🔴የቲክቶክ ንግስት ስመኝ የ28 ሪያል ወርቅ ጥሎ ያገባችው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 278

  • @medhin8187
    @medhin8187 หลายเดือนก่อน +19

    ኮሜንቶች ነዉ ሚያስቁኝ ይመቻችሁ እኔ በማላቀዉ ኣልናገርም ኮሜንት ላነብ ነዉ የመጣሁት😂 እንደኔ ካለ 👍❤️

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 หลายเดือนก่อน +88

    😂😂😂 አየ አለማወቅ ከሰው ባል መውለድ ጥንካሬ ከሆነ ቁሜ ልቅር ከሶስት ወንድ ሶስት ልጅ 👪 ይሄ ወርቅ ያልሽው ነገር ደግሞ ሂወት ከቁሳቁስ አይበልጥም ከሰራሁ እገዛዋለሁ ከቁሳቁስ ክብር ይበልጣል ልጅንም ከሰላሳው ወንድ መውለድ መረገም ነው ለልጅም ስቃይ ነው

    • @hizbeyerayawayoutube4352
      @hizbeyerayawayoutube4352 หลายเดือนก่อน +10

      ከተሳሳትኩ አርሙኝ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ หลายเดือนก่อน +20

      ከምኗ ነዉ የምንማረዉ ተማሩ አለች የታደለች አንድ አግብታ ከአንድ የምትወልድነች የእኔ ጀግና

    • @Jkeesum
      @Jkeesum หลายเดือนก่อน +3

      የሠዉ ባል ያሉት እዉነት ነዉ ለካ ሳ 😂😂😂😂😂

    • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
      @ጀሚላያሲንራያወሎነው หลายเดือนก่อน +1

      ምቀኛ ስመኝ አቃታለሁኝ የሮት ልጅ ናት ወደ ገጠር ወጣ ያለ የጥላሁን ግዛው የትውልድ ቦታ ነው የተወለደችው እና መቸ የት ነው ሶስት ባል ያገባችው የወለደችው ስትገርሙ ይሄ ስም ለማጥፋት እንጂ በጣም መልካም ልጅ ናትኝ

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ หลายเดือนก่อน +10

      ​@@ጀሚላያሲንራያወሎነውጉድኮነዉ አወ ከሮቢት ወጣ ብላ ገጠራማዉ ቦታ አጤርሻነዉ ሀገሯ አሁን ሶስተኛዋ ነዉ ያረገዘችዉ ከሶስትኛ ወድ😂😂😂

  • @zedusman
    @zedusman หลายเดือนก่อน +32

    ትክክል እኔም ነጋዴ ነኝ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ❤

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr หลายเดือนก่อน

      በርቺ

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea หลายเดือนก่อน +6

    እኔ እምፈልገዉ ንፁሕ ልብ ብቻ ነዉ እግዚአብሔርን የሚፈራ ፈትቶ ከማግባት ፈጣር ይጠብቅ ከባድ ነዉ ያገኘኸዉን ማግባት😔♥️

  • @SaSa-cf3xp
    @SaSa-cf3xp หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን ደስ አለሽ ሰሙ የሰፈሬ ልጅ ማንም ምንም ይበል ለወድ ጥሎሽ እየጣሉ የሚያገቡትን ትበልጫቸዋለሽ ይመችሽ❤

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 หลายเดือนก่อน +28

    እኔ ወርቅ ጀነት ውሥጥ እለብሳለሁ ኢንሻ አላህ 😂

  • @روزا-ق8ض
    @روزا-ق8ض หลายเดือนก่อน +13

    ሌላዉ አይመለከተነም ግን እህቶቼ ወንዲሞቼ እባካቹሁ ራሳቹሁ ጠብቁ ስታገቡ ተመርመሩ ለጥቅም አትሩጡ ኤች አይቪ ያላቸዉ በጣም እየበዙ ነዉ ተመርምራቹሁ ዉረዱ በተለይ ስደት ላላቹሁ,በ ደበር የምመጡ እህቶቼ,ለበሽታ እየተጠቁ ነዉ 😢ራሳቹ ጠብቁ ለማይሆናቹሁ ለ ስኡዲ ወንዲ ህወታቹሁ አታበላሹ ጠክራቹሁ ሰርታቹሁ አገራቹ ህዳቹሁ አግቡ በ ጌታ☝

    • @tg-cf2gw
      @tg-cf2gw หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል የኔ አስተዋይ አንች ነሽ ጀግና እኔም እንደዛ ነው የ28ሺ ብር ወርቅ ቢደርግ ከበሽታ አያድንም እኔ እንዳች ነው ቡዙ ሴቶች ግን ይህ አያሰቡም ወንድ መሆኑን ብቻ ነው የሚዩት❤❤❤❤❤

