ካስማ || KASMA || ከሀሪማዎቻችን || የታላቁ የነህው፣የበላጋ፣መንጢቅ ሊቅ እና ድምጸ-መረዋው ሸይኽ ኡስማን ሃሪማ አጭር ታሪክ (ሀብሩ ሀሪማ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተከበራችሁ የድሚናሚዲያ ቤተሰቦች ሌላኛው እና ዋናው የዩቱብ አድራሻችንን ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ፡፡ በመሆኑም (አዝሀሩል ሀበሻ) የተሰኘው አንጋፋው የዩቱብ ቻናላችን የተለያዩ ሃሪማዎችን የምናስቃኝበት ፣ የኦለሞችን ምክር የምናስተላልፍበት እና ሙስሊሙን የሚመለከቱ ጉዳዮችን የምናስተላልፍበት ቻናል በመሆኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ! እናመሰግናለን!
    © / @danatv6506
    ለበለጠ መረጃ፡-
    ስልክ ቁጥር፡+251938383802
    በዩቱዩብ ቻናል፡ / ademina
    በቴሌግራም ቻናል፡ t.me/ademina
    በፌስቡክ ገጽ፡ / ademinamo
    ስራዎቻችንን ማግኘት ይችላሉ፡፡ሀሳብ አስተያየት ካለዎ ኮሜንት ቦታ ላይ ያስቀምጡልን እናመሰግናለን፡፡
    #Ademina_Media
    #kehakimawochachin
    #harima
    #zawya
    #qirat
    #wello
    #azharulhabesha
    #አደሚናሚዲያ

ความคิดเห็น • 458

  • @ademina
    @ademina  4 ปีที่แล้ว +7

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተከበራችሁ የድሚናሚዲያ ቤተሰቦች ሌላኛው እና ዋናው የዩቱብ አድራሻችንን ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ፡፡ በመሆኑም (አዝሀሩል ሀበሻ) የተሰኘው አንጋፋው የዩቱብ ቻናላችን የተለያዩ ሃሪማዎችን የምናስቃኝበት ፣ የኦለሞችን ምክር የምናስተላልፍበት እና ሙስሊሙን የሚመለከቱ ጉዳዮችን የምናስተላልፍበት ቻናል በመሆኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ! እናመሰግናለን!
    © th-cam.com/channels/r-0sKwLHK6HnlhucydRhmg.html

  • @raham6021
    @raham6021 4 ปีที่แล้ว +148

    አካዉት ክፈቱና እንርዳቸዋል አገራችን ከሺርክ ይዉላ እስኪ ለመነየት የፈለገ ላይክ ግጩኝ

    • @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ
      @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ 4 ปีที่แล้ว +5

      ወላሂ ገጠርኮ በስቃይ ነው የሚቀሩት የሚያገሩት የኔ አጎቴ ያቀራሉ አምስት መቶ ደረሳ ሰብስበው ይዘዋል እያሉ የሙስሊም ጥላቶች ሲዶርሩቸው ኖሩ ጀነትን ፊርዶስ ይወፍቃቸው የዛሬ ሁለታመት አለፉ አልሀምዱሊላሂ ልጃቸው ተተክተው ያቀራሉ ዛሬ

    • @rezikahussein8549
      @rezikahussein8549 4 ปีที่แล้ว

      Uuuuffffeee anjet tekatele 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ehite wolahi hasabishn degafi negn Account weym silkachewun likeku lin

    • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ
      @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ 4 ปีที่แล้ว

      @@ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ አሏህ የጀነት ይበላቸው😢😢

    • @خديجه0000-غ3ش
      @خديجه0000-غ3ش 4 ปีที่แล้ว

      @@ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ ምነዉ

    • @خديجه0000-غ3ش
      @خديجه0000-غ3ش 4 ปีที่แล้ว

      @@ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ አሉ እኮ እህት

  • @ademina
    @ademina  4 ปีที่แล้ว +12

    አወወ የተከበራችሁ የሚዲያችን ተከታታዮች ባያችሁት የሀብሩ ሀሪማ ጉዳይ ልባችሁ ተነክቶ ስልካቸውን ለጠየቃችሁኝ ሁሉ የሸሆቹን ስልክ እነሆ ብያለሁ ደውላችሁ መጠየቅ ማበርታት ብሎም ማገዝ ትችላላችሁ።
    ስልክ: +251921267374
    ስም: ሸይኽ ኡስማን ( ሀብሩ)
    ሀሪማ: ሀብሩ የነህው ሀሪማ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሃብሩ ወርዳ ብዙ ወርቆች አሉ መርሳ አባገትዬም ብዙ ብዙ አቅሪዎች እና መሻይኾች አሉ ያሰላም አላህ እረጂም እዴሜ ይስጥልንንንን

  • @asmamustafe4557
    @asmamustafe4557 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ ረጀም እደሜ አብሮ ይስጠን

  • @hanan4379
    @hanan4379 4 ปีที่แล้ว +47

    አስኪ እህት ወንድሞቼ እራሳችንን እንፈትሽ ከኔ ጀምሮ ወላሂ በተለይ በስደት ያለነው አላህ ሁሉን ነገር አመቻችቶልን በየእጃችን ኢልምን ወፍቆን እኛ ግን በማይረባ ነገር ጊዜአችንን እናባክናለን አላህ ሂድያ ይሰጠን ያረብ

  • @geelleguure8808
    @geelleguure8808 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah. Very beautiful community with strong iman. May Allah bless you at all times.

  • @محمداحمد-ح8ق4ل
    @محمداحمد-ح8ق4ل 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ሸይኽ ኡስማን ሀብሩ እድሚችሁን አሏህ ያቆያችሁ

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ የኔም አባት በሰፈር ነው የቀራሁት ይለናል ወንድሜም ቀርቷል በሰፈር ማሻአላህ ደስ ይላል አየ ግዜ የሞሀባው ዘመን

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 ปีที่แล้ว +44

    ማሻአላ የኡዝታዞቸ ደጋፊነኝ እኔም ገና ተማሪነኝ

    • @cjjcxhxg1810
      @cjjcxhxg1810 4 ปีที่แล้ว +2

      مشالله

    • @abdallaalketbi4297
      @abdallaalketbi4297 4 ปีที่แล้ว

      ጠንክርአላህአቅምይስጥህ

    • @ዙዙይመርA
      @ዙዙይመርA 4 ปีที่แล้ว

      አብሽር አላህ አንትን ከዚልህ የበለጠ ያህፍዘሀል

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

  • @ኤርዶጋንኤርዶጋን
    @ኤርዶጋንኤርዶጋን 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሸሄን አስታወሳችሁኝ እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @sikosilo7220
    @sikosilo7220 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ተባርክሏህ የኛ ማሮች በገጥር እኮ ለዩናቹህ✅✅✅

  • @ሰአድነኝየራያዋ
    @ሰአድነኝየራያዋ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ. አላህ. አባታችን. አላህ. እድሜና.
    ጤና. አላህ. ይስጥልን ጀዛከሏሁ ከይር

  • @alimakwt4211
    @alimakwt4211 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ።አላህ።እድሚያችውን።ርዛም።ያድርግልን።አማታችን

  • @aminat3033
    @aminat3033 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ እኛም ቁርእን እምንቀራ አላሽ ያርገን ያረብ

  • @muhammadadem9406
    @muhammadadem9406 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሸሀችን

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
    @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ እድሜ ይስጣቸው
    የዛን አይቁጠረውና ዱሮ ኢትዪ እያለሁ እንድህ መንዙማ ሲሉ ይናሽጠኝ ነበር ከከከከ

  • @ፍቅርመውደድ
    @ፍቅርመውደድ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @እስላሚክ
    @እስላሚክ 4 ปีที่แล้ว +3

    ትላልቅ ዛፎች ከሌሉ ዝናብ የለም አላህ መሻኢኮቻችንን እረጅም እድሜ

  • @zahrazh1117
    @zahrazh1117 4 ปีที่แล้ว +7

    መሻአላ አላህ ይጨምርላቼሁ ሁላችንም ዲናቺናችንን ይምናውቅ ያርገን

  • @zeynabahmed3596
    @zeynabahmed3596 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ እንሻአላህ ከጉናቺሁ ነን በድአን አላህ ትቅልባቺሁ ያውጣላቺሁ በትክክለኛው ትወህድ እምትከትሉ የምንከትል ያርገን ያርብ

  • @FatimaFatima-dl7jh
    @FatimaFatima-dl7jh 4 ปีที่แล้ว

    አለሀምዱሊላህ በጣም ደሰይላል እርጅም እድሜ ይስጣችሁ አባት

  • @wadiaa2192
    @wadiaa2192 4 ปีที่แล้ว +15

    እስኪ የማይረባ ቦታ ገብተን ከምናጨበጭብ የሙስሊም ሚድያዎችን ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ ከጎናቸው እንቁም እላለሁ ከኔ ጀምሮ

  • @ninafentaw4551
    @ninafentaw4551 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሬ ጎራርባ ተወልጀ ያደኩባት ሀገር ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ አልጠበኩም ነበር ማሻ አላህ

  • @zaharasaed7173
    @zaharasaed7173 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ

  • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
    @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. እርጂም እድሜ ከጤናጋር. አባቴ.

  • @dggdgyfdg1552
    @dggdgyfdg1552 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ወላሂ ቀጥሉበት ጡሩ ነው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ዜድቢንትሀሰንየወሎልጅ
    @ዜድቢንትሀሰንየወሎልጅ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ደስ ሲሉ አላህ እድሜና ጤና ይሥጠወት

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለዲን ያላቸው ክብር ትልቅ ነው ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ዙዙይመርA
      @ዙዙይመርA 4 ปีที่แล้ว

      አላህ አሡበሀን ወታላ ይጠብቃችሁ ያር

  • @asiasaed1251
    @asiasaed1251 4 ปีที่แล้ว +19

    ማሻአላህ አላህ እረዥም ሀያት ይስጥወት ለኛም አላህ ቁራሀንን ያግራልን

    • @rukaya-9737
      @rukaya-9737 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ፣አላህይጨምርላችሁ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ

  • @zinet273
    @zinet273 4 ปีที่แล้ว +12

    ያአላህ አገሬናፈቀኝ ወደ ቢሥትማያላችሁ። እግረመገደን ሠላም ብያችሁ አለሁ💝💝💝💝💝

    • @zaharaahmed7171
      @zaharaahmed7171 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀያቲ አብሽሪ እኔ አለሁሽ

    • @zinet273
      @zinet273 4 ปีที่แล้ว

      @@zaharaahmed7171 ኑሪልኝ💚💚💚💚

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 4 ปีที่แล้ว +8

    ጀዛክላ ኸይር ወንድማችን አደሜ ማሻ አላህ

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዛችንረጂምእዲሜናጤናይስጠወት

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ
    @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአሏህ ምስላችሁን ያብዛልን የሀበሻ እንቁዎች መገን ድምፅ

  • @MdSohag-fz3wi
    @MdSohag-fz3wi 4 ปีที่แล้ว +6

    ማአሻ አላህ አላህ አብዝቶ አብዝቶ ረጅም እድሜ ነ ጤና ይስጦት

  • @zebibafantaw1547
    @zebibafantaw1547 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ያሀገሬ ሠው አላህ እድሜና ጤና ይሥጠወት ጎራርባ ተወልጀ ያደኩበት ነው እደው አሁን ያለበት ሁኔታው ያሳስበኛል በጣም ሺርክ ላይ ነው ያለው አላህ የሀገሬን ሰው ከሺርክእድወጣ ዱአ አድርጉልን

  • @jfstgg4544
    @jfstgg4544 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ። አላህ ያቆይልን ግን ይህ ሶለዋቱ ያስፈልግ አይመስለኝም በረሱል የለለ ነገር ባጨምር ደስ ይላል

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 4 ปีที่แล้ว +23

    ማሻአላህ አር ኑ የኢሰላም ሚዲያውችን ዩቱብሮችን አናሳድግ ሚዲያ ትፅኑ የሚፋጥር ትልቁ ሚዲያውች ዩቱብሮችን ናችው

    • @Fatima-in5bj
      @Fatima-in5bj 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላ።

    • @Fatima-in5bj
      @Fatima-in5bj 4 ปีที่แล้ว

      ሰሉ።አለልሀቤብ።ያሙስሊሙን።ጀዛኩምአላከይር

  • @sufiyanaman8611
    @sufiyanaman8611 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @zeynebjemal5107
    @zeynebjemal5107 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሸአላህ ወድ ያገሬሸህ እንድሁም
    ደረሶች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በገጠር ያሉ ኡለሞች በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ኢልምን ያስተምራሉ አላህ ይጨምርላቸው ያረብ እኛም ጋር ብቅ በሉ ከቻላችሁ ኢልምን መደገፍ የሁለቱንም ሀገር ያሳምራል ከአያቴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ደረሳ በማቅራት ላይ ናቸው አላህ እረዥም እድሜ ይወፍቃቸው ያረብ

  • @FatumaFatuma-gz9gt
    @FatumaFatuma-gz9gt 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣምደስየሚል ሃሪማ

  • @ramatoyoub9669
    @ramatoyoub9669 4 ปีที่แล้ว +9

    እስኪእንደኔ የሀገራችንን ነገር ያሳሳብው በላይክ ያሳየኘ የሙሢሊም ኡማውነገር አሳሳብኘ በደላችነ በዛ ያረብ

  • @ፈትያያስልጤልጅናኝ
    @ፈትያያስልጤልጅናኝ 4 ปีที่แล้ว

    አለሀ ሆይ ቁራአን አግራልን

  • @sadah7934
    @sadah7934 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏሁ ደስስስስይላለ

  • @mohamedsiyad8457
    @mohamedsiyad8457 4 ปีที่แล้ว

    Mashaa allaah sheikh

  • @lamisalhabie3984
    @lamisalhabie3984 4 ปีที่แล้ว

    ያብረመጨረሻየንአሳምርልኝ↪

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጠብቃችሁ
    እምታቀርቡት በጣም አስተማሪ ነው አላህ ኸይር ምንዳችሁን ይክፈላችሁ
    የገጠር ኡለሞች ለዲናቸው ያላቸው ፅናት ልዩ ነው ሀቂቃ እኔ ወይት ይሆን ያለሁት

    • @Fatima-in5bj
      @Fatima-in5bj 4 ปีที่แล้ว

      ሱባሀንአላ

    • @gamalgamal9635
      @gamalgamal9635 4 ปีที่แล้ว

      መሸአላ

    • @gamalgamal9635
      @gamalgamal9635 4 ปีที่แล้ว

      አካዉት.ቁጥርእንፈልጋል.ዉጭላለነዉ.እርዳታ.እንዘረጋል..ላኩልን

  • @abdulhamidwilzy1059
    @abdulhamidwilzy1059 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅሁ

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህቸባረክአላህ አባታችን እረጂምሀያትከጤናጋአላህይጣችሁ💗🌴🍏🌳🌷

  • @منياحمظ-ح3ك
    @منياحمظ-ح3ك 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቸው እነሱን ማበረታትና ማገዝ ተገቢነው ህዝባችን ን ከሽርክ እድወጡ ዩሚያደርጋቸው ኦለሞችንና ኡስታዞችንእያገዝንስናበረታታቸውነው

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว

    Mashalh👍👍👍👍👍👍

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላሁ ከይረን እደዚህ የተረሱ ሀገርን አስታዉሱን አላህ ይገዛቹሁ ሀገሪ ሀብሩ 💓

  • @hawamuhyetube2956
    @hawamuhyetube2956 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ ደስ ሲል ቦታዉ ገጠርም ቢሆን ያምራል ዱአአዲርጉልኝ ቁረአንን ያገራልኝ ዘዲ

  • @ጠይባ-በ9ፐ
    @ጠይባ-በ9ፐ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zenapidne8958
    @zenapidne8958 4 ปีที่แล้ว

    Mashaa allah

  • @momenamhmed7412
    @momenamhmed7412 4 ปีที่แล้ว +13

    እረጂም እድሜ ለአሊሞቻችን

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah Allahu subahan wataalla yexibikachu yechemirlachu

  • @naif60697
    @naif60697 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ደስስትሉ አላህ ሀያትና ጤናይጨምርሎት ያሼሀችን አላህ ያደላቹ ሀያታቹን አላህን በመገዛት ምታሳልፉ

  • @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል
    @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛኩምላህ ኸይር ወንድም አገሬ ናፍቆኝ ነበር አሳየኸኝ

  • @playstorekalba5621
    @playstorekalba5621 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @Fatima-wh8ic
    @Fatima-wh8ic 4 ปีที่แล้ว +4

    መሸ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ☝️☝️☝️❤

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ መልካምዲን እና ሰላም ይስፈንብሺ ያርብ

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ቁርአንን አላህ ያግራልን

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ
    @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላል💝💝💝

  • @zahrahdj6534
    @zahrahdj6534 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ምዳሁን ይቀበሉህ እድሜሁንም ያርዝምልን እንዳንቱም ኸይር ፈላጊወችን ያብዛልን

  • @fhgjg7607
    @fhgjg7607 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህያጠንክራችሁ አብሽሩ

  • @ዘይነብዘይነብ-በ7ሠ
    @ዘይነብዘይነብ-በ7ሠ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ እድሜና አፊያ አብዝቶ ይስጣቸው

  • @dnpm5946
    @dnpm5946 4 ปีที่แล้ว

    አገሬ ሀብሩ መሸአላ

  • @samiramobile9845
    @samiramobile9845 4 ปีที่แล้ว

    wa wr wb Aelah ytebqachwu yarb

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ 4 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም አይዞህ ጠንከር ወንድም

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ 👍👍

  • @ekramyesuf1089
    @ekramyesuf1089 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ልዪ ነው ስራችሁ በዚሁ ቀጥሉ በጣም ደስ ይላል

    • @playstorekalba5621
      @playstorekalba5621 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀብሩ ,ጎራርባ ,ዋይተክሎ፣ ምርጥ የገጠር ሀገሮች ናቸው

    • @Fatima-in5bj
      @Fatima-in5bj 4 ปีที่แล้ว

      የሙስሊምአገር

    • @Fatima-in5bj
      @Fatima-in5bj 4 ปีที่แล้ว

      አላህ።ይጠብቃችሁ

  • @khadijaaa4184
    @khadijaaa4184 4 ปีที่แล้ว

    አለህ የጠበቃቸው 🤲🤲🤲🇪🇹

  • @fafibintagegnehu6138
    @fafibintagegnehu6138 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ሀቂቃተን ሥቶቻችን ነን ሁሉ ተመቻችቶልን ከቂርአት የራቅን አላህ ሁሉን ነገር ያመቻችላችሁ ያረብ

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ የኔ አባትዋ ሀያተውን ያርዝምልን

  • @ሀዩዩቱብየባቦዋ
    @ሀዩዩቱብየባቦዋ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @kamesaahmed9589
    @kamesaahmed9589 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @hadiyaserag5997
    @hadiyaserag5997 4 ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله تبارك الله አላህ እድሜህን ያርዝምህ

  • @ghfh2994
    @ghfh2994 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @muhammednur8246
    @muhammednur8246 4 ปีที่แล้ว +10

    የገጠር ሸኽ ውስጤ ናቸው

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 4 ปีที่แล้ว

      ኢልምንኮ ጥጥት ነው ያረጉት

  • @bari3198
    @bari3198 4 ปีที่แล้ว

    ኡምራችሁን አላህ ያርዝመው

  • @እረህማየአላህባሪያነኝእረ
    @እረህማየአላህባሪያነኝእረ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mamtube8000
    @mamtube8000 4 ปีที่แล้ว

    መሽአላሕ ውዶች እረጅም ሐያት እድሜ ከጤናጋር ይሥጠዎት

  • @ahemdbedwi6241
    @ahemdbedwi6241 4 ปีที่แล้ว

    Long life our sha

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
    @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 3 ปีที่แล้ว

    20ttttttttወላሂ አሏህ ይጠብቅልን የሀበሾችን ኡለሞች ያረብ አለቁብን እየሞቱ አልቻልንም ያሉትን ይጠብቅልን

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
    @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱ ሊላህ የኔ ባለቤትም ደረሳ ነው እድሜውን የፈጀው በደረስነት ነው ደረሳ የሚወድ እንደኔ ወላሂ ደረሶች ሲነኩብኝ ያመኛል

    • @hiyatethobiya3327
      @hiyatethobiya3327 ปีที่แล้ว

      ታድለሽ እኔስጀምሮትቶብኝያብላላኛል ጃሂልሆነብኝመከርኩአስመከርኩ እሺያላልይጀምራልሰላትይተውዋል አሁን እኔ ስደት መጥቸ ሳይው ስማር አልታደልኩም እላለሁይችንእምታነብ ባለቤቴንልጆቸንበኢባዳእድመሩልኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @qashimmohammed6265
    @qashimmohammed6265 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ አላህያበርታችሁ

  • @karimadarabatubett9904
    @karimadarabatubett9904 4 ปีที่แล้ว

    Walekumsalam war am Atul ah wabarakatu
    Mashallah mashallah

  • @umuyahyatube7434
    @umuyahyatube7434 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻዓሏህ አለይኩም 🌺🌺🌺🌺

  • @አዚዛሃሰን
    @አዚዛሃሰን 4 ปีที่แล้ว +1

    አካዉት ልቀቁልን ያረብብብብብብ ያለንን እንርዳቸዉ አላህ ይጨምርላችሁ ያበርታችሁ

  • @መሬምቢትሙሀመድመሬምቢትሙ
    @መሬምቢትሙሀመድመሬምቢትሙ 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ እደም ይስጢቹዉ። ያረብብ ቁሩአንን። የልቢ ቢሪህንን

    • @hawamohamed1061
      @hawamohamed1061 4 ปีที่แล้ว

      Dasylal🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @saadyamohammad2154
    @saadyamohammad2154 4 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ
    @ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ 4 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ የሸህ ሀያታችሁ ይርዘምል ያረብ አላህ ያግዛችሁ