🔴ናሂና ውብዬን አግኝቼ ስመለስ ሊዱ ተለየችኝ 😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 139

  • @ሚሚአለሙአለሙ
    @ሚሚአለሙአለሙ หลายเดือนก่อน +17

    እውነትዋን ነው ልክናት ማሳወቅ ነበረበት

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ
    @አፀደየድንግልማርያምልጅ หลายเดือนก่อน +12

    ማርያምን እንድህ አይነት ግልፅ ያልሆነ ወንድ በጣም ከባድ ነው እኔጋም ተፈጥሮብኝ ነበረ ምንም ጊዜ የሚባል የለም

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 หลายเดือนก่อน +24

    ግልጥ ያልሆነዉ ወንድ ፈጣር ይጠብቃችሁ ዞሮ ዞሮ መጨረሻ ለይ ይጎዳል ዎንድ ልጅ ግልጥ መሆን አለባት። እዉነት ነዉ እህቴ ወስጥሽ ደስታና ካል ሆነሽ ፈቀቅ በይ ኤራሰሽ አትጎጅ 👍👍👍👍

    • @ወሎየ-ፈ7ሠ
      @ወሎየ-ፈ7ሠ หลายเดือนก่อน +3

      ትክክልደርሡወብኛል

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 หลายเดือนก่อน +1

      የደረሰበት ነዉ ሚቀው😢

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ หลายเดือนก่อน

      አሚንንንየኔውድየኔቢጤወላሂተቃጥየልሞትነውአድነገርሲወስምብቻውንነው ድብቅነህስለውአይደለሁምይለኛል

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ หลายเดือนก่อน

      እዳልተወውእወደዋለሁ ግንስንጨቃጨቅእሩጦወደፍችነውምንትነክሩኛላችሁአድፍችቀረው ገናሳንገናኝ በርቀትነውኒካየተሳሰትነው

    • @ወሎየ-ፈ7ሠ
      @ወሎየ-ፈ7ሠ หลายเดือนก่อน

      @@ፋጡማየወሎየዋ አይሆንሺምእህቴእኔምይህዉባሎጋርልንለያይነዉአድልጂወልደናልሀገርተይዞሢገባላገባነዉአለኝበፊትምድብቅሠዉነበርሀገርሢገባለየለትአሁግንቆርጫለሁ ከሡበልጨለመገኝትእየሠራሁነዉለልጀሥል

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 หลายเดือนก่อน +13

    ሊዱ ልክ ነት ከማንም ቅድምያ ለሷ ነው መስጠት ያለብህ ችላ ምል ወንድ ስየቀጥል

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf หลายเดือนก่อน +3

    በነገራችን ላይ ልክ ነች

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f หลายเดือนก่อน +5

    ይችን የመሰለች ቆጆ ተከባክበህ ያዛት😢😢😢

  • @masarat2998
    @masarat2998 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክልናት እዴ ግዜይስጣት ከሜዳምጥፍታቹአል😢😢

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr หลายเดือนก่อน +6

    አችደሞ የመጣ ጉድ ነሽ ዘዶሮ😂😂

  • @meseret5
    @meseret5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሠግን አሹ እንኳ ደና መጣህ ግን ትግስት ያስፍልጋል 😢😢😢

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 หลายเดือนก่อน +5

    አሹ ለምን ሳትነግራት ሔድክ? ኤዱ ተረጋጊ ትዳር ቀልድ አይደለም መቻቻል ይኑራችሁ።

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u หลายเดือนก่อน +8

    እ ምነው ተነፋረቅሽ አይከባከበኝም😂😂😂😂የጉድ ቀን አይመሽም አለ ማረጉ ደምመላሽ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን ጉሉ አሚን ❤❤❤እወዳቹሀለሁ ቅመሞችየ የመዳም ቅሞሞችን አበረታቶቸው እኔኮ ቻናል አልከፈትኩም እኛኮ ጀግናነን የሠው እድገት ያሥደሥተናን ቅመሞችን አበረታቱልኝ ሥወዳቹህ❤

    • @MymasMymas
      @MymasMymas หลายเดือนก่อน

      ቱየተመታሽ❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t หลายเดือนก่อน +5

    አር ተርጋጊ እንድ ጉድኮነው ይቅርታ አለሽ ከይቅርታ በለይ ምንአለ እንድ ወሆይ ቃስብለሽ ምከረው እንጂ እውነተኛ ፍቅር ባንደዬ እንደቀልድ ይቁም ይባላልንድ ቤተሰብ 😮😢😢

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂እየተከባከብህኝም አደለም አላለችም እረ ጡጦ ይስጥሽ የምን መጨማለቅ ነው እዴ ፍቅር የጋራ ነው ምን ያመናቅራታል 😮😮😮

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 หลายเดือนก่อน +1

    Liduye konjo tikikil nate.

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

    አሹ ጥፋተኛ ነህ ስልክ ደውለህ ሰላም ማለት ግደትልህ ነው
    እስከ ደውላ እስከምጠይቅህ መጠበቅ የለብህም
    ትልቅ ጥፋት አድርገሀል

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል አይደለም ግን ተረጅው ደንግጦ ተጨናንቆ ሊሆን ይችላል የነውብዬ እኮ ከባድ ነበር ልሔድ ነው ስትል ሳኬድ ልድረስ ብሎ ይሆናል

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ หลายเดือนก่อน +1

    ይችን ልጅ ሰወዳት ሰርዓቷ በእውነት ደግሞ ወድማችን ይቅረታ ጠይቃት ዋዛ ፈዛዛ አይገባም በመንፈሰም በልብም አንድ ልትሆኑ ይገባል ምንም ገና አንድ አካል ባትሆኑም እጮኛህ ነችና የወደፊቱ የህይወትህ አጋር ነችና አንተ እና እሷ በሁሉም ነገር መነጋገር ያሰፈልጋል የምታደርጋቸውን የምትሔድበትን ያለችበትን ሁሉ ነገር መጠይቅ አለብህ ይህን ላደርግ ነው ምን ትያለሽ አንች ምክርሽ ያሰፈልገኛልከዚህ ቦታ ልሔድ ነው በፀሎት አሰቤኝ ማለት አለብህ ማንኛውንም ነገር ለብቻህ ማድርግ የለብህም በሀሳብ በሁሉምነገር ለመተጋገዝ እኮነው ፈጣሪ አግቡ ብሎ የሰጠን ሰለዚህ አሰተካክል ወድሜዋ ፈጣሪ አንድ አካል እሰከምትሆኑ ድርስ እጮኛህ ነችና ደኅና ነሽ አይዞሽ በፀሎት እንተሳረብ ፈጣሪ ሀሳባችን አሟልቶ አንድ እሰከምንሆን ድርስ እያልክ ማበርታት አለብህ ደው አልደውለ ጠየቀኝ አልጠየቅኝ እያለች እሰከምትጠራጠርና ብቸኛ እሰከሚሰማት ድርስ መቆየት አሰፈላጌ አይደለም በተርፍ ፈጣሪ አምላክ መልካሙን ነገር ሁሉ ያከናውንላቹሁ አንችም አይዞሽ በሰው ተሰፋ ከማድርግ በእግዚአብሔር ተሰፋ አድርጌ ጹሜ ጸልይ ሰገጅ አንተ የፈቀድከው ይሑን እኔ በፍላጌቴ እየሔድኩኝ ደሰታ የለኝም ደስታ ሰላም ያለው በአንተ ነውና አንተ ያሰብክልኝን አድርግልኝ ብለሽ ለምኝ አይዞሽ አይዞአቹሀ

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 หลายเดือนก่อน +1

    ችግር የለም ፍቅራቹ በመቻቻል ቀጥሉበት ኣለመቻል ነዉ እንደምትዩዉ ከሆነ እና በመደማመጥ ይሁን ። እንጂ ኣንተም መንገር ነበረብህ መደወልም ነበረብህ

  • @MymasMymas
    @MymasMymas หลายเดือนก่อน

    እውነትነውእኔም ገጥሞኛል ታገስኩት ታገስኩትበሰውአስመከርኩትአልሻለውአለመጨረሻላይቀይሰጠሑትአበደሥለየውገባውእናወዶችአስቡልን😏

  • @AllQua-vm5mv
    @AllQua-vm5mv หลายเดือนก่อน +1

    አዚህሲመጣአሰረዳሺለሁተማለት ሰላምእየደወልክአትላትም

  • @YakMms
    @YakMms หลายเดือนก่อน +1

    ልዱ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እንደዝ አይነት ወንድ ማጥፎ ነዉ ብቻ ፈጣር ያለዉ ይሁን ካባድነዉ😢😢አንተ የሰዉ ትዳር ታለቅሳለ ላንተ ኤረስተ😢

  • @Tijye-u3v
    @Tijye-u3v หลายเดือนก่อน +1

    ስታምር ደሞ እቺን የምሰልቺ ልጅ ለምድናዉ ፋታ ማረጋት 😂😂❤❤❤

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd หลายเดือนก่อน

    ተረጋጉ ና መረዳዳት ሚባል ነገር የለም እውነታ ኮሆነ ልክ ናት ሴት ልጅ ሁሉም ግልጽ ስሆነላት ደስቭይላታል ኣሹ ጥሩ ልጅ ነው ግን ያለማወቅ ነው ኣንቺ ደሞ ንጹህ ልቡን ማየት ኣለብሽ በኣሁኑ ወንዶች የተሻለ ማግኘት ከባድ ነው ኣይንሽ ከሱ ብቻ ኣድርጊ

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g หลายเดือนก่อน +1

    2017 zendrwo min dinwo qoyi tafakerni talayayeni bicha new ende yutbarchi mindinwo😢😢😢😢😢

  • @ወሎየ-ፈ7ሠ
    @ወሎየ-ፈ7ሠ หลายเดือนก่อน

    ትክክልሊዱየየኔባልእዲህነበርመጨረሻምትቶኝህደልቤንሠበረዉ💔

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa หลายเดือนก่อน +1

    ምጉድነዉ

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ หลายเดือนก่อน

    የኔም ፍቅረኛ ግልፅ ሆኖ ስሜቱን አይነግረኝ በፈለገዉ ሰአት ይደዉላል ካልሆነ ዝምነዉ እሚለዉ ስተወዉ ደሞ ይመጣል እሲ ምከሩኝ በጣም ነዉ እምወደዉ እሱግን አይናገርም??????????

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 หลายเดือนก่อน

    Ewunetuwan nw dena sitota enkuwan setuwat ayakim enate bedenb asbesh begize🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️❤❤❤😢wendoch kebad nachewu

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ
    @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ หลายเดือนก่อน

    ጥፋተኛ ነኝ በል መሳሳት ያለ ነው እሷ ልክ ነች ሴት ልጅ ሁሉም ነገር ያሰፈልጋታል

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ หลายเดือนก่อน

    እኔአሹ በጣም ያሳዝነኛል እሱ እደዚ ዪሆኔየናል ብሎ አደለም 😢😢😢😢😢😢

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ หลายเดือนก่อน +1

    እና አሁን መለያየት መፍትሄ አይደለም በፍቅር መሀል ይቅርታ መኖር አለበት❤❤

  • @UmMehir
    @UmMehir หลายเดือนก่อน

    ልጅቱ ግን ስታምር🎉🎉🎉🎉

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 หลายเดือนก่อน

    አልፈለገሽም ማለትነው

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed หลายเดือนก่อน +1

    2017 ተለያዩ ነወዴ የብሎ አይ ዘድሮ ቻሉት

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 หลายเดือนก่อน +1

    እወነታን ነው ቅደማ ለሳ የምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr หลายเดือนก่อน

    ትክክልናት

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉😢ኢዱየተረጋጊናተነጋገሩ🎉🎉አትወስኔ

  • @NeimaMohammed-gm1de
    @NeimaMohammed-gm1de หลายเดือนก่อน

    ድብቅ ወድ ባል አይሆንም ይቅርብሽ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 หลายเดือนก่อน

    አሹ ጥፍተኛነህ እኛ ሤቶች በጣም ነው የምናሥበው ሥለዛ ይቅርታ በላት ተከባከባት

  • @MasaQueen-yy8vr
    @MasaQueen-yy8vr หลายเดือนก่อน

    Fiqirii adelemii achii birii faligeshinoo hushaa setii

  • @TsahayeMakonniin-dp4fb
    @TsahayeMakonniin-dp4fb หลายเดือนก่อน

    shagaa gotefe kanaa ofii dhise maltuu kanaa ormatii isaa bochise

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th หลายเดือนก่อน

    እህቴ ተረጋግተሽ አስቢበት በመነጋገር የሚያልቅ ነገር ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +1

    በፍቅር ማህል ማራጋገት ያስፋልጋል ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉😊😊

  • @Tefelf
    @Tefelf หลายเดือนก่อน

    Abezachewet!!

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 หลายเดือนก่อน

    ወይዘንድሮ እሹሩሩ በሉን አላችሁ ሴቶች ሰበር በይ አትሩጭ

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t หลายเดือนก่อน +2

    ያስቀመጥሽው ሰው አለ እንደሁነው አር ተርጋጊ አንቺ ነበርሽ ደውለሽ የትነህ እያልሽ መደወል የነበርብሽ 😢😢

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c หลายเดือนก่อน

      ለምን እሡ አይደውልም የምን መለማሙጥነው እሡን ሢሄዲ ሣይነግራት ምን ብላ ትደውልለታለች

  • @aschenakienkossa3549
    @aschenakienkossa3549 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ልጅ የማያጠፋው ነገር የለም Please ይቅርታውን ተቀበይው

  • @KebeduGidey
    @KebeduGidey หลายเดือนก่อน

    ለሚኒ በቀኒሰ ወሲግ ዚየ አትደ ዉልሚ ሰራተ ኛህ ኢኮ አደለ ችሚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለሚአ ይሰማ ትሚ

  • @MadinaAhmed-ig7kg
    @MadinaAhmed-ig7kg หลายเดือนก่อน

    አብሸረ ቆጀየ ቦታ ካልሠጠሸ የራሱ ጉደይ አትነደጀ

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 หลายเดือนก่อน

    Yekerta adergilet kezih behuala astekakel sitota setat

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart หลายเดือนก่อน

    Ashu miskin 😢

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n หลายเดือนก่อน +1

    ልዱ ምነው ጥሩ ልጅ አለነበርሽም😅😅

  • @Msalat-ku1jj
    @Msalat-ku1jj หลายเดือนก่อน

    Ye Suni Silk Matbk Say Hon Anchi Eko Lesu Madwl Tichilalsh Sijamr Damo Nayi Ena Ubiyen Ati Nekaki Malyet Kaflsh Eko Normal

  • @msfatama9308
    @msfatama9308 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት አትደዉልም ሴት ልጅ ካልደወልክላት እደተዉካት ለሷ ቦታ እደሌለህ ነዉ የሚመስለት እና ደዉል

  • @gechmohammed-xq7cb
    @gechmohammed-xq7cb หลายเดือนก่อน

    ለምድነው ምተሰዝነት

  • @HtXc-r1c
    @HtXc-r1c หลายเดือนก่อน

    ማስረዳት አልቻልኩም ከናሂ ተማር

  • @genetgenet7182
    @genetgenet7182 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አሹ አደዚህ አይደረግም ምንም በከባድ ሆኔታ ውጥ ብትሆን ለስልክደውል 2 ደቂቃ አይፈጂም ማንኛውንም ነገር ለባለቤትህ መናገር አለብህ❤

  • @MasaQueen-yy8vr
    @MasaQueen-yy8vr หลายเดือนก่อน

    Shitii lamashinatii achii fiqadii maxayaqii alebatii achii dimatii xoxaa hushaa Sara galaa

  • @ZanshYakup
    @ZanshYakup หลายเดือนก่อน

    Unteshe nwe wude❤

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน +1

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና ነኒ❤

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዶች በርግጥ አንድ ሴት እንደምትወደው ካወቁ እንደ ሴት አይጨነቁም። ወንዶች እንደሴቶች አይደሉም።

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቱ ልክናት ግን ልትረዳትና አስረድታክም አቅጣጫው የጠፋበትሆንክሥ የራሥክን ቁጭአርገክ የሠውማከክ ምንም ልክናት እደወጣት ተረዳት ምንድነው 😮😮😮😮

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo หลายเดือนก่อน

    ጀግና ከምንም በላይ እሳ ትቀድማለች ቦታ ስጣት አክብራት

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي หลายเดือนก่อน +1

    ቸክ እያረገኝ አደለም አላለችም ወይ ዘድሮ እኛ አለን በስደት እፍፍ አልሀምዱሊላ ሊከባከበኝ ቀርቶ ደህንነቱን ለመስማት ኔት ሳይኖር መብራት እያጠፉ 😢😢

    • @Haimanusqtr
      @Haimanusqtr หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @wizsaka
    @wizsaka หลายเดือนก่อน

    😅Baqa anchim mahedi alebish min ayineti gude ades ameti new😂

  • @fusr.4440
    @fusr.4440 หลายเดือนก่อน

    በርጋታነውሁሉምነግርሡብርነው

  • @GenetYimer-th7zn
    @GenetYimer-th7zn หลายเดือนก่อน +9

    🤔🤔 እረ እኛ. ሴቶች እያፈላንነው. ትግስቱን ይስጠን ፈጣሪ🙏

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y หลายเดือนก่อน

    አሹ አጥፍተል እኮ ፈጣጣ ሆንክ ይቅርታ እኳን በስረአቱ አትላትም እዴ ሊድ ተበድለሻል ግን ቻይው

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm หลายเดือนก่อน

    😥😥😥😥🤦🤦🤦

  • @ተመስገንአምላኬ-ወ6ወ
    @ተመስገንአምላኬ-ወ6ወ หลายเดือนก่อน

    አይሴቶች ስንባል 😮 ሲለማመጡልን እኮ አይድረስ እኮነዉ በጥፊቢላት እኮ ፀትነበር እምትለዉ😂😂

  • @Almas2024-os2rr
    @Almas2024-os2rr หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UserUser-fn7jd
    @UserUser-fn7jd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😊😮

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

    😢😢😢🎉🎉🎉

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y หลายเดือนก่อน

    አሸ በጠም ተሰሲተሀል😢😢😢😢😢

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 หลายเดือนก่อน

    እንች ለምን ምክነታዊ እትሀኝም ለምን ቱሎ ብለሽ መለይየት ትይለሽ ግን ጥሮ እደለም ምክንይቱ ተርጂው እቪ ቱሎ ለመለየይት እትፈጠኒ እህቴ ጥሮ እደለም ትጉጀለሽ

  • @גלהאינייה
    @גלהאינייה หลายเดือนก่อน

    🤔🤔🤔🤔

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ ልክ ነሽ። አንድ አፍቃሪ ለፍቅረኛው በቂ እንክብካቤ ካለሳየ ገና በጅምሩ መነፋፋቅ ከጠፋ ይህ አንድነት መቼም ቢሆን አይዘልቅም። ቢያንስ መናገር አለበት። ስልክ ማንን ገደለው??? ቢያንስ መልዕክት መላክ አስፈላጊ ነው። እውነቷን ነው።

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين หลายเดือนก่อน

    🤔🤔🙄🙄🙄

  • @ErenaErena-e3e
    @ErenaErena-e3e หลายเดือนก่อน

    🙆🙆

  • @rtgh9245
    @rtgh9245 หลายเดือนก่อน

    🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g หลายเดือนก่อน

    የሆነጀለፈነወልጁእሪሡእሶምየሆነችብቻ

  • @MalakNetopia
    @MalakNetopia หลายเดือนก่อน

    አንች ተረጅው

  • @DerartouDera
    @DerartouDera หลายเดือนก่อน +2

    Malii atii di,immaa kamii kan hinkibikabee kana hundaa wa,ituu wayyoo hadhaa too nama marartaa siritii😅😅😅😅,

    • @mimieshetu4405
      @mimieshetu4405 หลายเดือนก่อน

      Amma moo taraa kani isanitii egii 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 2 วันที่ผ่านมา

      Ati Abbaa Mana Qabda? Kununsa Walii Beeki mucayyoo

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 หลายเดือนก่อน

    ልጁ ሳየዉ ሳየዉ እንደ ወረደ ነዉ 🙈 ችግሩ ለነ ዉብየ በለህ ሄደክህ ችግርህ ሽማግሌ ያስፈልገዋል👉 📞1,ደቂቃ ናት መቸም ሳትበላ ኣልቀረህም እየበላህ 👉📞 ሃሎሎ ፍቅር ለምን ኣላልክም

  • @tigistshimeles1561
    @tigistshimeles1561 หลายเดือนก่อน

    አሼ አጥፍተካል ይቅርታ ጠይቅ

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go หลายเดือนก่อน

    አሹ አንተ ነክ ጥፋተኛ !!!

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב หลายเดือนก่อน

    ምን ያነድሸል የሆንሸ ነገር እማትርቢ ሲጀመር በሚድያ ውጦ ተነግሮል ሚሰቱ ነሸ እንዴ አትቅበጭ ሲጀመር ነሒ እና ውብየ ነቸው ያያገናኘሸ አትቅብጭ በጣም ነው ያናደድሸኝ የሆንሸ ነፈዝ እሱ ጥሩ ልጅ ነው እንደሱ አይነት ልጂ አታገኝም

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ነፈዝ ምን ማለት ነው ንገሪኝ በናትሽ

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr หลายเดือนก่อน

    የዘንድሮ ሰይጣን

  • @HyweteHywete
    @HyweteHywete หลายเดือนก่อน

    Wolidashali woyisi eriguzi nashi miakbakabishi echi gaxa woxi nagari atawori seti lijo qogixani sitili dasi yilali kalidawola esika midawoili maxabaqi uuffff ya madami ciqiciqi yibaqanali kafalagachi atimixu

  • @elhamessa4104
    @elhamessa4104 หลายเดือนก่อน +5

    ምን አገባን እኛ ነፈዝ ስንት ሚሰጨንቀን አለ

    • @ሰብእንታይዘይበለ
      @ሰብእንታይዘይበለ หลายเดือนก่อน

      Eko😢😂😂😂😂😂😂

    • @ጆርድ
      @ጆርድ หลายเดือนก่อน

      Eko ዘንድሮ ለስንቱ ሊጨነቅ 😂😂😂😂😂አራ youtuberoch ታው ታው 😂😂😂

  • @TigistBekele-o6v
    @TigistBekele-o6v หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😂😂

  • @እሪች-ከ3ፀ
    @እሪች-ከ3ፀ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sumayamohamed3101
    @sumayamohamed3101 หลายเดือนก่อน

    Sawyoo.dofanwu😅😅😅

  • @ሰብእንታይዘይበለ
    @ሰብእንታይዘይበለ หลายเดือนก่อน

    I donkoro 😡🙆😅😅😅

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 หลายเดือนก่อน

    areteregagu youtuberoch meleyayet keld aderegachhut beka

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k หลายเดือนก่อน

    አታከብጂ ሌላ ወንድ ልቧን ከጅሏታል ለዝህ ትንሽ ነገር እንለያይ መለት ምን ማለት ነው

  • @fusr.4440
    @fusr.4440 หลายเดือนก่อน

    ተይቸርጋጊ

  • @AlamAlamm-t8b
    @AlamAlamm-t8b หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