    • @ሸዊት-zg8pr
      @ሸዊት-zg8pr หลายเดือนก่อน

      በጣም ምርጥ ምክር

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 หลายเดือนก่อน +24

    ገልቱ 28ሺሪያል ሂወት አይሆን አንች ብሎ መካራ ከንቱ አስበሸዋል መዋደድ እንዳለ ሁሉ መጠላትም አለ አሁን የሆነ ግዜ ቢጣሉ 28ሺሪያሌን መልሺ ብሎ ሂወቶን እሚበሰቃቅለው

    • @fatma6629
      @fatma6629 หลายเดือนก่อน

      😂አይቀርም

    • @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ቐ
      @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ቐ หลายเดือนก่อน

      በማታውቁት እየገባችሁ አትዘባርቁ ቆሻሾች

    • @GiasBd-lt9sd
      @GiasBd-lt9sd หลายเดือนก่อน +3

      የምሽዋር እንኳን ስጣሉ መልሽ ይላሉ እንኳን ይህ ጫን ያለው እና😂😂

    • @temaratube
      @temaratube หลายเดือนก่อน +5

      ዝም አትያትም 3 ወር አብሮ ሲኖር መልሶ ይቀበላታል እኮ በሆዱ በልብሱ 😂😂የሳውዲ ወንድ እንደት እንደሚኖር እናውቃለን😂

    • @GiasBd-lt9sd
      @GiasBd-lt9sd หลายเดือนก่อน

      @@temaratube ትክክል

  • @WoloRaya
    @WoloRaya หลายเดือนก่อน +2

    ይቺን ልጅ አርዓያ አድርገሽ ማቅረብሽ በጣም ያንቺን አላዋቂነት ነው የሚያሳየው እኔ ሪያድ በነባረችበት ስዓት ከዛሬ 6ዓመት በፊት ይመስለኛል አውቃታለሁ የሽርሙጥናዋ እና ለወንድ ያላት ሱስ በጣም የሚገርም ነው ሽንት ቤት ሁሉ ሳይቀር ነው የምትሸከሸከው አሁን አንቺ ለኛ ንሳሌ አድርገች ልታቀርቡያር አትቺይም የራያ ዋንድ አንድ ባንድ የደረሳት ሴት ናት ልጆቿል አርፋ ብታሳድግ ክብሯ ነበር ግን አሁንም ትለጠለጣለች ከተኛች ማርገዝ ነው ስራዋ ዎንዶች ብታርፉ ነው የሚቻላችሁ ወርቁ ደግሞ ከ አንድ አመት ነሁዋላ እንነጋገራለን

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 24 วันที่ผ่านมา

      ክክክ

  • @HappyFjord-ge8rqMe
    @HappyFjord-ge8rqMe หลายเดือนก่อน +4

    ይሄም ትክክል ነው እያልሽ ባልሆነ
    ሁሉም ነገር ከልክ ሲልፍ አይነፋም
    ለጉራ ብቻ ነው

  • @ErdfcSdgh
    @ErdfcSdgh หลายเดือนก่อน +4

    ልጅቱን አወቃት አለሁ ያጎቱ ልጅ ናት 3ተኛ ዋ ነው 2 ልጅ እናት ናት በጣም ጠንኮራ ልጅናት ከምር❤❤

  • @ሠላምንእፋቂ
    @ሠላምንእፋቂ หลายเดือนก่อน +4

    ውይይይይይ ሥወዳት እችን ልጅ ወላሂ በጣምነው የምወዳት ግን አሡን እሄን ውሥን ወራት ጠፍታብኝነበር ግን በሠላሟ ይሆን እያልኩ አሥቤት ነበር❤❤❤❤❤❤❤እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @Tube-td9pe
    @Tube-td9pe หลายเดือนก่อน +3

    አች በቆጅናሽ እሱ በገዘብ ትገባይታቹሃን ጡሩ ገባያ ነው ግን አች የተመካሽበት ቁጅና አድቀን ይረግፋን እማይረገፈው ፈጣሪ እሚወደውን ስራ መስራት ጡሩ ስብእና ስእራት ማንነት እኒህ ናቸው ካችጋ እሚቀሩት አተም የተመካህበት ገዘብህ ሲ ያልቃ አድቀን ብቻህን ስትቀር የዛን ጊዜ ትፀፀታበት አለህ መጹሐፍ ቅዱስ ላይ የተፅፈችው በጣም ቆጆ መልከመልካም ሴት ማርያም መቅደላውይት እምትባለው በቁጅናዋ የምትተማመን ሴት ነበረች ሁሉንም ወዶች ለዝሙት እምታጠምድ ነበረች ሂወቶን በዚህ ነበር እምትኖረው አድቀን ግን አራሶን መስታውት ፉት ቁማ አየችው እና ተገረመች አዘነች ተፀፀተች እድህ አሳምሮ የሰራትን ፈጣሪዋን ማሳዘኖን ስታውቀው የፈጣሪዋን ስራ ሳሰራ የሰይጣን ስራ እስራየ በመኖሮ ተፀፅታ ወደፈጣሪዋ ተመልሳ ሁሉም ከቱ እደሆነ አውቃው ዛሬ ላይ ለኛ መማርያ ሁና አለች ከዚች ሴት ሁላችነም እንማር ሁሉም ከቱ ነው ከግዚአብሔር ውጭ የሆነ ሁሉ

