው ....ዲያስፖራው በፈረንጅ ቦቆሎ ሆዳቸውን ይምሉ የኢትዮያ ደሀ ከዲያስፖራው ጋር መወዳደር አልተቻለውም....

  • @ibrahimsweet7210
    @ibrahimsweet7210 3 ปีที่แล้ว +2

    Tekekel yahona wesanai naw awo wesanaiw lek naw enasu nachaw Black Market miyasfafut

  • @AllinOne-of5cp
    @AllinOne-of5cp 3 ปีที่แล้ว

    ሱሪ 2000 ብር ገብቷል ወገን

  • @rahelgebremariam7515
    @rahelgebremariam7515 3 ปีที่แล้ว

    If you don't have TIN number if you're not legal if you don't pay the tax properly where did u get the dollars u better be thankful u didn't end up in jail

  • @binetomer1235
    @binetomer1235 2 ปีที่แล้ว

    ጉምሩኩ ሌቦች ናቸው የማንም ዱርየ ጥርቅም

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 ปีที่แล้ว +1

    አዳሜ ውሀ በላት

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 ปีที่แล้ว

    በግነህደቆሮድሮሥከናተምንይጠበቃልሌባሁላቀረጥይላልእደ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 ปีที่แล้ว

    Eseeye Elelelele Egezbher Ahunm Moshelaka Lebochen Astedalen Demo Eko Tensh Ayaferum Yeleba Ayenderk Meleso Lebe Aderek

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 3 ปีที่แล้ว

    These people don't have the propet permit. They're just going back and forth importing things without having the right permit. These people don't sound like they have shops they sell out of. These type of people are hunting people that own shops and pay proper taxes.

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 ปีที่แล้ว

    Weye Alemeferchu Demo Leboch

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ መንግስት አሁን ከህዝብ ጋር መጣላት ጀመረ። መንግስት ከአልባሳት እና ተራ ቁሳቁስ ላይ ታክስ ከጣለ በጣም ዝቅተኛ አስተሳሰብ ያላቸው ባለስልጣናት አሉ ማለት ነው። በአደጉት አገር ቀረጥ የሚጣልባቸው ሲጋራ፣ አልኮል ሌሎች ሌግዥሪ እቃዎች የመሳሰሉ ነገሮች ላይ ነው። አልባሳት ህዝብ ልብስ ለመግዛት በተቸገረበት አገር ልብስ አታስገቡ ከተባለ መንግስት በጣም ድክምዋል ማለት ነው። እንደውም ነጋዴዎችን ህዝቡን ስራ ፈጠራ እንዲጀምር ማበረታታት ነው። እንደውም ድጎማ፣ ብድር የመሳሰሉ በመስጠት ማበረታታት ነበር። በተረፈ የተማሩ ባለስልጣናት መልሱን በደንብ ቢያስቡበት ጥሩ ነው። ግና ፓርቲን ስለደገፈ ብቻ ወንበር አግኝቶ ማገናዘብ የተሳነው ፖሊሲ በህዝብ ላይ ከተጫነበት አንድ መንግስት ተቀየረ ሌላም መጣ ህዝብ እያለቀሰ መኖሩን አላቆመም ማለት ነው። እናስተውል።

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ነጋዴ ውሸታሞች አጭበርባሪ ናቸው። ዕቃ ሣይሆን ዶላር ነው የሚያጥቡት።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 3 ปีที่แล้ว

    No more

  • @tesfahope9743
    @tesfahope9743 3 ปีที่แล้ว

    Bezi gezi Ethiopia cheger lay hona enatea leboche hula. Ethiopia megeset teru wesani new

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 ปีที่แล้ว

    Ere nwere nwe deha endete kenore nwe menwe gefe nwe yehese

  • @kalidjemal3627
    @kalidjemal3627 3 ปีที่แล้ว

    ምድረ ሌባ የወያኔ ጁንታ ልጆች ሕጋዊ ስራ ስራ ካልሆነ ግን ትሞታለህ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 3 ปีที่แล้ว +2

    These people are doing an illegal business and the Custom Commissioner has taken the right decision. They need to get a business license and Tin number and pay Custom taxes like everyone else, period. They need to stop whining

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว

    China Chama beltew neber hegrachewen ezeh yadersuwat ene kemetle economy Junta rebels degemo selfish ena greedy nachew
    ezeh hager bet yemimrete way better than European and USA products ale.

  • @evafromdc4877
    @evafromdc4877 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ነገር አሳፈሬ እና ያልተገባ ነገር ነዉ ጉምሩክ የወሰነው ሥራ አጡ ለራሱ ሥራ ፈጥሮ በመስራቱ ሊበረታታ ሲገባ ለሃገር በብዙ ነገር የሚጠቅም ነገር ነዉ እነዚህ ወጣቶች እየሰሩ ነዉ ገቢያውን እያረጋጉ መሆኑን መርካቶ ሄዲቹ ማየት ትችላላቹ እኔ መርካቶ ሱቅ አለኝ ምንሀይል ጥቅም እዳላቸዉ በጥቂት ቀናቶች ገባያዉ ሲንር ይገባዋቹሀል ።

    • @The-righteous-will-prevail
      @The-righteous-will-prevail 3 ปีที่แล้ว

      ህገወጥነትን የሚያበረታታ ወያኔ ነው ❗️ ሀገርን ለጥቂት ሲባል መበዝበዝ ጊዜ አብቅታል ሆዳም !

  • @nahomzena355
    @nahomzena355 3 ปีที่แล้ว

    Sewyewm fanam ande nachew dedboch uffff wey fana

  • @tesfuarjof8168
    @tesfuarjof8168 2 ปีที่แล้ว

    Denez bicha ende mebt demo adrigo nw yemweru taxes must for all

  • @Nunu-tt8sj
    @Nunu-tt8sj 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳፍራል የሻንጣ ስራ የትም አገር አለ።

    • @jared5958
      @jared5958 3 ปีที่แล้ว +2

      Their is not any where in the world with out payment of taxes.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 3 ปีที่แล้ว

      ይሄ ከወያኔ ሌቦች የተማሯችሁት የሌብነት ስራ ነው:: ሞሽላቃ ሌባ ሁላ :: አገር አለ ታክስ አይገነባም:: አሜሪካ መንግስት ሀብታም የሆነው እያንዳንዱን ዜጋ እጅ እጅ የሚል ታክስ እያስከፈለ :: አልከፍል ያለውን እስር ቤት ወርውሮ መቅጫውን አንገት አንቆ እያስተፋ ነው::

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዶም ካዲህናት እንዲንውጣ ይረዳናል ጡሩ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @greatidea8705
    @greatidea8705 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር ውስጥ የሚመረትና መመረት የሚችል ሸቀጥ ወደ ሀገር እንዳይገባ የሚያስችል ማንኛውንም ህጋዊ መንገድ መፍጠር የሸቀጥ ማራገፊያ ከመሆንና ከድህነት እንድንወጣ ይረዳናል። ባቋራጭ የመክበር ብልጣብልጥ አካሄድ ከወያኔ የተወረሰ በሽታ ነው። አታለቃቅሱ! ከድህነት መውጣት ሁላችንም እንፈልጋለን፣ እኔ ብቻ የሚባል ነገር እንዲቀር እንታገላለን። በላብ በወዛችን እንኑር፣ ሌብነት ብዙ መልክ አለው፣ አንዱ የተጭበረበረ ስግብግብ ንግድ ነው!

  • @greatidea8705
    @greatidea8705 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር ውስጥ የሚመረትና መመረት የሚችል ሸቀጥ ወደ ሀገር እንዳይገባ የሚያስችል ማንኛውንም ህጋዊ መንገድ መፍጠር የሸቀጥ ማራገፊያ ከመሆንና ከድህነት እንድንወጣ ይረዳናል። ባቋራጭ የመክበር ብልጣብልጥ አካሄድ ከወያኔ የተወረሰ በሽታ ነው። አታለቃቅሱ! ከድህነት መውጣት ሁላችንም እንፈልጋለን፣ እኔ ብቻ የሚባል ነገር እንዲቀር እንታገላለን። በላብ በወዛችን እንኑር፣ ሌብነት ብዙ መልክ አለው፣ አንዱ የተጭበረበረ ስግብግብ ንግድ ነው!

  • @greatidea8705
    @greatidea8705 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር ውስጥ የሚመረትና መመረት የሚችል ሸቀጥ ወደ ሀገር እንዳይገባ የሚያስችል ማንኛውንም ህጋዊ መንገድ መፍጠር የሸቀጥ ማራገፊያ ከመሆንና ከድህነት እንድንወጣ ይረዳናል። ባቋራጭ የመክበር ብልጣብልጥ አካሄድ ከወያኔ የተወረሰ በሽታ ነው። አታለቃቅሱ! ከድህነት መውጣት ሁላችንም እንፈልጋለን፣ እኔ ብቻ የሚባል ነገር እንዲቀር እንታገላለን። በላብ በወዛችን እንኑር፣ ሌብነት ብዙ መልክ አለው፣ አንዱ የተጭበረበረ ስግብግብ ንግድ ነው!

  • @greatidea8705
    @greatidea8705 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር ውስጥ የሚመረትና መመረት የሚችል ሸቀጥ ወደ ሀገር እንዳይገባ የሚያስችል ማንኛውንም ህጋዊ መንገድ መፍጠር የሸቀጥ ማራገፊያ ከመሆንና ከድህነት እንድንወጣ ይረዳናል። ባቋራጭ የመክበር ብልጣብልጥ አካሄድ ከወያኔ የተወረሰ በሽታ ነው። አታለቃቅሱ! ከድህነት መውጣት ሁላችንም እንፈልጋለን፣ እኔ ብቻ የሚባል ነገር እንዲቀር እንታገላለን። በላብ በወዛችን እንኑር፣ ሌብነት ብዙ መልክ አለው፣ አንዱ የተጭበረበረ ስግብግብ ንግድ ነው!

  • @greatidea8705
    @greatidea8705 3 ปีที่แล้ว +15

    @greatidea8705 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀገር ውስጥ የሚመረትና መመረት የሚችል ሸቀጥ ወደ ሀገር እንዳይገባ የሚያስችል ማንኛውንም ህጋዊ መንገድ መፍጠር የሸቀጥ ማራገፊያ ከመሆንና ከድህነት እንድንወጣ ይረዳናል። ባቋራጭ የመክበር ብልጣብልጥ አካሄድ ከወያኔ የተወረሰ በሽታ ነው። አታለቃቅሱ! ከድህነት መውጣት ሁላችንም እንፈልጋለን፣ እኔ ብቻ የሚባል ነገር እንዲቀር እንታገላለን። በላብ በወዛችን እንኑር፣ ሌብነት ብዙ መልክ አለው፣ አንዱ የተጭበረበረ ስግብግብ ንግድ ነው!

  • @greatidea8705
    @greatidea8705 3 ปีที่แล้ว +4