አስገራሚው የጥምቀት በዓል አከባበር በዝዋይ ሐይቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 628

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 ปีที่แล้ว +195

    እኔሙስሊምነኛ
    ኦሮቶዶክሳች
    ስውዳችሁ
    የእማየኢትጲያልች
    ስውዳችሁ
    ስታምሪ

  • @hanaeth2019
    @hanaeth2019 6 ปีที่แล้ว +60

    ዋው ድንቅ ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ
    @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ 6 ปีที่แล้ว +33

    ዋውውውው ኢትዮጵያ እኮ ሀገር እግዚአብሔር ናት እንዴት ደስ ይላል

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 6 ปีที่แล้ว +45

    ሁሌም ማለዳ ማለዳ አድስ ነሽ ቅድስት ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ኑሪልን
    *የኦርቶዶክስን እናቀብራታለን ብለዉ የፎከሩ የገሃነም ልጆች ራሳቸው ተቀብሮ ተዋህዶ ግን ዛሬም የተራራ ልይ መብራት ሆና ደምቃ ትታያለች*

  • @iloveethiopia9388
    @iloveethiopia9388 6 ปีที่แล้ว +190

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ማነው እደኔ በዚህ ቀጥተኛ እውነተኛ ሀይማኖት ልጅ በመሆኑ የሚኮራ የታደለ ✝️

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 6 ปีที่แล้ว

      ልልልልልልልልልልልልልል

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 6 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍🍒🙏🙏🙏🙇

    • @meskeremabebe1436
      @meskeremabebe1436 6 ปีที่แล้ว

      Ellle elelelel elelelele

    • @vzghzhzgshs6450
      @vzghzhzgshs6450 6 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልል ያመት ሰዉ ይበለን ደስ ሴል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር ኢትዮጵያን ይባርክ ፈጣሬ አሜን

    • @zlnashfekede5151
      @zlnashfekede5151 6 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እኔ እኔ እኔ !!!!!!!

  • @tttmmm9694
    @tttmmm9694 6 ปีที่แล้ว +63

    በኢትዮጵያዊነቴ ና በኦርቶዶክስነቴ አልደራደርም ኦርቶዶክስ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Rgebray
    @Rgebray 6 ปีที่แล้ว +3

    ቸር ረቂቅ ልዕል እግዚአብሔር እመአምላክ ይጠብቃቹሁ ይብስርካቹሁ የአመት ሰው ይበለን በሰላም በጤና ያኑረን ዝማሪ ምልክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @WowLadeya
    @WowLadeya 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ጥንታዊ ታሪክ ያለው አከባበር ነዉ የሚያስፈራኝ ነገር ቤተክርስቲያናት ዙሪያ መናፍቃናት ሰፉረዋል ቀስ በቀስ ትውልዱን እንዳይበክሉት እሰጋለሁ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ 😢😢

  • @xciteali30
    @xciteali30 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማን 👏👏👏👏👏 ወይ ሀገር ዉብ ሀገር እቺ ሀገሬ እናትዬ እግዚአብሔር ሰላምን ይሰጥሽ🇲🇱👈

  • @ad1187
    @ad1187 6 ปีที่แล้ว +28

    ውይይይይ በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛንንን ።

    • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
      @አማራይቱኢትዮጵያዊ 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @የስደትስንቄድንግልእናቴ
      @የስደትስንቄድንግልእናቴ 6 ปีที่แล้ว

      Alem Desta አሜን አሜን አሜን

    • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
      @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @johnxvi5538
    @johnxvi5538 6 ปีที่แล้ว +70

    ሚካኤልን ግን ይሀ ህዝብ ምስጋና የለውም ኢንጂ ኢትዮጵያን ቀጥ አርጋ ኢንዳትፈርስ አርጋ የያዘችው ምሰሶ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነች!

