ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቶፋየ በሰዉ አትመራ በራስህ ተማመን ወስን ለአኑ ብለህ የዘላለም ፀደት ዉስጥ አትግባ
ትክክክል
Yha true 👍
ቶፋየ ይች እትሆንህም አኗርም ለራሱ ያልሆነ ለማንም አይሆን ከፈለገ ገደል ይግባ የራስህን ሂወት ህን ኑር ተዋቸው እነዚህን ምላሳሞች
Exactly
በናትሸ ለራስሸ ክብር ይኑርሸ አዝግ ባለጌ ነሸ
Kelale 😮
ቶፋ ህይወት አጭር ናት አሄራህን አተበላሽ ለሰው ብለህ እሱ እስኪሰጋጋ ተወው በዚህ ልክ ራስ ወዳድ ሲሆን አትፍቀድለት😢😢😢
በትክክል😢😢
ሳህ ወላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለአኑ ብለህ ምንም ነገር እንዳታረግ ቶፋ ያንተን ህይወት እሱ አይኖርልህም እራስህ መወሠን ያለብህን ነገር እራስህ ወስን !
True 👌
ትክክል
ቶፊቅ ይችልጅ ተጠቀቅ አላህ ይጠብቅህ በሀይማኖት ሰለማትገናኙ እራቃት ሲቀጥል አኑ ስላለህ ሳይሆን አላህን ፍራ አኑ ተፈለገ ገደል ይግባ የሱቅናት ልክ ያለፈ እደሆን አንተ የማይሆን ሂወትውስጥ አትግባ ብቻ ልብህን ንፁህ አርገህ ተጓዝ
ኧረ አይሰሙም ማርያምን ምኗም ደስ አይለኝ ሰፌድ አፍ😂😂😂
tileyalek sil bemiknat new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እቺ ልጂ ያሰበችው ሴራ አለ ቢቀረብህ ይቅርታውን. ችግር የለም ግን አላማረኝም
ውድሜተረዲ
ሲጀመር አኑ ነው የላካት ተማክርዋል አኑ እሚባለው ጥቁር ድንጋይ የመሰለ ሰውየ እሱነው አይዞሽ ያላት😂😂😂😂😂😂
ማነው እንደኔ እነዝህ ልጆች እጅ እጅ ያላችሁ 😣😣ለሀይማኖት ክብር የለ ለተመልካች ክብር የለ ቱቱቱቱቱ
አረ ቶፋ አኑ ስላለህ ብቻ በማይሆንህ ነገር ሂወትህን አታበላሽ ዲንህንም ማሰብ አለብህ 😢
alllhen enfera
ትክክልአሏህንፍራ ወሏሂየአሏህትዕዛዝነዉመቅድምያለበትእንጂየስዉትዕዛዝአይድለምየሚቀድምዉ።
ቶፋ ወይእስልምናንትቀበል ወይም ትቅርብህ
@@zanazana3211እሱ ለምን ክርስትናውን አይቀበልም?
@@TegituGmicheal አኡዙቢላሂ ፍጡርንለማምልክነዉክርስትናንየሚቀበለዉ።ኢሳ/ኢየሱስ ፍጡርነዉ
ህይወታህን ለሰወ ብለሃ መትፈልገወ ነጋራ አትድራግ አላህን ፊራ አላህን ፈሩ በመጨረሻ ቀን ይመና አኑ ብፋ ልጋ ገደለ ይገበ ከልትረዳህ ይረሱኑ ብቻ ና ይምይስበወ😢😢😢
ሲጀመር አተም አኖርም. አላህን ፍሩ. ሙሰሊምሴትአታቹህነውዴ😢😢😢
እውነተኛ ጐደኛ የገደል ላይ ማር ነው አንደሚባለው አንተ ለአኑ ያለህ ክብርበእውነት አንተ የልብ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ
ትቅርብህ ይች ልጅ ደስ አትልም ቶፋየ እንደት እንደት ነዉ የማደርጋት በአላህ
አንተ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ለዛ ለቅናተኛው አኑ ለሚባል ልጅ መከፈል የማይገባውን መስዋትነት ለመክፈል መነሳሳትሀ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አንተ ይህንን ተግባር ፈፅመህም አኑ ከመቅናት አይመለስም
ቶዬ እንወድሃለን እናከብርሃለን በጣም ምሁር ነህ ይቅርታ የምታረግላት ለኡኑ ሳይሆን ለአላህ ብለህ ነው ይቅርታ ትልቅነት ነው ግን ደግሞ በፍቅር ቀጥሉ የሚሉህን ሰዎች አትስማ ልጅነት የለም ዛሬ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፍቅር የሚጀምረው ከምእነት ነው በእምነትህ የምትመስልህን ሙስሊም እህትን አግባ።
ክብር ይኑርሽ ባለጌ ነሽ
_አሏህን ፍራ ቶፊቅ አኑዋር ሲፈልግ ገደል ይግባ!! በጣም ተጨመላለቃችሁ_
ቶየ ግን በጣም አሰተዋይ እና የተረጋጋክ ሰው ነህ ማሪያምን
ልጂቱ ምኗም ደስ አይልም በሰዉ ሳይሆን በራስክ ተመራ የራስክ ደስታ የራስክ ነዉ ኑሮክን አንተ ነክ እንጂ ሰዉ አይኖርለክም ስለዚህ ህይወት ነዉ አስበብት ግባበት ካንተ ባላቅም 😮
አኑ ከሀይማኖትህ አይበልጥም እምብርቱዋን ካፊታ ምትሄድ ልጅ ሱብሀን አላህ 😢😢😢😢
ወላሂ አዘንኩልህ የኔ አባት ብቻ አላህ የተሻለውን ይምረጥልህ
ቶፋ ይቅር ታ መልካም ነው ግን የአንተን ህይወት አኑ ሌወስን አይችልም በራስህ ተማመን የምትወደውንና የምታምንበትን ነገር ለማድርግ ወደሀላ አትበል እግዜአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
ቶፋየ ጀግና ታጋሽ አስተዋይ ብልህ ልጂ ነክ ስለዚህ ማንንም አትስማ በራስክ መስመር ላይ ተጓዝ
ቶፋ አላህን ፍራ ለአኑ ብለህ ከአላህ ጋር አትጣላ
ቶፋ 100% በራስህ ምትተማመን ከሆነ ለአንዋር አይደለም ምትኖረው ለራስህና ለቤተሰብህ ነው! አንዋር ማለት ቅናተኛ,ተንኮለኛ ነው ይህቺም ፍቅር የምትባለው ላንተም አትጠቅምህም ። ዳግም እንዳትገባ ለአፏ ለከት የላትም ።!!
Toye በራስህ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ስትለምነው እንዳልነበር አሁን ይቅርታ ሲላት ማመናጨቅ ጀመረች አቦ ላሽ በይ ይበዛብሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tofye ለአኑ ብለህ ወደማትፈልገው ነገር እንዳትገባ አኑ ጭራሽ የራሱን ብቻ ነው ለ ኪያ እንኳን አያስብም
አሁን እራሱ እንዴት እንደሚያደርጋት ታያለህ አታዛልቅህም አላህን ፍራ ደግሜ ነግሬሀለዉ🎉❤🎉
ቶፋ ለሱው ብለክ ገደል ግባ ካለክ ልትገባ ነው አንዴ አኑ ከጨለለ አንተም ልትጨልል ነው ሄወት የገል ናት አቦ በዬ ሀይማኖታቹ አትጨማለቁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቶፋ ከዚች ጨራሮ ጋር ምን ጊዜህን አቃጠለክ ድራሾን አጥፋት ሰላዋራሀት ትክፈልክ አትመጥንክም ከፈለክ መብትክ ነው ከኪያጋ ሁን አኑ የራሱ ጉዳይ ነው እራሰ ወዳድ ነው እቺ እሰትሬት ናት
ቶየ ግን በጣም አሰተዋይ እና የተረጋጋክ ሰው ነህ ❤❤❤❤
ቶፋዬ ለምን ሳታምንበት አትግባ ለዛ እብድ በለህ አንተ የዋህ ነህ ምርጥ ሰዉ ነህ እስከወድምህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
ቶፋ ተው በኋላ እንዳይቆጭህ ይች ልጅ በውስጧ የሆን መጥፎ ነገር የጠነሰሰች ቀጣፊ ነገር ናት
ቶፋ ግን ምን አይነት ደግ ሰው ነህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን የልብህን እግዚአብሄር ይሙላልህ። ትዳር ቀልድ አይደለም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ሁላችሁም በጣም እስቡበት !!!!!!¡!!!!!!
ይቅር ተባባሉ ግን አደራ ዲንህን እንዳትረሳ
አላህን ፈራ ለአኑ ሥትል ካአላህጋ አትጣላ እደ አኑ ፈጣሪን ነዉደ ፍጥርን እያሥደሠቱ ፈጣሪን ማሥከፋት
ዛሬ ነው ያየውት ቻናልህን ቶዪ እንዳንተ አይነቱን ምርጥ ሠው ሠብሥክራይብ ላይክ ኮመንት አርጌ ነው የጀመርኩት በርታ ፡፡አኑ እንኳን ለአንተ ለራሡም አያውቅም እራሥህ ለራሥህ ወሥን ፡፡
የኔ አባት! የእራስህን ሒሊና በሰው ምክንያት ማስጨነቅ የለብህም!አኑ እብድ ነው!ከእብድ ጋር ብዙ አትልፋ!
አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው ሙስሊም አይደለህ ለምን ገደል አይገባም ከፍለገ ክፉ ካፊር ጋ سبحان الله😳😳😳😳😳😳
አንቺ ግቢ ጋጠወጥ አይሲስ
@loveonemedya1681 እና ከካፊር ጋ ይግማማ ዥልጥ እስልምናችን አይፍቅም አሁንም ገደል መግባት ይችላል
ትክክል ነሽ አኗር ሲፈልግ ገደል ይግባ በእስልምናችን ቀልድ የለም
@@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰወላሂ በጣም ነው የሚስጠላው አኡዙቢላህ አላህን የካደች ሴት ጋ እስር ፍቅር ሊጀምር ይችላል
አች ቆሻሻ ዉሻ አምላኪ አህዛብ
ቶፋየ በአላህ ይሁንብህ መቸ እደምትሞት አታውቅም አይደል ለአኗር እሚባል እብድ ሰውየ ብለህ ሂወትህን አታበላሽ ከፈለገ አሁንም ገደል ይግባ ኪያን ማገድ ይችላል አንተ ከሌላ ሰው ጋር ስራ አኗር ክብረ ቢስ ነው
ወላሂ ተፋ እራስህን ሁን ለሰው ደስታ ብትኖርም እራስህንም አስብ ከኪያም ከኪዩም እርቀህ ሌላ ሂወት ጀምር በድንህ ውስጥ ያለች በድንህውስጥ ያለች❤❤❤❤
ቶፋ በጣም ቅን መልካም ስው ነህ ፍጣሪ ይጠብቅህ !!!!
ቶፉ አባክህ ለሰውብለህ የማይሆንነገር ውስጥ እንዳትገባ ሲጀመር የማትሆንሴትናት ነገሮችንሁሉ ገልብጣነው የምታስብ
ኦረወድሜ የዛሬን ሳይሆን የነገሕይወትሕንአስብ አኑስላለሕብቻ ከዚሕ አቋምየሌላትሴትጋአትግባ ቀስብለሕ አስብይሷአኑስለላካት እጂ አተንወዳሕአይደለም የቀረበችሕ
ቶፋዬ ነገሮችህን በራስህ ወስን ምንም ነገር ለሰው ብለህ አትሞክር ይቅርታው መልካም ነው
እርባክህ እማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ስው እንዴት ነው ለዛ ጩልሌ ብለህ የማትወዳትን አብርህ ለመሆን የምትሞክርው አሱ ስላለህ ይቅርታ ብቻ ከሆና ችገር የለውም ገን ያለ እምናታችሁ እራሱ ይዴብራል
ቶፋ ለሰዉ ብለህ ከማትፈልገዉ ሰዉጋ እንዴት ትሆናለህ
ወድሜ እኔ የእህትነቴን ልምከርህ ለሰውብለህ ያልፈለከው ህይወት አትጀምር ያተን ህይወት እምትኖረው አተጅ እነሱ አደሉም እሱእራስወዳድ ነው ንፁህነትህን ፈጣሪ ነው እሚያውቀው ከፈለገ ስራውንተውለት ይሄህይወት ነው ቀልድ አደለም አተሸወድ እሱስላለህ ያተህይወት መበላሸት የለበትም ሲፈልግ ገደል ይግባ እሱመቸላተ አሰበ
አይ ቶፍ ምንአይነት ተግባር ነው አኑ ይፈልጋል ብለህ እሱ በሚፈልገው ነው እንዴ ሂወትህን ምትመራው ውይ ጉድ ወይ በዲናቸው አንድ አይደል ይገርማል 😢
ቶፉ ወንድምማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ በስው ስይሆን በራስክ ውሳኒ እንጂ በስው ግፊት እዳታርግ አደራ ፍጣሪ ይጠይቅ እኔ ይች ሴት ምትሆን አመስልኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የጭጭቅ ፍቅር አይሆንም እሺ ሶፊዬ ወንድሜ ወድምክህን ጠብቅ ወንድም መከታ ነው ::
ቶፋ በጣም አከበረኩህ ለጓደኛሕ ደሰታ ለሌሎች መኖር ተባረክ ቶፋ ቢሆንም ግን ነገሩን በማሰተዋል አረግ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁንthank you
አኑ ስላለህ የማይሆን ጉድ ውስጥ አትግባ ይቆጭሃል። አኑ እንደሆነ ለማንም የማይጠቅም እንስሳ ነው።
ቶፋየ የማፈልገዉን ህይወት ለሰዉ ብለህ አጀምር ከፈለገ ድብን ይበል
ምላሱዋ ወይኔ ሰከንበይ ቶየ ለሰውብለህ እማትፈልገው ሂወት ውስጥ አትግባ
ቶፊዬ ወንድሜ አንቴጋ ምንም ችግር የለም አኑም ሰለምወዳት ነው የአንቴ ግን ትግስ በጣምነው የወደድኩት ኼሄ ትግስትህን ቀጥልቤት ይች ልጅ ደግሞ ሰለኪዩና አኑ ያጋጋለችው እሷዋ ነች እንደት እንዳስጠላችኝ በላጌነች ብያንስ ዋሽታኳን ማስታረቅ አለባት ከነጭራሹ ልጁ ራሱን ለማጥፋት የደረሰው በአንች ጩወት ና ወረ በማጋጋል ሰለሆነ ነው ባለጌነሽ❤❤❤❤ ቶፋ ለአንቴ የምትሆን ጌታ ይስጥህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፍቅር እንደዚህ አይነት አረዳድሺ አንቺም ያደረክሺው ትክክል ነው ❤ ዙሪያ ጥምጥም የምትሃጂው ❤❤ፍቅር ካልኩሌሺን አያሰፈልግም
እኔ ቶፍ እና ሶፊ በጣም የምውዳቸው ሲያውሩ ርጋታቸው ትግስታቸው አታናድቸው አኑ እና ፍቅር በጣም ከሚገባው በላይ ቅናታሞች ናቸው
ሡበሀን አላህ የሚገርመው ዚና በአደባባይ ይሠራል ወጀል ይሥፍፍል እኛ በምሠራው ወጀል ምድር ተበላሸች አላህ ይጠበቀን የምር እደት ነው ከሀይማኖት ለማይገናኝ ሠው ድኑኑም ክብሩን እደት ያጣል
ለፍቅር ሁሉ ነገር ይከፈላል እግዝአብሄር ፍቅር ነው ተባረክ አኑ ግን ፀበል ውሰዱት
አላህ ፍራ ለአኑ ብለህ ከአላህ ጋር አትጣላ
ግን ወድም አንተ ያላመንከበትን ነገር አታድርግ በዛ ላይ እምነታችሁ አዳይነት አደለም መጀመራያ ሃይማኖት ይቅደም❤❤❤ እሱ ፍቅረኛዉን ለመጠብቅ ስል ነዉ 😢
ውይ ይችልጅን ባላያት ነገረኛ ሾካካ ቢጤ ናት ተጠንቀቃት ። ነገ ደግሞ እሷም ትቀጥላለች ። እባክህን ከዚች እራቅ የልብ ልብ ተሰምቷቷል ተማክረው ነው።
ይቅርታ ግን የሙሥሊም ሤት ሞልታል አላህን ፋሩ ሁሉም በሀይማኖቱ ያምራልልል
ቶዬ አስተሳሰብህ ርጋታህ ትእግስትህ አመለካከትህ ይለያል የመጨረሻ ልለምንህ ለእኛ ለ audience ሳይሆን ለራስህ ህይወትህን ሌላ ህይወት በምድር ላይ የለም ይኼ አሁን የምትኖረው ህይወት ነው ህይወትህን ስነስርአት ያላት በሀዘንህም በደስታህም አብራህ የምትኖር ፀባይዋ እንዳንተ ትግሥት ያላት የተረጋጋች ሴት ጋር መኖር እየቻልክ ከላይ እንደፃፍኩልህ በምድር ላይ የማይደገመውን ህይወትህን ለምን ለሰው ብለህ የተበላሽ የማትፈልገው ህይወት ውስጥ ትገባለህ ይህች እንዳየናት ከአነጋገሯም እንደሰማናት ጥሩ ስብእና ያላት አይደለችም አንተ ለአኑ ብለህ በራስህ አስበህ መጣህ እስቲ አንብብ audience የሚለውን የብዙ ሰው ጭንቅላትና ideas ነው እዚህ ውስጥ ያለው እኔ ጠቅላላውን comments አነበብኩ የአንድም ሠው comment አብረሀት ቀጥል የሚል የለም ።ይቅርታ ማድረግህ ትልቅነት ነው የሚሉት እኔም እጋረዋለሁ የይቅርታ ልብ ስላለህ ግን በህይወትህ ላይ ከባድ ውሳኔ አትወስን ኪያንና አኑን መራቁ የተሻለ ነው ለአኑ ሠላም ከሆነ እግዜአብሔር ይርዳህ
ይች ልጅ ሥታሥጠላኝ ጉቶ
ወላሂ እኔም በጣምነውየምታስጠላኝ
እኔም የሆነች መቃራ ነገር😏
እቺ ልጅ ምኗም አላማረኝም ነገ አኑና ኪያ ማሃል ገብታ ማለያየቷ አይቀረም
አዎ ሀለአሰፈሪ አባት አላት ሀሀሀሀ
ቶየ ይች ልጂ አትሆንህም ለአኑ ብለህ ላይፍህን ከማይሆን ሰው ጋ አትሁን ባይሆን ፊልሙ ይቅር ከኪያም ከአኑም ራቅ ቶየ
eso nawe yalllawe amareaHe alllhene enfera
ሲጀመር አትሆንህም ሲበዛ ምላሳም ናት በረድ በይ ፍየል
ቶፋ ግን አላህን ብቻ ብትፈራ ይሻላል እሚጠቅውም እሚጎዳውን ፍራ
ቶፍየ ከዚች ልጅ መራቅ አለብህ ጠንከር በል አኗር የራሱ ጉዳይወላሂ አላህ የተሻለነገር አለው
አንቺ ምንሆነሽነው በዝግታ አዋሪው በፍቅር ወድልጂ ረጋ ያለች ሴት ነው የሚወደው የምትሉ ላይክ አርጉኝ
እር ምን ትመስላለች አትመጥንህም ቶፉ ግን ትለያለህ ለስው ብለህ ግን አታድርገው This is your life not አኑ
አኑ የሚባለው ለራሱም አያቅም እንኮን ለሰው
ቶፋየ ለምድነው ውስጥ የማይፈቅደውን እሱ ስላለህ ብቻ ምታደርገው ባክህ ወደራስህ ተመለስ🧐🧐
እረ ሳትወዳትማ የግድ ፍቅረኛ ሁን አልልክም ምነው ሽዋ ይቅር ተባባሉ ግን የግድ ፍቅር የለም ደረቅ ነች አትሆንክም ይች እሳት
ወንድማማቾች በጣም ጥሩ ልጆች ናችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ።
ቶፋ ለአኑ ብለህ ከዚች ሰገጤ ሴት ጋር ችግር ውስጥ አትግባ እባክህ በፈጣሪ
አኑ ወንድሜ ይችን ልጅ ጠቃት ታሰታውቃለች መጥፎ ሴት ነች
ቶፋየ በጣም የማደንቅህ ትግስተኛ እና ለሰው ብለህ የራስህን ህይወት የምትሰጥ እግዚአብሄር ይባርክህ
ለሠው ብለህ ገደል አትግባ አትለምናት አትሆንህም ምክንያቷ ሁሉ አያሳምንም
ይቺልይ የማላይበት አጪ ምንትመስላለይ በአላህ እራቃት በሠዉግፊት ገደልነዉየምገባዉ
ቶየ ወድሜ ቆም ብለህ አስብበት ለሠው ብለህ እማትፈልገውን ነገር አታድርግ ደግሞ ሀይማኖት ይቀድማል ይች ዱናያ ቀሪ ናት መቸ እደምንሞት እናቅም ወድሜ አላህን አስቆጥተህ ሠውን አታስደስት አስብበት
ቶፊቅ አንደኛ ፈልጋ ወይም አስባ አልመጣችም ኪያ በራሷ ጉዳይ ልታነጋግራት ፈልጋ አግታ ስታወራት ነው እሷ አንተን ያሰበች እች አላሰበችም ነበር
ቶዬ ለሰው ብለህ ወጥመድ ውስጥእንዳትገባ
ለአኑ ብለህ ያላመንክበትን ነገር አታድርግ ቶፋ ፍቅርምብትሆን ፈልጋህ አልመጣችም ኪያፈልጋ ስላገኘቻት ስላንተስላስታወሰቻትነዉ ያገኘችህ
አኑ ያለው ፍልሙን መስራት ታቁምልኝ ከእሱ ጋር ያለው አንተ ፍልሙን አቁምለት ለአኑ ሌላ ምንም አይፈልግም
ወላሂ ሢያሥጠሉየፈጠራቸውጌታ ለሀይማኖታቸው ክብርየለላቸው
ቶፋ አንተ ከነወንድምህ በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ የማትፈልገው ህይወት ውስጥ ለአኑ ብለህ እንዳትገባ ይች ልጅ አውቃ ነው መሰሪ ነች ከአኑ ጋር ተንኮል ነው የያዙት ተጠንቀቃት አኑ የራሱ ጉዳይ ይች ተንኮለኛ ነች አውቀው ነው እራቃት ትጎዳሀለች
😮አቤቱ አሁን እኮ አደለም የተገናኙት ለምን በዚን ያህል ሰውን ክፉ ትላላቹ ልቦና የስጣቹ መጀመሪያ ተፈላልገው ይሆናል የቀረባት ስተት ሰርታ ነው የጠላት ስለዚ ፍቅር ላይ ብዙም አትፍረዱ😮😮😮😮😮
እች ልጂ የውስጧን እግዛብሔር ይወቀው😢
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አላህ ቶፍ ጅግናን ትግሥተኝ አላህ ይጭምርልህ
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉
ቶፍ መጀመሪያ ሸሀዳ አሣዛትና እንደሤቶቹ ሂጃብ ትልበሥ ከወደዶካት❤❤❤❤❤
ቶፋ አያሰፈልግም ይቅርታ አርግላት አታፈልግም አኑ የራሱ ጉዳይ ጤነኛ አደለም አኑ
ወንድሜ እህቴ አሁን እናንተ እየሔዳችሁበት ያለው ነገር ልክ አይደለም። ፉቅር በግዴታ አይሆንም አንችም አታስገድጅው ካልፈለገ አታስጨንቂው😢
ኧረ ቶፋ በአላህ ለሰው ደስታ ስትል ዱኒያህንም አኼራህንም እንዳታጠፋ ያለፈው ይበቀሀል
yarebe marene
ትክክልአሏህሂዳይስጣችዉተጃጃሎአሁንስ
ቶፋ የኔ ጌታ❤❤❤አንተ ትለያለህ❤❤❤
አሁን አንቴ ሰው ነህ ወይስ መልዓክ ለሰው ስትል ምን ብዬ ልግለጽልህ ቶፈ🤔🤔👌🏻👌🏻💞💞🙆🏿
አይይይይ ቶዬ በጣም እወድህ ነበር አከብራችሁ ነበር አሁንስ ------?ለማንኛውም ከሁሉም ሀይማኖት ይቀድማል ሁሉም ነገር ቀሪ ነው
alllhene enfera etekelllahe
ያሙስ ሊሚን የሶፊን ስልክ ኮሜት ላይ አስቀምጡልኝ
ፍቅር እንደ ሰምዋ አይደለችም ራስ ወዳድ ናት ሰለ ማንም ሰው ደንታ የላትም
ቶፊቅ አንድ ነገር ላስታዉስህ ለሰዉ ብለህ በሀይማኖትክ አትደራደር አኑ ከፈለገ የራሱ ጉዳይ ለራሱ ተሳስቶ አንተን እንዳያሳስትህ በሀይማኖት ቀልድ የለም አላህን ፍራ ወንድሜ ነገን አስታዉስ አላህ ሙስሊሟን በሂጃብ የተዋበችዋን አላህ ይወፍቅህ
ልጂቱ ደግሞ ዝም ብላ ማውራት ነው መሆንን አታውቅም ለሚያፈቅሩት ሠው እየተሣሣሙ ላንተ ብየ ነው ትላለች እንደ ፍቅር የጣልሺውን እቃ መልሠሺ አታንሺ. በደንብ ሥታሥቀምጪው ነው ማሣት የሚቻለው
Toye❤️❤️❤️Des sil metarekachihu Des yelal selemitiwedih new yemetachiw tishakehalech yeaofi dikam Ayasazinachihum yegelata SoFi ❤️❤️❤️EgiziAbeher yebarekeh 🙏
ቶፋየ በሰዉ አትመራ በራስህ ተማመን ወስን ለአኑ ብለህ የዘላለም ፀደት ዉስጥ አትግባ
ትክክክል
Yha true 👍
ቶፋየ ይች እትሆንህም
አኗርም ለራሱ ያልሆነ ለማንም አይሆን ከፈለገ ገደል ይግባ የራስህን ሂወት ህን ኑር ተዋቸው እነዚህን ምላሳሞች
Exactly
በናትሸ ለራስሸ ክብር ይኑርሸ አዝግ ባለጌ ነሸ
Kelale 😮
ቶፋ ህይወት አጭር ናት አሄራህን አተበላሽ ለሰው ብለህ እሱ እስኪሰጋጋ ተወው በዚህ ልክ ራስ ወዳድ ሲሆን አትፍቀድለት😢😢😢
በትክክል😢😢
ሳህ ወላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለአኑ ብለህ ምንም ነገር እንዳታረግ ቶፋ ያንተን ህይወት እሱ አይኖርልህም እራስህ መወሠን ያለብህን ነገር እራስህ ወስን !
True 👌
ትክክል
ቶፊቅ ይችልጅ ተጠቀቅ አላህ ይጠብቅህ በሀይማኖት ሰለማትገናኙ እራቃት ሲቀጥል አኑ ስላለህ ሳይሆን አላህን ፍራ አኑ ተፈለገ ገደል ይግባ የሱቅናት ልክ ያለፈ እደሆን አንተ የማይሆን ሂወትውስጥ አትግባ ብቻ ልብህን ንፁህ አርገህ ተጓዝ
ኧረ አይሰሙም ማርያምን ምኗም ደስ አይለኝ ሰፌድ አፍ😂😂😂
tileyalek sil bemiknat new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እቺ ልጂ ያሰበችው ሴራ አለ ቢቀረብህ ይቅርታውን. ችግር የለም ግን አላማረኝም
ውድሜተረዲ
ሲጀመር አኑ ነው የላካት ተማክርዋል አኑ እሚባለው ጥቁር ድንጋይ የመሰለ ሰውየ እሱነው አይዞሽ ያላት😂😂😂😂😂😂
ማነው እንደኔ እነዝህ ልጆች እጅ እጅ ያላችሁ 😣😣ለሀይማኖት ክብር የለ ለተመልካች ክብር የለ ቱቱቱቱቱ
አረ ቶፋ አኑ ስላለህ ብቻ በማይሆንህ ነገር ሂወትህን አታበላሽ ዲንህንም ማሰብ አለብህ 😢
alllhen enfera
ትክክልአሏህንፍራ ወሏሂየአሏህትዕዛዝነዉመቅድምያለበትእንጂየስዉትዕዛዝአይድለምየሚቀድምዉ።
ቶፋ ወይእስልምናንትቀበል ወይም ትቅርብህ
@@zanazana3211
እሱ ለምን ክርስትናውን አይቀበልም?
@@TegituGmicheal አኡዙቢላሂ ፍጡርንለማምልክነዉክርስትናንየሚቀበለዉ።ኢሳ/ኢየሱስ ፍጡርነዉ
ህይወታህን ለሰወ ብለሃ መትፈልገወ ነጋራ አትድራግ አላህን ፊራ አላህን ፈሩ በመጨረሻ ቀን ይመና አኑ ብፋ ልጋ ገደለ ይገበ ከልትረዳህ ይረሱኑ ብቻ ና ይምይስበወ😢😢😢
ሲጀመር አተም አኖርም. አላህን ፍሩ. ሙሰሊምሴትአታቹህነውዴ😢😢😢
እውነተኛ ጐደኛ የገደል ላይ ማር ነው
አንደሚባለው አንተ ለአኑ ያለህ ክብር
በእውነት አንተ የልብ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ
ትቅርብህ ይች ልጅ ደስ አትልም ቶፋየ እንደት እንደት ነዉ የማደርጋት በአላህ
አንተ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ለዛ ለቅናተኛው አኑ ለሚባል ልጅ መከፈል የማይገባውን መስዋትነት ለመክፈል መነሳሳትሀ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አንተ ይህንን ተግባር ፈፅመህም አኑ ከመቅናት አይመለስም
ቶዬ እንወድሃለን እናከብርሃለን በጣም ምሁር ነህ ይቅርታ የምታረግላት ለኡኑ ሳይሆን ለአላህ ብለህ ነው ይቅርታ ትልቅነት ነው ግን ደግሞ በፍቅር ቀጥሉ የሚሉህን ሰዎች አትስማ ልጅነት የለም ዛሬ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፍቅር የሚጀምረው ከምእነት ነው በእምነትህ የምትመስልህን ሙስሊም እህትን አግባ።
ክብር ይኑርሽ ባለጌ ነሽ
_አሏህን ፍራ ቶፊቅ አኑዋር ሲፈልግ ገደል ይግባ!! በጣም ተጨመላለቃችሁ_
ቶየ ግን በጣም አሰተዋይ እና የተረጋጋክ ሰው ነህ ማሪያምን
ልጂቱ ምኗም ደስ አይልም በሰዉ ሳይሆን በራስክ ተመራ የራስክ ደስታ የራስክ ነዉ ኑሮክን አንተ ነክ እንጂ ሰዉ አይኖርለክም ስለዚህ ህይወት ነዉ አስበብት ግባበት ካንተ ባላቅም 😮
አኑ ከሀይማኖትህ አይበልጥም እምብርቱዋን ካፊታ ምትሄድ ልጅ ሱብሀን አላህ 😢😢😢😢
ወላሂ አዘንኩልህ የኔ አባት ብቻ አላህ የተሻለውን ይምረጥልህ
ቶፋ ይቅር ታ መልካም ነው ግን የአንተን ህይወት አኑ ሌወስን አይችልም በራስህ ተማመን የምትወደውንና የምታምንበትን ነገር ለማድርግ ወደሀላ አትበል እግዜአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
ቶፋየ ጀግና ታጋሽ አስተዋይ ብልህ ልጂ ነክ ስለዚህ ማንንም አትስማ በራስክ መስመር ላይ ተጓዝ
ቶፋ አላህን ፍራ ለአኑ ብለህ ከአላህ ጋር አትጣላ
ቶፋ 100% በራስህ ምትተማመን ከሆነ ለአንዋር አይደለም ምትኖረው ለራስህና ለቤተሰብህ ነው! አንዋር ማለት ቅናተኛ,ተንኮለኛ ነው ይህቺም ፍቅር የምትባለው ላንተም አትጠቅምህም ። ዳግም እንዳትገባ ለአፏ ለከት የላትም ።!!
Toye በራስህ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ስትለምነው እንዳልነበር አሁን ይቅርታ ሲላት ማመናጨቅ ጀመረች አቦ ላሽ በይ ይበዛብሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tofye ለአኑ ብለህ ወደማትፈልገው ነገር እንዳትገባ አኑ ጭራሽ የራሱን ብቻ ነው ለ ኪያ እንኳን አያስብም
አሁን እራሱ እንዴት እንደሚያደርጋት ታያለህ አታዛልቅህም አላህን ፍራ ደግሜ ነግሬሀለዉ🎉❤🎉
ቶፋ ለሱው ብለክ ገደል ግባ ካለክ ልትገባ ነው አንዴ አኑ ከጨለለ አንተም ልትጨልል ነው ሄወት የገል ናት አቦ በዬ ሀይማኖታቹ አትጨማለቁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቶፋ ከዚች ጨራሮ ጋር ምን ጊዜህን አቃጠለክ ድራሾን አጥፋት ሰላዋራሀት ትክፈልክ አትመጥንክም ከፈለክ መብትክ ነው ከኪያጋ ሁን አኑ የራሱ ጉዳይ ነው እራሰ ወዳድ ነው እቺ እሰትሬት ናት
ቶየ ግን በጣም አሰተዋይ እና የተረጋጋክ ሰው ነህ ❤❤❤❤
ቶፋዬ ለምን ሳታምንበት አትግባ ለዛ እብድ በለህ አንተ የዋህ ነህ ምርጥ ሰዉ ነህ እስከወድምህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
ቶፋ ተው በኋላ እንዳይቆጭህ ይች ልጅ በውስጧ የሆን መጥፎ ነገር የጠነሰሰች ቀጣፊ ነገር ናት
ቶፋ ግን ምን አይነት ደግ ሰው ነህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን የልብህን እግዚአብሄር ይሙላልህ። ትዳር ቀልድ አይደለም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ሁላችሁም በጣም እስቡበት !!!!!!¡!!!!!!
ይቅር ተባባሉ ግን አደራ ዲንህን እንዳትረሳ
አላህን ፈራ ለአኑ ሥትል ካአላህጋ አትጣላ እደ አኑ ፈጣሪን ነዉደ ፍጥርን እያሥደሠቱ ፈጣሪን ማሥከፋት
ዛሬ ነው ያየውት ቻናልህን ቶዪ እንዳንተ አይነቱን ምርጥ ሠው ሠብሥክራይብ ላይክ ኮመንት አርጌ ነው የጀመርኩት በርታ ፡፡አኑ እንኳን ለአንተ ለራሡም አያውቅም እራሥህ ለራሥህ ወሥን ፡፡
የኔ አባት! የእራስህን ሒሊና በሰው ምክንያት ማስጨነቅ የለብህም!
አኑ እብድ ነው!
ከእብድ ጋር ብዙ አትልፋ!
አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው ሙስሊም አይደለህ ለምን ገደል አይገባም ከፍለገ ክፉ ካፊር ጋ سبحان الله😳😳😳😳😳😳
አንቺ ግቢ ጋጠወጥ አይሲስ
@loveonemedya1681 እና ከካፊር ጋ ይግማማ ዥልጥ እስልምናችን አይፍቅም አሁንም ገደል መግባት ይችላል
ትክክል ነሽ አኗር ሲፈልግ ገደል ይግባ በእስልምናችን ቀልድ የለም
@@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰወላሂ በጣም ነው የሚስጠላው አኡዙቢላህ አላህን የካደች ሴት ጋ እስር ፍቅር ሊጀምር ይችላል
አች ቆሻሻ ዉሻ አምላኪ አህዛብ
ቶፋየ በአላህ ይሁንብህ መቸ እደምትሞት አታውቅም አይደል ለአኗር እሚባል እብድ ሰውየ ብለህ ሂወትህን አታበላሽ ከፈለገ አሁንም ገደል ይግባ ኪያን ማገድ ይችላል አንተ ከሌላ ሰው ጋር ስራ አኗር ክብረ ቢስ ነው
ወላሂ ተፋ እራስህን ሁን ለሰው ደስታ ብትኖርም እራስህንም አስብ ከኪያም ከኪዩም እርቀህ ሌላ ሂወት ጀምር በድንህ ውስጥ ያለች በድንህውስጥ ያለች❤❤❤❤
ቶፋ በጣም ቅን መልካም ስው ነህ ፍጣሪ ይጠብቅህ !!!!
ቶፉ አባክህ ለሰውብለህ የማይሆንነገር ውስጥ እንዳትገባ ሲጀመር የማትሆንሴትናት ነገሮችንሁሉ ገልብጣነው የምታስብ
ኦረወድሜ የዛሬን ሳይሆን የነገሕይወትሕንአስብ አኑስላለሕብቻ ከዚሕ አቋምየሌላትሴትጋአትግባ ቀስብለሕ አስብይሷአኑስለላካት እጂ አተንወዳሕአይደለም የቀረበችሕ
ቶፋዬ ነገሮችህን በራስህ ወስን ምንም ነገር ለሰው ብለህ አትሞክር ይቅርታው መልካም ነው
እርባክህ እማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ስው እንዴት ነው ለዛ ጩልሌ ብለህ የማትወዳትን አብርህ ለመሆን የምትሞክርው አሱ ስላለህ ይቅርታ ብቻ ከሆና ችገር የለውም ገን ያለ እምናታችሁ እራሱ ይዴብራል
ቶፋ ለሰዉ ብለህ ከማትፈልገዉ ሰዉጋ እንዴት ትሆናለህ
ወድሜ እኔ የእህትነቴን ልምከርህ ለሰውብለህ ያልፈለከው ህይወት አትጀምር ያተን ህይወት እምትኖረው አተጅ እነሱ አደሉም እሱእራስወዳድ ነው ንፁህነትህን ፈጣሪ ነው እሚያውቀው ከፈለገ ስራውንተውለት ይሄህይወት ነው ቀልድ አደለም አተሸወድ እሱስላለህ ያተህይወት መበላሸት የለበትም ሲፈልግ ገደል ይግባ እሱመቸላተ አሰበ
አይ ቶፍ ምንአይነት ተግባር ነው አኑ ይፈልጋል ብለህ እሱ በሚፈልገው ነው እንዴ ሂወትህን ምትመራው ውይ ጉድ
ወይ በዲናቸው አንድ አይደል ይገርማል 😢
ቶፉ ወንድምማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ በስው ስይሆን በራስክ ውሳኒ እንጂ በስው ግፊት እዳታርግ አደራ ፍጣሪ ይጠይቅ እኔ ይች ሴት ምትሆን አመስልኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የጭጭቅ ፍቅር አይሆንም እሺ ሶፊዬ ወንድሜ ወድምክህን ጠብቅ ወንድም መከታ ነው ::
ቶፋ በጣም አከበረኩህ ለጓደኛሕ ደሰታ ለሌሎች መኖር ተባረክ ቶፋ ቢሆንም ግን ነገሩን በማሰተዋል አረግ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁንthank you
አኑ ስላለህ የማይሆን ጉድ ውስጥ አትግባ ይቆጭሃል። አኑ እንደሆነ ለማንም የማይጠቅም እንስሳ ነው።
ቶፋየ የማፈልገዉን ህይወት ለሰዉ ብለህ አጀምር ከፈለገ ድብን ይበል
ምላሱዋ ወይኔ ሰከንበይ ቶየ ለሰውብለህ እማትፈልገው ሂወት ውስጥ አትግባ
ቶፊዬ ወንድሜ አንቴጋ ምንም ችግር የለም አኑም ሰለምወዳት ነው የአንቴ ግን ትግስ በጣምነው የወደድኩት ኼሄ ትግስትህን ቀጥልቤት ይች ልጅ ደግሞ ሰለኪዩና አኑ ያጋጋለችው እሷዋ ነች እንደት እንዳስጠላችኝ በላጌነች ብያንስ ዋሽታኳን ማስታረቅ አለባት ከነጭራሹ ልጁ ራሱን ለማጥፋት የደረሰው በአንች ጩወት ና ወረ በማጋጋል ሰለሆነ ነው ባለጌነሽ❤❤❤❤ ቶፋ ለአንቴ የምትሆን ጌታ ይስጥህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፍቅር እንደዚህ አይነት አረዳድሺ አንቺም ያደረክሺው ትክክል ነው ❤ ዙሪያ ጥምጥም የምትሃጂው ❤❤ፍቅር ካልኩሌሺን አያሰፈልግም
እኔ ቶፍ እና ሶፊ በጣም የምውዳቸው ሲያውሩ ርጋታቸው ትግስታቸው አታናድቸው አኑ እና ፍቅር በጣም ከሚገባው በላይ ቅናታሞች ናቸው
ሡበሀን አላህ የሚገርመው ዚና በአደባባይ ይሠራል ወጀል ይሥፍፍል እኛ በምሠራው ወጀል ምድር ተበላሸች አላህ ይጠበቀን የምር እደት ነው ከሀይማኖት ለማይገናኝ ሠው ድኑኑም ክብሩን እደት ያጣል
ለፍቅር ሁሉ ነገር ይከፈላል እግዝአብሄር ፍቅር ነው ተባረክ አኑ ግን ፀበል ውሰዱት
አላህ ፍራ ለአኑ ብለህ ከአላህ ጋር አትጣላ
ግን ወድም አንተ ያላመንከበትን ነገር አታድርግ በዛ ላይ እምነታችሁ አዳይነት አደለም መጀመራያ ሃይማኖት ይቅደም❤❤❤ እሱ ፍቅረኛዉን ለመጠብቅ ስል ነዉ 😢
ውይ ይችልጅን ባላያት ነገረኛ ሾካካ ቢጤ ናት ተጠንቀቃት ። ነገ ደግሞ እሷም ትቀጥላለች ። እባክህን ከዚች እራቅ የልብ ልብ ተሰምቷቷል ተማክረው ነው።
ይቅርታ ግን የሙሥሊም ሤት ሞልታል አላህን ፋሩ ሁሉም በሀይማኖቱ ያምራልልል
ቶዬ አስተሳሰብህ ርጋታህ ትእግስትህ አመለካከትህ ይለያል የመጨረሻ ልለምንህ ለእኛ ለ audience ሳይሆን ለራስህ ህይወትህን ሌላ ህይወት በምድር ላይ የለም ይኼ አሁን የምትኖረው ህይወት ነው ህይወትህን ስነስርአት ያላት በሀዘንህም በደስታህም አብራህ የምትኖር ፀባይዋ እንዳንተ ትግሥት ያላት የተረጋጋች ሴት ጋር መኖር እየቻልክ ከላይ እንደፃፍኩልህ በምድር ላይ የማይደገመውን ህይወትህን ለምን ለሰው ብለህ የተበላሽ የማትፈልገው ህይወት ውስጥ ትገባለህ ይህች እንዳየናት ከአነጋገሯም እንደሰማናት ጥሩ ስብእና ያላት አይደለችም አንተ ለአኑ ብለህ በራስህ አስበህ መጣህ እስቲ አንብብ audience የሚለውን የብዙ ሰው ጭንቅላትና ideas ነው እዚህ ውስጥ ያለው እኔ ጠቅላላውን comments አነበብኩ የአንድም ሠው comment አብረሀት ቀጥል የሚል የለም ።ይቅርታ ማድረግህ ትልቅነት ነው የሚሉት እኔም እጋረዋለሁ የይቅርታ ልብ ስላለህ ግን በህይወትህ ላይ ከባድ ውሳኔ አትወስን ኪያንና አኑን መራቁ የተሻለ ነው ለአኑ ሠላም ከሆነ እግዜአብሔር ይርዳህ
ይች ልጅ ሥታሥጠላኝ ጉቶ
ወላሂ እኔም በጣምነውየምታስጠላኝ
እኔም የሆነች መቃራ ነገር😏
እቺ ልጅ ምኗም አላማረኝም
ነገ አኑና ኪያ ማሃል ገብታ ማለያየቷ አይቀረም
አዎ ሀለአሰፈሪ አባት አላት ሀሀሀሀ
ቶየ ይች ልጂ አትሆንህም ለአኑ ብለህ ላይፍህን ከማይሆን ሰው ጋ አትሁን ባይሆን ፊልሙ ይቅር ከኪያም ከአኑም ራቅ ቶየ
eso nawe yalllawe amareaHe alllhene enfera
ሲጀመር አትሆንህም ሲበዛ ምላሳም ናት በረድ በይ ፍየል
ቶፋ ግን አላህን ብቻ ብትፈራ ይሻላል እሚጠቅውም እሚጎዳውን ፍራ
ቶፍየ ከዚች ልጅ መራቅ አለብህ ጠንከር በል አኗር የራሱ ጉዳይወላሂ አላህ የተሻለነገር አለው
አንቺ ምንሆነሽነው በዝግታ አዋሪው በፍቅር ወድልጂ ረጋ ያለች ሴት ነው የሚወደው የምትሉ ላይክ አርጉኝ
እር ምን ትመስላለች አትመጥንህም ቶፉ ግን ትለያለህ ለስው ብለህ ግን አታድርገው This is your life not አኑ
አኑ የሚባለው ለራሱም አያቅም እንኮን ለሰው
ቶፋየ ለምድነው ውስጥ የማይፈቅደውን እሱ ስላለህ ብቻ ምታደርገው ባክህ ወደራስህ ተመለስ🧐🧐
እረ ሳትወዳትማ የግድ ፍቅረኛ ሁን አልልክም ምነው ሽዋ ይቅር ተባባሉ ግን የግድ ፍቅር የለም ደረቅ ነች አትሆንክም ይች እሳት
ወንድማማቾች በጣም ጥሩ ልጆች ናችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ።
ቶፋ ለአኑ ብለህ ከዚች ሰገጤ ሴት ጋር ችግር ውስጥ አትግባ እባክህ በፈጣሪ
አኑ ወንድሜ ይችን ልጅ ጠቃት ታሰታውቃለች መጥፎ ሴት ነች
ቶፋየ በጣም የማደንቅህ ትግስተኛ እና ለሰው ብለህ የራስህን ህይወት የምትሰጥ እግዚአብሄር ይባርክህ
ለሠው ብለህ ገደል አትግባ አትለምናት አትሆንህም ምክንያቷ ሁሉ አያሳምንም
ይቺልይ የማላይበት አጪ ምንትመስላለይ በአላህ እራቃት በሠዉግፊት ገደልነዉየምገባዉ
ቶየ ወድሜ ቆም ብለህ አስብበት ለሠው ብለህ እማትፈልገውን ነገር አታድርግ ደግሞ ሀይማኖት ይቀድማል ይች ዱናያ ቀሪ ናት መቸ እደምንሞት እናቅም ወድሜ አላህን አስቆጥተህ ሠውን አታስደስት አስብበት
ቶፊቅ አንደኛ ፈልጋ ወይም አስባ አልመጣችም
ኪያ በራሷ ጉዳይ ልታነጋግራት ፈልጋ አግታ ስታወራት ነው እሷ አንተን ያሰበች እች አላሰበችም ነበር
ቶዬ ለሰው ብለህ
ወጥመድ ውስጥ
እንዳትገባ