የኪዳን ሰው አይፈራም 1A Dr Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #MadoTube #Dr_Mamusha

ความคิดเห็น • 49

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 5 ปีที่แล้ว +3

    "የኪዳን ሰዉ ነገን አይፈራም "አሜንንንንን
    ተባረክ ወንጌላዊ ማሙሻ እንዴት እኮ እንደምወድህ ♥️ትንቢታዊ መልእክት ነው ያመጣህልን አሜን ስለ ቃሉ.

  • @Frutfulnes2017
    @Frutfulnes2017 5 ปีที่แล้ว

    አሜን የኪዳን ሰው አይፈራም🙏🙏🙏🙏🥰😍❤️ድንቅ መልእክት ትንቢታዊ መልእክት 🙏እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ ዶክተር ማሙሻ

  • @barkotbebete9744
    @barkotbebete9744 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen! Alferam!!!!!! Geta yebarkeh!!! Geta enen new yetenagerng bste bekul tebarek!!!

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 2 ปีที่แล้ว

    Mamashuye sewodike yene Kali newo yehe geta 24 sata atifire yelegali ene gene ka MOTi manorine eferalewo negene betama eferelewo
    Uuufffuu😭😭😭😭

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 5 ปีที่แล้ว +3

    My second favorite preacher right after Yared Tilahun. Remain blessed

    • @nardosaemiro6088
      @nardosaemiro6088 5 ปีที่แล้ว +1

      Me too. 👍

    • @nardosaemiro6088
      @nardosaemiro6088 5 ปีที่แล้ว

      @000 Ooo ኧረ ተረጋጋ ወንድም ይሄ የኔ መብቴ ነዉ እኔ ስለ እራሴ ነዉ የተናገርኩት
      እዉነት ነዉ ሁሉም በተሰጣቸዉ ፀጋ ነዉ የሚያገለግሉት አንዱ ፀጋ ከአንዱ ፀጋ አይበልጥም ደግሞም አያንስም ይህንን ጠንቅቄ የማዉቅ ነኝ አንተ እንደምታስበዉ የፕሮቴስታንት እምነት ሰዎች ጋር ምንም ችግር የለኝም ኧረ እኔ እራሴ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ አታዉቀኝም እንደምታዉቀኝ ሆነህ እኮነዉ የተቆጣኧኝ ካጠፋዉ በፍቅር ምከረኝ እንጂ ለምን እንደዚህ... አያምርብህም ከምር
      እወድሃለሁ ወንድሜ ነህ።

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 4 ปีที่แล้ว

      💚💛❤እህቶቼ ትምህርት ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ሁሉም ይባርካል ያንፃልም ያሬድም ማሙሻም እጅግ እግዚአብሔር የሚጠቀምባቸው ድንቅ አስተማሪና የእግዛብሔር ባሪያ ናቸው።እኔ እስካሁን ኦርቶዶክስ ብሆንም ሌላም ሦስተኛ ሕይወታችሁን የሚቀይር የእግዚአብሔር ቃል የምትማሩበት Chris mission ብላችሁ የፓስተር ተስፋሁን ሙልዓለም ,,,የደሙ ሚስጥር..ብላችሁ ተመልከቱ እጅግ ታላቅ ትምርህት ነው።ስለ ሦስትም የእግዚአብሔር ስም ይባረክ..እንዲሁም በ christ mission እና በሌላው ባልሳሳት ነብይ ታምራት channel እንደምንም ብላችሁ sexuality impurities ወስሲባዊ ንፅህና ብላችሁ ብታዩ በዚህ ዘመን ዝሙት ከትዳር በፊት ጥርስ እንደ መፋቅ ለረከሰበት ዓለም ትልቅ ለውጥ ያመጣልናል።እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጌታ ስም ይባረክ!!!

  • @yonastekle5630
    @yonastekle5630 5 ปีที่แล้ว +2

    AMEN. YE EGZIABHER SEW. DR MAMUSHA BEZEMENEH HULU YIHEN YALTEBEREZE. YE EGZIABHER QAL EWENET BETEGAT SLEMITAGELEGEL TEBARKRHAL

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዘመንህ ጌታ ይባርከው

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Alferam

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 5 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ዶክተር ማሙሻ

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 5 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @ካሌብካሌብ
    @ካሌብካሌብ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን የኪዳን ሰው አይፈራም

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 5 ปีที่แล้ว

    Ameen
    Ameen
    Ameen
    God bless you more📖❤❤

  • @ghionkichen1719
    @ghionkichen1719 4 ปีที่แล้ว

    Yes Anferam yekidan hezeb nene

  • @christianze9783
    @christianze9783 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ቤትህን አገልግሎትህን ይባርክ በአንተ አገልግሎቶች በብዙ ተጠቅሜያለሁ፡፡ይህ ደሞ እውነትም ትንቢትም ነው፡፡