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 6 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ ትክክል ተናግረሻል ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ምሶሶ ሆና የያዘችው በርግጥም ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነች

    • @tees1045
      @tees1045 6 ปีที่แล้ว

      Ewnet nw

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 6 ปีที่แล้ว

      Orthodoxs kelekechi Ethiopia yelechim

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 6 ปีที่แล้ว

      Orthodoxs kelelechi Ethiopia yelechim. Orthodoxs lezelalem tinur 💔

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 6 ปีที่แล้ว

      ያለ ኦርቶዶክስ እትዮጵያ የምትባል ሀገር የለችም አትኖርምም።።።

  • @zinataa8371
    @zinataa8371 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልዝማሬ መልእክት ያሰማልን በጣምደስ ይላል ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣምደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ወገኖቼ ሙሰሊም ክርሰቲያኑ በሰላም በጤና ኑሩልኝ እመቤቴ የተከበረውና አለምን የፈጠረው ኤልሻዳይ የጥምቀቱን ቀን እድናከብርና እድናይ ሰላበቃሸን ምሰጋና ይድረሰሸ ዝማሪ መላእክን ያሰማልን መታደል ነው ሰታምሩ

  • @ገነትበቀለ-ቘ4ጰ
    @ገነትበቀለ-ቘ4ጰ 6 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
    አቤት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 6 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ በጣም ደስ ይላል ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር !!!! በርቱ በሚቀጥለው ከዚ በላይና የተሻለ እንዲሆን እመኛለሁ።

  • @ወለተሥላሴመብራት
    @ወለተሥላሴመብራት 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል በውነት እግዚአብሄር ይመሥገን ከማመሥገን ውጭ ቃላት የለኝም

  • @اىاي-ض4ق
    @اىاي-ض4ق 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 6 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 6 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን በሰደት ያለነውንም እግዚአብሔር የልባችን መሻት ሞልቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @selamtilahun8793
    @selamtilahun8793 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርጎ ስለፈጠርኝ አመሰግናለሁ እውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 6 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ጠላቶችሽ ይውደሙ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 6 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን🙏🏽እልልልል ይሄንን ሁሉ እይተህ እባክህ ቅድስ ሚካኢኤል ቃና ዘገሊላ እገራችንን ታእምርህን እሳይተህ ባርክልን ስላሙን በረከቱን ፍቅሩን እብዛልን🙏🏽🙏🏽 የኢትዮጵያ እምላክ እገራችንን ጠብቅልን 💚💛❤️

  • @werkiybelaywerkiye4381
    @werkiybelaywerkiye4381 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልእንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ውብ ነች

  • @hamelmalasrat6666
    @hamelmalasrat6666 6 ปีที่แล้ว +2

    ዝዋይ ላይ ተወልጄ በማደጌ እደለኛ ነኝ በዚ አጋጣሚ ፋኖች እናመሰግናለን ዝዋይ ብዙ ታሪክ ያለት ሀገር ናትበመሆኗም ግን መታወቅ ያለባትን ያህል አልታወቀችም

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 6 ปีที่แล้ว +35

    ውይ በጣም ደስይላል የተለየነው ውሀላይ ማክበር በጣም ደስይላል እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ውብና ድቅ ሀገራችን ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አግዚአብሔር የምስገን ኢትዮጵያ ሀገሪ

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
    @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 6 ปีที่แล้ว +16

    ድንቅነሽ ተዋህዶዬ እልልልልልልልልልልልል

    • @martatlun3056
      @martatlun3056 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @فضيلهالغيثي-ق9ف
    @فضيلهالغيثي-ق9ف 6 ปีที่แล้ว +14

    ኧረ የኔ. የእናንተ. የኦርቶዶክስ. ልጆች. በሙሉ. እንደት. ታድለናል. እውነተኛ. አምላክ ስለያዝን. በጣም ልንኮራ. ይገባናል. ተዋህዶ. ለዘላለም ትኖራለች

  • @mekdesyefikirsewuababa7710
    @mekdesyefikirsewuababa7710 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን👏👏👏👏

  • @sameraetanshefneta8901
    @sameraetanshefneta8901 5 ปีที่แล้ว

    እረእንዴት ደስስ ይላሉ የጥምቀት ባአልስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነይሁን አሜን፫
    አገራችነን ኢትዮጵያንይጠብቅልን የሰይጣን ስራን የሚዘሩትን አምላከቅዱሳን ካገራችንያርቅልን

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 ปีที่แล้ว +2

    I can’t stop crying 😢 amen 🙏

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 6 ปีที่แล้ว +2

    ❤️Beautiful Religion !!!!!❤️
    እልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል🌹🌹🌹እልልልልል
    የተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል😂😂😂 ተዋህዶ መሆኔ ❤️ ሀገሪ ኢትዮጵያ ስላበቀለችኝ 💚💛❤️ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉእማእ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉእማእ 6 ปีที่แล้ว +12

    እልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏፡ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 6 ปีที่แล้ว

    *አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለዚች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታየች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን የአመት ሰው ይበለን*

  • @bangladeshbangladesh6772
    @bangladeshbangladesh6772 6 ปีที่แล้ว +43

    እንኩዋን አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞች እኔ ሙስሊም ነኝ

    • @የስደትስንቄድንግልእናቴ
      @የስደትስንቄድንግልእናቴ 6 ปีที่แล้ว

      Bangladesh Bangladesh አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን

    • @እሙወሎየዋ-አ6የ
      @እሙወሎየዋ-አ6የ 6 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ማር💔💔💔💝💝😙😙😙😙😗😗🙏🙏🙏

    • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
      @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 6 ปีที่แล้ว +1

      Enkuan abiro aderesen 😍 bewinet ehita yemitamignw amilake baleshebet yetebikishe. Alu adanid musilimoche menim yalitemaru yesewin eminet yemisadebu, lelu yegawechim awekin awekin belew kekalu yalihonu

    • @bangladeshbangladesh6772
      @bangladeshbangladesh6772 6 ปีที่แล้ว

      Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij. አሜን ወንድም አወ የራሱን እማያከብር የሰውን አያከብርም ለዛ ነው ውዴ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ስትሉ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የከርሞ ሰዉ ይበለን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን

  • @እሙወሎየዋ-አ6የ
    @እሙወሎየዋ-አ6የ 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት መታደል ነው ተዋህዶ መሆን👍👍👌👌👍👌👌👌😙😙😙😙😙😙😙🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛💓

  • @Next-d9t
    @Next-d9t 3 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል ደስ ስንል አይ እምነት አለምን የሚያስጠራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 6 ปีที่แล้ว

    እልልልል ጌታ ኦይ ስምክ ከአጥናፍ አጥናፍ እስከ አርያም የተመሰገነ ይዉን አሜን፫ ጌታ ኦይ በመንግስትክ አስበን

  • @fjfdfhgf9539
    @fjfdfhgf9539 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያስማልን

  • @ሓዳስየድንግልማርያምልጅነ
    @ሓዳስየድንግልማርያምልጅነ 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
    በረከታቹ ይድረስ አሜ ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 6 ปีที่แล้ว +15

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል በጌታ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ፋና በጣም ይገርማል በጣም እናመሰግናለን መልካም በአል ጌታ ሆይ እንደ ፋና መገናኛ ብዙኃን የኔም ታሪክ ቀይረው አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል

  • @tonycell8946
    @tonycell8946 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ደሣ ሢል ተክለሀይማኖት ደሣ ይት ሂጃለው ግን ለጥምቀት አይደለም የእግዚሀብሄር ድንቅ ሣራ በጣም ግሩም ነው

  • @ዘኢትዮጵያአማራ
    @ዘኢትዮጵያአማራ 6 ปีที่แล้ว +33

    እውነት ተዋህዶ አትጠገብም

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዩነው የማሳጣኝ የለም bexamm marrr

    • @ዘኢትዮጵያአማራ
      @ዘኢትዮጵያአማራ 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናል. መቼም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 6 ปีที่แล้ว

    ተመሰገን ለዚህ ክብር ያበቃን እግዚአብሔት መታደል ነው ለአመቱ በሰላም ያድርሰን

  • @shewayefekadu1780
    @shewayefekadu1780 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚች ውብ ሀይማኖት እሰከ መጨረሻው ያፀናን

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 6 ปีที่แล้ว +16

    One lóve! One Ethiopia! 💚💛❤️

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 6 ปีที่แล้ว +3

    በቃይህንን ሳይ የእግዚሀብሄር ታምርቱ አደንቃለሁ። እምነት ያድናል!! እግዚሀብሄር ኢትዬዸያን እና ህዝቦቿን ባርክ።

  • @yabitube3179
    @yabitube3179 6 ปีที่แล้ว +2

    What a beautiful ceremony... I hope one day I will celebrate it when I go back to Ethiopia!

