ሰአድ ያልጠበቀችውን ነገር አደረኩላት /ደስታ በደስታ ሆነች😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @Seadi-f1m
    @Seadi-f1m 2 หลายเดือนก่อน +468

    የኔ ህይወት አመሰግናለሁ ❤❤

    • @sadisaeed991
      @sadisaeed991 2 หลายเดือนก่อน +22

      ሠአድ ባልሺን ያዝ አሳምረሽ ሴቶች እዳይቀሙሽ።እሺ😂😂😂😂

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 2 หลายเดือนก่อน +4

      ዳግመኛ ሥትጣሉ እዳላይ የኔ ማርር የዩሥራየ ማም

    • @zed-ot6nt
      @zed-ot6nt 2 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላህ እንኳን ደስአለቹሁ 😂😂😂😂

    • @حسنعلي-ج3ذ3ض
      @حسنعلي-ج3ذ3ض 2 หลายเดือนก่อน

      💍👑 😂

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 2 หลายเดือนก่อน +8

      @@Seadi-f1m ግን ካሳ ወርቅ ይግዛ😉

  • @AselfAhmed
    @AselfAhmed 2 หลายเดือนก่อน +253

    ሰአዳ ናአወል በመታረቃቸው ደስያለው❤❤❤ላይክ❤❤

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 2 หลายเดือนก่อน +5

      ቀድሞውንስ መች ተጣሉ😂😂

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd 2 หลายเดือนก่อน +4

      ስንት የዋህ አለእኮ መቸተጣልተው😂

    • @zentemangstu4646
      @zentemangstu4646 2 หลายเดือนก่อน +2

      ህዝቡን መጫወቻ አረጉት ውሸታቸውን ነውኮ እቤታቸው አብረው እየኖሩ ነውኮ እድህ የሚሉት

    • @Fatema-sw5br
      @Fatema-sw5br 2 หลายเดือนก่อน +1

      መቸተጣሉ

    • @seada3423
      @seada3423 2 หลายเดือนก่อน +1

      deros meche tetalu 😂😂😂

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 2 หลายเดือนก่อน +86

    በሉ ካሁን ወዳ በትዳራችሁ ላይ ፕራንክ አትደራረጉ ሌላ ሌላ ተደራረጉ እንጅ ከሌላ ሴት ጋ ሁነህ ከሌላ ወንድ ጋ ሁና ፕራክ ይቅር የምትሉ ላይክክ❤❤❤

    • @bvUge
      @bvUge 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሌላ ሌላ ተደራረጉ እውነት ነው
      😂😂😂

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 2 หลายเดือนก่อน

      @bvUge ምንላርግ ውዴ ክኮኮ

    • @aminatube3280
      @aminatube3280 2 หลายเดือนก่อน

      ውዶቸደምሩኝ

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 2 หลายเดือนก่อน +46

    እሰይ አልሃምዱሊላህ የተጣላ ሁሉ ይታረቅ ያጣ ያግኝ የታመመ ይዳን የሞተንም አላህ ይማረዉ አላህ ይዘንል አገራችን ላይ ሰላም ይዉረድ አላህ ይታረቀን
    በስደት ያለንም ወገኖች አላህ እረፍት ያለው እንጀራ አላህ ይስጠን ያረብ
    አሚንንንን

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሢጣሉ ይች ምናምን ይሄ ምናምን ሲታረቁ ፍቅሬ ሂወቴ ማሬ😂ያዝልቅላችሁ እውነተኛን ፍቅር አላህ ይሥጠን እና ደሞ አወል ሠአድ የስደት ሚስትህ ክፍንም ደጉንም አብራችሁ አሣልፍችሀል መዋደድ እና መተሣሠቡ ሚያህል ነገር የለም እና ፍቅሩን ውዴታና ሙሀባን ለሁላችንም አላህ ይሥጠን ማስተዋልን አላህ ይስጠን በትንሽ ጠብ ስቱ የብዙ ግዜ ትዳሩን በተነ ለጊዚያውይ ስሜት ስቱ ትዳሩን ውለታውን ቃሉን አፈረሰ አላህ ልቦናን እና ማስተዋልን አላህ ይሥጠን ጥሩ ባልም ሆነ ጥሩ ሚስት ያለህ ስጦታወይ ናቸው አደየ ተህዱ እነዛ ጥሩ ሠወች ሁለተኛ አናገኛቸውም በነሡ ልክ ሠው እናገኝም እናማ መልካምነት አይከፈልበትም ሁሌም መልካም ለመሆን እንሞክር አርቆ አሣቢና አስተዋይ ለስጋውይ ስሜት ተገዥ አንሁን።

  • @seadaseada639
    @seadaseada639 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይህን የመሠለ ፍቅራችሁ ልታፈርሱ ነበር
    አልሃምዱሊላህ
    እንኮን ታርቃችሁ

  • @HayatAwol-f4h
    @HayatAwol-f4h 2 หลายเดือนก่อน +10

    ቀለበት ግዛላት🎉🎉❤❤❤እደዚህ አርገህ ሰፕራይዝ አርጋት

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ አቦልና ስአዲየ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤🎉🎉🎉

  • @MakkahAli-bh6bd
    @MakkahAli-bh6bd 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ልጃችሁን ሳሊህ ያርግላችሁ. ለሚፍልጉት ሁሉ አላ ዙርየተን ሳሊሀ ይወፍቃቸው ያርብ ርሂም

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 2 หลายเดือนก่อน +6

    የአላህን ቃል ቁረአንን ማነዉ ማደመጥ የሚፈልግ ተዉ ኑኑኑ ደምሩኚ

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝልደምርሽ

  • @Maira-c7x
    @Maira-c7x 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናተ አስለን ፈጣሪያችሁን ልትፈሩ ይገባ መልካም ሚስት ማለት የአላህን ሃቅ እንጠብቅ ትላለች እዲሁም መልካምባል ማለት ኒቃም ልበሽ አላህን ፍሪ ይላል ሚካጅ እየተቀባይ በሚደያ እረ አላህን ፍሩ ዱንያ አጭር ናት

  • @utgj2354
    @utgj2354 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ተባረካላህ እንድህ ነዉ የሚያምርባች

  • @kamilaemar3687
    @kamilaemar3687 2 หลายเดือนก่อน +4

    እረ እኔም ሰድቤህ ነበር ወላሂ አፉ በል በጣም ነበር ያናደድከኝ በፊት በጣም ነበር እምከታተላቹህ ለዛ ነው በቃ ወንድ እድህ ነው በቃ ብዬ የሰደብኩህ እና አሁን አፉ ለል እኳንም ታርቃቹህ በጣም ነው ደስ ያለን ፍቅራቹህን ያብዛካቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EccEcc-s7t
    @EccEcc-s7t 4 วันที่ผ่านมา

    ወላሂበጣምደስየሚልነገነው ማሽአላህ እኮንታረቃችሁ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንካን ደስ ይላችው ድሮም ይተዋለደ ይትም አይዳረስም ❤❤❤❤እንካን ለዝህ አበቃችው

  • @ጦይባ.ወሎ
    @ጦይባ.ወሎ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @syutb9663
    @syutb9663 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኳንም ታረቃችሁ አወል ጎበዝ ከጥፋትክ መማርህ ብዙ ነገር ማስተወል መቻልህ 🎉🎉🎉

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል እዲህ ስላየኋችሁ❤❤❤

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጀማል እረበለዉ እያለ እየሳሳቀ ማሻአላህ አሥቲረቀ መልካም ጓደኛ ይሥጠን😢

    • @Jameela-h1d
      @Jameela-h1d 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

    • @XaliimoCumar-d3x
      @XaliimoCumar-d3x 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂 3:21

    • @qatarfifa-bm5fm
      @qatarfifa-bm5fm 2 หลายเดือนก่อน

      እረ በለዉ 😂😂😂 አይ ጀማል የትንሽ ትልቅ ነዉ

  • @LeylaYumam
    @LeylaYumam 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም አወል እኳንም ታረቃችሁ ሁለተኛ ዙር ልኮምት ት ብየነዉ ፍቅራችሁነዉ ዴስ እሚለዉ በጣም ተናድጄነበር ሰድቤሀለሁ ያኔ አዉፍበለኝ ❤❤❤

