እንደ ቸርነትህ ሊ መ ኪነጥበብ ወ ቂርቆስ Endecherinetih

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • እንደ ቸርነትህ ሊ መ ኪነጥበብ ወ ቂርቆስ Endecherinetih by Aksum University Gibi-Gubae

ความคิดเห็น • 68

  • @bezawitseyoum597
    @bezawitseyoum597 3 ปีที่แล้ว +49

    እንደ ቸርነትህ [አቤቱ ማረኝ(2)]
    እንደ ምህረትህ [ይቅርታ ስጠኝ(2)]
    ከኃጢአቴም አንጻኝ [ከክፉ በደሌ(2)]
    ለዚያች ክፉ ኃጢአት [እንዳልሆናት ሎሌ(2)]
    እኔስ አበሳዬን [በደሌን ሳውቀው(2)]
    ከቶም የሚያድነኝ [ቸርነትህ ነው(2)]
    አንተን ብቻ በደልኩ [ክፉም አደረግኩ(2)]
    አሁን ይቅር በለን [ከፊትህ ወደቅኩ(2)]
    ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን ስማጸን አንተን
    መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሃን አምላከ ሰላም
    አሁን ትባርክ ዘንድ ማኅበራችንን ጉባኤያችንን
    ጌታ ሆይ ላክልን ጰራቅሊጦስን መንፈስ ቅዱስን
    አሁን ትባርክ ዘንድ ሃገራችንን ሃይማኖታችንን
    ጌታ ሆይ ላክልን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን

    • @amdebrhansisay703
      @amdebrhansisay703 2 ปีที่แล้ว +2

      E/r yibarksh

    • @mery2098
      @mery2098 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን👏👏😥👏😥😥😥✝️💒😭😭😭😭

    • @eyuelnebiyu
      @eyuelnebiyu ปีที่แล้ว

      good correction

    • @eidenharegot17
      @eidenharegot17 11 หลายเดือนก่อน

      Egziabher ybarksh ewnet betam new yetekemshign!

    • @user-gj1jy1fw8g
      @user-gj1jy1fw8g 9 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረኪ🙏

  • @tsegawtesfaye2945
    @tsegawtesfaye2945 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የኔ ኃጢአት እንዴት ከባድ ነው ፡እስቲ ይቅር ይበልህ በሉኝ በማርያም ቢያንስ አንድ ሺህ ሰዎች በናታችሁ

  • @WorknsheAbye
    @WorknsheAbye 12 วันที่ผ่านมา

    Amene marene yena gata haseyatese bezu new edecherenthi margn abate ate yealeme hulu neguse❤❤❤❤❤

  • @maryalmary4101
    @maryalmary4101 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ቸርነት ማረን ይቅር በለን

  • @EmebetTeshome-qn7bm
    @EmebetTeshome-qn7bm 9 หลายเดือนก่อน +4

    አረብ ሀገር መምጣቴ አንድም ለሥጋየ አንድም ለነፍሤ መሆኑ ገባኝ ቆይቶም ቢሆን ሀፂያቴን ሣቀው አንገቴን ደፋሁ ሁሉንም በምክንያት አደረገ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ይሔንን የምትለቁ ወንድሞች እናመሠግናለን።

  • @eskeziaa5731
    @eskeziaa5731 3 ปีที่แล้ว +15

    Who else came here because u got lost in the church when everyone knew this mezmur?

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kf6gq1mm1x
    @user-kf6gq1mm1x 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-ln9ib2dw4b
    @user-ln9ib2dw4b 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን+3❤❤❤እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ

  • @sahlitehabtom9234
    @sahlitehabtom9234 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏😭😭😭

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691
    @jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ቸሩ አምላክ ማርን ይቅርበለን ፫

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እንደቸርነቱ ይማረን።

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ መላክ ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን 💕🙏💕

  • @user-rn2ch7wl4y
    @user-rn2ch7wl4y 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Ede chernet. ABETU maren 😭😭😭

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗

  • @hdgvxf3472
    @hdgvxf3472 4 ปีที่แล้ว +3

    Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 5 หลายเดือนก่อน

    እደ በደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ አምላኬ😢🙏

  • @user-ln9ib2dw4b
    @user-ln9ib2dw4b 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለይወት ያስምልን

  • @getallgetall6022
    @getallgetall6022 4 ปีที่แล้ว +3

    Ameen

  • @tisnatisna4633
    @tisnatisna4633 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @MieshiMiengistu-gg1xh
    @MieshiMiengistu-gg1xh ปีที่แล้ว +1

    ከቶም የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው

  • @user-hj8or7ns9w
    @user-hj8or7ns9w 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @yoyoseifu9726
    @yoyoseifu9726 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @mengeshanigussie8714
    @mengeshanigussie8714 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HomeHome-nz4kt
    @HomeHome-nz4kt 28 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @waterproof4403
    @waterproof4403 3 ปีที่แล้ว +2

    Lezelalemu Amen

  • @ruthsawiros3370
    @ruthsawiros3370 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @mezmurdebter123
    @mezmurdebter123 2 ปีที่แล้ว +1

    Endede Chernetih Abetu Maregn Yikiryan Sitegn

  • @KidusBelayhun
    @KidusBelayhun 5 หลายเดือนก่อน

    abetu maren☦☦🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ይቅር በለኝ

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን+3❤❤❤

  • @mesiyemariamlij2679
    @mesiyemariamlij2679 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen🙏🙏🙏

  • @amanueltesfaye1569
    @amanueltesfaye1569 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭 cry mezmur

  • @sarasala6018
    @sarasala6018 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደሌ አይሁን አምላኬ ሆይ

  • @user-pk7xp2bd1m
    @user-pk7xp2bd1m ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen zimare melaekt yasemalin

  • @user-rh2xk3hn2m
    @user-rh2xk3hn2m 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን😢

  • @selamambaye9329
    @selamambaye9329 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnn

  • @Johnethioipia2127.
    @Johnethioipia2127. 6 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @EftulidateEftu-jf9cj
    @EftulidateEftu-jf9cj ปีที่แล้ว

    Ameeen ..3

  • @amanueltesfaye1569
    @amanueltesfaye1569 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭 amen amen amen cry mezmur

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +1

    EgiziAbiher yimesigen

  • @meyramokhean8723
    @meyramokhean8723 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢❤

  • @gkcell6912
    @gkcell6912 ปีที่แล้ว

    አሜንን 😭😭😭

  • @zgebremaryam6485
    @zgebremaryam6485 หลายเดือนก่อน

    Endayesus gib

  • @gurmedaba2023
    @gurmedaba2023 ปีที่แล้ว

    Ameen3

  • @zekariyasyesmareyamlij5952
    @zekariyasyesmareyamlij5952 3 ปีที่แล้ว +1

    እምነት ይቅር በለን

  • @SdSd-kb3rk
    @SdSd-kb3rk ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @eyuelnebiyu
    @eyuelnebiyu ปีที่แล้ว

    amen amen 😀😃😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @amanueltesfaye1569
    @amanueltesfaye1569 2 ปีที่แล้ว +1

    Hey

  • @bbbmbbb1003
    @bbbmbbb1003 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @damotstudio
    @damotstudio 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @AsmareZemenu-xc6rl
    @AsmareZemenu-xc6rl ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @user-ky2gc5ro4m
    @user-ky2gc5ro4m ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen