ደልቃቃው የክሪስቲያኖ ህይወት ባሳዑዲ አረቢያ። | Cristiano Ronaldo | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 ปีที่แล้ว +18

    ❤❤❤❤ cr7 king የኔ ጀግና ሚዲያ የሚጠላህ ስለሚቀናብህ ብቻ ነው አንተ ትለያለህ ኳስን እንድናውቅ እንድንወድ ያደረገን ያንተ ስም ብቃት ብቻ ነው ሁሌ የሚያስጨንቀኝ ጫማ የምሰቅልበትን ግዜ ላለማየት ነው ያኔ ኳስ ማየት አቆማለሁ😢😢

  • @YonatanTemesgen-vg8rt
    @YonatanTemesgen-vg8rt 2 หลายเดือนก่อน +1

    CR7 THE REAL GOAT!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 ปีที่แล้ว +8

    Cr7 የኳስ ንጉስ የኳስ ዉበት ነዉ እግዚወ ስወደዉ እኮ 😍😍😍😍 ኳስን እንዳከብረዉ እንድወደዉ ስላደረገኝ ሁሌም አከብረዋለሁ

  • @mogesatlie
    @mogesatlie ปีที่แล้ว +23

    እስኪ የአሲስቱን ንጉስ misut oziln እምቶዱተ በ ላይክ 👍 አሳዩኝ

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 ปีที่แล้ว +3

    ያለማችን ጀግና ነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ መንሱር ዛሬ ባቀረብከው ደስ ብሎኛ ስለሱ ተወርቶ አያልቅም

  • @Love-ue1qz
    @Love-ue1qz ปีที่แล้ว +2

    Best of the best CR7 ❤️❤️

  • @makbelnegash6583
    @makbelnegash6583 ปีที่แล้ว +3

    We love him

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 ปีที่แล้ว +2

    ረመዳን ከሪም
    cr7 Goat siuuuuuuuuuuuuu🎉

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል ปีที่แล้ว +12

    ሠላም መንሱሬ እና ዞላ እንኮን በሰላም መጣቹ መንሱሬ ደግሞ እረመዳን ሙባረክ ብያለዉ በመቀጠል ሁሌ ስለ CR7ብቻ ብታወራልኝ መቼም አይሰለቸኝም የኔ ጀግና ሁሌም ጀግና ከሱ ዉጪ ጀግና እንደሌለ ነዉ ለኔ የሚሰማኝ አንዳንዴማ ምን አለበት አጊንቼዉ እንዴት እንደምወደዉ እና እንደ ማደንቀዉ ብነግረዉ እላለዉ እሱ በዞረበት ሁሉ እየተከተልኩ የማየዉ በሱ ምክኒያት የሷዉዲን ሊግ ማየት ጀመርኩ በቃ እሱ ማለት የማይሞች ጀግና ነዉ እሱ ተከፍቶ ማየት እኔ ነዉ የምታመመዉ ሲደሰትም ደግሞ ከሱ በላይ እኔ እደሰታለዉ ሁሌም በደስታ እንዲኖር የዘዉትር ምኞቴም ዱያዬም ነዉ የኔ አባት ኑርልኝ ደግሞ ነገ የኦዜልን እጠብቃለዉ መልካም ቀንCR7ሁሌም ኑርልኝ❤❤

    • @Love-ue1qz
      @Love-ue1qz ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ነው የምወደው የማደንቀው ሁሌም ደስ ብሎት ማየትን እመኛለሁ ክሪስ ማንም የማይውዳደረው ብቸኛው ጀግና ነው በሄደበት ሁሉ ይቅናው እኛም በዱአ ከጎኑ ነን

    • @jamalmuhammed2216
      @jamalmuhammed2216 ปีที่แล้ว

      ስለ አንቺም መንሱሬ ቢያወራልኝ ደስ ይለኛል የኔ ቆንጆ

    • @zemzemshifa4151
      @zemzemshifa4151 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤💪💪🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል ปีที่แล้ว +1

      @@jamalmuhammed2216 🤣🤣🤣በቃ ደዉለን እንገረዉ አመሠግናለዉ❤❤🙏

  • @selamkonjo369
    @selamkonjo369 ปีที่แล้ว +1

    Cr7 💎💙

  • @firaolabdissa6547
    @firaolabdissa6547 ปีที่แล้ว +10

    ልጁ እኮ CR7 ነው 💪

  • @dagim9626
    @dagim9626 ปีที่แล้ว +6

    💪💪💪 cr7 እኮ ነዉ እሱ መነሻዉ ደሞ ማንቼ

  • @befikerdemisew8225
    @befikerdemisew8225 ปีที่แล้ว +9

    The only Goat 🐐 Siiiiiuuuuuuu ❤💚

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ❤❤❤አብሮ አደረሰን

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ፆም ይሁንልክ መንሱሬ

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው የኳስ ንጉስ CR7⃣ ይገባዋል ❤💯

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 ปีที่แล้ว +2

    Ramadam Kareem Mensur

  • @امييالقمر
    @امييالقمر ปีที่แล้ว +2

    Belewww yemigerm New wellahi 😮ygebawal Ronaldo ❤ene mwedew enqua be football sayhon be degenetu new he have a golden heart ❤️ allah ytebkew Islamn ywefqew 🤲🤲🤲

  • @fuetech-ethiopia
    @fuetech-ethiopia ปีที่แล้ว +4

    በጣም ገራሚ መሳጭ ፕሮግራም ነው👈

  • @selamawittesfahungebretsdi6072
    @selamawittesfahungebretsdi6072 ปีที่แล้ว +3

    My goat my king of king cr7

  • @chapitube1163
    @chapitube1163 ปีที่แล้ว +3

    ንጉስ ከንግስናው አይነሳም CR7 ዛሬም ንጉስ ነው

  • @petroswondimu8472
    @petroswondimu8472 ปีที่แล้ว +1

    you sports men, thank you for interesting analysis

  • @endalklakew
    @endalklakew ปีที่แล้ว +1

    betam arif nw

  • @emrannebiyu1611
    @emrannebiyu1611 ปีที่แล้ว +3

    ኮንፓውንድ ይባላል የጋራ መኖርያ ቦታ ነው ብዙውን ግዜ የውጭ ሀገር ዜጎች ጥሩ ገቢ ያላቸው አሜሪካውያን አውሮፓዎችና የኤሽያ ሀገራት ሰዎች መኖሪያ ነው በዛ የተከለለ አጥር ውስጥ የላይፍ እስታየላቸው እንዳሉበት ሀገር ለቀቅ ብለው ነው የሚኖሩ ውስጡና ውጬ በጣም ልዩነት አለው

    • @Merhawi213
      @Merhawi213 ปีที่แล้ว

      Gated community*

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 ปีที่แล้ว +2

    የውጭ ዜጋ የሚኖሩበት በጣም ትላልቅ ኮምፖውንድ ውስጥ ነው !!
    አሱ የሚኖርበት ሰፈር መሀመዲያ ይባላል የሀብታሞች ሰፈር ነው መኖሪያ ቤቱም የአሚሮች ቤት አይነት ልጥጥ ቤት ነው

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 ปีที่แล้ว +1

    ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🦍cr7

  • @zemzemshifa4151
    @zemzemshifa4151 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤💪💪👍👍👍👍

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 ปีที่แล้ว +2

    ሳውዱይ በአለም አሳወቃት cr7❤❤❤❤

  • @abdaba1100
    @abdaba1100 ปีที่แล้ว +1

    🐐🐐🐐🐐🐐🐐

  • @gemechiskek8259
    @gemechiskek8259 ปีที่แล้ว +1

    Ashqabache

  • @gebeyewayalew-wb4cn
    @gebeyewayalew-wb4cn ปีที่แล้ว +2

    Gcr7 happy warld happy

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 ปีที่แล้ว +1

    ኪንጉ🤗

  • @mohammedfentaw3614
    @mohammedfentaw3614 ปีที่แล้ว +13

    መንሱር ዛሬ ስለ ኦዚል ታወራለህ ብዬ ጠብቄ ነበር

    • @TEAM-eg6mc
      @TEAM-eg6mc ปีที่แล้ว

      😮 posted 🎉

    • @LoCoCreative
      @LoCoCreative ปีที่แล้ว +1

      Sertwal eko eyew

    • @wollotimes
      @wollotimes ปีที่แล้ว

      ቀጣይ ኢንሻአሏህ

    • @mirttimes-898
      @mirttimes-898 ปีที่แล้ว

      ስለ ፌነርበቼሳ😁

  • @utty3720
    @utty3720 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ethiopianrunneragent5488
    @ethiopianrunneragent5488 ปีที่แล้ว +1

    Ozil ozil ozil

  • @michaela6430
    @michaela6430 ปีที่แล้ว

    FYI, I like your youtube channel. Please try to fix the audio quality, though.

  • @hiwettafes4543
    @hiwettafes4543 ปีที่แล้ว +4

    ሁልጊዜም አዉሩ ሥለሡ

  • @kedirmertu4607
    @kedirmertu4607 ปีที่แล้ว +1

    Ahun yehe min yadergalen bro tentanh new

  • @Dsggggggggggg-
    @Dsggggggggggg- ปีที่แล้ว

    CR 7

  • @ShukurYaseni
    @ShukurYaseni ปีที่แล้ว

    ወዉ ማኝዉ 77777777777

  • @osmanahmedin4995
    @osmanahmedin4995 ปีที่แล้ว

    Mansur sile oazil indet zime alke

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 ปีที่แล้ว +2

    አንተ መልኩው አለባበሱው ብቻ ይማርክል ሰውየው በእሱው ፍቅር ይልወደቀ የለም😅😅

  • @Tigistkebede-z
    @Tigistkebede-z ปีที่แล้ว +1

    Endalk Man.United
    ​ከማንችስተር ዩናይትድ መውጣቴ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ብሏል ምን ለማለት እንዳሰበ ባይገባኝም የሳውዲ ሊግ በዚሁ ከቀጠለ በአምስት እና ስድስት አመት ውስጥ ከከፍተኛ ሊግ ደረጃ ይመደባል ሲል ነበር አያርገውና ኒውካስል ቻምየንስ ሊግ ተሳታፊ ከሆነ ወደ እንግሊዝ ይመለሳል የሚባለው ታአማኒነት አለው ትላለህ ?

  • @diniabunesib4553
    @diniabunesib4553 ปีที่แล้ว

    Ozil

  • @Mulachew
    @Mulachew ปีที่แล้ว +2

    Cr7 malti lane yemin gizemi mirx new

  • @lij_endu
    @lij_endu ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከአርሰናል ጋር አልነሳም:: ስሜቴ ነው

  • @girumzebene6299
    @girumzebene6299 ปีที่แล้ว +3

    let's push for 100k subscribers👍

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 ปีที่แล้ว +2

    th-cam.com/video/L-OYgUV7RP8/w-d-xo.html ይህ ነው የሚኖርበት ቤት ከሆቴል ከወጣ እኮ ቆይቶዋል !