ያማል ሙሽራዋ ልደት ከነሰራተኛዋ በባሏ ተገደለች ህዝቡ እያነባ ነው ድረሱልን Guramayle Ethiopian Daily News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 266

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 4 หลายเดือนก่อน +28

    ለህፃን ልጁ እንኳን አለመራራት ያሳዝናል። አውