ከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞቸ | ከ ዶቼ ቬሌ ጋር በመተባበር የቀረበ DW

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 2 ปีที่แล้ว +14

    ተመሥገን እንኳን ለሀገራችሁ አሀበቃችሁ እልልልልልልልልልልልልል ሌሎቹም እንደናንተ ለሀገራቸው ያብቃቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

    • @andueducation8485
      @andueducation8485 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZO4gh5Iuor4/w-d-xo.html

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ለሃገራችሁ አበቃችሁ !የሚገርመው ደግሞ የእነሱ መግባት ሳይሆን ያስደሰታቸው ያልመጡት ወገኖቻቸው ስቃይ ነው ያሳሰባቸው ሰውነት ማለት ይሄ ነው ከራስ አልፎ ለሌላው ማሰብ !

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 2 ปีที่แล้ว +7

    አልሀምዱሊላህ እንኮን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @bettybetty2210
    @bettybetty2210 2 ปีที่แล้ว +17

    እንካን ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ በሠላም ገባቹ ማን እንደ ሀገር ሀገር እናት አንድ ናቸው የእናት ክፉ የለም ሀገርም እሰከ ችግራ ሀገር ናት አምላክ በሰው ሀገር ለሚሠቃዩ እህት ወንድምቸ ጥላ ከለላ ሁንላቸው ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

    • @sasangwyi3852
      @sasangwyi3852 2 ปีที่แล้ว +1

      Lekernewm telet aregulen

    • @selambelay2499
      @selambelay2499 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @selambelay2499
      @selambelay2499 2 ปีที่แล้ว +2

      @@sasangwyi3852 አይዞአችሁ በሠው ሀገር እንደወጣችሁ አትቀሩም እመብርሀን በሠላም ለናት አገራችሁ ታበቃችኋለች

    • @ሀሉምግዜአለው
      @ሀሉምግዜአለው 2 ปีที่แล้ว

      የመቼ ነው እህት

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ሆይ ስደትን አጥፋልን ድህነታችን ይሻላል በሀገራችን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @amareaklo1202
    @amareaklo1202 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን😥😥😥😥😘😘😘🙏🙏🙏

  • @tube2984
    @tube2984 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይመስገን

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ አላህ በሰላም ያስገባልን የቀሩትን

  • @attuoo1424
    @attuoo1424 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እለ ሁሉም ንግር 😭😭😭😭

  • @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ
    @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ 2 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ፈጣሪ

  • @J...D-j1g
    @J...D-j1g 2 ปีที่แล้ว +4

    💪💪💪💪ሱመያወች በርቱ በሂጃብሽ አደራ የኡስታዛች ዲካም ዉጤት እዳገኚ

  • @netsilova7353
    @netsilova7353 2 ปีที่แล้ว +3

    ተመሥገን አምላኬ ይሄንን ላሣየኸን የተቀሩትም እንደሚገቡ ተሥፋ አለኝ

  • @mekdesdemesie3548
    @mekdesdemesie3548 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ምን ልበል

  • @zharamolla3461
    @zharamolla3461 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሌሎቹንም አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸው

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ምሰጋና ይገባሀል ጌታ ሆይ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አላህ በሰላም ለምዬ ሀጋረች አበቀቹ. አላህ በሃገራችን ይፍርጃቹ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊአላህእንኳንአገራቸሁገባችሁ

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 2 ปีที่แล้ว

    እኮንለሀገራቺሁ አበቃቺሁ ፍትህለቀሩእህትወዲሞቺ

  • @masaratbologeta844
    @masaratbologeta844 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይመስገን እንኩዋን ላገራቹ አበቃቹ ለለቀረት ደግሞ እግዛብሄር ይድረስላቸው

  • @radalashukure7301
    @radalashukure7301 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአለህ ደስስል

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 2 ปีที่แล้ว +1

    ለተርፍነውም አላህ በሰላም አገራችን ያስገባን

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የአገሬ ልጆች

  • @mekieeyobmusic8077
    @mekieeyobmusic8077 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም ወደ ሀገራችሁ መጣችሁ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว

    ውዶችዬ.እንካን.አላህ.ለሀገራቹ.አበቃቹ😭😭😭😭አይዛቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 2 ปีที่แล้ว +1

    እስርቤት ያሉትንም አላህ በሰላም ያስገባልን

  • @newdevice2939
    @newdevice2939 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላ እህቶቸ በሠላም እንኮን ላገርቻሁ ለቀሩትም አላህ ላገርቸዉ ያብቃቸዉ ያረብ የአሏህ?😭😭😭😭

  • @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ
    @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ 2 ปีที่แล้ว

    Even Alhamdulillah
    You are done for your country
    Welcome

  • @fetifetiya7756
    @fetifetiya7756 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሳለም ገባችሁ

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ አንሽሩ የማዬፍ የለም

  • @fitsumtube2296
    @fitsumtube2296 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ሐገሬ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን አስብ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭😭😭

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 2 ปีที่แล้ว

    ደግም ባል ትያለሽ እንዳ የሳኡድ ወንድ እንኳን በስላም ገባችሁ

  • @salam9859
    @salam9859 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጅ መውልድ ብቻነው ስእራቹ እንዴ ሳውዲዎች ዝምብሎ ልጅ ብቻ የኢትዮጵያ ኑሮ በናተ እጥፍ ይጨምራል።

    • @itsmydam5935
      @itsmydam5935 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን አገባሽ አንች አምጭ ወይም አሳድጊ አልተባልሽ ምን አለ ለሀገራችሁ ስላበቃችሁ ተመስገን ብትይ ካልቻልሽ ደግሞ ዝም ማለት እየቻልሽ የሰውን ሞራል መንካት ጥሩ አይደለም

    • @asniit1199
      @asniit1199 2 ปีที่แล้ว +4

      ምናለ ይቺን የፃፍሻትን በውስጥሽ ብትይዣት ልጅ ፀጋ ነው

    • @صوفياال-ل8ج
      @صوفياال-ل8ج 2 ปีที่แล้ว +1

      @@itsmydam5935 ዚፍጥ በያት ቅጭላት የላትም ብታስብ እንደዚህ ባልተናገረች እንደ ልጅ መውለድ እሚያስደስት መሆኑን ያላወቁ ከብቶች አሉ ብዙ በገዘብ ልጅ እሚገኘ እሚመስላቸው አሉ ወንድ ገዘብ ብሎ ሊመጣ ይችላል ልጅ ግን የእግዚአብሔር ስጦታ ታምር መሆኑ አልገባትም

    • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
      @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 ปีที่แล้ว

      ምን አገባሽ እህቴ ሀፋዛ እና ሀሊብ ቻይልነ አላልነሽ ሆ እኔም ወልጃለሁ ሳኡድ ነዉ ያለሁት አሁንም ልወልድ ፕሮሰስ ላይ ነኝ ሰምተሻል😁

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 ปีที่แล้ว

    እኳን አላህ ለሀገራቹ አበቃቹ

  • @mimigetnet9315
    @mimigetnet9315 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ለቀረነውም ደምጸ ሁኑን ከስር ቤት ውጭ በተለያየ ምክንያት ሀገራችን መግባት ያልቻልን ብዙ አለን🥺🙏

  • @ሶፊወለየዋ-ዸ9ጠ
    @ሶፊወለየዋ-ዸ9ጠ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ላገራችሁ አበቃች ግን ቆይ እንደዉ ያለዘ የለም ምን ጉድነዉ የምር ሳኡድ የሚሆዱ ሴቶች ተመርጣዉ የሄዱ ይመስለኛል

  • @habibahassan8914
    @habibahassan8914 2 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ ! ለወንዶቹም አላህ ይድረስላቸዉ!

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን

  • @نسره-ش4خ
    @نسره-ش4خ 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀሞዲሊለህ

  • @hewan676
    @hewan676 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን እህቴዛሬገባችልኝ ወድሜምገብህ ባየሁህ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወዶቹ ያረቢ ተዉ ቸኩል በቸገረዉ በኩል

  • @صوفياال-ل8ج
    @صوفياال-ل8ج 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉ ተብየው አንድ ቀን ድምፅ ሆነህ አታቅም አሁንማ ለፍልፍ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ነው እሚጮልን ለስደተኞች

  • @ራሕመትስደተኛዋ
    @ራሕመትስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሚሶኪኖች አልሐምዱሊላሕእረቢልአለሚን

  • @temimatube5035
    @temimatube5035 2 ปีที่แล้ว +1

    አልኸምድሊላአ አላህ እኳን ለዚ አበቃቹ?😢😢

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት ወንዲሞቸ ዱአአዲርጉልኝ በባህር ነው የመጣሁት አገሬ በየት እንደምገባ አላቅም ታምሜ ሀኪም ወስዳኝ አረቤ ኦብሬሺን ይልሻል አሉኝ ምን እንደምሆን አላቅም ያረብ

  • @ayshaaysha1056
    @ayshaaysha1056 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ይህ ሁሉ ልጅ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 ปีที่แล้ว +2

    በሀገራችን እንስራ ስደት በበሀር መምጣት መቆም አለበት። ህዝባችን አሁንም በብሀር የሚመጣ እንዳለ ይታወቃል።

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ ሁሉም ፍስታል ይዘው 😭🤔🤔

  • @aishahh7283
    @aishahh7283 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @አልሀምደሊላ
    @አልሀምደሊላ 2 ปีที่แล้ว

    አየሳኡድ አረብያ። እድህ። ከነልጆቻችሁ። ይዛችሁ ነበረ አሳባቸሁት። መረሳታቸሁ። ነው ለመከረ። የተጋለጣችሁን ለማንኛውም። እኮን በስላም። ገባቸሁ

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ደስታያስለቃሳል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fateibrahim9011
    @fateibrahim9011 2 ปีที่แล้ว

    Allhamdu lliLa

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለቀሪወቹ ወንድሞቻችን ከሞት አፍ አፍ ናቸዉ

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ገባችሁ

    • @andueducation8485
      @andueducation8485 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZO4gh5Iuor4/w-d-xo.html

  • @ራቢሠይድነኝየባቦዋ
    @ራቢሠይድነኝየባቦዋ 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ለሀገራችሁ በቃችሁ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض
    @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض 2 ปีที่แล้ว +3

    በሰዲ እስርቤት ያሉ ዜጎቻችን ጨርሰው ሳይገቡ ደስታ ዬለም

    • @bettybetty2210
      @bettybetty2210 2 ปีที่แล้ว

      ቢሆንም በ አንድ ጊዜ የሚሆን ነገር የለም ወደ ሀገራችን እስከ ሚገቡ በጦለት እናስባቸው

    • @ኪኪነኝየጎሹሚስት
      @ኪኪነኝየጎሹሚስት 2 ปีที่แล้ว +1

      ካላመሰገንክ አይጨመርልክም ውል ጊዜ ማማረር ይደብራል

    • @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض
      @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض 2 ปีที่แล้ว

      @@bettybetty2210 ትክክል ብለሻል ግን አሁን ፆምነው በቂ ሚግብ አያገኙም እጅግ እየተራቡነው በረራ መጨመር ነበረበት ዛሬ እነሱ ወደ ሀገር ሲገቡ ቡዙ ሰው ተይዞ እስርቤት ይገባል በረራ በጣም አንሶዋል አላህ ይድረስላቸው

    • @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض
      @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض 2 ปีที่แล้ว

      @@ኪኪነኝየጎሹሚስት ማመስገንማ ግድ ይለናል ደስታችን ሙሉ የሚሆነው በእስርቤትም በውጭም ያሉ ዜጎቻችን እናት ሀገራችን ሲገቡነው በረራውን አሳነሱት እህት ወንድሞቻችን አባቶቻችን አያቶቻችን
      በእስርቤት ተሰቃዩ
      ብልጥልጅ እየበላ ያለቅሳል ይባላል

  • @toybabint5530
    @toybabint5530 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 2 ปีที่แล้ว

    አልህምዱሊላህ

  • @محمدمحمد-ف9م8ق
    @محمدمحمد-ف9م8ق 2 ปีที่แล้ว

    ዉናትነዉ በጣም እየተሠቃዩነዉ ወድሞቻችን ግን በረራዉ ቢጨመር እባካቻሁ ሠዉ እየሞተነዉ ዛሬም ሠዉ ሙታል እሥርቤት እረባካቻሁ ፍትህህህህህህህህህ

  • @saraSara-rn6pl
    @saraSara-rn6pl 2 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @makyamakya6175
    @makyamakya6175 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭yaa Allah 😭

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ
    @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች ናቸው ዛሬም ወድምቻችን መቸ ተራ ይደርሳቸው ይሆን

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 2 ปีที่แล้ว

    በዝያ ስቃይ ውስጥ መውለዳቸው ይገርማል

  • @kadejahfofo5749
    @kadejahfofo5749 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @عكراممحمدة
    @عكراممحمدة 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ

  • @Breeyeshop
    @Breeyeshop 2 ปีที่แล้ว +2

    For sure they I’ll be back in few months again

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว +1

    አለሀሞድልለ 😭😭😭😭😍💕💕

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ያረቢ ያባቷን በሬ አሽጣ የሄደችዉ ሁሉ ወልዳ መምጣት እኔኮ የሚገርመኝ የሄዳችሁት ልጂ ለመዉለድ ነዉ ወይስ ሰርቶ ለመቀየር አልሀምዱሊላህ ከናተጋር አላህ ስላልመደበኝ

  • @እሙሠይደአቡሠይደኢቱብቻና
    @እሙሠይደአቡሠይደኢቱብቻና 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ወዶቹ ተሠቃዩ ወላሂ ባሌ እራብ ሊገለን ነው አለኝ እረመዳን ጋር አልቻሉትም ፍትህ ለወዶች 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 2 ปีที่แล้ว +1

    እ. አሁንማ ቀባጥር እድቀንድምፅሁንህአታቅምነበር

  • @رابيهاثيوبيا-ج5و
    @رابيهاثيوبيا-ج5و 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 2 ปีที่แล้ว +4

    አድቀን ድምፅ ሣኮኑ ኢቢኤሧች ገቡ ግን ትላላችሁ ብታዉቁ ግን እምናያችሁ እኛ ሥደተኞች ነበርን

  • @امتوفقامتوفق
    @امتوفقامتوفق 2 ปีที่แล้ว

    አልህምዱሊላህ ገን አሁን አየር ይጨመርርር

  • @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ
    @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ እስከመጨረሻ ይመርበት ኡፍፍፍ ልፋት ብቻ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +5

    በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @احمدعلي-خ5خ9ه
    @احمدعلي-خ5خ9ه 2 ปีที่แล้ว

    እካንደስአላችሁ

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ለሀገራቹ አበቃቹ ለቀሩትም ድምፅ ሁኑ እባካቹ😭

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl
    @እግዚአብሔርታላቅነውl 2 ปีที่แล้ว

    የመቸነው ሮብነው

  • @የኬሚሴልጅነኝ
    @የኬሚሴልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሸኩር ይገባው

  • @bint4181
    @bint4181 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚስኪኖች

  • @medinawol8859
    @medinawol8859 2 ปีที่แล้ว

    አሠዳቢሁላ ነገትጣለቺሁ በባሀሪ

  • @Epictubeh
    @Epictubeh 2 ปีที่แล้ว

    God will judge those who did this horrible deeds on the weak! Nothing on this world lasts forever & every thing will change for sure.

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan selam gabachu

  • @tassewbogale5559
    @tassewbogale5559 2 ปีที่แล้ว +1

    በቅድምያ ውድ እንስት ኢትዮጵያዊ ዜጎቻችን ከመካከለኛው ምስራቅ በተለይም ከሳዑዲ አረቢያና ከአካባቢው ሀገራት እንኳን ወደጋራ ቤታችን፣ መጠጊያና አምባችን ወደሆነችው ጥንታዊቷ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላም መጣችሁ በማለት እንደአንድ ዜጋ የተሰማኝን ደስታ አጋጣሚውን በመጠቀም ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡
    እንዲሁም ከፍተኛ አታካችና እልህ አስጨራሽ ለነበረው የዲፕሎማሲ ስራዎችን ሲያ ከናውኑ ለነበሩትና ይህ ቀን እውን ሆኖ ዜጎች ወደሀገራችን እንዲመለሱ ላስቻሉ የመንግስት አካላት፣ የእምነትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት እንዲሁም ታዋቂ ግለሰቦችና በጎ ፍቃደኛ ወገኖቻችን ሁሉ ተገቢው እውቅናና ምስጋና ይገባቸዋል፡፡
    ያው በማህራዊ ሚዲያ እንደተከታተልነው፣ ወገኖቻችን በሳዑዲ እስር ቤት ያሳለፋችሁት ስቃይና መከራ በአይነ ልቦናችን ስንቃኘው እጅግ ፈታኝ እንደነበረ መገንዘብ አያዳግትም፡፡
    አዎ አንድ እውነትነት ያለው ነገር ቢኖር፣ ዜጎቻችን ቸግሯቸው እራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍና ለማሻሻል እንችላለን ብለው በማሰብና በመትጋት፤ ጉልበታቸውንና እውቀታቸውን አሰገብይተው ለመኖር በመሻት በህጋዊም ሆነ ህገ ወጥ በሆነ መንገድ ወደእነዚህ ከላይ ወደተጠቀሱት ሀገራት በተለያዩ አመታትና ዘመናት ውስጥ በባህር፣በየብስና በአየርም “እንደሄዱባቸው/እንደሄድንባቸው” የአደባባይ ምስጢር ነው፡፡
    በተለይ ስትመጡና ለ ሀገራችን ምድር ስትበቁ የመደሰታችንን ያህል፣ ከእናንነት ፊትለፊት ጀርባ እየተደረገብን ያለውን አሸማቃቂ ሴራና ተንኮል ምን እንደሆነ ለሚያስተውል ዜጋ እንዴትእንደሚያሳዝን እንደሚያስቆጭ ብሎም ለሌላ ብሶት ለሚወልደው ተግባር እንደሚገፋፋ ለመጠቆም ፈልጌ ነው፡፡
    ጥያቁ
    • ለመሆኑ በዚህ ጉዞ ውስጥ የተመለከትናቸው እህቶቻችንን በሙሉ አስገድደው የቀደመ ሃይማኖታችሁን እንድትቀይሩና እምነቱ የሚፈቅደውን ልብስ ብቻ እንደትለብሱ አድርገው ነው የሸኗችሁን???
    • ወይንስ፣ ሁሉም ተባራሪ (Deportee) በሚባል ሁኔታ ቀድሞውንም ሙስሊም ወገኖቻችን ናቸው ወይ አሊያም ሌላ ምከንያት ይኖር ይሆን???
    • አብረዋችሁ ምንም በማያውቁት ጉዳይ እየተንገላቱ የሚገኙት ህጻናት ወላጅ አባታቸውስ ማነው???
    ለማንኛውም የሀገርን መኖር ጥቅም እናንተ በተግባር ይገባችኋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
    ምከንያቱም ዛሬ ኢትዮጵያን ከውስጥና ከውጭ ሰቅዘው የያዟት ችግሮች በአብዛኛው ስለሀገር ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ፀንቶ እንደ ሃገረ መንግስት መኖር ደንታ የማይሰጣቸውና የማያሳስባቸው ምንደኞች በሀገር ውስጥ እንደአሸን የተፈለፈሉ ጽንፈኛና ጎጠኛ ቡድኖች ከውጭ ጠላቶቻችን ጋር በማበር ሌት ተቀን እያሴሩና እየተመሳጡሩ ያለበት ወቅት ወይንም መስቀለኛ መንገድ ላይ የምንገኝ ስለሆነ ነው፡፡
