ከቀን ሰራተኛነት ወደዓለማቀፍ ሞዴልነት የኢትዮጵያዊው ሳሚ ታምራዊ ለውጥ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 118

  • @የበላይልጅነኝየቢቸናዋ
    @የበላይልጅነኝየቢቸናዋ 12 วันที่ผ่านมา +26

    እግዚአብሔር የወደቀን ያነሳል
    የተናቀን ያከብራል
    መድሐኒዓለም ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወድሜ አይዞህ
    እኔን ለናትህ በማታዉቀዉ አገር ተከራተህም ደክመህ አልቀረህ የድግል ማርያም ልጅ ለዘለአለሙ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @TsediyaEjare
    @TsediyaEjare 13 วันที่ผ่านมา +8

    የኢትዮጵያ አምላክ እንኳን ረደህ በርታ እውነት ቤተሰቦችህ አምለክ ከአንተ ጋር ነው በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድረስህ 💚💛❤️

  • @awesometips9330
    @awesometips9330 14 วันที่ผ่านมา +17

    ፈጣሪ ህይትህን ሊቀይረዉ ከፈለገ የደቂቃዎች ስራ ናት ለሱ፡ ዋናዉ ንፁና አማኝ ልብ መያዛችን ነው እና ልጁ ይገባዋል 🙏🙏🙏

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 10 วันที่ผ่านมา +5

    ልጁ የውሃ እና ቅን ነው ፈጣሪ ለልበቅኖች ይወዳል አሁንም በቀረው መከናወን ያድርግልህ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @مريممحمد-ذ6ذ6ظ
    @مريممحمد-ذ6ذ6ظ 14 วันที่ผ่านมา +23

    እግዚአብሄር ህይወት ሊቀይር ሲል ሰከድ አይፈጅበትም

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው 😮 ማሻ አሏህ እንደት ደስ የሚል ታሪክ ነው በአሏህ😢❤❤❤❤❤❤❤❤ ያረቢ ሂወቴን ወደተሻለ መንገድ ቀይረው😢

  • @TirngoTube
    @TirngoTube 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉዉዉ የኔ አባት እድህነው እግዛብሔርያነሳል ከዚህምበላይሀነህ እን ይህ አባ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 6 วันที่ผ่านมา +4

    ማሽአላህ ❤🎉 ምርጥ የኔ

  • @hnah4891
    @hnah4891 9 วันที่ผ่านมา +3

    ማሽ አላህ ለኛም ያላሰብነውን እርዚቅ ይስጠን ያረብ ሳሚ እንኳን ደስ አለህ

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 3 วันที่ผ่านมา +2

    ለከስ እኔም ተሰፍ አለኝ ከፍተ ተሰፍ አለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ለሰሚ የደረሰክ አምላከ ለእኔም ድረሰልኝ በሰው ሀገር ተንከረተትኩኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ 13 วันที่ผ่านมา +16

    ማሪያምን የደስታ እንባ እያነባንሁ ነው የጨርስሁት መጨርሻህን ያሳምረው

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 14 วันที่ผ่านมา +7

    ልጅ ልበ ቀና የዋህ ነው የውስጡን አላህ አይቶ ነው የረደው ደስታውን እስከ መጫረሻ የድርግለት ያረብ❤❤❤

  • @AbelYirga-c2y
    @AbelYirga-c2y 5 วันที่ผ่านมา +1

    Wow I like the one❤❤❤

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 วันที่ผ่านมา +2

    ያገሬ ልጅ መልካም እድል❤🎉

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u 8 วันที่ผ่านมา +3

    😢ያአላህ

  • @ብሩክ-ቐ4ኘ
    @ብሩክ-ቐ4ኘ 9 วันที่ผ่านมา +3

    የምር በጣም ደስ ይላል

  • @Meseretgkidan-mb7bd
    @Meseretgkidan-mb7bd 12 วันที่ผ่านมา +3

    Wow yigrmale🙏

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 9 วันที่ผ่านมา +4

    ዋዉ ክብር ለእግዛአብሄር ሲሳዝን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetGetachew-y7p
    @EmebetGetachew-y7p 13 วันที่ผ่านมา +4

    Egziabher sela hulu yikbar ameen

  • @addisdemeke1990
    @addisdemeke1990 13 วันที่ผ่านมา +4

    Ecclesiastes 9 አማ - መክብብ
    11: ፤ ጊዜና እድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል።

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amazing story ❤

  • @yohannesmeskele4387
    @yohannesmeskele4387 13 วันที่ผ่านมา +6

    የዋህነት ጥሎ አይጥልም

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 12 วันที่ผ่านมา +3

    ዋውው መታደልነው ለሁላችንም ቹፈን ጌታየ

  • @NehemiahsebesibeNehu
    @NehemiahsebesibeNehu 8 วันที่ผ่านมา +4

    ለካስ አንድ ቀን ሕወትን ይቀይራል ። የምባለው እውነት ነው!!!!!!

