እርቅ በይ - እርፎ መረባ - ተስፋሁን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ) -ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 378

  • @addisuwoldie3260
    @addisuwoldie3260 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ ባለ ቅኔው ምርጥዬ

  • @JemalHussen-o7h
    @JemalHussen-o7h หลายเดือนก่อน +1

    ጦቢያ ወሎ ክልልልልልልልልልልልልልል

  • @shebelawu
    @shebelawu ปีที่แล้ว +1

    ጥበብ በሙሉ ልቧ በጊዜ የጠራችው ሰው

  • @sis83
    @sis83 3 ปีที่แล้ว +8

    ወሎዬዎች እስኪ የት ናችሁ?🙌

  • @bute5158
    @bute5158 3 ปีที่แล้ว +76

    ይህ ወጣት ታለንትድ የሚሰራው ሁሉ ያምርበታል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ተዋድጅ ነህ በዚህ እድሜ ቁም ነገር እየሰራህ ነው የሀገር ፍቅር ታሳያለህ

  • @ladaylyn
    @ladaylyn 3 ปีที่แล้ว +46

    ይህንን ወጣት አለማድነቅ አይቻልም! 🥰 መርሐባ!

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ የዘመናችን ድንቅ ወጣት😍

  • @elsamesel2181
    @elsamesel2181 2 ปีที่แล้ว

    እር እድው ምኑን ሰጠክ ሰሜቴን ነው የነካከው አገሬነ እምዬነ ከገጠማት ደነቀ
    ራ እገዚሐቤር ነፃ ያውጣት አነተ ግነ አድኛ ተሰፍሁ እግዜሐቤረ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅክ 🏅🏅🏅🏅🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @foreverblessed9488
    @foreverblessed9488 2 ปีที่แล้ว +1

    እርፎ መረባ
    ፍቅር ጀባ
    አማን ጀባ
    ከቤታችን ይግባ

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ምርጥ ጀግና የሚሉ ቃላት ሁላ ያንሰኛል

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 3 ปีที่แล้ว +76

    መርሀባ ልጄ መርሀባ መርሀባ
    ያልከዉ ይሁን ያሉብህ አይሁን
    ወንድም አለም ባልመጣም ግድ የለም
    ሀገሩ አማን ነዉ ተጠርጓል ሁሉም
    አህሪቡ ልጄ ግባ ከሀድራዉ ካባ ስበር ሀገር
    ሀዬ ሀይ በል ሀዬ ወሎ መጀን።

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 3 ปีที่แล้ว +33

    መርሀባ ወሎ መጀን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ምርጥም ሁሌም ። ሁሉን የቃኘ አስተሣሰብ በጥልቅ አስተዋይነት የተገለጠ ምስጢር በጥንቃቄና ትዕግሥት የሚዘልቅ መልዕክት ።

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv 2 ปีที่แล้ว +1

    it has been one year i didnt see wowowo amazing job

  • @HabtamuAhmedHabtamu
    @HabtamuAhmedHabtamu 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እረጅም እድሜ ከተጨማሪ ጥበብጋ ፈጣሪ ያድልህ

  • @blacklionmedia2296
    @blacklionmedia2296 3 ปีที่แล้ว +5

    ጥበብ ቦታዋን እና ባለቤቷን ስታገኝ
    እንዲህ ከብራ ታስከብርሀለች
    ተባረክ አቦ

  • @lidyabekele3625
    @lidyabekele3625 3 ปีที่แล้ว +58

    አቦ ይመችህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ወጣት ማግኛት ይገርማል በቅኔ መዝፈን ትልቅ ተሰጦ በርታልን❤❤❤

  • @AdiDeriba
    @AdiDeriba ปีที่แล้ว

    ብቻህን ቅኔ ነህ ተስፍሽዬ አቦ ዘይረኝ ወንድሜዋ ❤❤❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 3 ปีที่แล้ว +13

    እድሜህ የቀደምከው ጣፋጭ ልጅ አገር የተሸገረችው እኮእድሜ ተሸክመው ጭቅላት በሌላቸው ነው

  • @tr7094
    @tr7094 3 ปีที่แล้ว +28

    ባለም አደባባይ ወለል በይ......ሞገሴዋ ክብሬዋ እናቴዋ ኢትዮጵያየ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ነገር የሚያምርብ ጎበዝ ልጅ ነህ ዛሬ ደግሞ አገሬ አስገባኸኝ ወሎ የዱበርቲዎች አገር ነው ትዝታየን አመጣኸው

  • @monur4093
    @monur4093 2 ปีที่แล้ว

    የራያ ዱበርቴ አማን አማን ይሁን
    አገር አማን ይሁን
    በላው ተብሪድ ይሁን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +24

    አንተ የአባቴ ልጅ ትችላለህ እድሜህ ይርዘም ወሎን ፍንጥቅ አርገህ አሳየሀት ተባረክ🙏🏾 ወሎ ገራገሩ በነዚህ አረመኔ የትግሬ ጨፍጭፊዎች እንደተደፈረ ሁሉ ወሎ መቀበሪያቸው ይሁን ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ አይዞን ወገኖቼ ድሉ የኛ ነው ወሎ ፍማለት ፍቅር ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

    • @nadiaahmed7379
      @nadiaahmed7379 3 ปีที่แล้ว +1

      ይሁሁሁንንንን መቸ አሁሁን

    • @judietariku612
      @judietariku612 2 ปีที่แล้ว +1

      Esti ezeh bota enkuan sele tebebe awere. Geldelew feletew yekoyeleh/yekoyelesh.

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 3 ปีที่แล้ว +36

    ጀግና ነህ ጀግና የጥበብ ሰው:: አርትስ ቲቪ ስታምሩሩሩሩሩሩሩ👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidistcherent6199
    @kidistcherent6199 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋሁን እውነትም ተሰፋሁን ። ከሰከላው ነው ወይስ ከአባድሩ ጀባ ያለህ ማነው ከዱበርቲው ታምኖ ። እውነት በዚ ጊዜ ያውም ብላቴና የማለዳ ትንታግ ታማኝ ነው ለቀልቡ በአይኔ አይቻለው እመስክራለሁ እርፎ መረባ እኔም አሜን ብዬ እንዲህ እመሰክራለሁ።
    የታላላቆቹ የደጋጐቹ የአያቶቻችን የኢትዮጵያ አምላክ አሁንም ይስራል በብላቴናው አፈ ምልክት አድርጓል፤ እልፋኝ ሙሉ ጀማ እማኙ አድርጐ እንዲህ አስጠንቅቋል።
    አልሰማሁም ባክህ የዛሬን ተዉልኝ ብሎ መማፀኑ ኋላ ቀረርቶ ነው ፤ ይልቅ ቶሎ ብለህ .ቶሎ ቶሎ ከቀልልብህ ተሰማማ ቁጤማውን ይዘህ ከአድባሩ ተጠጋ ፤ እየተመመ ነው ከምስራቁ ጉያ፤ መጫሚያውም ልዩ በወርቅ ኮርቻው ላይ ሰገባውን ይዞ ፤ ብቻውን ያይደለ ይህ ቄሰ ገበዝ በግራ በቀኙ ሞትን ባለሟሉ ግፋ መልህቁ ሀቅን ዳኛ አድርጐ ፤ ሽምጥ አሰግሮ መጣ ሊያበጥረው ስንዴውን ከእንክርዳድ ለብቻ ለይቶ ሁሉንም እንደ ፍቃዱ እየበራየ ፤ ለሰብሉ ጌታ ለዛ ታጋሹ መልሶ ሊያሰረክብ ፤ ቀድሞስ ንጹህ እንጂ እጅ መንሻ ወርቁ ፤ ማን ከዚያ ጌታ ማን ሊቀርብ ከፊቱ ።
    በተለይ በተለይ ለዛ ክፋ ሎሌ አቤት ወዴት ለሚል ለጨለማው ቄሳር አይደለም ክርፍቱን የቀረሽ ሀቁን ደሙን ለገበረ ። ለአንድ ለራሱ ምሱስ ቀላል ነበር መቼ በጄ ብሎ ፤ ዘርን ምንሽሩ ሞትን ድርጐ አድርጐ ሀቅን አሳደደ የእጅ መንሻ ብሎ እውነትን ገበረ ። መጣልህ በሉልኝ ብርሃን ከምስራቅ እንግዲህ ዋስ ጥራ ጠበቃ ያስጥልህ የታመንከውን ቄሳር ሊያውም ባዶ እጅህን እህ አታውቀው አመሉን ።

  • @SuraMan-h9y
    @SuraMan-h9y 2 หลายเดือนก่อน

    ቃላት የለኝም ተስፍሽ ትችላለህ ሀድራው ይፈሰስህብህ ተስፍሽ

  • @EthiopianMuslims
    @EthiopianMuslims 3 ปีที่แล้ว +1

    Wollo
    የፍቅር አገርን ወያኔ አፈረሰው አናታቸው ይፍረስና።

  • @teswoldu4562
    @teswoldu4562 2 ปีที่แล้ว

    አቦ አንተ ሠው ትልያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ታላቅ ነህ አቦ ከዓይን ያትርፍ!!!!

  • @ቅድስትሆይለምኝል
    @ቅድስትሆይለምኝል 3 ปีที่แล้ว +22

    ወይ ተስፍሽ ሱስ እኮነህ እናቴን❤❤❤

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 3 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ፍራሽ አዳሽ ፈጣሪ ጥበብን ያብዛልህ ።ይህን መድረክና ፕሮግራም አያመልጠኝም በርታ ተስፋ ሁን ተስፋ ሳትሆን እውን ነህ በርታ

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 3 ปีที่แล้ว +33

    ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ጥበቡን ያብዛልህ ።የማይሰለች ዝግጅት ነው ሁሌም በናፍቆት የምጠብቀው

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว +54

    ጠንካራ መልእክት ፣አዲስ እስታይል ምርጥ አቀራረብ
    ስራየን ትቸ ነው ያየሁህ. በርታ

  • @aerialamarkos7169
    @aerialamarkos7169 3 ปีที่แล้ว +4

    አንተይ የጥበብ ጀግና ነህ አቦ የኢትዮጵያ አምላክ አብዝቶ ይጠብቅህ

  • @cloud-sc2jt
    @cloud-sc2jt 3 ปีที่แล้ว +4

    ቀን ይውጣልን ቀን ይውጣልን ኢትዮጵያዬ ።

  • @demekehussen7690
    @demekehussen7690 2 ปีที่แล้ว

    ተስፊሽ በጣም የምወድህ እና ተሰጦህን በአግባቡ እየተጠቀምክ ያለህ ይመስለኛል እና አሁን የመጣህበትን አቀራረብ አልወደድኩትም ያቺው ጠጆነትሽ ትሻላለች እና ይህኛው እንደኔ የሌሎችንም አስተያየት ሰብሰብ አድርገሽ ወደ ቀድሞ አጨዋወት ብትመለሺ ይሻላል እላለሁ።

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 2 ปีที่แล้ว

    የምገርም ፈጠረና ኮንፍስ ዳስ በጠም ደስ ይላል

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 3 ปีที่แล้ว +45

    አቤት አንተ ልጅ ጀባ የተባለዉ እውቀትህ ያስቀናል እነኛ የዋሆች ወሎዬዎቹን የደረሰባየዉን ግፍ ሰቆቃ ሳስበዉ አሳዘነኝ

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 4 หลายเดือนก่อน

    ተሰፋሁን ከእድሜው በላላይ በላይ የሆነ ልጂ ነው መልእክቱን በቅኔ ነው ለሚረዳ ትልቅና አሰተማሪ ነው ችገሩ አዲሱ ትውልድ የሚረዳው አይመስለኝም

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 3 ปีที่แล้ว +3

    በፍቅር ነው የምውዳችሁ እያለቀስኩ ከሳውዲ አርቢያ ምናለ ሁሉም እንደ እናተ ኢትዮጵያን ቢውድ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 ปีที่แล้ว +23

    ተስፍዬ ምርጡ ልጅ ከአይን ይጠብቅክ ጥበብ ያደለችክ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነክ ስወድክ በርታልን ጀግኔ♥️

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 ปีที่แล้ว +3

    መልዕክቱ የገባው ብቻ መርሀባ ይበል

    • @kalidtewodros773
      @kalidtewodros773 3 ปีที่แล้ว

      Yagebawem endegebaw new duaw (tselotu) enam yalgebawem merhaba kale yegebawal

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 3 ปีที่แล้ว +4

    ተሰፍሸ ሀገሪ በሰላም ያግባኝ አንተን ለማድነቅ ለማመሰገን ያብቃኝ

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 ปีที่แล้ว +5

    በድላ አይሆንም በድአ ይስማና አላህ አብሽር መጀን ውሎ

  • @barchiaschalew4087
    @barchiaschalew4087 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሀቢብ

  • @jumbodasta3434
    @jumbodasta3434 3 ปีที่แล้ว +3

    በርታልኝ የሀገሬ ልጅ ጎበዝ

  • @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ
    @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ 3 ปีที่แล้ว +3

    ንጹህ ልብ ያለው ሰው ሁሉም ይበራለታል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቆይልን

  • @abebebekele5531
    @abebebekele5531 ปีที่แล้ว

    መገን ቤተ ዐምሓራ መገን ወሎ አማራ🙏

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 ปีที่แล้ว

    እሰይ ደሰሚል ነበረ እናመሰግናለን❤🎉

  • @yeneneshduguma7614
    @yeneneshduguma7614 3 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ልጅ ግን እውነት የኢትዮጵያ እንቁ ነው!

  • @missjomila7833
    @missjomila7833 2 ปีที่แล้ว

    አሜን የእኔ አባት ተባረክ❤❤❤

  • @hubiabdu6086
    @hubiabdu6086 3 ปีที่แล้ว

    አለው መልእክት በጣም ደስ ይላል

  • @tast684
    @tast684 3 ปีที่แล้ว

    ኦ ተስፍሽ ይገርማል በጣም ከባድ ቃላቶች ናቸው ያለ ተረጎሚ መረዳት ይከብዳል ድንቅ ተሰጥቶ በርታ ።

  • @የትናየትበቀለ
    @የትናየትበቀለ 3 ปีที่แล้ว +3

    እረረረረረረ ወሎ መጀን ብለናል አንተ ትችለበታለክ አይ ወግ ባህላችን አይ እምዬ ጦቢያ ሁሉ በደሽ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ አገሬ

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 3 ปีที่แล้ว

    እብሽር የኔ ወንድም በቃልህ ብትይዘው ጥሩ ነበር ውይንም በእጅህ ክመያዝ መሬት እስቀምጣት እጎቶቻችንን እስታውስከኝ ወይ ወሎ እገሬ ጦሳ ተራራ ስፈሬ ክርስቲያኑ እስላሙ የተፋቀረበት እባቴ ከእስላም ከነሀጂ ቤተስብ እናቴ ከመምሩ ቤተስብ ቤታችን በእረፋ በገና ደስታ የተሞላ እረ ዛሬ በመስቀል እደባባይ ኦርቶዶክስ የኔ ነው ብለው ሲሉ ያሳፍራል ስሙ ወሎ እደባባይ ይባል እብሮ መኖርን ይእስተማረ ትልቅ እገር ስላም ለእገራችን እግዚአብሔር ታረቀን እናቴ ድበርቲ መጀን ዱአ እድርጉልን

  • @selamebrihan446
    @selamebrihan446 3 ปีที่แล้ว +3

    መረባ አያቴን አስታወስከኝ አሜን!!

  • @destadegu5257
    @destadegu5257 3 ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ አገሬን አስታወስከኝ ደጒ ጓ የወሎ ሰው :: እንደው አላህ ይስጥህ :: ለማያውቀው ጥንቆላ ይመስላል :: ነገር ግን የባህል ምርቃት ነው :: ከሃይማኖት ጋር ግንኙነት የለውም :: እንቁ ባህላችን :: እንዳው ይመችህ

    • @Honey-v8f
      @Honey-v8f 2 ปีที่แล้ว

      ጥንቆላ ነዎ ሚመስል100% ውቃቤ ያለውን ሰው የሚለው ነው እንዲያውም ያጎራሉ አዮቻለሁ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 ปีที่แล้ว +14

    ምርጥ ልጅ ስውድህ አንተ ልጂ👏👏👏👏👌👌👌

  • @nanyaya7957
    @nanyaya7957 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ጥበብ እግዝያብሔር አምላክ ይጠብቅ

  • @sebleaddise6749
    @sebleaddise6749 3 ปีที่แล้ว +9

    አቦይመችህ ዉሎ መጀን ...ተስፍሽ💚💛❤

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 3 ปีที่แล้ว +19

    የሰራሕ ብትሰራ የሚዋጥልሕ የሚጣፍጥልሕ ይገርመኛል!!!❤

  • @beniyhayilu6889
    @beniyhayilu6889 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በርታልኝ ዋው 🙏❤🇪🇹👑

  • @sentayhuteklu6887
    @sentayhuteklu6887 3 ปีที่แล้ว

    አቦ በረካ ሁን አንተዬ ዋ ወንድሜ ዋ

  • @hfgkhfhkhg5911
    @hfgkhfhkhg5911 3 ปีที่แล้ว +8

    እርፎ መረባ በሀግራችን ኢትዮጵያ የገባው ከፋፋይ ይነቀል ሰላም ይስጠን።

  • @harlove2985
    @harlove2985 3 ปีที่แล้ว +1

    የተሰጠህን ሰጦታ አነደንቅልሀሉ እግዛቤር በጥበጥ ይጨምርልህ ታበረክ

  • @alemayehuasfaw4393
    @alemayehuasfaw4393 3 ปีที่แล้ว +13

    ታድጋለህ እ/ር አይለይህ ድንቅ ሰው እድሜ የሰጠው ካንተ ብዙ ይጠብቃል ታዳጊው ይማራል ቅኝ ገጂዎች የወጣቱን አስተሳሰብ ባጠቡበት ጊዜ ብቅ የምትሉ ወጣቶች የሚገርም ነው በርታልን !!!!!

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 3 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ግን ግርም የምትል ልጅ ነህ ልዩ የባህል ተጫዋች ነህ የወለዮወችን ባህል ልቅም አድርገህ ይዘኸዋል 💚💛❤🙏🇨🇬 ለበይክ የዱብርቲ ቋንቋ
    "ሁሉም ለኔ ለኔ ለግሌ ለግሎ
    ህብረ ቃሉ ጠፋ አብሮ መኖር ቅኔ"

  • @בריהוןאייטגב-ל6צ
    @בריהוןאייטגב-ל6צ 3 ปีที่แล้ว

    እንባይ ነው የመጣ በጣም አስለቀሰኝ እግዛሕቤር ይባረክህ

  • @semgnkibret3572
    @semgnkibret3572 3 ปีที่แล้ว +2

    የማን ቅኔው የቅኔው ባለሙያ ተባረክልን

  • @azebnegash1685
    @azebnegash1685 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ወሎ መጀን

  • @yacobashenafi8256
    @yacobashenafi8256 3 ปีที่แล้ว +37

    እንደገና አዲስ ሥራ በአዲስ መልክ እና አቀራረብ። ይበል የሚያስኝ ነው። አድናቆቴ ይድረስህ። ያጀቡህ ልጆችን ስወዳቸው።

    • @yashihm2932
      @yashihm2932 2 ปีที่แล้ว

      8Ion
      Ll
      8iiiiiiiiii8illpoi

    • @yashihm2932
      @yashihm2932 2 ปีที่แล้ว

      ¡¡l9l¡¡l9¡

  • @omyish5043
    @omyish5043 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ፡ አድናቂህ ፡ ነኝ ፡ ችሎታህ ፡ ታፍሶ ፡ የማያልቅ ፡ እምቅ ፡ ነው ፡ ለወጣቱ ፡ ሀገር ፡ ፍቅርን ፡
    በቅኔ ፡ የማስተማር ፡ ድንቅ ፡ ስራ ፡ ነው ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ወታደር ፡ ወይም ፡ አገልጋይ ፡ ስትሆን ፡ ደምህ ፡ ፍፁም ፡ ቦታ ፡ ዘር ፡ ሊኖረው ፡ አይገባም ፡ ኢትዮጵያን ፡ ስለምትሆን ፡ ከዘር ፡ በሽታ ፡ እንውጣ ፡ የሰፈር ፡ ትንሽ ፡ አስተሳሰብ ፡ ነውና ፡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +8

    ኑርልን የኛ ድንቅ የአንድነትና የፍቅር ሀዋርያ በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 3 ปีที่แล้ว +20

    የቅኔው አባት ተስፍሽ ያማል ቅኔው !አሜን 💚💛❤🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @leulkassa2449
    @leulkassa2449 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው። ሁሉም እምያምርብህ። ዕድመህ ይብዛ።

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 3 ปีที่แล้ว

    እናትዓለም ወሎ ገራገር ህዝብ እንብላ እንጠጣ አርሂቡ አብሽሩ
    የዱአ የሙሀባው አገር መገን ወሎ ፍቅር ብቻ❤️❤️❤️
    እርፎ መረባ መረባ እርፎ መረባ መረባ
    ያልነው ይሁን መቼ አሁንንንን
    ወሎ አላህ ያብጀው ማለት እንጂ ምን ያውቅና
    ደጉ ህዝብ ምድርህ ላይ አውሬ ገብቶ አሰቃየህ
    ተስፋሁን ከበደ ለአንተም ጤናና ሃያት ጀባ ብለናል👍❤️❤️❤️

  • @nigistzewdu460
    @nigistzewdu460 3 ปีที่แล้ว +3

    My Hero respect 🙏🙏🙏

  • @meseretteshome8629
    @meseretteshome8629 2 ปีที่แล้ว

    ባለም አደባባይ ወለል በይ......ሞገሴዋ ክብሬዋ እናቴዋ

  • @MA-uo8cp
    @MA-uo8cp 3 ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ!! ደስ ይላል። ወሎ መጀን❤❤❤

  • @mihretgirma7255
    @mihretgirma7255 3 ปีที่แล้ว +3

    Good job Young men God bless you.

  • @dertech
    @dertech 2 ปีที่แล้ว

    አዉነትም ተስፋሁን አቦ ይመችህ ደጋግሜ ባየዉ አልሰለችህ አለኝ

  • @ethiopiandoctor579
    @ethiopiandoctor579 3 ปีที่แล้ว

    ሳክስፎንን ምን አገባው ከሌሎች ባህላዊ ሙዚቃ መሣሪያ ውስጥ፣ስርአትና ወግ ይኑር

  • @roozasis6255
    @roozasis6255 3 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ግጥም♥♥

  • @selimalawgalet7892
    @selimalawgalet7892 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀዬ… አንተ ጉደኛ ልጅ

  • @kalikali5826
    @kalikali5826 3 ปีที่แล้ว +2

    የለመንከዉ ቃሊቻ ይታረቀን እዉነት የሆነዉን የሚያዉቅ ያቀዋል

    • @btwo9984
      @btwo9984 3 ปีที่แล้ว

      ቃሊቻ ምንድነው?

  • @lemlemtamrat5307
    @lemlemtamrat5307 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +9

    ወቸ ጉድ እውነትም የጥበብ ሰው ነህ ተባረክ አቦ🙏🏾🌺♥️

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 3 ปีที่แล้ว +2

    በእድሜ ትንሹ በእውቀት ትልቁ ልጅ ተባርክ እድሜና ጤና ከእውቀት ጋርአምላከ እስራኤል ይስጥሽ ይህ የጠፋባቸውን ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @ሀየሎምፈንታው
    @ሀየሎምፈንታው 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ ማኛ እወድሀለሁ እድሜና ጤና

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄልጂ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 3 ปีที่แล้ว +3

    በእናንዬ መጀን ለአገራችን ሰላም ታምጣልን

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሄጄ ሳላየዉ በመምጣቴ በጣም ነዉ ያዘንኩት።

  • @eurekateklemariam2751
    @eurekateklemariam2751 3 ปีที่แล้ว +3

    what a spectacular work

  • @HDAcademy107
    @HDAcademy107 3 ปีที่แล้ว +11

    አቦ ተስፍየ ሺ አመት ኑርልን😍😍 ....መረባ 🤲🤲....ይህ ነዉ ባህላችን ....ፍቅር ነው ኑሯችን ....ወሎ ኢትዮጵያ 😍😍

  • @meriemehammed2923
    @meriemehammed2923 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድህ ሲበዛ አደቅሀለሁ ትለያለህ ትችላለህ ስራዎችህን ደጋግሜ አያቸዋለሁ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት
    @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት 3 ปีที่แล้ว

    ስንቴ አየሁት❤

  • @EmanAhmed-vl1cz
    @EmanAhmed-vl1cz 2 ปีที่แล้ว +4

    This man is 🔥 🔥 fire unbelievable talent 👏 🔥 🙌 👌 😍

  • @alenaassamo7703
    @alenaassamo7703 2 ปีที่แล้ว

    My special talent,, fetari abzito yitebikih

  • @abbosissayable
    @abbosissayable 3 ปีที่แล้ว +2

    Bravo !!!

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 3 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ስጦታ።በርታ።