የጀርባ አጥንት መጣመም መንስዔዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • የጀርባ አጥንት መጣመም መንስዔዎች

ความคิดเห็น • 12

  • @ባለሽርጡ
    @ባለሽርጡ 3 ปีที่แล้ว +3

    የምላስ ጠማማ እዴት ነው የሚቃናው ለጌች ረዳ ፈልጌው ነበር

  • @ElesabetAbebe-q2b
    @ElesabetAbebe-q2b 8 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እድሜ ይስጥልን

  • @ZgjuZ
    @ZgjuZ 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም አመሰግናለው የነርብ ሰርጀሪየን የሰራኝ ዶክተር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉

  • @alemtsehaymengistu6834
    @alemtsehaymengistu6834 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶ.ር ልጄ 4 ዓመቱ ነው የጀርባ አጥንቱ የተጣመመ ነው 1እግሩም እያጠረ ነው ምን ላድርገግ አቤት ሆስፒታል ከ10ወሩ ጀምሮ እየተመላለስኩ ነበር ያቺን የሚያይልሽ ዶ.ር ሪክ ነው እየተባልኩ እስካሁን አላገኘሁትም ክ/ር ስለሆንኩ ስደርስ ወደ ውጭ ሄደ ይሉኛል ጀርባው በጣም እየተጣመመ እግሩ እያጠረ ነው ዶ.ር ምን ላድርግ

  • @بنتمحمدعلحمدلله
    @بنتمحمدعلحمدلله 3 ปีที่แล้ว

    አላህ አገራችንን ሠላም ያዲርግልን ያረብ

  • @sndufikr2705
    @sndufikr2705 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @toybanegasi8285
    @toybanegasi8285 3 หลายเดือนก่อน

    ከመዳም ቤት ነኝ በቤት ውስጥ ማስታገሻ ካለ ንገርኝ

  • @toybanegasi8285
    @toybanegasi8285 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም ያመኛል:አቦ መፍትሄውን ንገረኝ ስበቡን ላድርስ

  • @fekeryashnefal2673
    @fekeryashnefal2673 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ያመኛል ጀርባዬ አጥንቴ ጠማማ ነው ጥቁር ነው ግን ህክምና ብመላለስም መፍትሄ አላገኘሁም😭😭

    • @ፍቅርከመቃብርበላይ
      @ፍቅርከመቃብርበላይ 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ደክተር አመስግናለሁ ያጥንት ትቢ ታምሜ ነበር ህመሙን አንዳመት ከሶስት ወር ተጠቅሜ ድኛለሁ ግን አጥንቴ ትንሽ ተጎድታል ቀበቶውን እንዴት ነው ማግኘት እሚቻለው እባክህ ዶክተር የቀጥታ መስመርህን ስጠኝ ላናግርህ እናም ይሰማኛል

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር ያምጣልን 🙏🏼