Happy birthday to our Prime minister Dr.Abiy. May GOD bless you I was hoping he is a lefty just like one of those great leaders that you mentioned. I myself is also a lefty that I was ashamed of growing up in Ethiopia which is very sad and wrong now when I think of it. society makes you feel that way by calling you all kind of names specially in middle school. As a toddler my mom tried hard to change me by giving me all my meals in a small little plates on the floor tied my left hand with a tiny piece of rope with one of the chairs leg so I can learn how to use my right hand just like my other 5 siblings. Fast forward when I was in great school
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቡሄ (ደብረታቦር) በአል በሰላም አደረሳችሁ👍👍👍👍
ጠቅላላ እውቀት አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
ኤሜን፫ እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
አሜንንን እንካን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
ሀገሬ ልገባ 2ቀን ቀረኝ እስኪ ፀልዩልኝ
ሰላም ግቢ በሉኝ🙌
ራማን እናመሠግናለን ❤🌹 ተስፍሺን በምን ኔቶርክ እከታተልክ ይሆን🙇
ሰላምላገርሽያብቃሽ እምሁለትወርቀርኝልገባ
Beselam lehagersh yabqash
Baslam gebe emanate tektalish
✈Selme gebe😘😘😘😘😘😘
ስላም ግቢ
ራማ ሚዲያ ስወዳቹ ምርጥ ፕሮግራም። ለተቸገር የምትደርሱ ከምር ፈጣሪ። ይባርካቹ🙏💚💛❤
አልሃምዱሊላህ እኳን ደስ አለክ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 👍👍👍👍👍💋💋❤👈
Dr abiye lemin idawone alewkim batem iwodewlew 😙😙rajim idme katenegar yistewu allah
@@jemilaseiyfu2899 .Amiiiin Enem Ewadawulawu🌹🌹
ክቡር ጠቅላይ ምንስቴራችን እንኮንም ተወለድክልን
የአገራችን የወይራ ዋርካ
እንደምትሆን ባለሙሉ ተስፍነኝ አብቹ ምርጣችንነህ
አላህ ይገልግለን. ይሄን. ህዝብ ጨራሽ መንግስት
አብቹዬ የፍቅር አባት እንኳን ተወልድክ መልካም ልደት መሪዬ
ግም ጋላ ለሴጣንም ወዳጅ አለው ።
አላህ ይጠብቅ ጤናና ረጂም እድሜ ስቶ ያቆይልን አብያችን
Amin
አላሕምዲሊላሒ እካንም ተወለደክ እረጂም እዲሜ በሰላም በጤና አመት ይሁኖለሕ ዶ ሮአብ
እንኳን ተወለዱ የተከበሩጠቅላይሚንስቴራችን 🙏❤
ክቡር ጠቅላይ ሚንስተራችን እንኳን አደርሰህ እንኳንም ተወልድክ እንዳታ አይነተ ሰው አላህ አብዙቶ ይስጠን ያርብ አንተንም ልጁ ይውጣልህ ላተም እርጅም እድሜ አገራችን ከመጥፎ ተኮል ሁሉ አላህ ይጠብቅልን።
በጣም የሚማርክ ድምፅ 👍🏾 እራማሚዲያ ምርጦችና ለችግር ደራሾች በመሆናችው በጣም ልትከበሩ ይገባችሃል 💚💛❤️🌿🌿🌿🌳🌳🌳
በልጅነቱ ከወንዶች ጋር ሆያ ሆዬ ያለ like ግጩኝ kkkk ክርስትያን እህት ወንድሞቼ መልካም በአል ውድድድድድ ♥♥♥
እኔውዴጋደኖቸክርስታነበሩ
አይባልም እህት
husnu husniya አይበልም
እኳን አደረሳቹ ለቡሄ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን እራማ በጣም እናመሰግናለን በርቱ
መልካም ልደት አብይዬ
የኔ መሪ እንኳን ተወለድክልን የንግስና ዘመንህ ሰላም ይሁን
ጥምብ ጋላ ኢትዮጲያን አትጥሪ ዘረኛ የሰው ደም ጠጭወች ።
@@gerageru1388 ጋላ ማለት ምን ማለት ነው ስድብ ነው በምን ቋንቋ ነው ባለጌ ስሳደብ ጨዋ ዝም ይላል ተሳዳቢ አፉ ይገማል ገባክ
@@gerageru1388 wusha amra Ethiopia yamnew kifati afe dadebi yetibochi tibi malet zaregnawu amra atenak yeminelik dukula
እዛ ማዶ አንድ ኮርማ
እዚ ማዶ አንድ ኮርማ
የኔማ አብዬ
የኢትዪጵያ አርማ
እላለሁ ሆያሆዬ
አብይ ነው የኔ መሪዬ
እንኳን ተወለዱልን የተከበሩ መሪያችን
አብቹ.እንኳን.ተወለድክ
ስለ ፕሮግራሙ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ሆኖም ግን Canada Toronto. በተደረገው የእንጀራ ምርምር ግን ፍፁም አልቀበልም ምክንያቱም እህታች ከኢትዮጵያ ከሚገቡ የእንጀራ አይነትች አንዱን እንደ እድል ሆኖ አስመርምራ ይሆናል ነገር ግን እያንዳንዱ የእንጀራ ናሙና ተወስዶ ቢመረመር ጉድ ጉድ ጉድ የሚያስብል ነው የሚሆነው ስለዚህ እናንተም ግፉበት እህታችንም ሌሎቻችንም በየምንኖርበት አገር ያለውን ብናስመረምር ለራሳችን የወገኖቻችንም ብሎም የሁላችንንም ጤና እንጠብቅላለን ለማንኛውም ራማዋች ለእናንተ ሚድያ ያለኝ ክብር አድናቆት ከፍተኛ ነው አመሰግናለሁ 🙏
እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን የመልካም ሥኬት ተሳክቶ ለመመስገን ያብቃህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይንልህ
ዳጊ ደግሞ የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ♥♥♥♥
አብቹ መልካም ልደት ይሁንልህ
እኳን ተወለድክ አቢቾ
Thanks for good news he is ethiopian hero
አብይአላህያሳህናተነሰሀሰልጣንአተአመጥነነም
☝️☝️☝️😥😥😥
Happy birthday D/Abiy ! Wow my birthday was August 16.
ጌታ ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ መልካም ልደት የእኛ አብይ
አምላክየ ይመስገን ይችን ቀንላሳየን ቡሔ በአል እንኳን አደረሳችሁ የቤተክርስቲያናችን ቃጠሎ የሚቁምልን ይሁን
ውድ እና ድንቅ የሆንከው መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ እንክዋን ለአርባሶስተኝ የልደት በእልህ አደረሰህ ጎበዛችን ይህን ሁሉ በህይወትህ የሰራኸው ስራ ሲደመር ስልሳ ሶስት አመትም ቢሆንህ አይበቃውም ብርቅዬ ጎበዙ እንቁአችን እንክዋን ተወለድክልን ኑርልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ጌታ እግዚአብሄር ምንጊዜም ይጠብቅልን ቤተሰብህንም ጨምሮ ተባረኩ🕊🙏💚💛❤🎉
Happy birthday Abichu❤❤🇪🇹
እናመሰግናለን መልካም የቡሄ ባህል
እኔ ግራኝ ነኝ በትምርቴ ጎበዝ ነኝ ሴት ነኝ።
Thank you ramamedia
አብቹ😍😍😍😍
