ጥብቅ የኮንዶሚኒየም መረጃ ወጣ | ከየት ተነስቶ እዚህ ደረሰ | ምንተስፋ አለው? REAL ESTATE Housing Finance & House MARKETING

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ค. 2024
  • ጥብቅ የኮንዶሚኒየም መረጃ ወጣ | ከየት ተነስቶ እዚህ ደረሰ | ምንተስፋ አለው? REAL ESTATE Housing Finance & House MARKETING #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

ความคิดเห็น • 179

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 27 วันที่ผ่านมา +48

    ፍትህ ለኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች

    • @ledetadera328
      @ledetadera328 25 วันที่ผ่านมา

      ወፍ የለም ፍት

    • @solmimila3780
      @solmimila3780 25 วันที่ผ่านมา

      @@ledetadera328 ወፍና ኮንደሚኒየም አትለይምእዴ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 28 วันที่ผ่านมา +39

    አምላኬ ሆይ እባክህን በቃላቸው እንዲገኙ እርዳቸው እኛም እፎይ የምንልበት ሰአት አምጣ 🤲

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 28 วันที่ผ่านมา +29

    ትክክለኛ ሀሳብ ነው
    ተባረክ
    መንግስት ቁርጣችንን ይንገረንና የቆጠብነውን ከባንክ አውጥተን እንብላበት ወይም እኛ በቆጠብነው መሠረት ቃሉን አክብሮ ቤት ይስጠን አለበለዚያ
    እየተራብን በቆጠብነው ገንዘብ ለሌላው ላልቆጠበ ቤት ማደል በምድር ይቅር በሰማይም ያስጠይቃል
    በእውነት ግፍ ነው. !

  • @user-fi4px6lb8l
    @user-fi4px6lb8l 27 วันที่ผ่านมา +32

    ፍትህ ለኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎች መንግሰት ቃሉን ያክብር!!

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 27 วันที่ผ่านมา +32

    ፍትህ ለ2005 20/80 ተመዝጋቢ

    • @yasminzakir6762
      @yasminzakir6762 27 วันที่ผ่านมา

      Tikikil❤

    • @YayeshAchenef
      @YayeshAchenef 21 วันที่ผ่านมา

      mn adis ale eneme 20/80 neberku

  • @selinatemesgen5986
    @selinatemesgen5986 22 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትህ ለ1997 እና 2005 ዓ/ም ኮንዶምንየም ተመዝጋቢዎች ቁርጡን ንገሩን፡፡

  • @mazigedlie7157
    @mazigedlie7157 27 วันที่ผ่านมา +13

    መቼም ቢሆን እግዚአብሔር ከፈቀደ አይቀርም ቤቱን ማግኘታችን🎉🎉❤❤

  • @ShewaAyalew
    @ShewaAyalew 22 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚሐብሔር ቃላችሁን እውን ያርግልንና ልጆቻቾን እፎይ ሲሉ አይተን እንሙት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 27 วันที่ผ่านมา +18

    እውነት ነው መንግስት 97 እንዲሁም 2005 ቆጣቢዎች ያለውን እውነታ ማሳወቅ አለበት እዠ ይሄ ህዝብ በጣም ታግሶ ነው እየቆጠበ ያለው መንግስት ግን ዝምታን መርጧል ይሄ ጥሩ አይደለም

  • @dagnenetabebe3395
    @dagnenetabebe3395 28 วันที่ผ่านมา +12

    መረጃውን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።

  • @azutyhami5531
    @azutyhami5531 26 วันที่ผ่านมา +6

    11 አመት ሞላኝ በተስፋ ብቻ አረ ቁርጣችን ይነገረን መረረኝ

  • @mohammedseidibrahim6647
    @mohammedseidibrahim6647 28 วันที่ผ่านมา +14

    ትክክል ብለሃል ወንድሜ አንጀራ ይውጣልህ

  • @GashuYigzaw
    @GashuYigzaw 27 วันที่ผ่านมา +14

    ደሃ በቆጣባው ከቀበሌ እስከ ፌዴራል ላለ ባለሥልን እየተከፋፈለ እንዴት የቤት ባለቤት መሆን ይቻላል?

  • @meronkassaye5713
    @meronkassaye5713 24 วันที่ผ่านมา +4

    እኛ ከ2005 ጀምሮ የቆጠብነውን ቤት እነሱ አሁንም እየሰጡ ነው እኛ በቆጠብነው ብር ለፖለቲካቸው አዋሉት

  • @user-sf6fq3od5d
    @user-sf6fq3od5d 24 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሲጠባበቁ ለኖሩ ኮዲሚንየም ተመዝጋቢ

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 23 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለእኛ 2005 ተመዝጋቢዎች

  • @cherkostafere2469
    @cherkostafere2469 28 วันที่ผ่านมา +21

    ትክክል ነው ብራቹ ውሰዱም አንድ ነገር ነው ነገር ግን መንግስት ብሩን ይፈልገዋል እየተጠቀመበት ነው ያለው

  • @user-gz1qw8df6t
    @user-gz1qw8df6t 19 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኮንዶሚንየም ተመዝጋቢወች

  • @tigistteferi1805
    @tigistteferi1805 28 วันที่ผ่านมา +8

    ይገርማል

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 19 วันที่ผ่านมา +3

    ለምን ሰላማዊ ሰልፍ አንወጣም??? ያኔ ትኩረት እናገኝ ይሆናል። ወይ ኢቲቪ አይናችን የሚባለውን ዝግጅት ክፍል እናናግር። ካልሆነ ምንም መፍትሔ አናገኝም

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ትክክል ወይ አለ የለም ማለት ጥሩ ገዘቡን ወይ አልሰራንበት ቁርጥ ያለውን መናገር

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 25 วันที่ผ่านมา +2

    አምላኬ እግዚአብሔር አስበኝ፡፡

  • @user-zh7rh9py5c
    @user-zh7rh9py5c 6 วันที่ผ่านมา +1

    Enawkalen
    Kezihim belay egzabher yimeleketal

  • @KerimNur-wq2of
    @KerimNur-wq2of 27 วันที่ผ่านมา +4

    ጥሩ ነው ሚድያ ሽፋን በደንብ ያስፈልገዋል

  • @asheargaw8781
    @asheargaw8781 17 วันที่ผ่านมา +6

    ፍትህለ2005ተመዝጋቢዎች።

  • @user-jy7mp8mn4v
    @user-jy7mp8mn4v 27 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝሃቤሄ ይርዳን

  • @asmamawdubale
    @asmamawdubale 27 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ ስንቱ የመንግስት ሰራተኛ ቤት አገኛለሁ ብሎ በቤት ኪራይ እየተሰቃየ ነው ።ሌላው ቀርቶ ከኮረና በኋላ በየመ/ቤቱ ተመዝገቡ ተብሎ እንዲሁም በድጋሚ ደግሞ በ2014 ተመዝገቡ ተብሎ የውሀ ሽታ ሆኖ ቀረ
    ወንድሜ፤ የቤት ጉዳይ ላም አለይ በሰማይ ሆኖ ቀረ !!መቼ ነው ከመንከራተት የምንድነው?ስቃያችን የሚበቃው መቼ ይሆን???

  • @yonatanyohannes5955
    @yonatanyohannes5955 27 วันที่ผ่านมา +4

    ቁርጥ ያለውን ነገር ቢያሣውቁ ጥሩ ነው ሰው የራሡን አማራጭ ይወስዳል

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b 27 วันที่ผ่านมา

    Behasabh ensmamalen

  • @user-vn8fk4cf2r
    @user-vn8fk4cf2r 27 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ያርገው

  • @nesredinneja9112
    @nesredinneja9112 27 วันที่ผ่านมา

    ይሁና

  • @FanosHussen
    @FanosHussen 27 วันที่ผ่านมา

    አብሺር ፈጣሪ ያዉቃል

  • @ZERIHUNTibebu-pu4vz
    @ZERIHUNTibebu-pu4vz 22 วันที่ผ่านมา

    የምናውቀውን መለፍለፍ ላንተ ገቢ ሲሆን ለኛ ግን ከንቱ ልፍለፉ ነው። እግዚአብሔር አንድ ቀን ለኛ ይህንን አመት ሙሉ በተስፋ ለምንኖረው በቃ የሚልበት ዘመን ይመጣል !

  • @user-ud7vy6tu7k
    @user-ud7vy6tu7k 27 วันที่ผ่านมา +4

    የሚመለከተው,አካል በድጋሚ በሚድያ ቀርበበውማብራሪያ ይስጡን

  • @MulalemShimelash-px9rv
    @MulalemShimelash-px9rv 27 วันที่ผ่านมา

    Este tewun tesfachen geta new

  • @user-vw7js2og8q
    @user-vw7js2og8q 27 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ

  • @user-cn3ur5vo6m
    @user-cn3ur5vo6m 25 วันที่ผ่านมา +2

    ሳናጭበረብር በእነሱ ጨምላቃ ፖለቲካ ምክንያት የደረሰንን 40/60 ኮንደሚኒየም ከእጄ ላይ ነጠቁኝ የሚያይ የሚመለከት እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ 🙏

    • @nahommoke9145
      @nahommoke9145 24 วันที่ผ่านมา

      እኔንም የደረሰኝ ነጠቁኝ።

    • @user-cn3ur5vo6m
      @user-cn3ur5vo6m 23 วันที่ผ่านมา

      @@nahommoke9145 በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 24 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ወንድሜ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 26 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ብሩን አላወጣሁም በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @getachewsime5344
    @getachewsime5344 27 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ አሁን 1997 ተመዝጋቤ ነኝ ግን ከቤት ክራይ ነው የምኖረው ወሬ ሰለቸን

    • @YayeshAchenef
      @YayeshAchenef 21 วันที่ผ่านมา

      97 eskahun alalkem

  • @TigistWolde-cn5lu
    @TigistWolde-cn5lu 27 วันที่ผ่านมา

    አውነት ነው

  • @FanosHussen
    @FanosHussen 27 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያዉቃል

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 22 วันที่ผ่านมา +2

    40 በ 60 የት ደረሰ

  • @muluyalew146
    @muluyalew146 28 วันที่ผ่านมา +6

    ግን መንግስት የገባውን ቃል ማፍረስ ይችላል? እሱ ካፈረሰ ተራው ሰው ቤያፈርስ ይንቃል።

  • @tamenemergine3600
    @tamenemergine3600 24 วันที่ผ่านมา

    ተስፋ ሳንቆርጥ እንቆጠባለን ።የህገ ወጥ እየተመናመነ ቢመጣም ተስፋ ሆኖ ሊያስጠብቅ የሚችለው የማህበረሰብ ችግርን በተለያየ አቅጣጫ ሊታይ የሚችልበትን እንጠብቃለን ።

  • @FantuFantu-sd6rd
    @FantuFantu-sd6rd 12 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ 1997 ተመዝጋቢዎች

  • @betelihemamda3352
    @betelihemamda3352 25 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ጌታዬ ኢ/ር ሰናይት ዳምጠው እንኳን ከሞተች ሁለት አመት ሆናት

  • @asheargaw8781
    @asheargaw8781 17 วันที่ผ่านมา +1

    እረ፡መላ፡በሉን፡በጣም፡ተቸግረናል፡

  • @HaileJenai
    @HaileJenai 28 วันที่ผ่านมา

    Awo mengist iqichun tenagiro quotabiwochu kekentu tesfa netsa mawtat alebet.
    Bailey negn Annie.

  • @hiwotfekadu7285
    @hiwotfekadu7285 27 วันที่ผ่านมา

    Ere BEMARYAM benatachu ..,..

  • @kiyawondifraw9761
    @kiyawondifraw9761 20 วันที่ผ่านมา

    እኛ ተስፋችን ተሟጧል ህዝቡን ሰመሀል ከተማ እንዲወጣ የሚያደርጉት ስትራቴጁካዊ ስራ ይመስላል ቤቶች ለምን በመሀል ከተማ አይገነቡም?

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 25 วันที่ผ่านมา +2

    27,000 ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች ለካድሬና ለኣስቀባጭ የኦሮሞ ኣርቲስቶችና ጋዜጠኞች በሚገርም ጋጥ ወጥነት የኣዳነች ኣበቤ ስራ እዲዘረፍ ፈቅዳለች እናማ ተስፋ የለውም ክፋታቸው የትየለሌ ነው ጨካኞች

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @markcake7645
    @markcake7645 27 วันที่ผ่านมา +1

    ነፊስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @magnetitsolution296
    @magnetitsolution296 27 วันที่ผ่านมา

    Deneze neke !

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 21 วันที่ผ่านมา

    ለሕዝብ የማይታመን መንግሥት በጣም ያሳዝናል ቃል ገብቶ ከ18 ።ዓመት በኋላ ክህደት

  • @buzubuzu1285
    @buzubuzu1285 28 วันที่ผ่านมา +1

    Please macha naw yamedarsage tachageryalhu

  • @molabelay3605
    @molabelay3605 27 วันที่ผ่านมา

    Government must be kept their promise !

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 วันที่ผ่านมา +1

    ገንዘቡን አውጥተን እንኳን መልሰን እንዳናስገባ ከወጣችሁ ዘግታችሁ ነው ይላል ባንክ ግማሽ እንኳን አውጥተን እንዳንስራ አጣብቂኝ ግልፅ ክድምንየም አትጠብቁ ማለት

  • @Contrakter
    @Contrakter 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mohammedahmed-sc7vv
    @mohammedahmed-sc7vv 14 วันที่ผ่านมา +1

    Seytan enkuwan kalun yitebikal
    Tifatu yegna mejajal new mengistin mamen kentu new
    Allah yesirachewin yistachew
    Midre bale siltan mengist bamechachelet Villa ,mekinaw sayker tendelakew yinoralu miskinu mekemecha yatal
    Fitihin bemaytegebiru ye Allah kuta yawridibachew ena yigelaglen !!!
    Amen

  • @user-mx5qn5cm1n
    @user-mx5qn5cm1n 20 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ እኔም የችግሩ ተገሪ ነኝና አስቡኝ

  • @FitsumFitsum-sh5oo
    @FitsumFitsum-sh5oo 25 วันที่ผ่านมา

    አይይ መግኛት

  • @KiyaKiya-cw4nw
    @KiyaKiya-cw4nw 28 วันที่ผ่านมา +1

    Wergna Ehinima Sinte Seman

  • @selamu
    @selamu 23 วันที่ผ่านมา

    Balagizewochu lemifeliguachew akefafelu. . .there is time for everything.

  • @Mesayabay
    @Mesayabay 27 วันที่ผ่านมา

    Ahon yehey ayawatame meseley tekekeleya ena ewneteay yehon hegawey yehon relestet negeroy lemezegeb please

  • @user-mx5qn5cm1n
    @user-mx5qn5cm1n 20 วันที่ผ่านมา

    የ2005ድጋሚ ተመዝጋቢ ነኝ እጠህ ጠፍቷል ተብዬ መለት

  • @user-dn3xp9pb7y
    @user-dn3xp9pb7y 27 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትህ ለ2005ተመዝገብዎች

  • @melakmeng4091
    @melakmeng4091 7 วันที่ผ่านมา +1

    ድሀ ይደርሰኛል ብሎ እየራበውና አየጠማው ቆጥቧል።ነገር ግን በሙስና፣ በብሔር፣በጉቦ... እየተሰጠ ድሀን የድሀ ድሀ የሚደርጉ ሁሉ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው። መቸም ቢሆን ለድሀ የሚቆም አመራር፣ባለስልጣን የለም።እግዚአብሔር ይፍረድባቸው።

  • @tesfayeyasab9785
    @tesfayeyasab9785 27 วันที่ผ่านมา +2

    መስራት እንደ ማፍረስ መች ይቀላል

  • @feedelband205
    @feedelband205 27 วันที่ผ่านมา

    ልክ ናቸው ጠሜው እኛን እሁን የቸገረን ሀገራችን ውስጥ ያለው የቁንጣን በሽታና ይህን በቀን አምስት ጊዜ እያማረጠ የሚበላን ህዝብ ውፍረት መቀነስ ስላስቸገረው ትንሽ ቁንጣኑ እንዲለቀው መናፈሻና ፓርክ በብዛት ማምረት አለብን ሌላው አስቸኳይ ጊዜ የማይሰጠው ነገር ደግሞ ለህዝቡ ለእስር እመት ምግብ እና ህክምና
    ወይም ነዳጅ የምናወጣውን ወጪ አቁመን በጣም ረጅም ሰማይ የሚደርስ ፎቅ ጫካ ውስጥ ሰርተን አውሬዎቹንም ማስደሰት እንችላለን በተጭማሪም አለምን እስደንቀን አንደኛ ናችሁ ተብለን ሀገሪቷን በአለም ሀብታምች መድረክ ደሀ ሆነው ፎቅ የሰሩ ተብለን ሌላው ቢቀር በፎቅ እናሸንፋቸዎለን ሀገራችን ገብተው የተራበውን ህዝብ እና በመድሀኒት እጦት የሚሞተውን ሚሊዬን ህዝብ ግን አናሳያቸውም እዚህ ያሉ ጋዜጠኞችን ለኛ የማይሰሩትን እንደሆን የ80 አመቱን ታዲዬስ ታንቱን ጭምር ቀድመን እስር ቤት ወርውረናቸዎል በዚህ ስጋት አይግባችሁ ግን ይህን አላማችንን ፋኖ የሚባል አደገኛ ነፍጠኛ ተዎጊ የጀግና ጦር ሳናስበው ጎሮሯችንን ይዞ እንዳያባርረን ያቺ ለእብይ የምትፀልዩውን ጠንቋይ እንደገና ዳጎስ ያለ ገንዘብ ና አረቄ በዝንዬ በኩል ከፍለን እጣን እንድታጨስልን ካረግን ትንሽ ትንፋሽ እናገኛለን ሀገር መገንባት ይሉሀል እንደ አውሬው አብቹ ነው::ወሬኛ ሁሉ::

  • @WuberistWubet-oy7pk
    @WuberistWubet-oy7pk 25 วันที่ผ่านมา

    የ2005 ኮንዶሚኒዬም ተመዝግቤ ሙሉውን ክፈሉ ሲሉ ከፍለን ይኼው አስር አመት አለፈን በቤት ኪራይ ምንሰቃየው ምንድነው ተስፋችን ቁርጡን ቢነግሩን 😢

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7z 21 วันที่ผ่านมา

    ፈትህ ለኩንደሚኒዩን ትምዘጋቢ የሄ ፐሩጄከት ሳያልቅ ለምን ሌላ መጀምር ተፈለገ እር ፈጣሪን ፈሩ

  • @NurazefaAgaba
    @NurazefaAgaba 26 วันที่ผ่านมา

    Abesheruuu tagesuuu negne Tesfa areguu

  • @helenasmamw1281
    @helenasmamw1281 27 วันที่ผ่านมา

    Tesefacene EGEZHaBAERE beca nwe

  • @teketellonsako5962
    @teketellonsako5962 25 วันที่ผ่านมา

    በላም አለኝ በሠማይ ከንቱ ተስፋ ደከመን እኮ ምነዉ ቁርጡን ነግረዉን ለምን አያሠናብቱንም?

  • @anwarusman9320
    @anwarusman9320 27 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ 2005 20/80 ተመዝግቤ ነበር ግን ተስፋ ቆረጥን

  • @ElizabethKebede-ps4xm
    @ElizabethKebede-ps4xm 27 วันที่ผ่านมา +3

    የፖለቲከች መቆመሪያ መሆኑን አላወክም

  • @user-oq5xh5tk3v
    @user-oq5xh5tk3v 27 วันที่ผ่านมา

    እኔ ትንሽ ቆጥቤ በግል ምክንያት በሩን አወጣውና አካውንቱ ተዘጋ ምን ተስፋ አለኝ ይሆን
    የተዘጋው አካውንት ቁጥር አለኝ ሁሉም መረጃ አለኝ ቢጫው ካርድም

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 26 วันที่ผ่านมา

    መንግስት አለኝ እኔም ዜጋ ነኝ ብሎ በተስፋ እየቆጠበ ያለው ህዝብ ተስፋው ምን ይሆን ፍርድንስ ከማን እንጠብቅ ማንስ ፍትህ ይስጠን እግዚአብሔር ይመልከት እያልን ይግባኝ ለፈጣሪ ብቻ ይሁን

  • @MaeregWo
    @MaeregWo 19 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ብቻ ሳይሆን ይቅርታም መጠየቅ አለበት መንግስት!!

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 27 วันที่ผ่านมา

    እኛ የ40/60 እና የ20/80 ቆጣቢዎች የቆጠብንለትን ቤት ነው የምንፈልገው የምንችለውም አማራጭ አማራጭ እያላችሁ ሕዝቡን ግራ ከማጋባት ተቆጠቡ እኛ ብር ቢኖረን ቤት አንገዛም ነበር ከእናንተ ጋር ምን አዳረቀን ????😮😮

  • @KalkidanAklok
    @KalkidanAklok 26 วันที่ผ่านมา

    Andken ytekmal enj bnez mnegst aystenem

  • @Hundumak
    @Hundumak 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሐሳባችን ብራችንን መውሰድ ። ያውም በወመቻ ። ከዚያም የእኛንጰብር እንዳዳዳይሠሩበት ማድረግ ። No more condominium 😭😭😭👍

  • @user-od1zg4ir2y
    @user-od1zg4ir2y 27 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ በቆጠብነው ለፈለጉት በነፃ እየሰጡ

  • @MuluneshGirume
    @MuluneshGirume 25 วันที่ผ่านมา

    Betam yemigermew tcheberebere yetebalew bedehenet koteben yederesen keacheberbariw gar teserez yetaserutm baleseltan benetsa telekeku lebaw manew ?be10 amet mekrayen ayche kotebe drrsogne tesereze manew teteyakiw ?

  • @dershayedersha1357
    @dershayedersha1357 27 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ 2005ተመዝጋቢ ነኝበኬራይ ቤት ተሰቃየን

  • @abebelema7888
    @abebelema7888 27 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለኮንዲሚኒየም ቤት ተመዝጋቢዎች!!!

  • @metasebiatadesse3790
    @metasebiatadesse3790 21 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ይህንን ሁሉ አመት መንግስትን በማመን ለኮንዶሚንየም እየቆጠብን ላለን !!!

  • @BurtukanShewasema
    @BurtukanShewasema 27 วันที่ผ่านมา

    Feteh lekotabyewoch mecha new yemdetesen gen

  • @tsionkaleb1852
    @tsionkaleb1852 27 วันที่ผ่านมา

    እኔ ለልጄ የከፈልኩት። ከ97ጀምሬ የቆጠብኩት ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ ቆጥብያለው። እስካሁን ምንም ነገርም የለም። ማንን እደምጠይቅ ግራገብቶኛል?

  • @etaferahuderib5555
    @etaferahuderib5555 27 วันที่ผ่านมา

    እውነት የው አንድ ውሳኔ ቢሰጥበት ጥሩ ነው ሒሳብ ብቻ ሆነኮ መች ልንኖርበት ነው? ፍተህ ፍትህ ፍትህ ለደሀው ብር ለሌው መግዛት፣ መስራት ለማይችለው ኧረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @merd24
    @merd24 27 วันที่ผ่านมา +2

    Oromuma የድሃን ተስፋ ቁርጥም ኣድርጎ በልቶታል

  • @user-ud7vy6tu7k
    @user-ud7vy6tu7k 28 วันที่ผ่านมา +2

    ባለሶስትመኝታብዙከለተመዝጋቢውትንሽነውተብላልእሱንእካንከውጡ

    • @abiygetahunbirke1461
      @abiygetahunbirke1461 27 วันที่ผ่านมา

      እኔም ባለሶስት መኝታ ተመዝጋቢ ነበርኩ በግዜው ከተመዝጋቢው የተሰራው ቤት በጣም ብዙነው ብለው ነበር ታዲያ ምን ያደርጋል ባለኝ ተጨበጭ መረጃ የቤቱ ካሬ ብዙ ቀመሆኑ ያለዕጣ ምድረ አጨብጫቢ ካድሬዎች እና በሀሰት የገበሬ ልጆች ተብለው ተከፋፍለው ወሰዱት በጣም የሚሳዝን ነገር ነው የገጠመን እጣው ሳይወጣ ቤቱ አለቀ

  • @kebedeberihu1243
    @kebedeberihu1243 23 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነው።መንግስት እስከ አሁን ዝግ አካውንት ባለው ገንዘባችን የኮንደምንየሙን ግዳይ ቁርጥ ያለ ምላሽ ሊሰጠን ይገባል።እግዚ አብሄር ይስጣቹም መልስ ነው እና።አዲሱ አሰራር ከአሁን በሃላ ለሚመዘገቡ ነው እሚሰራው እና እባካቹ መልስ ስጡን።

  • @nestumather8160
    @nestumather8160 25 วันที่ผ่านมา

    ለአዴስአባብቻነውወይስለሁሉምአገርነው

  • @user-dn3xp9pb7y
    @user-dn3xp9pb7y 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለ2005??ተመዝገብዎች

  • @user-fi4px6lb8l
    @user-fi4px6lb8l 27 วันที่ผ่านมา +1

    መንግሰትን የሚከስ ህግ የለም ቃሉንሲክድ?

  • @tsigeredarosemengistu9026
    @tsigeredarosemengistu9026 27 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ፍትህ

  • @KumalMohamed
    @KumalMohamed 27 วันที่ผ่านมา

    Adis 14000 ሺህ ቤቶች እናወጣለን የሚሉት ምን ጊዜ ነው