    • @Eman-k7t4v
      @Eman-k7t4v หลายเดือนก่อน

      ቁጅና ሳይሆን አርቲፊሻል ነው እህቴ ፀጉሯ የፈረስ ጭራ ፊቷ ድቄት ፊልተር ምኖም አያምረይ ሀቂቃ

  • @Tube-td9pe
    @Tube-td9pe หลายเดือนก่อน +6

    እሱ እራሱ ማፈርያ ነው ልጆቹን ሚስቱን ትቶ ሲጃጃል አስጠላኝ አሁላይ በገዘብህ ተማምነህ ገዘብ ግን ነገ ያልቃን ዛሬ ላይ የጎዳሃቸውን ልጆችህን ሚስትህን ነገ ብቻህን ስቀር ትፀፀትበት አለህ በገዘብህ አትመካ ወይ ታመህ ይልቃን በህክምና ወይ ጥለህው ትሄዳል ወደማይቀረው ከሞት አይስጥልህም ሁን በገዘብህ አለምን የገዛሃት ከመሰለህ ተሳስተሃን በገዘብህ በተሰብህን እራስህን ፈጣሪህን ነበር ማስደሰት የነበረብህ አች ደሞ ያላጣሽው ወድ የሰው ትዳር ማፍረስ ተገቢ ነው ሴት ወልደሻን ነገ ታገኝው አለሽ ሰው የዘራውን ነው እሚጭደው ጠብቂ የጊዜ ጉዳይ ነው ስቀጥል በወድ ገዘብ አትመኪ ከሚሰራበት አገር ነው ያለሽው ኮፍጠን ብለሽ ሰርተሻ እንኮን ይህን ሌላ ትገዢ አለሽ ስት ጀግና ሴቶች እንኮን ወርቅ ብዙ ነገር ሰርተዋን የሰው የሰው ነው ሲሄድ ይዞት ይሄዳን ይህን እወቁ

    • @tg-cf2gw
      @tg-cf2gw หลายเดือนก่อน

      ልጁ ግን የየት ሀገር ልጅ ነው

    • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
      @የተዋህዶልጅወለተማርያም หลายเดือนก่อน

      ባለ ትዳር ነዉ እንዴ🤔ከሷ ይችኛይቱ እምታሽቃብጠዉ ሲጀመር መንቢ ቤት እሚሰሩና እሚጨፍሩ ሴቶች ሁሉም የወንድ ጥማት ያለባቸዉ ኢጭ ጉረኛ ሁላ ደሞ ለስርቆት ወንድ ነዉ እምትጎራብ የቀበሩ ፈስ

    • @mekdestube1319
      @mekdestube1319 หลายเดือนก่อน

      አወ ለዛዉም የልጆች አባት ሚስቱን ሀገር ከላከ ቡሀላ ይችጋ ይጃጃላል አፋትታ አገባችሁ ​@@የተዋህዶልጅወለተማርያም

  • @GgcvtgRdfg-uy2nn
    @GgcvtgRdfg-uy2nn หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሰላም ላአንቺ ይሁን አሁን ላይ ምን እየመከረሽ እንደሆነ አልገባነም ብር የለለዉ አታግቡ ነዉ ወይስ ምን ማለት ነዉ ምነዉ ወርቅ ካላደረገላችሁ አታግቡ እያልሽ ከለላቸዉስ የት ያመጣሉ እህቴ እና ደግሞ ዋናዉ ወርቅ ማድረግ ሳይሆን አብሮ መኖር መታሳሰብ ነዉ

  • @WetrAsf
    @WetrAsf 22 วันที่ผ่านมา

    እናተናችሁ ከማለት እኛነን ነዉማለት አችሥሤትአደለሽም😮😮😮 የማይሣሣትየለም

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን እሕታችን

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ
    @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ หลายเดือนก่อน +2

    _እኔ ምላቹ ከሃገራቹ ስትወጡ ለአላማ ነው የወጣቹ ወይሥ ባል ለማያዝ ውይ ኣምላኬ ድረስ ከርስዋ ተማሩም ኣይባልም ከርስዋ ምን ልትማሩ ነው ሃይማኖት የማይፈቅደው እያረጋቹ ሃይማኖታችን ኣንድ ወን ለኣንዲት ሴት ኣንዲት ሴት ለኣንድ ወንድ ነው ምፈቀደው ከዚ ውጪ ዝሙት ነው እንደውም የሚነደይ መሥቀል ኣንገታቹ ኣስራቹ ኣምላክ የሚጸየፎውን ሥራ ስትሰሩ እንዴት እንሚነደይ😢_