አብያችን እንኳንም ተወለድክልን የኛ ጀግና ቀሪዉ ዘመንህ ያማረ የሰመረ ያርግልህ ከነቤተሰብህ
ፋና፡መታል፡አርክን፡ያበላሀል
ሰብስክራይብ አድርጋለሁ
መልካም ልደት አብያችን 🎁🎁🎁❤️❤️
እንኳን ተወለድክልን ውዱ መሪያችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
አብይ አባቴ ስለሱ አወርቼ አወርቼ ከቃላት በላይ ነው ሆኖብኛል እንቁዬ ገና የአለም መፍትሔ አፍላላጊ ትሆናለህ
Happy birthday 🎂🎊
አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች
ተስፍሽዬ ሰላምህ ይብዛ ራማዎች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
H.B.D Abiyachu
የቶሮንቶዋ ኢትዮጵያዊ እህቴ ባዕድ ነገር እየተጨመረ የሚጋገረው እነጀራ ካናዳ ውስጥ ሳይሆን ኢትዮጵያ እና አሜሪካ እንጂ ካናዳ ውስጥ እይደለም። ካናዳ ውስጥ በህግ ሰለሚያስቀጣቸው እይሞክሩትም። ስለዚህ ምርመራ ማስደረግሽ ካናዳ ውስጥ እንጀራ የሚሸጡትን ማስጠንቀቂያ ቢሆንም ህግ እና ተቆጣጣሪ የሌለበት እገር ላይ ነው የሰው ነፍሰ የረከሰው።
Happy birthday to our Prime minister Dr.Abiy. May GOD bless you I was hoping he is a lefty just like one of those great leaders that you mentioned. I myself is also a lefty that I was ashamed of growing up in Ethiopia which is very sad and wrong now when I think of it.
society makes you feel that way by calling you all kind of names specially in middle school. As a toddler my mom tried hard to change me by giving me all my meals in a small little plates on the floor tied my left hand with a tiny piece of rope with one of the chairs leg so I can learn how to use my right hand just like my other 5 siblings. Fast forward when I was in great school
ስብስክርይብ አርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው ምንም አያስከፍልም በነፀ ነው
እንካን ለደብረ ታቦር በአል አደረሳችሁ አደረሰን ዶ አብይ እድሜህ ከነስልጣንህ ይርዘም እንካን ተወለድክልን ሺ ዘመን ኑር
አገረ ልገባ 7wore ቀረኝ ዶአ አድረጉልኝ እሰኪ
Tadlesh Egizabher beselam yasgebash
ኑሮም ግራሆነብንእኮ ጎበዝ
ራማ ሚዲያ፦ እናንተ የሚያምርባችሁ እና የሚያስወድዳችሁ፣ የተደበቁ ችግሮችን እያወጣችሁ ለህዝብ አቅርባችሁ፣ ሰው ለሰው ጌጡ የሚለውን የምታስመሰክሩበትን ፕሮግራም፣ ብቸኛ ሚዲያ እና ተወዳጅ አድርጓቹኋል፤ በርቱ! ግፉበት ያስብላል🙏🙏
፡
ነገር ግን ስለ አውሬው መንግሥት መሪ እና ስለሥራው የአዋጁን በዓይን ለሚያይ ህዝብ ባልሆነ ነገር "ስብዕና ግንባታ" ለማድረግ እራሱ በሚቆጣጠራቸው ሚዲያ መስማት የሰለቸው ህዝብ ስለሆነ፤ እናንተም የአርዮስን ስብዕና ከመገንባት ተቆጥባችሁ፤ ፍቅራችንም ገንዘባችንም ዕርዳታችንም ደስ እያለን እንድንፈጽም በጀመራችሁት ቀጥሉ!!
እራማሚዲያ እዱራሻችሁ የት ነው ??? በጣምማግኘት እፈልጋለሁ??
እንኳን አደረሳቹ የራማ ሚድያና ላዘጋጁ ዳግማዊ ታሪኩና ተስፍሽ ።ለጠቅላይ ሚኒስትራችን እንኳን ተወለዱልን መልካም ቀን
አብይ ሆይ ልጆች ስታይ ዴሴ ይላሃል ወይ የእትዮጵያም ሕዝብ እንዳንቴ ልጆቻቼው ይወዳሉ አንቴ ግን የሕዝብ ልጆች ስታፍን ስትገድል አይቆጭህም ነጌርግን አተም አንድ ልጅ በግፍ ብሞት ምን እንደምሴማህ አናውቃሌን አንተ ግን በሕዝብችግርና መሞት የምያሰዴስትህ ክፉ ሴጣን ነህና ሕዝቡ ለእግዝአቤሔር እያነባነውና ይኼ ቀን ያልፋል ክፉ ሴው ክፋቱ ይጌድለዋልና ለሁሉም ቀን አሌው የለቄሴ የም ዴሴትበት ቀን የቴዴሴትው የምያሌቅስቤት ቀኑ ቅርብነው ጤብቅ እግዝአቤሔር ይኼን ያዴርጋል እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጤስምና
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው።
የካናዳ ነዋሪ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ
ዘሐበሻዚና
Happy birthday abiyiye eyakorahen new
Dr Abyi Congratulations long life
HBD we king I wish long life 🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🎁🎈🎈🎈🎉🎉
እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን የዚህ መሪነገር እግዚአብሄር ይፍረደው
ራማዎች እድግ በሉ፡፡ እኔም ልደቴን እንዳከብር የራማ ተከታታዮች ቤተሰብ አድርጉኝ፡፡
ቆየት ያሉ የሙዚቃ አልበሞችን ከ1960-2000አ.ም የተሰሩትን ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ በቀላሉ ይደርሶታል
የተፈራ ነጋሽን ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ልቀቅልን ይሻላል ወይ መሄድ ይሻላል ወይ ከሚለው አልበሙ
ጄገና ስው
የመለስን እጣቤ ኣትመጣም
Rama malet hiberu word new mekenyatum eba huberu awekalww ena RAMA malet tergumy LEVEL new . Endezhu le dr. Abey happy birthday ⚘⚘⚘⚘
Happy perthdey
ራማ ሚዲያ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ ለደሀው ደረሾች እንደስማችሁ ከላይ ከራማ የመጣችሁ እናመሰግናቸዋለን
አብይ አሐመደ ልጆችህን አቅፈህ የእትዮጵያን ሕዝብ ልጆችን አንዴ ቅጤል የምያሬግፊ ክፉሴጣን ሆኔሐል ልጆች ዴስ እንዴምሉህ ሁሉም ሕዝብ በልጆቻቼ ው ዴስ ይላቼዋልና አትግዴል ሴው ክቡር ነውና ሴውን የየምንቅ የቴናቄነው ሰውን የምገድል የስኦል እሳት ይቆይለታል ምክንያቱም አግዝአቤሔር ሴውን በመልኩና በአምሳሉ ፈጥሯልና ከክፋትህ ተመሌስ ለልጆችህ ተኬፊሎ የማያልቅ እዳ አታኬማባቼው መቼም የእትዮጵያ ሕዝብ የሠራሃውን ክፋት አይሬሳምናእግዝአቤሔር እውነት ፌራጅ ነውና ሐብትም ሹመትም ከጊዜ ቦኃላ ይጤፋል ክፉሥራህ ለልጅ ልጅህዕዳ ሆኖ ይኖራል አይንም አትቤል ሆኖ ብዙ አይቴናልና ብዜገይም አግዝአቤሔርን የምቄድመው የሌምና አስቴውል አድርሱልኝ ለአብይ አሐመድ
ዶ/ ር አብይ አህመድን እንኩዋን ተወልድክልን ሰላም ሰባኪው ምርጥ መሪው
RAMA media......Amhara media 💪
💞💞💞💞💞💞💞💞
abiyachin mar new bertalin
Melkame ledte 🎂🎂🎂🎂🎂🎂
This station is a Banda station.
Happy Perth day🎂🎂🎂🍸🍸🌺🌺🌹🌹💌🎁🎁🎉🎉🎈🎈🎆🎆 ጀግና መሪያችን አቢቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
Dr abiye rajim idme selam tena fiker allah yistik rajim idme satoke yalemkawu ye Ethiopia idgati ina selam fiker lamayet yabekaki abshire yemanim zaragna woragna yetim ayidersum hulem fiker ina huwnet yashinifal 😙😚😚😚😚😚barta 💖
ወይ አንጀራ ፖስፖርት አውጥታ ነው የሄደችው ካናዳ?
አረ በባህር ተሰዳ ነው።
ለጀራ ፍሪ ቪዛ ተሰጣት
H B abiyachin
wow ዳግማዊ ታሪኩ ሳምንቱ በታሪክ ውስጥ እና እሁድ ምሽት ላይ የነበረው ውይይት በfm 97.1 እንኳን በድጋሚ ሰማሁህ
There are hundreds of Injera brands, how do we know if all of them are clean?
ገደል ግቡ አቦ
#Thanks
Malkam ledat yene wed erjam edamyana tena yesatk nuurlan ye Ethoipa berhan Egezaber hulaim kagonk yehun 👏👏👏🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
RAMA good
Feteh orthodox betkersetiyan
እረ ተሻገር የት ገባ
እንኳን ደድአለህ የሀገሩትዋመሪ ክፍትን ሰለምናውቀው አይክፍህ
አገራችን ያለችበት ሁኔታ ከመከራዋ አምላክ ይርዳን የናተንስአየነውተሰቃየ ህዝቡ በነፀነት መራመድእስኪአቅተን መኖር ያቃተውህዝብ
ጉድ ወጣ ይላል እንዴ አይንህ ይውጣ ብዙ ተመልካች ለማግኘት ብለው የሚፆፎት በጣም ያናድደኛል በዚህ አጋጣሚ unsubscribe አደርግሀለው
Tesfshye melkam wota enwodalen
Girayiche wow
Ende ena giragn yehone sew like yadregegn min ladrg minm mekeyer alchalkum
Thanks enjara
Bareta wandema
ከነቤተሰብ እግዚአብሔር ይፍርድበት እይሂ የኣሮሞ አቀንቃኝ እይሂ የጅዋር ውጤት የተዋህዳ ጠላት የሳውዴ ተላላኪ ውሻ እጅህን ከኣርቶዳክስ አንሳ ምክንያቱም ኣርቶዳክስ በሰይፍ አትጠፍም መሰርቷ ክርስቶስ ነው አብይ አሉ እር እይሂ ብይ
43?! ?!?!?!?!?!?!?!?!?!?!?!?!?!?!?!?!?!?!😂😂😂
ከ83-93 ዓመተ ምህረት አገልግልዋል?'
ማለት ኮ በ13/14 ዓመቱ ማለት ነው፤
አረ ውሸት🙆🏽♀️🙆🏽♀️🙆🏽♀️🙆🏽♀️🙆🏽♀️🙆🏽♀️🙆🏽♀️🙆🏽♀️🙆🏽♀️🙆🏽♀️🙆🏽♀️
ቁጥር ተሳስተሃል በ76 ከተወለዶ አሁን 36 አመታቸው ነው ዘለህ 43 አትበል ስትዘግብ አስተካክለህ ዘግብ 43 ከሆነ አመታቸው የተወለዶት በ69 ማለት ነው ለማንኛውም መልካም እውቀት ለሁላችን ከጀርመን ሃገር ባየር ሙኒክ ሞንሽን
76 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር
Erjme edmena tena yesthe
welcome
እካን ሰላም መጣቹ
Enkan tewlidklin melikam lidet rejm edmena selak ke fetar yehunlik Dr Abiyachin
Nice
ረጋ ያለ ድምፅ ቅንብርህ በጣም ደስይላል በዚሁ ቀጥልበት ተስፍሽ
th-cam.com/video/FWc-gi3rPz8/w-d-xo.html ቡሔን ተጋበዙ