    ምናልባትም ከእናንተ ተመላሾች ጋር ተመሳስሎና ተሹሎክልኮ የጥፋት የቤት ስራ እንዲፈጽም ተሠጥቶት የመጣ ከሃዲ እንደሚኖርም መጠርጠር አይከፋም፡፡
    ስለዚህ ሀገር በእጃቸው ላይ ከእነ ሙሉ ስልጣን፣ክብሩና ሃለፊነቱ በእጃችሁ የወደቀው የመንግስት አካላት ይህን ሁኔታ በተገቢው ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ ይገባችኋል ብለን የማጠናከሪያ ምክረ ሀሳብ እንሰጣለን፡፡
    ለሴቶቸ ሕህቶቻችንም ጠቃሚ ከሆነ፣ “ሰው መጀመሪያ ጊዜ ባለማወቅ ከፈጸመው ስህተቱ ይማራል” የሚል አባባል አለና፤ ምናልባትም ሁለቴ የተሳሳታችሁ ካላችሁ እባካችሁ በየመንደሩ የተወሸቀና ጥቅሙን ብቻ የሚያሳድድ ህገወጥ ደላላና አሰኮብላይ ሁሉ በነጋ በጠባ እየተነሳ ወደአረብ አገር ልላካችሁ እያለ ሲያማልላችሁና ሲያወናብዳችሁ ከመታለልና ከመማለል ይልቅ አንድ ሁለቴ ቆም ብላችሁ በማሰብና በማሰላሰል ቀልባችሁን ሰብሰብ አድርጉና ወደአቅላችሁ ተመለሱ እንላለን፡፡
    ይልቁንም በተቻለ አቅም ጥራችሁ ግራችሁ ሀገራችን ውስጥ ለመለወጥ ተመኝታችሁና አቅዳችሁ ብተወጡና፣ ብትወርዱ ብሎም ብትማስኑ የተዋጣለት እንኳን ባይሆን የተሻለ አማራጭ መፍትሔ ሊሆን ስለሚችል ሞክሩት፡፡
    ይህ በመሆኑም እናንተም ከስጋት ተላቃችሁ በሀገራችን ውስጥ የዜግነት መብታችሁ ከእነችግሩም ቢሆን በአንጻራዊ መልኩ ተከብሮላችሁ በመኖር፣ ከዚህም ባሻገር እንደ ሀገርም ገጽታችን መዘባበቻ ሳይሆን በየጊዜው አረብ ሀገራት በሚሰሩ ወገኖቻችን ላይ የሚደርስባቸው በደልና ፍትህ የመጓደል የሰቀቀን ዜና ቢረግብልን መልካም ነውና አስቡበት፡፡
    ከዚህ በተቃራኒ ግን ሌላው ዜጋ በገዛ ሀገሩ ለፍቶ ደክሞ ያበለጸገው አገር ውስጥ ደርሶ ከች በማለት ብቻ ህይወቴ ይለወጣል ብሎ አካልን ማዛልና መንፈስን ማድከም በቁም እንደ መሞት ያህል ነውና አስተሳሰባችሁንና አመለካከታችሁን ብትገሩት ተገቢ ነው ብለን ወንድማዊ ምክር ለመስጠት እንወዳለን፡፡
    በተለይም የተማራችሁና የተመራመራችሁ እንስት ኢትዮጵያዊያን ዜጎቻችን ይህንን የሀገራችን አንዱ የማህበራዊና ሌሎችም ዘርፎች አካል የሆነውን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ ቀውስ ሊያባብስ የሚችለውን የሴቶችን ወደአረብ አገራት የማጋዝና የማሰቃየት ምዕራፍ የሆነ ቦታ ላይ እንዲቋጭ ከፍተኛ ሚና ልትጫወቱ ይገባል፡፡
    በመጨረሻም ከሰሞኑም ሆነ በቀጣይ ሳምንታት ተመላሽ የሆናችሁ ዜጎቻችን አንድ መሳሳት የማይኖረባችሁ ጉዳይ ቢኖር፣ መንግሰት ለእናንተ በቀጣይ ጊዜያት የተለየ ድጋፍ በማድረግ ይንከባከበናል ብላችሁ እንዳትዘናጉ ነው የምናሳስባችሁ፡፡
    ዳይ ቶሎ ወደንስሃና ወደ ስራ!!
    በቅድምያ ውድ እንስት ኢትዮጵያዊ ዜጎቻችን ከመካከለኛው ምስራቅ በተለይም ከሳዑዲ አረቢያና ከአካባቢው ሀገራት እንኳን ወደጋራ ቤታችን፣ መጠጊያና አምባችን ወደሆነችው ጥንታዊቷ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላም መጣችሁ በማለት እንደአንድ ዜጋ የተሰማኝን ደስታ አጋጣ

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 ปีที่แล้ว

    እኳን በሠላም ገባቺሁልን አወ የቀሩትም እየተሠቃዩነው በተለይ አሁን በሮመዳን ወር እግዚአብሄርን የማይፈሩ ምግብ የለም ጭራሺ የበለጥ ሥቃይ ከፍ በዛላይ ድብደባው

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 2 ปีที่แล้ว

    GOD first! well come home, thanks to our motherland; nothing like the flag of ours!

  • @bella.a6
    @bella.a6 2 ปีที่แล้ว

    😭

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 2 ปีที่แล้ว +2

    ፆመኛ ሆኖ ምራቅን መዋጥ
    ~~ ~~~
    ምራቅን መዋጥ ፆምን የሚያበላሽ የሚመስላቸው ሰዎች አሉ፡፡ በዚህም ምክንያት አንድ ቦታ ከተቀመጡ አካባቢያቸውን ምራቅ በምራቅ ሲያደርጉት ያጋጥማል፡፡ ምራቅ ፆም ያበላሻልን?
    1. መደበኛ ወይም ከወትሮው ያልበዛ ከሆነ
    ከተለመደው ያልተጋነነ ምራቅ ከአፍ አውጥተው ካልመለሱት በስተቀር ባለበት ሁኔታ ቢዋጥ ፆም እንደማያበላሽ ኢብኑ ሐዝምና ነወዊ #ኢጅማዕ ጠቅሰዋል፡፡
    2. ታስቦበት ባልሆነ መንገድ ከበዛና ከተጠራቀመስ?
    ሆን ብለን ሳናጠራቅመው እንዲሁ ወሬ ስናወራ ወይም ቁርኣን ስንቀራ፣… ምራቃችን ሊበዛ ይችላል፡፡ ይህንንስ የዋጠ ፆሙ ይበላሻል? ነወዊ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “ሳይታሰብበት ብዙ ምራቅ ቢጠራቀም፣ ለምሳሌ ንግግሩ በመብዛቱና መሰል ሰበብ የተነሳ ሆን ብሎ ሳያደርገው ቢበዛና ቢውጠው (በሻፍዒያ መዝሀብ) ያለ ልዩነት ፆሙ አልተበላሸም፡፡” ይሄ የብዙ ዑለማዎች አቋም ነው፡፡
    3. ታስቦበት ከተጠራቀመስ?
    አንድ ሰው ስራየ ብሎ ምራቁን ካጠራቀመ በኋላ ቢወጠው ፆሙ ይበላሻል ወይስ አይበላሸም በሚለው ላይ ውዝግብ አለበት፡፡ በሻፍዒያ መዝሀብ ትክክለኛው አቋም ሐንበልያም ዘንድ እንዲሁ “ፆሙ አይበላሽም” የሚለው ነው፡፡ ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚንም ረሒመሁላህ “ፆሙ አይበላሽም” የሚለውን መርጠዋል፡፡ ሆኖም ግን እራስን ከውዝግብ ማራቅ ተገቢ ነውና መጠንቀቁ ሰላማዊ ምርጫ ነው፡፡
    አክታን መዋጥስ?
    ~~~
    4. ከአቅም በላይ ከሆነ
    ማስወገድ በማይችለው መልኩ ከጭንቅላቱ ቀጥታ ወደታች የሚወርድ አክታ ከሆነ ሊጠነቀቀው አይችልም፡፡ አላህ ደግሞ ከአቅም በላይ በሆነ ነገር አይዝም፡፡
    5. መቆጣጠር ሲቻል ቢዋጥስ?
    ነገር ግን ስራዬ ብሎ አውጥቶ አፉ ጋር ካደረሰው በኋላ መትፋት ሲችል ቢውጠው ፆሙ ይበላሻል ያሉ ዐሊሞች አሉ፡፡ ከፊሎቹ ግን ይህም ቢሆን አይበላሽም ብለዋል፡፡ ለምሳሌ ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚን ረሒመሁላህ “ፆሙ አይበላሽም” የሚለውን መርጠዋል፡፡ ታዲያ “ፆሙ አያበላሽም” ይበሉ እንጂ ድርጊቱ ፆመኛ ለሆነም ይሁን ላልሆነ ነው ሐራም እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ አንደኛ አፀያፊ ነው፡፡ ሁለተኛ ምናልባትም በሽታ አምጪ ተህዋሲያንን የተሸከመ ሊሆን ስለሚችል ወደ ሆድ ሲገባ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል የሚል ነው፡፡ [ሸርሑል ሙምቲዕ፡ 6/428] እራስን ከውዝግብ ለማራቅ ሲባል መራቁም እራሱን የቻለ ዋጋ አለው፡፡

  • @allahisonlyone5709
    @allahisonlyone5709 2 ปีที่แล้ว +2

    የሣውድን መንግሥት አመሥግኑ እውነቱን አውሩ የሣውድ ፓሊሥ ለሤት ልጅ ክብር አላቸው ይመቱናል ያላችሁት ውሸት ነው i love you saudi Arabia

  • @kadejahfofo5749
    @kadejahfofo5749 2 ปีที่แล้ว

    ሳህ

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ያኔ ጥያቄ የትግራይን ተወላጆች ወዴት ነው የምትወስዳቻው

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว

      Tigray

    • @ሀሉምግዜአለው
      @ሀሉምግዜአለው 2 ปีที่แล้ว

      @@sirgutamera4806 ከምርሽ ነው መንገድ ተከፍቶላችኅል እንደ ከሆነ ደስ ይላላ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንእኳንለአገራችሁአበቃችሁበጣየቅሩትንምለአገራቸዉያብቃንልሴፉምርጥኢትዮጵያዊከልብእናመሰግናለንበተደጋጋሚድምፅለሆንህልንክብረትይስጥልን

  • @msosman1
    @msosman1 2 ปีที่แล้ว

    I wish the Saudi authorities or the Ethiopians to explain why this people thrown to prison and being kept for 8 months and still all male are remain there it is horrible to keep someone with no reason this is illegal action should be taken for this behavior

  • @ደቂማሕበረይምስበልኩንድየ
    @ደቂማሕበረይምስበልኩንድየ 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለስልጣን ተብዮው አየ ህዝቢ ተጋሳቅሎ ሲያዩ ምን ይሉ ይሆኑ ዋራዳዎች

  • @simegnfeyisa3906
    @simegnfeyisa3906 2 ปีที่แล้ว

    Hulum lije yezew new mimelsut

  • @Dimbi378
    @Dimbi378 2 ปีที่แล้ว

    Man ende ethiopiyeeee