የተገለጠ ፀጋ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ prophet Tilahun Tsegaye ድንቅ ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @hirutgrima1857
    @hirutgrima1857 2 ปีที่แล้ว +8

    ተባረክልኝ ያንተ መንፈስ እጥፍ ይግባብነኝ

    • @zerihunfantu1018
      @zerihunfantu1018 ปีที่แล้ว

      በእየሱስ በሰጠኝ ፀጋ እኔ የዚ ዘመን ቲቶ ነኝ አሜን ሀሌሉያ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @meklittsongachoto9850
    @meklittsongachoto9850 2 ปีที่แล้ว +4

    የማስተማር ጸጋ ከዚህ በላይ ይጨምርብህ የተቀባ ነው በዉነት ተባረክ ነብይ ጥላሁን

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን የጌታ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤

  • @sabameharisemere960
    @sabameharisemere960 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ጥበቃው በዛልህ በርታ ልቤ በጣም ተጽናና በተሰጠን ቃል

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔርን ማወቅና ስለእግዚአብሔር ማወቅ በጣም ይለያያል እውነት ተባርከሀል

  • @gadeszerga1429
    @gadeszerga1429 ปีที่แล้ว

    የጌታ የአምላካችን ስም ለዘለላም ይገስ❤

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +3

    ሻሎም።ሻሎም ወንድም ጋሼ የእኔ ጵውሎስ ተባረክልኝ

  • @bereketbirahanu2230
    @bereketbirahanu2230 ปีที่แล้ว

    Really
    ኃጢያት ለመስራት
    ምክንያት የለንም ፀጋው
    ይበቃል አሜን stay blessed
    Our brother🙏😍😍

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 ปีที่แล้ว

    በእውነት በብዙ ተባረክልን ። እኛ ከፀለይን እግዚአብሔር የሠራል ካልፀለይን ግን እኛ ነን የምነሠራው ። ምን አይነት መገለጥ ነው ተባርሀል ። ሳናቋርጥ እንድፀልይ ደግሞም ሳንታክት 👏👏👏👏

  • @zewdneshhawando4970
    @zewdneshhawando4970 ปีที่แล้ว

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tigist3038
    @tigist3038 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ተባርካለሁ ዘመንህ ይለምልም።

  • @tinbitandfabentarekegn8361
    @tinbitandfabentarekegn8361 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 ปีที่แล้ว

    Amen🙌

  • @zerihunfantu1018
    @zerihunfantu1018 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +1

    ጥሌ እንደሥምህ ለቃሉ ጥላ ከለላ ሆነሃል ምና ነው ነብይ ብሎ ያሣነሠብኝ??? አንተ እጅግ ሠባኪም አሥተማሪም ነክ!!! የማይሠለች ሥብከትዘመንህ ይባረክልኝ

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 ปีที่แล้ว

      አሳነሱብኝ ? ዝም ብሎ መማር አይሻልም ነብይ ነው ነብይ ጥሌ ብለን ስንጠራው ትህትና ነው ደግሞም የእግዚአብሔርን ስርአት ማክበር ነው ምክንያቱም ቤተክርስቲያን ናት በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ፀጋውን አይታ ነብይ ያለችው ስለዚህ ጥሌ ብሎ በነጠላ መጥራት አግባብ አይደለም ስልጣናችንም አይደለም

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Tile

  • @abebawdemissie3521
    @abebawdemissie3521 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you, minister!

  • @adawedan6597
    @adawedan6597 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙌🙌🙌
    እንድኖር ይህ ጸጋ ይርዳን🙇

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 ปีที่แล้ว

    May God bless you

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 9 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm ปีที่แล้ว

    🥰😘😘🥰🤴🤴🤩

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል ปีที่แล้ว

    የትኛው ቸርች ነው ወንድሜ ይለው
    የእጂ ስልክ ካላችሁ ተባረኩ

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ጋሼ ሻሎም ሻሎም