  • @SdSd-q1k
    @SdSd-q1k 2 หลายเดือนก่อน +19

    ሰአዳ ናአወል በመታረቃቸዉ ደሰ ያለዉ❤❤ላይክ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ሁቢ ደምሪኝ

    • @LouLou-cj9hb
      @LouLou-cj9hb 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሲጀመር አልተጣሉም

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ማማር❤❤❤❤በፍቅር ያኑራችሁ

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማሽአላ አወል በደንብ ተክባክባት ሴት ልጅ እክብካቤ ትወዳለች ስአድ አችም ተክባከቢዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልይህበዳመና
    @ልይህበዳመና 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይችናት ሠርብራይዟ😂😂😮😮😂😂

    • @KedjaYmam-kn6cy
      @KedjaYmam-kn6cy 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሱመያሱመያሱመያ
    @ሱመያሱመያሱመያ 2 หลายเดือนก่อน +34

    በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ❤ ደስያላችሁ በላይክ👍❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @Zinat112zZinat11z
    @Zinat112zZinat11z 2 หลายเดือนก่อน +1

    እደት ደስእዳለኝ አላህነው ነው የሚያውቀው አይለያችሁ

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ አዉል ሳአዲ ሚስኪናት ተከባከባት 🎉

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 2 หลายเดือนก่อน

    የምከታተለው ሰአድና አሙ ዙዙ የኔ ደርባባወች።ልክ እንደ ቃና ነው የማያቸው ❤❤❤ አወል ትምህርት መዉሰድህ አሪፍ ነው ይተቅመሀል በሉ ንፋስ እንዳይመታችሁ ሰአድይ ልጃጅሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ በትዳዉ ዉስጥኮ ፀብ የፍቅር ማዴሻ ነዉ የሚባለዉ ለካ እዉነት ነዉ😂😂😂😂❤❤❤❤ ይመቻቺሁ

  • @MomAnd-w1d
    @MomAnd-w1d 2 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ አይለያችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @GhggCggg-ix9wl
    @GhggCggg-ix9wl 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይአወሌ ፍድቅድቅ ብለሻል መሸአላ❤❤❤❤ማርኮናቹሁ አላህ የተባርከትዳር ይሁንላችሁ❤

  • @هلهغ-ذ1ه
    @هلهغ-ذ1ه หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ትለላችሁ አላህ ይጨምራላችሁ

  • @miri8656
    @miri8656 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሳአዲዬ 😢 ለባለትዳሮች የሰአዲ የተናገረቻት ንግግር እጅግ በጣም ወሳኝ ነው በሉ ባላችሁጋ ሁናችሁ ችግራችሁን ንገሩት😢 ሰአድዩ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህት ደምሪኝ

    • @Mariam-c7p
      @Mariam-c7p 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @asaasa1806
    @asaasa1806 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Vjg85hvBmbk7ub
    @Vjg85hvBmbk7ub 2 หลายเดือนก่อน +12

    ማሽአላህ እድህነው የሚያምርባችሁ ባለትዳርሲኮን ለአዚም ለሚስቶቻችሁለባሎቻችሁ የግድ ግዜመስጠትያስፍልጋል ሴትልጅእክብካቤትፍልጋለይ ተንከባከባት ስጦታምተስጣጡፍቅርንምይጨምራል ፕራንክየሚባልነገር ከአገሩይጥፋየምትሉ በላይክ አሳዬኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ብያለሁ ሰአድይ እንድህነው የሚያምርባችሁ

  • @usuf_tube
    @usuf_tube 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ እንደዚ ነው እሚያምርባችሁ

  • @FeredosJemal
    @FeredosJemal 2 หลายเดือนก่อน

    ❤አወል በጣም ደሥብሎኛ ስልክ ህን

  • @Zenat-f6d
    @Zenat-f6d 2 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜለኛ ወረድንብህ እስይ እሚልህ ስጠፍ ክክክ ለማንኛውም ደስትላላችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @Eman_eman-gp4kf
    @Eman_eman-gp4kf 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ንግስቶች ወላሂ የተዴበቀ ፍቅር ነው የወጣው ማሻአላህ ይልመድባች

  • @HayatAssen-k7u
    @HayatAssen-k7u 2 หลายเดือนก่อน +6

    9.1 እውነት ነው ሰአዲ ልክ ብለሻል ከወለድን በሁዋላ ጣል ጣል ሲያደርጉን እኛን የጠሉን እስኪመስለን ድረስ በጣም ይከፋናል 😢 እና አላህ ትዳራችሁን በአዱኒያም ደስተኞች በአሄራም በጀነት አብራችሁ ምትዘልቁ ያድርግላችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @ZabibaZabi-f1u
    @ZabibaZabi-f1u 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሉላህ እንኳን ደሰ አለች ወላሂ ደሰ ብሎኛል❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahma-e3k
    @Rahma-e3k 2 หลายเดือนก่อน +3

    አወልን ሰድቤው ነበርና በጣም ይቅርታ
    በመታርቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ ያማር ይሁንላችሁ

  • @utgj2354
    @utgj2354 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @جميلهجميله-ج6ن4ض
    @جميلهجميله-ج6ن4ض 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላ ደስ ይላል ከአሁን በኋላ የጅል ብራክ ይቅርባችሁ አስተማሪ የሆነ ነገር መሆን አለበት ከትዳራችሁ ጋር የተገናኘ ነገር አትስሩ❤❤❤

  • @lubabaseid2901
    @lubabaseid2901 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣምነው የምታምሩት አላህ ከአይን ያውጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔማሮች ወላሂ ስታምሩ አድስነኝ ለቤታችሁ አይለያቹህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SsSs-jr4eo
    @SsSs-jr4eo 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ድሥ አለችሁ ማሻአላህ እድኔ ድሥ ያለዉ ላይክ

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤🎉🎉የኔ ውዶች❤❤❤🌺🌺💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹ተመስገን🌹🌹🌹🌹💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @زمزمبيتبابا
    @زمزمبيتبابا 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ታረቃችሁ ግን አፍ በለኝ አወል ማለትም ሰድቢሀለሁኝ ያችን ሴትዮ ይዝክ ስመጣ

  • @AbduFafs
    @AbduFafs 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላህመጨረሺቺሁንያሰምርላቺሁ የኔውዶቺ እግድህሆዳ ከሸይጦንይጠብቀቺሁ❤❤❤❤

  • @عليع-ح4ج
    @عليع-ح4ج 2 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደስ አላችሁ አላህ የማያልቅ ፍቅርን ይለግሳችሁ ትዳራችሁን በደብ ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ ፕራንክ አታብዙ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ እዲህ ነው የሚያምርባችሁ ስአዲ የኔ ውዲ ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁየኔ ውዶች❤❤❤

  • @AminaKonjo-ux4up
    @AminaKonjo-ux4up 2 หลายเดือนก่อน

    ተጣልቶ መታረቅ ፍቅር ይጨምራል😂😂😂❤

  • @susuyube151
    @susuyube151 2 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻአላህ በጣም ደስ ያላል እድህ ነው ሚምርባቺሁ በርቱልን ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደሰ አላችሁ❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ

  • @makds9033
    @makds9033 2 หลายเดือนก่อน

    በመታረቃቸው ደሥ ያለው እደኔ ማነው❤❤❤

  • @زيزيمحمد-ل8ص
    @زيزيمحمد-ل8ص 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻላህ ደሥታችሁ ተመልሶ ሥላየኃች ሁ ደሥብሎኛል ሁለተኛ እደዚህ አይነት ፕራክ እዳሠራ አወል እኔ ከድሮ ጀምሪ እወዳችኃለሁ ያነን ሁሉ ሥራ ስሠራ ወላሂ ምንም መጥፎ ነገር አልተናገኩም ለምን የወለደ ሠው ምንም ቢሆን አይራራቅም ሥለዚህ ደሠሰ ብሎኛል ወደነበራችሁበት ሂወት ሥለተመለሳችሁ🎉🎉🎉❤❤

  • @Kdejaked
    @Kdejaked 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ነው ያሚያምርባችሁ ፍቅር ያሸንፋል እሰይ ውዴች አላይ ሙሀባ ይጫምርላችሁ አሚን በሉ ባል ያላችሁም ሚስት ያላችሁም

  • @ramadanabdo6099
    @ramadanabdo6099 2 หลายเดือนก่อน +4

    Wow rabiin umrii dhertuu wojiin isiin haa tursissu hamtuu isiin ira haa qabu ❤

  • @KsKsq
    @KsKsq 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህእካንታረቃችሁ❤❤❤

  • @nahanaha9198
    @nahanaha9198 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ በመታረቃችሁ❤❤❤❤❤ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ዉዶቸ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህት ደምሪኝ

  • @newand9050
    @newand9050 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች እደት ደስ እደሚሉኝ እዉይይይይ❤❤❤❤😘😘😘

  • @Hawa-br8tm
    @Hawa-br8tm 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህየኔውድችእድህነውየሚያምርባችሁወላሂ❤

    • @FkSd-lh5wq
      @FkSd-lh5wq 2 หลายเดือนก่อน +1

      ድሮስ

    • @FkSd-lh5wq
      @FkSd-lh5wq 2 หลายเดือนก่อน

      ድሮስመችተጣላችሑ

  • @MaryamYusuf-ts6fx
    @MaryamYusuf-ts6fx 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽአላህ ማሽአላህ ስወዳችሁ በሩቱሉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FawziaHassen
    @FawziaHassen 2 หลายเดือนก่อน +27

    ሥአድ and አወሌ በመታረቃችሁ ወላሂ በጣም ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 หลายเดือนก่อน

      ፀቡ ግን ከምራቸው ነበር እንደ ወላሂ ፕራንክ መስሎኝ ነበር እኮ???

    • @FawziaHassen
      @FawziaHassen 2 หลายเดือนก่อน

      @mehbobamahnooba ላ ውዴ እውነት ነው እኔም መሥሎኝ ነበር አልሃምዱሊላህ ታረቁ 😍

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 หลายเดือนก่อน

    እኮን ደስ አላችሁ 100ስለገባችሁ ብታናድደንም ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል ወርቅ ግዛላት ስምተሀን

  • @Quranchannel42
    @Quranchannel42 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
    አሳ ከውሃ ሲወጣ ይሞታል
    ልብ ዚክር ሲያጣ ትደርቃለች
    አላህን እናስታውስ زكر الله √√√
    ሱባሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላ ሀኢላሏህ
    አላሁ አክበር

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እኩዋን ታረቃቹህ ደስ ትላላቹህ ጀማልንም አላህ የልጆቹ አባት ያድርገው እና በማሀላቹህ ሸይጧን አታስገቡ ካሁን ቡሀላ ውዶቸ

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 2 หลายเดือนก่อน +11

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የመዳም ቅመሞችየ ሀሳባችሁ ተሳክቱ ኡፍይ የምትሉበትን ጊዜ ቅርብ ያድርግላችሁ ጉሉ አሚን ወዴ ቤቴ ጎራ በሉ😍

    • @chargemore4754
      @chargemore4754 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @SeadaMuhammed-e2l
      @SeadaMuhammed-e2l 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንን

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ❤❤❤❤❤

  • @madeenamohammed8430
    @madeenamohammed8430 2 หลายเดือนก่อน +23

    ከፍቶኛል እሲ አይዞሽበሉኝ በመታረቃችሉ ደስብሎኛል

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ አይዞሽ ❤

    • @IhFg-w5m
      @IhFg-w5m 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ አይዞሽ እማ ያልፍል

    • @zainababosalah3679
      @zainababosalah3679 2 หลายเดือนก่อน +1

      አብሺሪአላህያበሺርሺ

    • @saleemaababa3596
      @saleemaababa3596 2 หลายเดือนก่อน

      አዞሺየኔቆጆ❤❤

    • @Gogo-l9l2p
      @Gogo-l9l2p 2 หลายเดือนก่อน

      Ayizosh wude

  • @ZumaraMohammed
    @ZumaraMohammed 2 หลายเดือนก่อน

    Mashalah alah yetabekachu amiiiin 🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አሏህ አወል &ሳአድ አሏህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @KokobiALbahew
    @KokobiALbahew 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ስአድ አደራ የትዳራችሁን ነገር አውልም እደዛው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ
    @ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ እድህነው የሚያምርባችሁ😘😘😘😘😘😘

  • @RamaDahud
    @RamaDahud 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እዲህነዉ እሚይምርባችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Feriha7811
    @Feriha7811 2 หลายเดือนก่อน +11

    መቼተጣላችሁ ቀልደኞች ተጫወቱብ የምትሉ ግጩኝ😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፈሪሁየ ደምሪኝ

    • @Feriha7811
      @Feriha7811 2 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 👍

    • @Mohammed-t2b5w
      @Mohammed-t2b5w 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @Titibintbaba1987
    @Titibintbaba1987 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ታረቃችሁ እውነት አወል ምርጥ ባል ነህኮ ባለፈው ብቻ አናዴድከን እንጅ

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አወሌ እንኳን ደስ አለክ የኔ የዋህ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ዛሬ ካድቀለተዉ ደስታ የዛሬዉ ደሥታ ወደር የለዉም ሳዳ እና አወል ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን እንወዳችሀለን በርቱ አይዟቹህ

  • @RaqibaMuhammad
    @RaqibaMuhammad 2 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IkanFars
    @IkanFars 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደሰ ይላል ኳን ታረቃችሁ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ShhHdh-wq6km
    @ShhHdh-wq6km 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 2 หลายเดือนก่อน

    ወዶቺን እዲህ ልክ መክተት ጡሩነው ሢለዩነው ምንነታቺን የሚገባቸው አሁንም ትምረት ይሁንህ አወል በተረፈ እኮን ደሥ አላቺሁ 🤲🤲🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹

  • @dhdgdg6231
    @dhdgdg6231 2 หลายเดือนก่อน +6

    መሸአላህ አወላ እኮደስአለህ ጀግናሚስትአለህ ወላሂ ሰአዲዬ በጣም ምርጥሴናት❤❤❤❤ተከባከብ🎉🎉🎉🎉😊

  • @mamaylagse
    @mamaylagse 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ደስስስስስስስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Zamzam-e9r
    @Zamzam-e9r 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መብሩክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jelilu6
    @jelilu6 2 หลายเดือนก่อน

    masha alah betam des blognal yene wdochi❤❤❤❤❤❤

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 2 หลายเดือนก่อน

    ደህናው ሰገጤ መሆንህንም እኛም ተረድተናል 😅 ሰአዲ ደግሞ የራስሽን ቻናል አሳድጊ አትሞኝ😢🎉🎉🎉🎉

  • @EthioEthio-fc9ke
    @EthioEthio-fc9ke 2 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Halimahbitabdo
    @Halimahbitabdo 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ደስትላላችሁ ይህነዉ የሚያምርባች አላህ በዱኒያም በአኸራም በጀነት አይለያችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @MohammedEbrahim-j1b
    @MohammedEbrahim-j1b 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክ❤

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 2 หลายเดือนก่อน

    አይ እኛ ሴትቶች እኮ ትንሽ ነገር ይበቃናል የሚያስደስተን 😂😂😂❤❤❤

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እንደዚህ ነው እሚያምርባችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 2 หลายเดือนก่อน

    ማአሻሀላ ❤❤❤❤❤

  • @SeadaAhmed-o5e
    @SeadaAhmed-o5e 2 หลายเดือนก่อน

    ክክክ አወል ወዙ ተመልሶ መጣ😂😂😂 እኛም አውቀናል

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ ሳአድ ደግሞ አትጣሉ ሰወዳቼሁ ❤❤

  • @ZerihunMamo-nj4zp
    @ZerihunMamo-nj4zp 2 หลายเดือนก่อน

    ሥታምሩ የረቢ ወላሂ አሥቀናችሁኝ የኔም ባል በጣምነዉ የሚወደኝ ግን እኔ እነጫነጭበታለሁ ፍቅር አልሠጠሁትም አሁን አገሬሥገባ ኢንሻአላሂ እወድሀለሁ የልጀ አባት