"መንግሥት ሰላት ቢሰግድ ብዙ ችግር ይፈታል!" || በፈይሠል አሚን || ምርኩዝ 25 || የረመዳን ቀለማት 4 || ሚንበር ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 318

  • @firuzhussen3863
    @firuzhussen3863 ปีที่แล้ว +34

    ህይወት በኢስላም ውበት በኢስላም እንዴት ደስ ይላል።አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ሁሉ 🙏🙏

  • @ቀሚtube4409
    @ቀሚtube4409 ปีที่แล้ว +9

    እኔ የፈይሰል ወግ ሰምቼ አልጠግበውም አዝናኝ አስተማሪ ነው ይመችህ ይጨምርልህ መሰጠት ነው ጀዛከላሁ ህይር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seada5485
    @seada5485 ปีที่แล้ว +10

    ዉይ ፈይሰል እደትእዳሳከኝ በጣምደስየሚል ትምርትአዘል መዝናኛ የሶላታቺንነገርኳ በጣም ወላሂ እስቲአላህ ኢክላሱንይስጠንያረቢ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ በጣም ፈገግ የሚደርግ ነው አገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካም የኢባዳ ወር ይሁንልን

  • @زهورمحمد-ن5ك
    @زهورمحمد-ن5ك ปีที่แล้ว +1

    አአወወ!ማሻ!አላህ!ያበርታህ!እንሻ!ይህ የሁላችን ድክመት በመሆኑ አላህ!ሶላታችን ላይ የምንጠነክር ያድርገን!! በጣም አድናቂህ ነኝ!እንሻ!ረመዷን ሙባረክ!!

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 ปีที่แล้ว +6

    አሰላም አለይኩም ።ኮመንት ላይ ሴትና ወንድ አንደ ላይ አልተቀመጡም ሴት በስተቀኝ ወንዶች በስግራ ነው የተቀመጡት ።አልተቀላቀሉም ።ለሁሉም ነገር መጀመሪያ ሙሉ ፕሮግራምሙን እንመልከት። thank you ሚንበር ቲቪ

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
    @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ ปีที่แล้ว +7

    ሱብሀንአሏህ😥የውሀውስ ታሪክ የኔም ነው ያረብ ነፃነትን ስጠኝ በራህመተህ ቴክኖሎጂ በረቀቀበት ዘመን ብዛት ውሀ ጠጥቶ ሽንት አላርም😥ያልፋልአልሃምዱሊላህ

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 ปีที่แล้ว +46

    ሚንበሮች አላህን ፍሩ ሴትንና ወንድን አታቀላቅሉ።

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 ปีที่แล้ว +27

    እውነት ነው የሁላችንም ሰላት እንድህ ከአንዱ ሀሳብ ወደ ሌላ እናስባለን አላህ ኢኽላሱን ይስጠን😂😂😂😂

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 ปีที่แล้ว

    "ኪዳነምሕረት"
    "ዑባዱረሕማን"?
    በጣም የሚዘገንን ቀልድ ነው ፣ በአሏህ ስሞች ላይ መቀለድ ነው!
    ሱብሐንአሏህ!
    በጣም የሚገርም ድርጊት !በጣም ደባሪና አስጠሊታ ቀልድ!

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ውስጤንደስ እያለኝነው ያዳመኩት አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝጌታ❤❤❤

  • @الحمدالله-ث3ل5ح
    @الحمدالله-ث3ل5ح ปีที่แล้ว +172

    መግቢያዉ ሙዚቃነዉ ማለቴ ነሺዳ የሚባለዉ ምናለ በቁረአን ብትጄምሩት?

    • @ፈፊናኝስዳተኛዋ
      @ፈፊናኝስዳተኛዋ ปีที่แล้ว +6

      እሱ ብቸ እያቀፈፈኝ ለመክፈት እያፈላኩ አልፈዋላሁኛ

    • @jubeidah8643
      @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +4

      እሄ እኮ የሙዚቃ መሣሬያ የልውም አሉ በጣም ሚያሥፍሩ በሙዝቃ መሣሬያ ሚጭፍሩ በቻ አላህ ህዲያ የስጣችው የስጠን

    • @ጌጤመኮነኔየፋጢማአባት
      @ጌጤመኮነኔየፋጢማአባት ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @الحمدالله-ث3ل5ح
      @الحمدالله-ث3ل5ح ปีที่แล้ว +2

      @@jubeidah8643 አሚን ያረብ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጠመዉ አጥማሚ ናቸዉ አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራቸዉ ይምራን

    • @Never-give-up1r
      @Never-give-up1r ปีที่แล้ว +12

      ስንት በቁርአን ሚጀምር ፕሮግራም አለ እዛ አትሄጂም ተገደሽ ነው 🙄

  • @seada3382
    @seada3382 ปีที่แล้ว +7

    ምናል የረመዷን ፕሮግራሞችን ቶሎ ቶሎ ብትጭኑልን በተለያየ ምክንያት TV የማንከታተል ሰዎች እየጠበቅን ነው የተዘጋጀ ፕሮግራም you Tube ላይ መጫን ያን ይስክል ከባድ አይደለም ለአንድ ብዙ ሰራተኞችን ቀጥሮ ለሚንቀሳቀስ ሚድያ

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 ปีที่แล้ว +34

    እንደ ቤንጤ መዝሙር ነሽዳውን ብትተውትስ ውድ ወንድሞቼ የፕሮግራሙን መክፈቻ በቁርአን ብታደርጉትስ

    • @Never-give-up1r
      @Never-give-up1r ปีที่แล้ว

      የአብይን ፎቶ አንሳና ፈትዋ ስጥ ፍትፈታ

    • @ethioturkishfilm234
      @ethioturkishfilm234 ปีที่แล้ว

      Your advice is not expected from Muslim person. Wallahi this program is very fanny and teaches lots of things. Sister Am I right.

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b ปีที่แล้ว +4

    ቢስሚላህ በሳቅ ፈረጥኩ ቁም ነገርን በቀድ ማለት እሄን ነው 👍👌

  • @fozyamohamed-jf8hn
    @fozyamohamed-jf8hn ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ☝ማሸ አለህ☝በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁሌም አለህ☝የስደስታን እንሸ አለህ☝

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah

  • @hassensadeik4169gamlicom
    @hassensadeik4169gamlicom ปีที่แล้ว

    Masha Allah betam dess yilal Minber tv bertu

  • @achtamoussa6903
    @achtamoussa6903 ปีที่แล้ว

    Mashallah choukran al hamdoulilah ya rabi alamine 🤲🏻 🤲🏻 🤲🏻 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RudanHussen
    @RudanHussen 8 หลายเดือนก่อน

    ስትትምርትእያለበዚህስአትትገላላችሁኢላመራሂመረቢ

  • @نسرين-ش5و
    @نسرين-ش5و 8 หลายเดือนก่อน

    Ma Sha Allah❤❤❤❤❤❤

  • @hyatuoutube
    @hyatuoutube ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 ปีที่แล้ว +1

    መስጅድ ውስጥ የሴት የብቻ የዉንድ የብቻ የሆነው ለምን ይመስላችሗል የቀራችሁ እኮ አንድ ሴት አንድ ወንድ እያሰናቀራችሁ ማስቀመጥ ነው ሡባሀንአላህ ለተመልካች አስተማሪ ሁኑ እንጂ ይሔንን ለማዘጋጀት ብዙ ልፍታን ለፍታችሁ ግን የሚስጠላው ሴቱም ወንዱ ድብልቅልቅ ጉድ ነው ወደ ጥሩ ነገር የሚጣሩት ብሰው አብረው ያማውቃሉ ጀግንነት ማለት በዱኑ ቀጥ ብሎ ስተት ሲያባቸው ደፍሮ መናገር ነው ማስመሰል አይበጅም ከቀን ወደ ቀን እየባሰ ነው መቀላቀላችሁ
    ከሰው ጋ እልይ መጋባት ጅልነት ነው ይልቁንስ ለአላህ ብላችሁ ከሴት ጋ በዚህ መልኩ አትልቀቁ
    አስተካክሉ ሴቶቹም አላህ ይስትር በስ ልብ ግዙ
    መቸ እደምትሞቱ አታውቁም እና ለዱኒያ ብላችሁ የዚህን ያክል በጣም ይገርማል ለማንኛውም አስተካክሉ ተመልካችም ግደታችን ነው መናገር ድሮ የምናከብራቸው ሰዎች አሁን ላይ በሚሰሩት ስራ እየጠላናቸው ነው ከነሱ የማይጠበቅ ነገር ስለሚታይ ቦታ ምርጡ

  • @Rabiasantayo
    @Rabiasantayo 5 หลายเดือนก่อน

    Mashaalah

  • @Teyib-b2x
    @Teyib-b2x ปีที่แล้ว

    As.mww indet nachiw Feysal Aminon betam inwedewalen, indesemahut, 11 ina 12 kifil iyyaaleem minyotuu midiyaa Indeneber semichalehu tiru..berta, bertu.

  • @al_muba
    @al_muba ปีที่แล้ว +4

    Masha allhu ደስ የሚል ነበር የምትሉ ጎራ ወደኔ❤❤🎉

  • @HawaHawa-p4g
    @HawaHawa-p4g 8 หลายเดือนก่อน

    Mashallah mashallah mashallah ❤❤🎉🎉

  • @ሀያትእሙነቢል-ፐ3የ
    @ሀያትእሙነቢል-ፐ3የ ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ግን የሴትና የወንድ መቀመጫ ብትለዩ ጥሩ ነው ፈይሰል ፈታ ነው የምታደርገው

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 5 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ እድኒ በላሽ

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N ปีที่แล้ว +21

    ማሻ አላህ ሚንበር ዩቱብ ቤቴ ነው❤
    በተቋረጠበት ግዜ በጣም ከፍቶኝ ነበረ
    አልሃምዱሊላህ❤

  • @sadyamaruf
    @sadyamaruf ปีที่แล้ว

    mashaluhe batam dese yelal ehete wandemocha ሳቁልኝ ደስታቹህ ደስታየ ነው ለአሏህ ብየ እወዳቹሀለሁ

  • @zabibaakadiir
    @zabibaakadiir 8 หลายเดือนก่อน

    Mashallah ❤❤❤❤❤

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 ปีที่แล้ว +2

    እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ነው😊😍

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ፈገግ እያሉ ትምህርት❤❤❤❤❤❤

  • @ዙዙነኝከመዳምኩሽና
    @ዙዙነኝከመዳምኩሽና ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ዴስ የሚል ቆይታ አላህ ይጨምርላችሁ👍❤❤❤

  • @shemshiypadru-cx2lj
    @shemshiypadru-cx2lj ปีที่แล้ว +4

    InshaAllh, he will pray he will come back to his religion one day 🙏 🤲 we have to pray for him 🙏

  • @awhakimmohammednur4029
    @awhakimmohammednur4029 ปีที่แล้ว +1

    ፈይሰል ድንበር አትለፍ እባክህ ለንግግርህ ለከት ይኑረው

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @aboodealsee5191
    @aboodealsee5191 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ሚንበሮች ሁሌም ድምቅ በሉ ከፍ ከፍ በሉ በጣም ነው ያዝናናን

    • @jwowlkd4734
      @jwowlkd4734 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah feyisale besak cheresikut

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 ปีที่แล้ว

    መሻአላ ፈገግ ያደርጋል አገራችን ሠላም ያድርግልን ለኛ በሰው ሀገር ላለነው

  • @skjd-fm1xd
    @skjd-fm1xd ปีที่แล้ว +1

    ልጅ ግን አዛን አድራጌ ቢሆን ወላሂ አላሁ አክበር ሲል የሳውዴ አስካጅ ነው የሚመስለው ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @ራህሚ-ዀ4ቐ
    @ራህሚ-ዀ4ቐ ปีที่แล้ว

    እያዝናና ት/ት ማሻ አላህ

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ወይ ፊይሰል አሚን ጀዛካአላሁ ኸይር ወንድም ረመዳን ሙባረክ ብያላወ ሚንበሮች

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 ปีที่แล้ว +3

    ሚበሮች አላህን ፍሩ ውንድና ሴት አንድ ላይ እምትቀመጡትን

  • @sofiakamal5924
    @sofiakamal5924 ปีที่แล้ว

    ኣላህ ኢማን የሥጠን

  • @halimah5532
    @halimah5532 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ማሻላህ

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @maremaahmad4688
    @maremaahmad4688 ปีที่แล้ว

    Mash Allah Shukiran

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርቱልን

  • @rabiaahmed5737
    @rabiaahmed5737 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ፈገግታ ሡና ነው ❤❤❤❤😊

  • @SghahNeheh
    @SghahNeheh 8 หลายเดือนก่อน

    እዴ ምድነዉ እሚያሥተምረዉ እናደሞ ታዳ ሤትናወድ ባይቀላቀልም በጎንናበጎን እየተያዩ ነዉ አይደል

  • @ላያስችልአይሰጥም-ገ7ዐ
    @ላያስችልአይሰጥም-ገ7ዐ 8 หลายเดือนก่อน +1

    መግቢያው ቁርአን ቢሆን ደስ ይላል

  • @hussenebrahim7688
    @hussenebrahim7688 8 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ

  • @ሚጣነኝየአላህባሪያ
    @ሚጣነኝየአላህባሪያ ปีที่แล้ว +10

    አላህን ፍሩ ወንድና ሴት አንድ ላይ አተስቀምጡ

    • @aboodealsee5191
      @aboodealsee5191 ปีที่แล้ว

      የት አሉ አንድ ላይ የተቀመጡት

    • @ሚጣነኝየአላህባሪያ
      @ሚጣነኝየአላህባሪያ ปีที่แล้ว +2

      @@aboodealsee5191 ፊት ለፊት እያተያዩ አይደልዳ ግድ በአንድ ወንበር መቀመጥ አይደለም (ፆታዊ ዝሙት ብቻ ሳይሆን የአይን ዝሙት የሚበል እኮ አለ)

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ ปีที่แล้ว +2

      አንድ ለይ አይደላም የተቀመጡት ግን ሜከፑ ና ሂጃቡ ተይው ሆድ ይፍጃው

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث ปีที่แล้ว +2

      ​@@ሚጣነኝየአላህባሪያ ግን ያልገባኝ ነገር ኢትዮጵያ ምድር ላይ መኪና ላይ ወጥተሽ ወንድ ለብቻ ሴት ለብቻ ነውደ የሚቀመጠው እረ ሀገራችንን አንርሳ ኑሮአችንን ለማለት የፈለኩት እንኳን እንድህ ተራርቀውና ባንድ ወንበር ላይ እየተጓዝን ነው

    • @ሚጣነኝየአላህባሪያ
      @ሚጣነኝየአላህባሪያ ปีที่แล้ว

      @@حليمهحسن-ر7ث ወንበሩ ok አማረጭ ስለሌለ ነው አላህም ከአቅም በላይ አይጠይቅ እሄ ግን እኮ ግርጆ ነገር ማድረግ ይችላል

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ

    ደስይላል ግንመግቢያው በቁረአን ኑረብታረጉልንምንአለበት ነበረ

  • @Sadiknesru681
    @Sadiknesru681 8 หลายเดือนก่อน

    አረ አላህን ፈሩ ሰላት መቀለጃ አደረገቹት ታሳዝናላቹ

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @musainkosi5069
    @musainkosi5069 ปีที่แล้ว

    MASHA ALLAH 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹

  • @zbebz6116
    @zbebz6116 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላሕ❤

  • @imamseid2046
    @imamseid2046 ปีที่แล้ว

    Masha alaha

  • @KIBETTUBE
    @KIBETTUBE ปีที่แล้ว +3

    ፈይሰል ትለያለህ 💝💝💝💝💝💝💗💗💗

  • @ferhanmechael4735
    @ferhanmechael4735 ปีที่แล้ว

    masha allh

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت ปีที่แล้ว

    Masha allah❤❤❤❤

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ፈይሰል በይቱል ላት ወልኡዛ ተመችቶኛል😂

  • @Hawau-ml2rv
    @Hawau-ml2rv ปีที่แล้ว

    አለህን ፍሩ እስልምናን መቀለጃ አደረጋችሁ እባካችሁ ለገቢ ከሆነ ሌላ የስራ መስክ ፈልጉ አላህን ፍሩ

  • @abdunurye941
    @abdunurye941 ปีที่แล้ว +2

    ሶላት ስንሰግድ ኹሹአችን ወደ አላህ ብቻ እንዲሆን የሚያስተምሩ መነባነብ(ግጥም) እንጅ ሶላት ላይ ሌላ ዱንያዊ ነገር ማሰብን እንዴ positive ነገር ወስዳችሁ ፕሮግራም ላይ ማቅረባችሁ እንደኔ ትክክል አይደላችሁም።

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว

      ትክክል አኹይ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡለሏህ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሡለሏህ ปีที่แล้ว

    በፊት ምርጥ ነሽዳነበረ እሚያቀረቡት አሁን ግን ያው ሙዚቃነው

  • @foziaassefa9571
    @foziaassefa9571 ปีที่แล้ว +1

    ሀቁን ለመናገር የቁርአን አያቶች እየተጠቀሙ ሠዉን ለማሣቅ መሞከር ትልቅ ወንጀል ነዉ ምንም ጥሩ ነገር ብትናገሩም እንደዚህ አይነት ስህተቶችን መጠንቀቅ አለባችሁ ወላሂ በጣም ይቀፋል ደግሞም የሙዚቃ መሣሪያ ብትተዉት ጥሩ ነዉ

  • @imaan-m1p
    @imaan-m1p 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤inshalaa

  • @ddddgff7898
    @ddddgff7898 ปีที่แล้ว

    Mashalha bayye namatti tollaa ergaa garidhaa Galtomaa❤❤❤❤

  • @zedlovenesh1084
    @zedlovenesh1084 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ፋይሰል

  • @zmzm5614
    @zmzm5614 ปีที่แล้ว +6

    ውበት በኢስላም አላሁ አክበር❤

  • @ShemauAjaiba-hf5rk
    @ShemauAjaiba-hf5rk ปีที่แล้ว

    ሚምበሮችአለሀንፍሩጥመተቹህእየበዘነዉሴትነወንአትቀለቅሉ

  • @tub8545
    @tub8545 ปีที่แล้ว

    mashallah Habibi

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ ปีที่แล้ว +4

    መዝሙራችሁን ብተዉት መልካም ነዉ ነገሩ ሙዚቃ ማለቴ በማጣፈጫ ስሙ ነሺዳ በናተቤት ሀላል ነዉ

  • @اافاغتاا
    @اافاغتاا ปีที่แล้ว

    እስቲ ይሄን ነሽዳ ያጥፋልን

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 ปีที่แล้ว

    ነሺዳው ያምር ነበር ሙዚቃው መሳሪያ የፔንጤ መዝሙር አስመስሎታል ።

  • @mebrukisuzan-zt5wd
    @mebrukisuzan-zt5wd ปีที่แล้ว

    Welahi gerami program nebr hayyyyyat byalew❤❤❤

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 ปีที่แล้ว

    شكرا لك فيصل

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 ปีที่แล้ว

    Yemigaram tiwana 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🇪🇹

  • @jemilajemila6321
    @jemilajemila6321 ปีที่แล้ว +3

    ወይኖ ፋይስሎ በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅😅

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድም ፈይሶ 😂😂😂😂ተሰጥቶ እኮ አለ 🌺🌺🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ ปีที่แล้ว +3

    አይ ፈይሠል አታመጣው የለክ ማሻአላህ

  • @nurseid4725
    @nurseid4725 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ኻሊድ ይህን ጉድ ሠምቷል እኛ ሙሥሊሞች አንድ ሥንሆን ያምርብናል

  • @አሚናትየአላህባሬያ
    @አሚናትየአላህባሬያ ปีที่แล้ว

    ሚበሮች ይህን ሙዚቃ እሚመስል ነሺዳ አትጠቀሙ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 ปีที่แล้ว

    በትክክክክ
    በቁርአን ቢጀመር መልካም ነበር
    ግን ነሺዳ እያሉ እሟቀርቡት ሙዚቃነው

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax ปีที่แล้ว

    I laughed very much thank you, bro...

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg ปีที่แล้ว +3

    አልቤቱ ላት ወልኡዛ ወይ እማማ 😂😂😂

  • @Z1861z
    @Z1861z ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ አለህ ቀልብ ይስጠን

  • @Never-give-up1r
    @Never-give-up1r ปีที่แล้ว +3

    ፕሮግራሙን እየጣፈጣቹ አይታቹ ዲነኛ ዲነኛ ምትጫወቱት ማን አስገድዷቹ ነው 😅

  • @nuriaawol-zd6jf
    @nuriaawol-zd6jf ปีที่แล้ว

    Yeka kifle ketema woreda( 08)megenagna building no 03

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 ปีที่แล้ว

    መንግስት ሙስሊም አይደለም ሙስሊም ያልሆነ አካል ቢሰግድም ተቀባይነት የለውም ሰላቱ ውድቅ ነው ።

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh ปีที่แล้ว

    ወየውውው በሳቅቅቅ ገደለን ፈሱሊ አላህ ይወፍቅህ ሀቢቢ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 ปีที่แล้ว +14

    ምርኩዝ ህልም ትጋት ስኬት

  • @saraandsara2822
    @saraandsara2822 ปีที่แล้ว

    Wallahi wunet new❤❤❤❤ yane Abet

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 ปีที่แล้ว

    ሳያምን ቢሰግድ የት ያለዉ ሰላም ይመጣል