የሰው ልጅ ሲፈልግ ተዓምረኛ ካልፈለገ ሰበበኛ! @DawitDreams
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
instagram ;-
contact: +251938252525
ራሴ እማየው አንድ ቀን ከስደት ተመልሼ ትልቅ ደረጃ ደርሼ የ21 ክ\ዘመን ጀግና እንደምቀርብ ርግጠኛ ነኝ
ኢንሻአላህ እንጠብቅሻለን ዳዊትን እርቅ መአድ ቀርቦ ከአላህ በታች አጠናክሮኛል አረብ ሀገር ነው ምኖረው ስራ ስልችት ይለኛል ሰበብ ፈልጌ እወጣለሁ አረቦ ደግሞ ሀይለኛ ብሆንም ይወዱኛል ቢለምንኝም አልሰራም 👉7 አመት ምንም 0 ኢትዬጲያ ስሄድ ብዙ ተምሬ መጣሁ ከ0 እንደአዲስ ዳዊትን ሌሎችንም እየሰማሁ ተለውጫለሁ
❤🙏
@@asterisayas8522warrda³⅗😂❤4
Ewnte tadergewlaek wanaw emnetke new
Deve በእውነት የብዙ ሰው ህይወት ትቀይራለህ (የእኔን) ቀጥልበት እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
ዳዊት የእውነት ጀግና ነህ🙏
በጣም የምወደው እና እረጋ ብሎ የሚስተምረው ትምህርት ነው በቃ ደስ የሚለን
Wow amezing
ዳዊት ወንድማችን.ድንቅ ሰው.እናመሠግናለን❤❤❤
እኔ በወንድሜ ትምህርት በስደት ላይ በራሴላይ የሚገርም ለውጥ አመጣው. የምር. እራሴን. ለማጥፋት. ሁለቴ. ሞክሬ. ነገር ግን ፈጠረ. ይመሰገን አንድ ቀን አገሬ ሰግባ በፈጣ እደምማር በጣም እርገጠኛነኝ. ተባርክ
በጣም የሚገርመው ነገር በእያንዳንዳችን የሕይወት መንገድ ነው የምትነግረን ስልት ወንድማችን።
ስወድህ የኔ ምርጥ ❤
አህለን ዳዊዬ ትክክል አስተዋይ ነህ የእውነት
Wawwwww it's amazing lesson. God bless you our gift Dave
Bravo
ዳዊት በጣም ነው ምወድክ አንተና ዳጊ ትለዮብኛላቹ ኢትዮ ሰገባ ላገኛቹ ፈልጋለው
ከልብ እናመሰግናለሁ ሽ አመት ኑርልን
ሱስ ሆንክብኝ እኮ ዴቪየ አንተን ሳዳምጥ መንፈሴ ትደሰታለች ነገ ከአሰብኩት ደርሼ አንተን የማመሰግንበት ቀን ቅርብ ነው !
1.ገንዘብ
2.ገንዘብ
3.ገንዘብ
ሙስሊም ሆነ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ሆነ አላህን አይታቹታል, ያየ ካለ በአካል ያሳየኘ
ፈጣሪ ይባርክ ለትውልድ ስንቅ ስለሆንክ !
እኔ እረገጣኛ ነኝ ኢሻ ከሏህ ያሣለፍኩትን እዴተ ቀርቤ አስተምራለሁ ያሣካልህ በሉኝ
ትክክል ቅመሞችየ ደምሩኝ እኝም በአካል ባንታደም ይህም አሪፍ እድል ነዉ
እንዳንተ አይነቱን መካሪ አስተማሪ ወንድም ያብዛልን ከልቤ አድምጫለው ጠንክሪ በመስራት ራሴን እቀይራለው ❤❤❤
Dawitom skor God bless you
Wawa 🙏🙏🙏🙏
Ane zare nw yayewt yimrr betm betm des yelal ♥️♥️
👍👍👍👍
This so true thank u Dawit
YOU ARE REAL EXPERT
Thanks ❤
ውይይይይ ሳአላስበው አለቀብኝ ረዥም እድሜ ይስጥህ❤
በማይሆን መንገድ እየታገልኩኝ ነው ለካ ኦ መንገድ መቀየር ያለብኝ መሰለኝ አመሰግናለሁ ዴቭ
ትክክል ነህ ጥሩ ምክር ነው::
Waww Dawit jegena nehh
ከማይታየዉ ፓራዳይሜ ጋር እየታገልኩ ነዉ ግን ከፈጣሪ እና ከኔ ውጭ ማንም አያቅም ግን አልፈዋለሁ።
Very well said
Good teacher
Great man long live
ዴቨ ለእኔ እኮ ነዉ የምትነግረኝ ከእስር ቤቴ ስላስፈታኸኝ አመሰግናለሁ
Be blessed 💕💕
enamesegnalen
ደስ የሚል ሀሳብ ነው😊
አማርኛ ብዙ ኣይቸለም ግን በጣም ደሰ የለለ ትምህሩቱ ዳዊት❤
Kezi belay min yiwetalet benatish? Bedenb new yemiyaweraw
@@asterisayas8522 አልችልም ለማለት ፈልጋ መሰለኝ
@@hanifkr6952 oh OK sorry🙏
Mashalhaa
ዳዊትየይ የኔ ጅግና ህይወቴ ከፈጣሪ በታች ባንተ ምክንያት ቀና አለች ሰዉ ሁኘ ሞኖር ጀመርኩ
እውነትም እንዳልከው የስራ መብዛት ወይም የእቃ ብዙ መሸከም የሰው ልጅ አያደክመውም የጭንቀት መብዛት እንጂ።
ዴቫየ በጣም ነዉ ማመሰግንህ ትለያለህ
Thanks for sharing us this amazing idea God bless you ❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ስልክ 🌹እንፈልጋለን ቆንጆ በጣም 👌
የኛ ጀግና
THANK YOU DAVE✌️😃
EgzabIher Yimesgen Enkiwan Dehina Metaki Wandimachin Beti Arif Ina Desimilu Mikirochi Nachawi Inamesginaleni😍😍😍👌👌😂❤
ወላሂ የኔን ችግር ነው ነው የነገርከኝ ዝም ብየ መጨነቅ
Zamanek yebarake
you absolutely right thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
ወይጉድ ወድሜ በጣም ነው የምሠራው ግን መለወጥ አልቻልኩም
ምን ባደርግ ይሻለኛል ?
አተን ማየት የጀመርኩት በቅርብነው ሥሠማህ የኔን ነው የምታወራ የሚመሥለኝ አዳድየ
ብቻ ትምህርትህ አሪፍነው እናመሠግናል
ተለውጨ በአካል አግኝቸህ እዳመሠግንህ አላህ ይርዳኝ
ሠላም ለአለም ልጅ በሙሉ አሚን
በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ሰላሙ ይብዛልህ
Dave maert saw yawnate vidyochn mayate kajmarku jamro tlk lawte algn tnx
Thanks
Gobaz bareta
❤
ያምር በጣም ጀግና ነክ 😘😘😘
thanku
10000 amet nurln❤❤❤
Tekekl sababg now yacgrk yala ewinat now wadumy
Bravo 🙏👍👏❤️💯
Yesew mogni andi enchet yasiral bizu sew sihon lefitsiret metawekiya yihonal gin andi sew andi new sew yaliwedede seyitsan new alem bado new lesu
ዴቫ ❤
ዴቭ❤
እንዴት ነዉ መመዝገብ ምንችለው
ከፖራዳይ እንዴት ልውጣ
Thank you ! God bleass you more and more Devi ❤
NURILEN daweetachin
me too
Devi tenikhiyu basidati hogenewu mikatalawu timihirtiki tamacitogali dasitga nagi batami basirahe amasaginalo
የሰው ልጅ ታሪኩ ሊወራ በጣም ቀላል ነው ከባዱ ነገር ችግሩ ውስጥ መኖር ነው
No
ዴቭ❤😊
Begulibet minim ayimetsam yeamiro hisabi new silet sitaki hiwetin tinoratalehi ende ewha lirutsi bitil ende kil tiseberalehi
ምን የለኝም ከምንተነስቼ የት ልድረስ
እባክህ ዳዊት እኔንም ቀይረኝ።
እረ እባክህ ስራችንን እንስራበት 👌አሁን ላይ ጥሩ ቢዝነስ ተከፍቱዋል 👏
Sebebegna tamiregna new kalimesele semayi aliba yikeral midir eyekofere
❤🙏🙏🙏🙏
ለማክሰኞ እንግዳችን አሪፍ ጥቆማ ! የቨርቹዋል computer መስራችና ባለቤት ወጣቱ ስራ ፈጣሪ አሸናፊ ጉታ ዲንቃ! አድራሻው ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ነው ! በእርግጠኝነት ትልቅ መነቃቃት ይሰጠናል ! አግኙት !!!!
😅ሳት ነቁ እናቃ የምትሉት ነገርስ ጌታ ሆይ😅
Betam yegermign neger hulem lersi melw neger nw yestemrkign betam lik negn malet nw amesgin alek letmrtu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Thkiyu
ምርጣ ስው❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
Maksegno engda artist yetnayet tamrat akrbulen please
ትምህርት በጣም የ ሰው ልብ የሚገነባው ነው! በግል ልጥ የቀ ግዜ ይኖራል ሃል?
Yet new gn sltenaw yemisetew please ngerugn?
እባክህ የቴሌ ግራም ቻናሉ ምንድነው የሚለው
Wow
👍
The Next Samueal Zemicheal
👋
Motim mashenefi new sew yemeta enji mayishelem tamem tidinalehi gin mamen yeamirohi chilota new
❤❤❤❤❤💯💯💯
አንተ ተኝተናል ብለው ያመኑ ሰዎችን ሰብስበህ ብራቸውን እየተቀበልክ ህልምህን ትኖራለህ የሰዉ ድንዛዜ ግን ይገርማል አነቃለሁ የሚለውን ሰውዬ ህልም እንዲነረው በፈቃደኝነት ተሰልፎ ገንዘቡን ያስበላል። ዳዊት ግን ኑር ህልምህን ደንዝዣለው ባለው ህዝብ ገንዘብ👍
ስውድድድድድድ❤
💪💪💪💪
የአለምታሪከኛሰዉነክ
❤❤
❤😘👋🥰😍💰💯🌛☝️👍🖕🎙️🛒🐎🇪🇹💪🥀🥳💖✨✍️🎯🏠🏘️🎉👌🏡💝🌟🎮🏇🥀👋👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 kedir delala ♥️♥️ sendafa
Device yene fonka❤❤❤❤❤❤❤
0:00
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🙏🙏
እኔ ም እንዳንተ 21ኛው
Minew tenefanfesh motsh? Manem ye qome bemeslew yetenqeq yelal Metsafu... thanks 😂
እውነቱን እኩ ነው የኒን የሚናገረው😅😅😅
Sabebagn😢😢😢😢😂😂