በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
ምህረት ክፍል 1
Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን
ወንድሜ አኬ ሠላም ይብዛልህ እዉነተ ተነግረአል፡፡ እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ እንደ ፕሮቴስታንት እጅግ መሃይም እየሆነ ያለ የለም፡፡ የመጣንበት ዘመን በጣም ከበድ ነዉ፡፡ ትልቅ ዉድቀት ዉስጥ የገባንበት ዘመን እንደ አሁን አልነበረም፡፡ አስተምህሮ የሞተበት ትዉልድ በስሜት እያበደ የሳተበት ታይተዉ አይተወቅም፡፡ ብዙዎቹ ለየትኛዉ አሜን ማለት እንደለበት የማያዉቅ ለእግዚአብሔር ቃል ሥልጣን ቦታ የሌለዉ ግለሰብ የሚጮኸበት ድረጅት ብቻ ሆነዋል፡፡
Come to Christianity then
ውድቅ ውጭ አትሸወጅ❤
ደስ ሲላችሁ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት ታወራላችህ ሲያሰኛችሁ ብቻውን አምላክ እንደሆነ አዳኝ እንደሆነ ትናገራላችሁ
ነገር ግን የኢየሱስን ጌትነትና አምላክነት በሌላው አፍ ሲነገር ለምን እንደሚያስቆጣችሁና እንደሚያንገበግባችሁ ይገርመኛል
ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ ብቻውን እንዳልሆነ ብታወሩም ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም እርሱ ብቻውን ጌታ ነው!!
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ውድ ወንድሞቼ እናመሰግናለን አኬ ❤❤❤
የኦርቶዶክስ እንቁ መምህሮቻችን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ወንድሞቻችን በርቱልን
በአጠቃላይ የበጋሻው ትምህርት ሚስጥረ ስላሴን የናደ ነው
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው
ብቻውን ያለ አምላክ
በስጋ የተገለጠ
Truth always flows like water in its own canal...
እንዲህ የሚያናግራቸው እውቀት ሳይሆን እውነታው ነው። ሶስት ብለው በመሰከሩበት አፋቸው አንድ ነው እያሉ ብቻውን ያለውን አንዱን አምላክ በራሳቸው አንደበት ይሰብኩታል።
አሁንም ክብር ለአንዱ አምላክ ለኢየሱስ ይሁን🙌
Ahun iko yefelekewun yemitinageribet zemen ayidelem. Macberber yelem. Esat yehone tiwulid tenestoal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንፈሱ ስለተገፈፈ ወዶ አይደለም ልቦና ይስጠው
Exactly efeye bezih bemiyamer demetse seleortodox teru amelekaket aleh even if i am catholic i am listening you God bless you all
አስባችሁታል ከዚህ ስብከት በኃላ ሙሉ ጉባኤው እንደ አኩቻ "እዋዋን ማንንም አልፈራም" እያለ አስፍቶ ሲራመድ?
😂😂
ሚስጢረ ስላሴ የክርስትና መሰረት ነው።
እዉነት ነው
ሐሰተኛ መምህራንና ነቢያትን ማጋለጥ:
1ኛ) ሌላ ሐሰተኛ ኢየሱስ አምላኪዎችን ማጋለጥ ነው
2ኛ) ፕሮፌስታንቲዝም ለምን የተለያየ አስተምሮ እየያዙ 42,000 በላይ እንደሆኑ ማጋለጥ ነው።
3ኛ) በመስቀል ላይ ቤዛ ሆኖ ያዳነን የሰውን ስጋ የተዋሐደው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስን ከሌላ ኢየሱስ ተከታይ ለይቶ ማስተማር መመስከር ነው።
በሰላሴ ሰም ይቅር ይበልክ ልቦና ይሰጥክ በጋሻው
ወይኔ አኬ በሳቅ ገደልከኝ እመቤቴን ይመቻቹ ሰፋ ሰፋ በሉ ደሞ 😂😂😂😂
የሚጠቀሙት አንጄት ውስጥ የሚገባ የማይክል ጆክሰን መሳርያ አጠቃቀም ነው ሹክ ያለኝ የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች የራሳቸው አማኝ የነገረኝ ነው
ጎበዝ ጊዜ ወስዳችሁ ሀሳብና እውቀት አሰባስባችሁ ክብደት ያለው እውቀት ላይ ተመርኩዛችሁ በሀሳብ ማደባየት ነው በተረፈ በጋሻው ዘርፌ ሶፊያ ደቂቃን ስለሆኑ ጊዜ ማባከን ይመስለናል። አሁን ስለ ፕሮቴስታንት ፓስተሮች ከመሳቅ ውጭ ምን ይባላል? እውቀትን ጨምሩልን አለበለዚያ እንደነሱ መንፈራገጥ ይሆናል።
ሊተው አይገባም ትውልድን እያጠፋ ነው