  • @bmltoro
    @bmltoro 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen!!God Belss you

  • @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926
    @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜንክድን ሳወ አይፍርም አሜን አሜን ድር TBRKILN

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ተባርክ

  • @asmarinakifle9356
    @asmarinakifle9356 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @asmaramelody3153
    @asmaramelody3153 5 ปีที่แล้ว

    Amazing Word of God

  • @haimanotkussa1613
    @haimanotkussa1613 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless you all

  • @samsonkidane9334
    @samsonkidane9334 5 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ትምህርት ከምን ጎድ እንዳውጣኝ ልንገርህ አልችልም የእግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 5 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @haimanotkussa1613
    @haimanotkussa1613 5 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 5 ปีที่แล้ว

    Ye wisten yemeyawk al simeten yeneredagi al amennnn

  • @JG-mo5pw
    @JG-mo5pw 5 ปีที่แล้ว +2

    Ewnat new brother mamush gta Berke Yarge "ewntgna sebakiye" neha!!!!!!!!

  • @AlmazSefu
    @AlmazSefu 5 ปีที่แล้ว +1

    Tabarek

  • @sarhmohamad79
    @sarhmohamad79 5 ปีที่แล้ว

    Amennnn

  • @Beth_Yeshua
    @Beth_Yeshua 5 ปีที่แล้ว +1

    @Mado tube please Kidus kalun ensima weys Advertisment eniy please beye 2 dekika mastawekiya aykebdm ....? it's so annoying kechalachu Ad botawn mejemerya ena mecheresha lay argut please....
    tebareku share siladeregachun!

  • @eskadertadesse6134
    @eskadertadesse6134 5 ปีที่แล้ว

    Doctor ghetta yebarkh

  • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
    @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 5 ปีที่แล้ว +1

    Pls የ ዶክተር ማ ሙሻን ትምርት መከታተል ፈልጋለው pls አድረሱን ስጡኝ be እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት

  • @elias2414
    @elias2414 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Mado tube & thanks for sharing but, the advertisements are too much.

  • @obsey2154
    @obsey2154 5 ปีที่แล้ว +3

    Pls keteyu yetel?

  • @yonasalemu7981
    @yonasalemu7981 5 ปีที่แล้ว +1

    Where is the next part?

  • @bbezawitddinku125
    @bbezawitddinku125 5 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Myen0912
    @Myen0912 5 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 5 ปีที่แล้ว +3

    enem bizu bemiyasferegn neger lay alferam eyalku kal eyawotaw neber sibketun eketatel yeneberew!!! haylin bemisetegn bekirstos hulun echilalehu( philips 4;13)

  • @mercyjes658
    @mercyjes658 5 ปีที่แล้ว

    Where is part 2

    • @madotube
      @madotube  5 ปีที่แล้ว

      የኪዳን ሰው ይህን ዘመን አይፈራም 1B Dr Mamusha Fenta th-cam.com/video/Sxk-DLpPnl0/w-d-xo.html

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 4 ปีที่แล้ว

    ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉልኝ እርሶም ይባረኩበታል፡፡
    የወንጌላዊ ሁሴንን ምስክርነት ያድምጡ

  • @mulieblessed
    @mulieblessed 5 ปีที่แล้ว +1

    Where is part 2 or next ? መልክቱ ያልተጨረሰ ይመስላል ? GOD BLESS YOU Beloved brother mamysha

    • @madotube
      @madotube  5 ปีที่แล้ว +1

      እንጭናለን፡፡

    • @bituu3637
      @bituu3637 5 ปีที่แล้ว +2

      @@madotube ለምን ትቆራርጡታላችሁ ሙሉውን ላኩልና ወይም ሼር አድርገን ቻናሉን

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 5 ปีที่แล้ว

    Yekedan sew sil neg yiseliy ;yasb ;yakid;yawera yihonal gin gin negen ayiferam uuuuu zeftert 15 ÷ and matews 6 ÷

  • @burtekebe9569
    @burtekebe9569 5 ปีที่แล้ว +1

    yero kana gara waqayotii nuu debisaa... bayee nafayadaa!!!!!!!!!!!!!

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 4 ปีที่แล้ว

    ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉልኝ እርሶም ይባረኩበታል፡፡
    የወንጌላዊ ሁሴንን ምስክርነት ያድምጡ

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 4 ปีที่แล้ว

    ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉልኝ እርሶም ይባረኩበታል፡፡
    የወንጌላዊ ሁሴንን ምስክርነት ያድምጡ