  • @asemika734
    @asemika734 11 วันที่ผ่านมา +4

    Enkuan geta redak betam des blognal

  • @habtamutesfahun2328
    @habtamutesfahun2328 13 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ያለው ነው የሜሆን አይዞህ

  • @JameelaSalam-d2n
    @JameelaSalam-d2n 8 วันที่ผ่านมา

    God bless you more ❤❤❤🎉🎉🎉amazing God is Good all the time ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Abrham-k4c
    @Abrham-k4c 14 วันที่ผ่านมา +6

    ህግዚሐብሄር መልካም ነው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 14 วันที่ผ่านมา +8

    ይመቸው ኢትዮጲያኖች በውበት እማ ማን ይደርሥብናል
    በድህነት ጫካ ሥለተሸፈነ ነው እጅ አላህ መጨረሻችነን ያሣምርልን አሚን❤❤❤

  • @mimiayele2936
    @mimiayele2936 14 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርለኔመልካምናዉ
    @እግዚአብሔርለኔመልካምናዉ 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ኮ ናዉ

  • @Iloveuk-i9c
    @Iloveuk-i9c 11 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ፈጣሪ ቀና ማድረግ ሲያውቅበት እህህህህህ!

    • @AbitiBelete
      @AbitiBelete 3 วันที่ผ่านมา

      B❤❤❤❤❤❤❤

  • @drbulti
    @drbulti 13 วันที่ผ่านมา +2

    God is good all the time❤

  • @ማሬ
    @ማሬ 12 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ሲነሳ እኮ ❤❤❤❤❤❤

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 7 วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላህ🥰😊

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye Egziabeher sira denq naw hule des yemel tareke

  • @Yibeltaloo
    @Yibeltaloo 8 วันที่ผ่านมา

    Thanks for God

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u 8 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ❤

  • @MakidiAmeen
    @MakidiAmeen 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ የኔዉድሚ

  • @MebiMebi-l7p
    @MebiMebi-l7p 2 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን🙏❤

  • @AgaluDemelash
    @AgaluDemelash 13 วันที่ผ่านมา +8

    ምን አለ እንዳዚህ አይነት እድል እግዚአብሔር ቢላክልኝ😢

  • @Bereketchakebo-c6f
    @Bereketchakebo-c6f 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሁሉም ይቻላለል

  • @ayaltolesa8242
    @ayaltolesa8242 9 วันที่ผ่านมา +1

    Waqayyoo guudadha alujah❤❤❤

  • @TerfaShifa
    @TerfaShifa 6 วันที่ผ่านมา

    Igzaber Imesgeen

  • @AhmedSide-k5y
    @AhmedSide-k5y 14 วันที่ผ่านมา +2

    ያረቢ አላህ ሁላችንንም አላህ ይቀይረን 🤲🤲

  • @Betelhem-f5g
    @Betelhem-f5g 6 วันที่ผ่านมา

    Wow Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenayitAbebe-l9k
    @SenayitAbebe-l9k 4 วันที่ผ่านมา

    Waw dase sele egzabehare yemasigan

  • @DeguLema
    @DeguLema 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wow💯💯💯👌👌👌

  • @MarimaAli-l3v
    @MarimaAli-l3v 7 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀንአላህ❤

  • @Mihiret-y5j
    @Mihiret-y5j 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wow❤❤❤❤

  • @dplgelkvv7894
    @dplgelkvv7894 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉንም ያውቃል

  • @LovelyMathEquation-gd9tj
    @LovelyMathEquation-gd9tj 14 วันที่ผ่านมา +2

    Wow wow Samiye ymr das bilognal inkuwan das Alek Broye

    • @AlamAlamajman
      @AlamAlamajman 13 วันที่ผ่านมา

      Wwww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AlamAlamajman
      @AlamAlamajman 13 วันที่ผ่านมา

      Leigaza bera mina yiisalaa

  • @Nandohassen
    @Nandohassen 14 วันที่ผ่านมา +1

    Fatare radtohal❤❤❤❤

  • @AbitiBelete
    @AbitiBelete 3 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @Abdiserwanaabdiserwana
    @Abdiserwanaabdiserwana 7 วันที่ผ่านมา

    wowo siame ychamerlke broo

  • @DaniFekre
    @DaniFekre 5 วันที่ผ่านมา

    Egzabheri ymasigane

  • @فضيلهامهريه
    @فضيلهامهريه 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይገባዋል የዋህ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 7 วันที่ผ่านมา

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።

  • @Fantax-i7m
    @Fantax-i7m 9 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ፈጣሪ እኳን ድካምክን አየልህ❤

  • @AbayenehAbayeneh
    @AbayenehAbayeneh 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ቀን አለሁ ለሁሉም ነገር

  • @meriarif1833
    @meriarif1833 4 วันที่ผ่านมา

    It's a good opportunity as long as Sami is not exploited by the modelling industry. This industry has a very dark side, and someone needs to tell him the pros and cons of the platform.

  • @YeshooTemesgen
    @YeshooTemesgen วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs 4 วันที่ผ่านมา

    w͟o͟ w͟o͟ w͟o͟ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 14 วันที่ผ่านมา +36

    የዋህ oልጅ ነው ይገባዋል::ሳቁ ደግሞ ሌላ ውበቱ ነው::

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 6 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው።

    • @sbekele4200
      @sbekele4200 6 วันที่ผ่านมา +1

      ፈገግታው ደስ ይላል ።❤❤❤❤

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዛብሄር ታሪኬን ቀይረው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው😢

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 14 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @Mimmar-y1g
    @Mimmar-y1g 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 9 วันที่ผ่านมา

    🙏❤

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሚ እንኳንም ተሰካልህ በርታ 🐓🐓🐓🐓

  • @michaelmulualem2469
    @michaelmulualem2469 13 วันที่ผ่านมา +9

    ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል

  • @AsterAs-p6h
    @AsterAs-p6h 13 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AhwhwjjWjjwjw
    @AhwhwjjWjjwjw 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 11 วันที่ผ่านมา

    ይገባዋል

  • @WindieBitoon
    @WindieBitoon 10 วันที่ผ่านมา

    Wowwowo

  • @SontaSonta-z1r
    @SontaSonta-z1r 14 วันที่ผ่านมา +1

    Rabbii guddaa

  • @AbitiBelete
    @AbitiBelete 3 วันที่ผ่านมา

    Enkuan fatara rada biro

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
    @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲😥😥😥😥😥

  • @lidiyagirma6663
    @lidiyagirma6663 11 วันที่ผ่านมา +1

    Geta ymesgen kezi belay yhunlh

  • @stlaunn
    @stlaunn 10 วันที่ผ่านมา +1

    የ አይዲ ጉዳይኮ አሳሳቢ አይደለም በግሉ ማሠራት ይችላል

  • @YesharegBerahan
    @YesharegBerahan 14 วันที่ผ่านมา +2

    😮😢

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 13 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰

  • @moges122
    @moges122 14 วันที่ผ่านมา +1

    waw

  • @Standalone1511
    @Standalone1511 11 วันที่ผ่านมา

    Lambergin aydelem..?

  • @SolomonAmeha-kz6wc
    @SolomonAmeha-kz6wc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታሪኩን ስሰማ ውስጤን ፈንቅሎ የወጣው እምባ ነው😢😢😢😢

  • @HahahaneyaHaha
    @HahahaneyaHaha 14 วันที่ผ่านมา +5

    እንደዚሚስኪንሀብታምቢሆንአይቆጭምአሉእንጂ

  • @Arabu-g4i
    @Arabu-g4i 14 วันที่ผ่านมา +2

    የናቱዱአነዉ

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 9 วันที่ผ่านมา +6

    አትሩጥ አንጋጥ ፣ ሳትሆን ብልጣ ብልጥ፤

  • @MakidiAmeen
    @MakidiAmeen 8 วันที่ผ่านมา

    እሰዪ❤❤❤❤😂😂😂

  • @abiysmeret
    @abiysmeret 10 วันที่ผ่านมา

    1000 ጊዜ መሥማት ሰለቸን ።ኦኬ በቃ

  • @Zinet-jh9sh
    @Zinet-jh9sh 9 วันที่ผ่านมา

    እረ እኛንም ተመልከተን

  • @AberahemBoka
    @AberahemBoka 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉም ገዝ አልው

  • @ebrahimendris8744
    @ebrahimendris8744 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይመቸው አቦ

  • @فكرتجوتي
    @فكرتجوتي 8 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤌🫶🙏

  • @LubagaAvval
    @LubagaAvval 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😊😅😮😢🎉😂

  • @ayaltolesa8242
    @ayaltolesa8242 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @AminaAmu-l9i
    @AminaAmu-l9i 3 วันที่ผ่านมา

    Hi😂😂😂😂😂😂😂

  • @SekelaTrading
    @SekelaTrading 14 วันที่ผ่านมา +1

    Kedada

  • @OfficialNewGedeuffaMezmur
    @OfficialNewGedeuffaMezmur 14 วันที่ผ่านมา +2

    ወጣት ውጣ

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 14 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