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ หลายเดือนก่อน +8

    ሶስተኛ እረ ወዳዛ ቢቀርስ

    • @suzifkr-kg2wd
      @suzifkr-kg2wd หลายเดือนก่อน +1

      ኣይባልም

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل หลายเดือนก่อน +1

    ባንቺ ቤት አወራሽ ለኔ ጀግናዬ አንድ ሴት ከአንድ ወንድ ልጅ ስትወልድ ነው እሚያምረው ኦኬ ገንዘብ ፈጣሪ ሲሰጥ ነው እች

    • @mekdestube1319
      @mekdestube1319 หลายเดือนก่อน

      በጣም3ልጅ ከ3ወንድ ወልዳ ጭራሽ ከባለ ትዳር ወንድ ተሰቅላ ጀግና😅😅😅

  • @أحمدمحمد-ر3ظ6ح
    @أحمدمحمد-ر3ظ6ح หลายเดือนก่อน +3

    ሞኚ ነሺ ልበል ምን አይነት ምክር ነው እየመከርሺ ያለሺ ሚስኪን እኔ ለሚስቴ አረቂ ቹርችሬ ከምገዛ ቆሜ ብቀር ይሻለኛል

    • @KsaKsa-mv4nu
      @KsaKsa-mv4nu หลายเดือนก่อน

      አወ ልክ ነህ እራያወች አረቂ ነው ወላሂ የሚሰሩ

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 หลายเดือนก่อน +5

    የሰው ትዳር አፍርሳ ነው ያገባችው ሀፍታም ወንድ ስታዩ የምትጠለጠሉ ሴቶች ችግራሞች በራሳችሁ እማትተማመኑ ሰነፍ መስራት እማንወዱ ናችሁ ጠካራ አላልሽም ይች በዬኸደችበት መደረግ ነው ስራዋ ሸሌ ናት 😂😂😂

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g หลายเดือนก่อน

      የሰባለውእደቱ

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 หลายเดือนก่อน

      እናቴ. ጠካራ. አያውቅም. ለአምስት. አመት. አድ ብር. ልካ. አታውም. ሰለሞን. አድረስን. ስትቀልብ. ነበር. እሱ. ለራሱ. እየላከ. የሱን. ታበላዉ. ነበር. ሱልቅ. ወጥታ. ሰርታ. ትመጣለች. እድ ብር. አይሰጥም. ነበር. ከዛ. ካልተማረች. ምኑ. ስው. ሆነች.

  • @SihamBirhan
    @SihamBirhan หลายเดือนก่อน +3

    አስቀመጠ እጂ አልገዛም ሴትዮ ሊፈታ ሲያስብ 29ሺ ሪያል ይቀበላታል የሳውዲ ወድ ወርቅ ገዝቶ ማንም የተወ ወድ የለም 😂😅😅

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo หลายเดือนก่อน +13

    ባለሸሪሃ መሆን አለበት ለባለሸሪሃ የቀን ገቢ ነች 28ሺ ሪያል ስራውን ሰለማቀው እሚካበድ ብር አይደለም በመዳም ክፍያ ስለምናስበው ነው ኪሳችንን

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 หลายเดือนก่อน +1

      አወ መጨረሻውን እጃጅ እጅ ለነሱ ምንምናት ለባለሸሪሀ ግን ደሞ መጨረሻቼው አያምርም

    • @GenetMolla-qy4gl
      @GenetMolla-qy4gl หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል ባለሸሪሁ 😂😂😂😂😂 ወሀ ነዉ የሚሰራዉ😂😂

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 หลายเดือนก่อน +1

      ምድነው ሸሪሀ ወድ ምን ሰርቶ ነው የሀያ ስምትሺ ሪያል የገዛው ውሸታቸው ነውጂ እሄን ታገኘማ ነካም አያረጋት

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ หลายเดือนก่อน

      @@marifazw7969 እኔሞ አላወኩ

    • @love39347
      @love39347 หลายเดือนก่อน +1

      አረቂ ነጋዴ ሁኖ ነው

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 หลายเดือนก่อน +3

    ይገባታል🥰🥰🥰

  • @ቤተአምሓራራያ
    @ቤተአምሓራራያ หลายเดือนก่อน +3

    እና ወርቅ እያሥገዛችሁ አርግዙ እያልሺነ ነው ዋይ ብዙ ሤቶች ባለትዳር ወንድ ቅምጥ ለመሆን ብርም ወርቅም ይሠጣቸዋል ይሄው ነው እውነቱ ::

  • @roozail
    @roozail หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ፍላጎት ያላቸው ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ❤

  • @ZamzamZamzam-ee1sw
    @ZamzamZamzam-ee1sw หลายเดือนก่อน +3

    ፍልቅልቅዋ ስታምር

  • @EthioEthio-s5u
    @EthioEthio-s5u หลายเดือนก่อน +3

    ወርቅ እኮ ቁሳቁስ ነዉ አትግማሚ

  • @عمرالحبشي-ض5ع
    @عمرالحبشي-ض5ع หลายเดือนก่อน +6

    አፍ አለኝ ብለሽ መቀደድሽ ቦርኮ

  • @user-mf3sx8zk9
    @user-mf3sx8zk9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እህቴ ወርቅ ፍቅር አይሆነም እኔ መቸም ከወድ ቡዙ ገዘብ የራሴ ትንሿ ትበቃኝ አለች እግዚአብሔር ከባረካት በገዘብ አትገዙ ሴቶቹም ሆነ ወዶቹ ነዉር ነዉ በገዘብ ወይም በዉበት አነመካ መመካት ያለብን በፈጣሪ ብቻነዉ ሌላዉ አላፊ ጠፊ ነዉ😢

  • @محمداحمد-ل2ث8ث
    @محمداحمد-ل2ث8ث 27 วันที่ผ่านมา

    የአረቂ ብር የማያመጣው የለም ሳውዲ ስንቱን አሳየን 😂😂😂

  • @bezabirhan7612
    @bezabirhan7612 หลายเดือนก่อน

    20ሺ ኦኦኦኦ እረተዉ ግን የመጣችሁበትን አሰቡ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤

  • @ሞላሺ.አከለ.በየነ
    @ሞላሺ.አከለ.በየነ หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድእህት ለምክርሸ አመሰግናለሁ ግን ስመኝ አወሷስተኛዋነዉ

  • @sofisofi304
    @sofisofi304 หลายเดือนก่อน +4

    ምድነው እንማረው ነገ ሊመለሥ ወርቅ አይእኘ ተሜሩተማሩ ትላላችሁ

  • @kaykayy8202
    @kaykayy8202 หลายเดือนก่อน

    እኔ አቺ ለተናገርሺው አፍርሁ ምን አይነት ነገገር ነው ደሞ ነገ አብረሺት እይልቀሰሺ እዳመጭ የሱ ወረቅ ጤና ሰላም አይሁንም ደሞ ወላህ አላለይም እከፍ

  • @InnocentAbyssinianCat-gs8py
    @InnocentAbyssinianCat-gs8py หลายเดือนก่อน +1

    ካስርም ትውለድ እኔ. አፈቅራታለሁ. ❤❤❤❤❤

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው በሳቅ የሚመጣውን ለቅሶ አሰባዋለች ማለትነው እናም ዛሬ አሰለቃሽ በትሆን ነገ ታለቅሳለች እናም እኛ ምን አገባኝ የኛሰው አሽቃባጭነው ማሽቃበጥ ይወዳን ምነው እኔ ሴት አይደለሁም አልሽ እናም አችንም ይወክላን ዛሬ 28ሽ እሪያል ተጣለላት እንበል እደው ነገ ደግሞ ይሷ56 እሪያል ትከፍላለች የሰው ባል ምንግዜም የሰውነው😮😮😅😅

  • @እግዛብሔርፍቅርነዉ
    @እግዛብሔርፍቅርነዉ หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወግጅ 3ኛዋ ነዉ ኢትዮ 2ልጅ አለኝ ብላለች ሊብ ላይ ያንዲቱን ልጅ አባት አዉቀዋለሁ እኛ ከሷ አንማርም😏

  • @hawaendris6772
    @hawaendris6772 หลายเดือนก่อน

    እኔ መቸም አልመኝ ቁሳዊ ነገር ንፁህ ፍቅር ብቻቻ በቂዬ ነዉ

  • @صزص
    @صزص หลายเดือนก่อน +1

    ደስይላልወላሂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @زينات-خ2غ
    @زينات-خ2غ หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ 😂😂😂😂

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 หลายเดือนก่อน

    Guwadegnawa guwadegnaya nbrachi yesemagnin yelijuwan abat afkera letmot nbr .semagn gen bezu mekera eyasalfachi endenbr akalhu baluwa set yewedal esuwam tama hager letgeba nbr gen tenkira beziw kerech.betam gobez nat des belognal .