እውነት በቀደመችው ቤተክርስቲያን በነበረበት ጊዜ የተሰጠው ፀጋ አሁን ላይ የለም
ለምንድነው ግን ሙሉውን የማትለቁት
ምን አስፈለገ የክህደት ትምህርትን
የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ግራ እንደገባችሁ ያስታውቅባችኋል!! ቃሉን በማስተዋል ብታነቡ ወደ እውነተኛ መረዳት ያመጣችኋል፡፡
ገላግሌ ነው አላላም የቡና ነው ወይስ የሽንኩርት
😅😅😅😅😅😅😅
አኬ የኔ ወንድም እውነት ነው ስሜት ብቻ ናቸው እነ ኤርምያስና ዳኒ የበጋሻውን ምንፍቅና ለመሸፈን ገድላቶችን አንስተው ሲጯጯሁ አመሹ በጣም ይገርማል
በጋሻው በሁለት መንገድ ነው የተሳሳተው አንድ ጌታችን መድሃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ካዎቀበት ቤት ዎጠ ሁለተኛው አስተምህሮው የራሱ ሀሳብ ነው
በስመ ስላሴ
ይህ ሰው ቤተክርስቲያኗችን ውስጥ እያለ ስንቱን አሳሳቷል:: ይገርማል ስላሴን ከድቷል
የክርስቶስ ወንጌል ወፍ ነው ያልከው😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንቺም አሁን አይ አኬ
የዶክተር ዘሪሁን ትምህርት ላይ ቀዝቀዝ አልሽ አኬ አይዞሽ ዋጥ አድርጊው😂😂😂😂😂😂😂😂 በበጋሻው ላይ ስቀሽ ሳትጨርሺ ጉዳዩ ቤትሽ ተገኘ አይዞን😂😂😂😂😂😂
Gudif kemefeleg ewnetin felig Medan kefelek. Fetari yirdak
@@Pride-wu7nd ጉድፍ ፍለጋ የወጣውማ የናንተው አክሊል ያው አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ሆነና ጉዱ ሊቀ ጠበብት 😂😂😂😂😂 ጋርም ተገኘ
በጋሻው አልተማረም ከቲዎሎጂ አቋርጦ የወጣ ነው። ዲላ አባ አመሃ ሲያስተምሩ ነው የተነሳው ። ከእውቀት ነፃ ነው።
በውነት ይገርማል ብቻ እንደነ አኬ አንቴ ቢኒ ጋድ ብዙልን ተባረኩ ይህ ሰው እማ ልቦና ካልገዛ መካሪ ካላገኘ እራሱን በራሱ ለአጋንንት ምሳ ይሆናል ለምን እንዲህ የሚያንቀዠቅዣቸው ወንዶሞች በተደጋጋሚ አይቻለሁ ሰምቻለሁ ክፉን ያርቅለት እንጅ ያሰጋል።ካልሰለቻችሁ ልንገራችሁ ሆሳዕና ከተማ ነው የዛሬ 26,27አመት ገደማ ነው የሀብታም ልጅ ነው ምንም ነገር አልጎደለበት ግን ቤተሰቡ ኦርቶዶክስ ናቸው እህት ወንድሞቹ ጴንጤ ናቸው ያሾፍባቸዋል ይጠጣል ይቅማል ዝሙት በቃ ከዛ በጣም ከሳበስንት መከራ ጴንጤ ሆነ በቃ ሌላ ሱስ ቀረና መብላት ብቻሆነ በጣም ወፈረ ከዛ አቋረጠና ጆሆባ ሆኖ ሱፍ ለብሶ ሳምሶናይት እዞ ይዞራል ኬንያ ድረስ ሄደ መጣ ጆሆባ ሁሉም ይፈቀዳል ብሎ ወደድሮው ተመለሰ ከዛ ጀለብያ ለብሶ ሙስሊም ሆነ ደሞ መጨረሻ ራሱን ለክፉ መንፈስ ገበረ ያሳዝናል ነፍሱን ይማር እን ወንሞች ከተንቀዠቀዡ ጥሪያቸው ቀርቦአል ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን ምናለ ሳያፍር በይቅርታ ቢመለስ 😊አይይ በጋሻው
Chinkilatun teberzwal 😢😢😢😢betam yasaznal
OJ
Hawaray badanbe altamarem laza naw bafet sela esu samalu (bakerstan astemero wada pexawach ystemeralu alne alsamanem Bagasa ena Tizetaw manafekanwoc nageronale)
እንዲህ ለማለት ፈልጎ አይደለም ብሎ የገገመው ሰውዬ ገራሚ ነው ገል እንዳንተ አልደገፈም በሉት
አይ አኬ የእናንተንስ ለምን አትፈትሸውም
እር ባክህ እውነት ከእናንተ በላይ የሚያጣምምና ጥሬ ቃል ይዟል ግግም የምትሉ ፕሮቴስታንት ማለት እርስ የክርስቶስ ተቃዋሚ ምርት ነው እሺ
Negeru madamecha yelachuhum mawriya bicha
ጤንጤዎች መናፈቃን ነው የሚባሉት
በኢየሱስ ሥም ኢየሱስን መሸፈን ይሉሃል ይሄ ነው ።
ሐሰተኛ መምህራንና ነቢያትን ማጋለጥ:
1ኛ) ሌላ ሐሰተኛ ኢየሱስ አምላኪዎችን ማጋለጥ ነው
2ኛ) ፕሮፌስታንቲዝም ለምን የተለያየ አስተምሮ እየያዙ 42,000 በላይ እንደሆኑ ማጋለጥ ነው።
3ኛ) በመስቀል ላይ ቤዛ ሆኖ ያዳነን የሰውን ስጋ የተዋሐደው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስን ከሌላ ኢየሱስ ተከታይ ለይቶ ማስተማር መመስከር ነው።
እንዲ ለማለት ፈልጎ ነው? ምኑ ጅል ጴንጤ ነው
አንተ እራስህ ተራ ሰው ነህ የብሽሽቅ ቃል ረጋ በል