  • @እናቴፍቅሬ-ቘ1ጀ
    @እናቴፍቅሬ-ቘ1ጀ 6 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር !ዝማሬ መልአክት ያስማልን ፫እልልል እልልልል እልልል

  • @ወለተማርያም-ኸ3ሰ
    @ወለተማርያም-ኸ3ሰ 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገንንንን እደት ደስስስስስስ ይላል ኦ አምላኬ ተመስገን

  • @ወለተማርያምየፍቅርይዞማር
    @ወለተማርያምየፍቅርይዞማር 2 ปีที่แล้ว

    እልልል👏👏👏እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኻን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 6 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤Ethiopia is so beautiful I loved it. Enquan abro Aderesen,. Thanks for sharing with us USA

  • @ወለተገብርኤል19
    @ወለተገብርኤል19 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ምንኛ መመረጥ እግዝአብሔር ስመሰገን እንደት ደስ ይላል እኛንም ከሀዛብ ሀገር ገብተን እምናመሰግንእ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን

  • @AN-oo5hg
    @AN-oo5hg 5 ปีที่แล้ว

    Nice work, please keep it up the good work👏👏👏👏
    Ethiopia orthodox Lezelalem Telemlem 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌳🌳🌳🌳👏👏👏👏👬👬

  • @ሰሊናኢትዮጽያዊት
    @ሰሊናኢትዮጽያዊት 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል እሰይ ማማራችን ተዋሕዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር ሰላም ለኢትዮዮጵያ የከርሞ ሰዉ ይበለን

  • @እትዮጵያፍቅር
    @እትዮጵያፍቅር 6 ปีที่แล้ว

    ዉይ እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ማሆን እኮ መተዳል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የዛሬ አመት ሃገራችን ላይ ለማክበር የብቃን እግዚአብሔር ሃገራችን እትዮጵያን ይበረክልን

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል በጣም ደስ ይላል የአመት ሰዉ ይበለን ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ

  • @hiwothiwit297
    @hiwothiwit297 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 ปีที่แล้ว

    ዚማሬ ማላእክትን ያሣማልን እልልልልልልልልልልልልልልል።

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እንኳን አብሮ አደረሀሠን
    ያመት ሠው ይበለንና እኝም
    ሰደተኞች በኢትዮጵያ ምድር እናከብራለን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለከተራ በዓል 🙏❤

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 6 ปีที่แล้ว

    በስማብ ሰውነቲ ሁሉ ትንቀጠቀጥ ይህንን ሳይ ፡ እንዲት ደስ ይላል። ኦርቶዶጅስ ለዘላለም ትኑር ለወደፊቱ አጠንክሩት።

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 6 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላበቃን

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 6 ปีที่แล้ว +8

    ፋናወች እናመሰግናለን

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 6 ปีที่แล้ว

    እዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ተዋዮዶ በመሆኔ

  • @harargeebiyaakooimfromorom276
    @harargeebiyaakooimfromorom276 6 ปีที่แล้ว +48

    I'm Muslim but inkuwan aderesachuu la Kristian. Malaw Ethiopiawiyan huluu sinidamer yamribinall sitamruu

  • @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
    @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 6 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስይላል

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 6 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለሱ ይሁን

  • @ahabte
    @ahabte 6 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelelelelel 👏👏👏👏👏💒💒💒 Temesgen Temsegen
    Betam newe herstelt
    Yemimetawn ( TIMKET ) metalew end3 Medhanalem fekad 🙏

  • @selamethio2579
    @selamethio2579 6 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን የመሰለ ክብር የታለ ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 6 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን

  • @martekassa9740
    @martekassa9740 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ✝️💒 🕊️🕊️🕊️ ellllllllllllllllll 👏 👏👏 👏 Fetarye ♥️ yetmsgne yihun yihn dik bota slestn yetmsgne yihun 🙏