  • @GamilaAli-mm2mv
    @GamilaAli-mm2mv 25 วันที่ผ่านมา

    ያላወቁው አለቁው አሉ እሶን ያልቀመሰ እርኛ ለመሆኑ አለ የኔ እንኳን ሶስት ወድሞቸ አውጥተዋታን እሶዋ ታቃለች ወድም አሟቹች እደሆኑው እነሱው ግን ቡሄላ ነው ያወቁት እና ደግሞ ከሰማኒያ ላይ ተደልባ ነው ሰውየው የሶስት ልጆች አባት ነው እሶዋም ሁለት ትልልቅ ልጆች አላት ከሁለት ወንድ ነው የወለደችው ይሄሶስተኛ ልጆዋ ነው ሳታውቁው አታውሩው ንግስት አላልሽ መሳቂያ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @neza6422
    @neza6422 หลายเดือนก่อน +1

    አሰይ ደግ አረገቺ አበሳ ሴት

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና ነኖ😂😂

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 หลายเดือนก่อน

    እኛ ምን አገባን ታዲያ ለዳቦዋስ የ28ሺ አይገዛላትም እሱስ የሷ ንብርት አይድል ለምን ቶው😂😂😂😂😂😂አስታውሽው ግዛላት ሆሆሆሆ

  • @HjHj-l4u
    @HjHj-l4u หลายเดือนก่อน

    ትድዳራቹህን ያሳምርላቹህ ቆጅየ ልጅ ነች ለምን አስር አይሆን ቁመሽ ቅሪ ነው

  • @FdrDrf-xj1wu
    @FdrDrf-xj1wu หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ፍቅርና ገዘብ ኣንዲ የምታደርጉት ሰዎች ኣሁን ስመኝ ገዘብን ኣይታነዉ ያገባችዉ😢😂😂

  • @hayatseyid-q5z
    @hayatseyid-q5z หลายเดือนก่อน

    ትክክክል

  • @Tube-td9pe
    @Tube-td9pe หลายเดือนก่อน

    ግን የራያ ወድች ምን ሁናቹሁ ነው አብዛሃኞቹ ገዘብ ስታገኙ ሴት መደራረብ ወይም በተሰቦቻቹሁን ትታቹሁ ሜሄድ ነው ስራቹሁ ዛሬ ላላቹሁበት ውጥት እኮ የበተሰቦቻቹሁም እጅ አለበት ሰው ገዘብ ሲገኝ ፈሪውን እያመሰገነ በተሰቦቹን ትዳሩን ልጆቹን መምራት ነበር ጡሩው የኛ ወዶች ገን ፈጣሪን ማሳዘን በተሰቦቻቸውን ማሳዘን ነው ስራቸው ሴቱም በገዘብ እደሚገዛ ያውቁታን ሴቱም ለገዘብ ሲሉ ግሃነብም ቢሆን ይገባሉ

  • @SamsungaA-ow1gv
    @SamsungaA-ow1gv หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ወደዛ ወላዊ ትላለች ምኑንም ሳታቅ እውነተኛ ፍቅር በቁሳቁስ አይለካም 😏😏😏😏😏

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 หลายเดือนก่อน

    ጀዝባ ምን እንማራለነ ከደናተ አይነት ሰገጢ✊✊

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ หลายเดือนก่อน

    ወንዶች መልክ ነው የማይቱ ልብ አያዩም❤

  • @AminaMohammed-n3k
    @AminaMohammed-n3k หลายเดือนก่อน +3

    ዘርፎ መሆን አለበት ደግአረገች

    • @نوره-ظ6ظ
      @نوره-ظ6ظ หลายเดือนก่อน

      ያረቂ ብር ነው😂😂😂😂😂😂

    • @AminaMohammed-n3k
      @AminaMohammed-n3k หลายเดือนก่อน

      @@نوره-ظ6ظ ክክ

  • @Tube-td9pe
    @Tube-td9pe หลายเดือนก่อน

    ኢቱበር እምሰሩ ሰወች ለትውልድ እሚጠቅመውን እና እማይጠቅመውን ለይታቹሁ እውቁ አሁን ከሶ ምን እንማር ከሶስት ወድ መውለድ እዛም እዛም ማለት የሰው ትዳር ማፍረስ ነው ቁምነገሩ ምሳሌ እሚሆነውን ሰው እኮ አለይተሽ አለማወቅሽ ላች አዘንኩ ሳታውቂያት ነው ታሪኮን ከቲክቶክ መድር ይዘሽ መጥተሽ እምዘባርቂው ለውደፊቱ ግን ከመስራትሽ በፊት አስተውይ ለሰው ይጠቅማን ወይ ብለሽ አስተውይ😮

  • @AbebaAbeba-m8s
    @AbebaAbeba-m8s หลายเดือนก่อน +1

    28,000ሽ ሪያል ባሀየኑ ሳት እኮ 1 ሚሊዮን ብር ነው ይህ ብር ለማነው የተከፈለው ወዳጁ ዘመድ በተለይ እናት አባት እህት ወድም የሊለበት ደስታ ምን ይሰራልናነው ከመቅለል በስተቀር

  • @FiDu-o4v
    @FiDu-o4v หลายเดือนก่อน +1

    የሰው እባ ዋጋ ያስከፍላታን. ይቺ ጋህባ ሁለየ የሰው በል እማይደብርራት. ማንም ሰው. ነው በየሀማሙ የሚጎትታት ደሞኮ አታፍርም. ባሌ ስትል.

  • @ILovegmmmm
    @ILovegmmmm หลายเดือนก่อน +2

    ጀል ነሽ ብር ትዳር አይሆንም

  • @احااممحمد
    @احااممحمد หลายเดือนก่อน +1

    እረ ቀለበት ያላረገ አቃለሁ😂😂😂

  • @سعيداحمد-ز1د5غ
    @سعيداحمد-ز1د5غ 29 วันที่ผ่านมา

    ካፊር መጣያ ይጣላን እደ

  • @EccEcc-vk8dd
    @EccEcc-vk8dd หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube หลายเดือนก่อน

    እውነት ወንዱን አበላሹት ሴቱ ሁላ ልክ እንደ ኢንድያ ሴት ሁናለች ሁሉን ችላ የምታገባው ለዛውም ትዳሩ የአስራምስት ቀን

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj หลายเดือนก่อน +1

    ዊ ስመኝ የራያዋ ለካ አግብታነው የወፈረችው

  • @MdVip-uv6gv
    @MdVip-uv6gv หลายเดือนก่อน +1

    👍👍

  • @መሢመሢ
    @መሢመሢ หลายเดือนก่อน

    መገን ቅናት እሷደሆነች ቸክ አታደርጋችሁም😮

  • @15kmarta
    @15kmarta หลายเดือนก่อน

    እኮ ለምን 10 አታገባም ምን አገባቸው ሆ ሰውኮ የምያወራው አያጣ😢

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 24 วันที่ผ่านมา

    እኔባሌካለውእንኳን28ብዙያወጣልግንየዚህንብርለብሼ ምንልበላነውክክክክደሞየሠውባልአታግብለልጆቹሳይሆንየሠውወርቅመግዛት ውሸታምሁላ በራሧብርተጨምሮነውእህጊዜ አትሸወዱሴቶች እኔእንደዚህሲሉአምናቸውነበርውሸታምናቸው ለወንድገንዘብአታስለምዱግንለትዳርስትመርጡአላህንየሚፈራናቤተሠቦችሽንለወደፊቱየሚያስብመሆንአለበት

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ደስ እምትለኝ ልጅ ነች ግን ወርቁን እራሷ ገዝተው ቢሆንስ ምስን ያቃል

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556  หลายเดือนก่อน

      እሱ ነው የገዛላት

    • @TTt-f7l
      @TTt-f7l หลายเดือนก่อน

      ማን ያውቃል በራሷ ገዝታ እሱ ነው ብትልስ ምክንያቱን የልጆቹን እናት ለማበሳጨት

    • @TTt-f7l
      @TTt-f7l หลายเดือนก่อน

      ​@@yegnatube7556በምን አወቃችሁ ለማንኛውም የጇን ታግኘው ልጆችን ስላስለቀሰች ልጆቹንም ስላለያየች

  • @ወተመድህ
    @ወተመድህ หลายเดือนก่อน +1

    የሰውም አልፈለገም የራሱም አልሰጠም በቃ።🤣

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 หลายเดือนก่อน

    ምን ችግር አለዉ አ28 በላይ ያግኙ አብርዉ ሰርተዉ ማሬ መርቂያቸዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatEshetu-l8c
    @HayatEshetu-l8c หลายเดือนก่อน

    መሻአላተባረከላ

  • @asdasdasdwdd6490
    @asdasdasdwdd6490 หลายเดือนก่อน +1

    ሶስት ልጅ ከሶስት ወድ

  • @Fatima-e1x8v
    @Fatima-e1x8v หลายเดือนก่อน

    ከወይት አገኘይው የሞተ አህያ ነው የመሠለኝ

  • @ትግስትየአያቷናፋቂ
    @ትግስትየአያቷናፋቂ หลายเดือนก่อน

    አጀብሰው የሰው ባል ምናምን እምትሉት ከሚስቱ ምን ስላጣነው ከስመኝ የህደው ጠቅሉ እስኪ ልጠይቃችሁ እናተ እምትሳደቡ ሰወችግን እሷና እሱ ከተግባቡ ምናገባን ሰው ስለራሳችን እንኑር እኔ አላቃትም ግን ተጫጫንባት ይገርማል እኳን 3ከሊላምትውለድ መውለድ ያቃታችሁሁላ ጠያቂያጣችሁ ሁላ ናችሁ እደውሻ እዚህ ገብታችሁ እምትጫጬት በስምአም እዲያው አበሻ እዲሁ ሁነንንቀረን በማያገባን ገብተን ማውራት ውርስ ሁኖቀረ ይቅርይበለን እኔ አላቃትም ባይዘወይ ግን ኮሜት ገብቸ ሳነብ ገርሞኝነው ልጅ ደግሞ ዎናው መወለዱነው

  • @susuSusu-k8u
    @susuSusu-k8u 24 วันที่ผ่านมา

    ስራ ፈት ነሽ እሷ ከብልግና ውጭ ምታውቅና ከሷማ አንማርም ቱ እደማናውቃት አደረግሽውኮ

  • @MUnno-rc3oj
    @MUnno-rc3oj หลายเดือนก่อน

    ተሳስተሻል አች ለራሱ ሀብታም ካልሆነ ይቅር ነው ሀብታም ለፍቅር ሳይሆን

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku หลายเดือนก่อน

    ካገባቹሁ ያገራቹሁን የምታውቁትን ቤተሰቡም የሚታወቀውን አግቡ😂እኔ ቤት ያሰራሁት ከወርቅ ሌላ😌

  • @saarahdenlel1269
    @saarahdenlel1269 หลายเดือนก่อน

    🤩🤩🤩🤩🤩🎉🎉🎉

  • @AeAh-ti4fv
    @AeAh-ti4fv หลายเดือนก่อน +1

    ሙሸራን ሊሞቀው ስርገኛን ልብ ወደቀው
    ለምን አርፍሺ አትቀመጪም

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 หลายเดือนก่อน

    ምን ሰርቶ ነዉ ያመጣዉ እህቴ አጣሪይ ያዷን እዳይሆን ለሰ ያመጣዉ እጃልሽ ምክርሽ አሪፍ ነዉ

    • @mahboobajordan1267
      @mahboobajordan1267 21 วันที่ผ่านมา

      ደበር አረቂ ሀሽሽ ጫት ነው የሚሸጠው

  • @jamaldemeke3350
    @jamaldemeke3350 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ ባል አይሆንም ቤታቸዉን ቢሠሪ አይሻልም

  • @Fatma-x7t7m
    @Fatma-x7t7m หลายเดือนก่อน

    እኮን 3ስትተኝኛ 30 እኛ አይሆንም

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 หลายเดือนก่อน

    የሸሪሀ ባል ፈልጋችሁ አግቡ

  • @Topg-h7g
    @Topg-h7g หลายเดือนก่อน +1

    ሀያስምትሺ እሪያል ከፍሎ ገዝቶዋት ነው በይ ዝብለሽ

  • @እግዚአብሔር12
    @እግዚአብሔር12 หลายเดือนก่อน

    ምነው እንደደህና ነገር አርግሺው የስው ባል የልጆች አባት ነው ያገባችው ሶስቱም ባለሺሪሀ ነበሩ አሁን ደሞ ሺሪሀ ስላለው አገባች ወርቁኖም ለሌባ ያርግላት

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 หลายเดือนก่อน

    .እሷኮ መበልኳ ነዉ ዉደ የተወደደችሁ አረቦችን ብበልጥጅ አታስም

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ የሠውዲ መንግሥት ነው እንዴ እረ ወደዛ ሂጅ ይህ ትምርት አደለም የሠው ልጅ በወርቅ አይሸጥም

  • @የራያዋ-ወ2
    @የራያዋ-ወ2 หลายเดือนก่อน

    ክክክ

  • @SamirhSamirhh
    @SamirhSamirhh หลายเดือนก่อน

    28 ሽ እ ውርቅ ነውደ የምትወልደው

  • @ZAKIR-ew9xm
    @ZAKIR-ew9xm หลายเดือนก่อน

    ጥቅም ወዳጅ እንደሆሺ ነው የተረዳሁት

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x หลายเดือนก่อน +2

    ኸረ የዚህን ነገር ዝም ነዉ እንደነዚህ አይነት ሴቶች ናቸዉ የጀግናዎቹንም ሴቶች እድል እየዘጉ ያሉ

  • @roozail
    @roozail หลายเดือนก่อน

    አወን እንኰን3ባል10አይሆንም

  • @ZikeR-h9m
    @ZikeR-h9m หลายเดือนก่อน

    እረ ሳታገባ ነው የወለደችው ድሮ ያሁኑን አላውቅም እጅ

    • @mekdestube1319
      @mekdestube1319 หลายเดือนก่อน

      ይሄም እደዛዉ ነዉ እሱ ባለ ትዳር ነዉ

  • @HffgGff-i3i
    @HffgGff-i3i หลายเดือนก่อน

    አስረኛ ወድነው ዲቃሎቹ ግን ከሶስት ወድ ከሷ ምን ትምህርት ልንማር ወድ ማቀያየር😂😂😂

  • @ABUDiAli-nd8lr
    @ABUDiAli-nd8lr หลายเดือนก่อน

    ግን አንች ለራስሽ አግብተሻል

  • @ScSc-y4f
    @ScSc-y4f 28 วันที่ผ่านมา

    ያችስ ሂወት ገልቴ😜

  • @KhanKhab-o8r
    @KhanKhab-o8r หลายเดือนก่อน

    እና ታድያ እኛ ምን አገባን አሽቃባጪ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube หลายเดือนก่อน

    ታይትሉ ላይ ሽ ይጨመርበት🙏

    • @molaNeguse
      @molaNeguse หลายเดือนก่อน