ሞዴሉ ኢየሱስ ነው | ክፍል 6 || ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ prophet Tilahun Tsegaye preaching

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ❤❤ሃሌሉያ 🙏

  • @phoebendamena-tm1qk
    @phoebendamena-tm1qk ปีที่แล้ว +50

    አንዳንዴ የሚገርመኝ እኔ ያነበብኩትን ቃል የበራላቸው ሰዎች የተረዱትን ሲተነትኑ እኔ እንዴት አልተረዳሁት ብዬ አስባለሁ አሁንም የሆነው ነገር ይህ ነው ውስጣችን እንዲህ አይነት የቃል ብርሀን እንዲበራልን ስንቶቻችን እንናፍቃለን?ጌታ አሁንም ይህ የቃል መገለጥ ይጨምርልህ ውይ ተባረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 หลายเดือนก่อน

    ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ ትምህርት ዋዉ እየደጋገምኩ ነዉ የምሰማዉአገልጋይ ጥሌ ዘር ይባረክ።

  • @God-q7y
    @God-q7y หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @AynalmeMare
    @AynalmeMare 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዌልልልልልልልልልካም ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን !!!!!! እኔ ዛረውኑ እላለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው !!!!

  • @workineshboset7184
    @workineshboset7184 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልእክቶችን በጣም እሰማለሁ
    ስታገለግል ራሱ ጳውሎስ ቆሞ የሚናገር ያህል ይሰማኛል፡ ሌላው ትምህርትህን(ስብከትህን) እየሰማሁ እያለ ወደ ፀሎት ውስጥ የሚያስገባ በእግዚአብሔር መንፈስ የታጀበ ነው፡ ከዚህም የተነሳ በፍጹም አይሰለችም ከሙላት የሚፈስ ነገር ስለሆነ ማቆምያ የለውም አሜን እያንዳንዱን ሰው በግሉ የምታወራ ያህል ነው በዙሪያህ ያለ ነጻነት
    ባርኮህ ለበረከት ያደረገህ ጌታ ይባረክ፡

  • @SamoNazerthe
    @SamoNazerthe 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🙏🙏ዘመንክ ይባረክ ወድማችን ጥሌ 🥰🥰

  • @tigist3265
    @tigist3265 11 หลายเดือนก่อน

    ጌታዬ ሆይ አምሰግናለሁ

  • @TarekegnDubissa
    @TarekegnDubissa ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ወንጌል እንዲህ ይሰበካል ተበረክ

  • @aselefch
    @aselefch 5 หลายเดือนก่อน

    Tbireki gaeya zminken ybirki tilhun🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JerusalemSeba
    @JerusalemSeba ปีที่แล้ว

    Zemenik begeetaa hiyawu Kalu yetebareke yihun

  • @aselefch
    @aselefch 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 ปีที่แล้ว

    Prophet Telahun GOD bless you

  • @samrawitgirma6464
    @samrawitgirma6464 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ለዘለዓለም ስሙ ከፍ ይበል

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 ปีที่แล้ว

    Wendimachen geta yebarkh tsegawen yabezaleh enwedihalen

  • @hanita5023
    @hanita5023 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota4230 ปีที่แล้ว

    አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር እንዴት መታደል ነው በዚህ ልክ ስለክርስቶስ ማብራራት

  • @AbenezerAssefa-u5v
    @AbenezerAssefa-u5v ปีที่แล้ว

    ተባራክ

  • @Hanaeysus
    @Hanaeysus 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤eysus geta naw tabarki

  • @celacela893
    @celacela893 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Eyesus became ❤❤❤❤❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢአየሱስ ይባርክህ
    ክብር ለ ጌታ ይሁንwowowowowowo🙇‍♂️🙇‍♂️
    አሜንንን

  • @abarraashtasfaayee7580
    @abarraashtasfaayee7580 10 หลายเดือนก่อน

    Jesus Lord good bless you ❤❤❤

  • @JosephineLagiso-g5h
    @JosephineLagiso-g5h ปีที่แล้ว

    Egnami Eniwodihelen prophet xilehuni anite biruk nehi zemanih yetebereka yihuni Amen ❤❤❤❤🙏

  • @tebogohellen
    @tebogohellen หลายเดือนก่อน

    amen amen ❤❤

  • @agegnehnuassefa4664
    @agegnehnuassefa4664 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ God bless you

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 ปีที่แล้ว

    Tile Semchershawu Zem Astemrm❤❤❤

  • @almaz5148
    @almaz5148 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ክብር ምስጋና
    ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን ነቢይ ጥሌ ተባረክ በብዙ ፀጋ በረከት አሜን አሜንአሜን 📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ትምህርት እየሱሰ በየሱሰ እንዲት እንደሜባርክ ተባረክ ጥሌ

  • @MelemagnMake-jh2ns
    @MelemagnMake-jh2ns 11 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏❤❤❤geta yibarikih

  • @salaamzarito2553
    @salaamzarito2553 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ዘመንህ ይበርካው የቃሉ ብርሃን ይብራልህ ይጨምርልህ ነብይ ጥሌ🙏📖🔥🔥🔥🍇🍇🍇🍇❤💯✅✅✅

  • @bezawitteshome913
    @bezawitteshome913 ปีที่แล้ว +19

    ኢየሱስን በዚህ ልክ ማወቅ መቻል መታደል ነዉ ❤❤❤❤ጌታ ይህን መረዳት ይጨምርልን❤

  • @tsiongetachew2703
    @tsiongetachew2703 ปีที่แล้ว +6

    አሜን! ጌታ ሆይ ስምህ ለዘለዓለም ይባረክ ዛሬም እኛን ልጆችህን ስለምታነቃንና ስለምታፅናናን እናመሰግናለን!
    #ኢየሱስ_በክብር_ተመልሶ_ይመጣል!❤

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነህ ትምህርቶችህ ይናፈቃሉ አደራ ሌላ ሀይማኖቶችን እንዳትሰድብ ባለህበት ቀጥል

  • @solomongizaw-v6x
    @solomongizaw-v6x ปีที่แล้ว

    Jesus is lord.........!!!!!

  • @abarraashtasfaayee7580
    @abarraashtasfaayee7580 10 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah

  • @menderinlifestyle5944
    @menderinlifestyle5944 11 หลายเดือนก่อน +1

    What amazing preach stay blessed ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeynshatAlmu
    @WeynshatAlmu 4 หลายเดือนก่อน

    selate gatan ebarkalew kalu belbachn yatemlen

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 ปีที่แล้ว

    አሜን እዝግአብሄር ተመስገን አሜን thank you jesus bless more gearis man of GOD

  • @Tadiwosmuneasundado-m1u
    @Tadiwosmuneasundado-m1u ปีที่แล้ว +1

    ❤Amen God bless you

  • @GenetJabir-bv8qk
    @GenetJabir-bv8qk ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @burteermias5069
    @burteermias5069 ปีที่แล้ว

    ማዴሌ ኢየሱስ ነው

  • @awettsegaye1698
    @awettsegaye1698 ปีที่แล้ว

    አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አግዘንን

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 ปีที่แล้ว

    ጌታ የሱስ ዘመንክን ይባርክ እየሱስን በደንብ አስተዋወክኝ አንዳንድ ሰባኪያኖችን ሰብስበክ ስልጠና ብሰጥል ደስ ይለናል ምክንያቱም በእግዚያብኤር መንፈስ ስለማይመሩ

  • @RahelLemma-ld4be
    @RahelLemma-ld4be ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል ይመጣል ጌታ እየሱስ እልልልልልልልልልልል❤❤❤😂😂

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 ปีที่แล้ว

    Min ayinet powerful message new,,,, praise God,,,, you are blessed nebiy tiles👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙌🙌🙌

  • @Sami-e1i
    @Sami-e1i ปีที่แล้ว

    ዛሬም ነገም ሁሌም ኢየሱስ ጌታ ነው አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 11 หลายเดือนก่อน

    Aaaaaa❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @selomemelaku4788
    @selomemelaku4788 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤እየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤ጌታነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurafelSolomon-l7k
    @SurafelSolomon-l7k ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ በሀሴት ተጥለቀለኩ ምኑን ከምኑ ልበል ተማርኬአለው ካንተጋም አብሬ በሰማይ ከጌታ ጋር ስለማመልክ እድለኛ ነኝ🙏🙏🙏

    • @liyasorry5931
      @liyasorry5931 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን!

  • @Abeladesta6879
    @Abeladesta6879 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡኡፍፍፍፍ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው እጥፍ ይብዙልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemisaArarsa
    @AlemisaArarsa ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የመኖሬምስጥርኢየሱስየሆነ
    @የመኖሬምስጥርኢየሱስየሆነ ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን ተባረክ ኢየሱስ ኢየሱስ እንድል እንድናፍቅ ወደ ደረቱ እንድጠጋ አረከኝ ተባረክ ብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @ወንጌለዊትደሰለችዮሐንስ
    @ወንጌለዊትደሰለችዮሐንስ ปีที่แล้ว

    የተባረክህ ነህ ፀጋ አሁንም በእጥፈ ይጨመረብህ

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 ปีที่แล้ว

      Good bless you tebarek bbiz Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @meseret5776
    @meseret5776 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ድቅ ትምህርት ነው ዘመንክ ይባረክ 💕🙏💕

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ድንቅ ትምህርት ነው ነብይ ጥሌ ቡሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @fraoldaka2008
    @fraoldaka2008 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ጥልዬ በጣም ነው ምወዲህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Kukusha2001
    @Kukusha2001 ปีที่แล้ว

    Egzyaber yemsgen slant hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 ปีที่แล้ว

    Amen tabaraki Tsaga yibzaliki wonigel yashanifal Eyesus yimatal

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ Blessed brother in christ.

    • @endalkeme3188
      @endalkeme3188 ปีที่แล้ว

      Amennn.
      Amennn
      Amennn
      Eyesus Geta New

  • @ShalomAfework9
    @ShalomAfework9 ปีที่แล้ว +1

    ❤ Amen 🙏🏽

  • @TsedalTafese-s4s
    @TsedalTafese-s4s ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ❤

  • @የእግዚአብሔርቃልሕያውነው
    @የእግዚአብሔርቃልሕያውነው ปีที่แล้ว +1

    አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። በእውነት ጌታ ይበርክህ ስለ ኢየሱስ ሰንነጋር ያምርብናል ስሙ ድንቅ ነው❤

  • @SamuelErtiro-g6e
    @SamuelErtiro-g6e ปีที่แล้ว

    amene maen

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ነው የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ

  • @biruklagisewu6698
    @biruklagisewu6698 ปีที่แล้ว

    Amen ❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen ❤Amen ❤ wow prophet xilehun u zemanih yetebereka yihun
    Wude anitema nulin ❤❤🙏

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i ปีที่แล้ว

    ተባረክ ❤🎉

  • @hanaalebachew3015
    @hanaalebachew3015 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ድንቅ መልእክት ነው

  • @tsigetolossa4699
    @tsigetolossa4699 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ ተባረክ አሜን ፀጋ ይብዛልህ

  • @BLESSYEGETALIJI
    @BLESSYEGETALIJI ปีที่แล้ว

    TSEGAW YIBZALIN BEZH ZEME AWKENAL BEMNLIBE BINM SANAWK EYESUS YIMETAL

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 ปีที่แล้ว

    የመጣነው ብዙ ነው ያቀርው ትንሽ ነው! ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 ปีที่แล้ว +2

    Glory to be the Almighty🙏🙌 He alone are worthy and deserve all Glory, praise and Honour 🙏🙌🙏
    May God bless you abundantly prophet ❤

  • @Sisaytolla
    @Sisaytolla ปีที่แล้ว +2

    More Grace in the name of Jesus!

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp ปีที่แล้ว +1

    ተጉዋጉሁ 2nd coming ለመማር✍️
    Beloved and our blessing
    Tile God bless you and He be with you
    Glory to God Amen!🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Joakin17
    @Joakin17 ปีที่แล้ว

    ahun churchachin meche nw program mijemrew ? bezi meskerem wust bileh eytebekin nw ebakh aftnew tile

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 ปีที่แล้ว

    አሁን በዚህ ትምህርት ትንሸ ለምመኑ ብርሐን ለመሰጠት
    ክርሰቶሰን እንዲያቁ ና በክርሰቶ አውቀት ሰራ ፈቶች እንዳነመሰላቸው በጴጥሮ መልእክት ምራፍ2- 6-7ያለውን በሰፋት በእውቀት ቢብራራ አንድ መፀሐፍ ይወጣዋልና pls
    ጥሌ በደ ንብ ብታብበት።
    የተሰፋ መቁረጥ መድከም
    ማርከሻው መድሐኒት ነው ና።

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 ปีที่แล้ว +1

    ጥለ አንተ ቆይ የአድስ ክዳን ጳውሎስ ጋር ጰጥሮስ ጋር ነበርክ እንደ ስብከት ኮ ያስፈራል

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt ปีที่แล้ว

    ግማታም ውሻ ነብያት ዘበውሸት

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt ปีที่แล้ว

    እብድ መናፍቅ ውሻ

    • @elsabethteklearegay3517
      @elsabethteklearegay3517 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነ ኝ አንተ ኢየሱስን ስትገልጠው ግን አለ መስማት ሀጢያት እንደሆነ እያሰበኩ ሁሌ አደምጥሀለሁ ። እናም ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ። ከልቤ አመሰግንሀለሁ።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise ปีที่แล้ว

  • @DagemAlero
    @DagemAlero ปีที่แล้ว

    Amen

  • @MeretechGezaw
    @MeretechGezaw ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንን😢😢😢

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune lemlem dinke meliket eyesuse ❤

  • @makdesgatachaw5756
    @makdesgatachaw5756 ปีที่แล้ว

    Amem God bless you ❤❤❤

  • @rahelmeasho7350
    @rahelmeasho7350 ปีที่แล้ว

    Amen ❤

  • @MeretechGezaw
    @MeretechGezaw ปีที่แล้ว

    አሜንንን ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemAsha
    @AynalemAsha 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ አሜን ኢየሱስ ❤❤❤❤

  • @Kukusha2001
    @Kukusha2001 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