  • @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ
    @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ይሠማልን የአመት ሠዉ ይበለን

  • @ethiosankofa4690
    @ethiosankofa4690 6 ปีที่แล้ว +1

    I proud to be Ethiopian...viva Ethiopia

  • @kingsl9641
    @kingsl9641 6 ปีที่แล้ว +9

    እግዚያብሔር ይመስገን ደስ ይለል

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 6 ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ملفسميره
    @ملفسميره 6 ปีที่แล้ว

    የእውነት በጣም ደስየሚልነው እግዛብሄር ይመስገን

  • @geniyeyemaryamlij9434
    @geniyeyemaryamlij9434 6 ปีที่แล้ว

    እንዴት ውብ ነዉ ጌታ ኦይ ለ ዚ በርከት አብካን

  • @አለምወለተእየሱስ
    @አለምወለተእየሱስ 5 ปีที่แล้ว

    ✞💚አሜን💚✞
    ✞💛አሜን💛✞
    ✞❤አሜን❤✞
    🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያስማልን

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 6 ปีที่แล้ว

    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Amen Amen Amen
    Farfannaa ergamtotaa sinaa dhagesissu bayyee das nama jedha nulen barakata kana akkaa arganu nuuf haa eyyamu waqayyoon

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 3 วันที่ผ่านมา

    የዚህን ሚዱያ ባለቤት ሠራተኞች አሥተዳደሮች ካመት አመት አያድርሣችሁ 🙏የግለሥብ አብይ አገልጋዮች.❌....የተዋህድልጆች እኳን ለብርሀኑነ ልደቱ በሠላም አደረሣችሁ🙏💚💚💛💛❤❤የኢትዮጵያ ካድሬወችን ጠለቶቻችንን የሚደመሠሡበት ዘመን ያድረግልን

  • @shasho444
    @shasho444 6 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ እምነቴ
    ለዘለዓለም ትኑር

  • @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ
    @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሠን

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @edamiedagohoy372
    @edamiedagohoy372 6 ปีที่แล้ว +6

    Essay galannii fi ulfinni waqayyoof yaa ta'u ameen baga waluman nugahe uuuff akkam namati tola bayyee dasnama jedha

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልል

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን (3) አንዴት ደስ ይላል ሁላችሁም እመብርሃን ትባረካችሁ

  • @AnnaTs-h3q
    @AnnaTs-h3q 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን,አሜን,እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 6 ปีที่แล้ว +14

    እንደው ምን ዓይነት መባረክ ነው ኦርቶዶክስ መሆን

  • @ምንገድህንምራኝ
    @ምንገድህንምራኝ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ ዋዉዉዉዉ ደስስስስ ስትሉ እኛም ከስደት ተመልሰን ለማክበር ያብቃን

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ሌላ ምንም ቃላት የለኝም። ዝዋይን የማቃት በአሳ ነበር እንዲህም አለ። እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ።

  • @zndjdhdjfjf7101
    @zndjdhdjfjf7101 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ተዋይዶ አይማኖቴ ትኑሪ።ለዘለለም እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን

  • @ጎሳልብየቃለሰናይየማርያም
    @ጎሳልብየቃለሰናይየማርያም 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ደሰሲል እግዚአብሔር ሆይ በሰላም እኛንም ለሀገራችን ያብቃንና እንድናገብረው በቤቱ ተገኝተን እሱ ይፍቀድልን

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 6 ปีที่แล้ว

    Betam tamralachihu! Egziabher andinetachinin yatenkrlin! Selam yisten! Ethiopiachinin ina hizbochuan yibarkilin!

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 ปีที่แล้ว

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምን ይባላል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርርርርርር ልጆቿ ይኑር እልልልልልልልልል💚💛❤🌺🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @haile952
    @haile952 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልእልልልልልእልልልልያመት ሰው ይበለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @dgfyugdg8650
    @dgfyugdg8650 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰኔ

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 6 ปีที่แล้ว +1

    አመት አመት ሁላችንም ያድርሰን አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ።