ዳሰሳ፡- ምሳሌ Proverbs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በምሳሌ መጽሐፍ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መጽሀፈ ምሳሌ ሰዎች መልካም የሆነ ህይወትን ማሳለፍ እንዲችሉ፣ በጥበብ እና እግዚአብሄርን በመፍራት መኖር እንዳለባቸው ይናገራል።
    #BibleProject #Bible #ምሳሌ
    የቪዲዮ ምስጋናዎች
    የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
    BETE-SEMAY Creative Media
    Addis Ababa, Ethiopia
    ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
    BibleProject
    ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

ความคิดเห็น • 4

  • @nebiyatfilimon4436
    @nebiyatfilimon4436 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr 2 หลายเดือนก่อน

    Wuuuuuuuuuuu ደስ የሚል ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንህ ይባርክ ወንድማችን

  • @DesuDesu-o3x
    @DesuDesu-o3x 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክህ ወንድሜ❤

  • @bmg.5
    @bmg.5 2 หลายเดือนก่อน

    Wendme egzhabher ybarki esti sle biblical kidan(covenant) b Greece diatheke yemnlewun ye egzhabher kidan sralin. Egzhabher ybarki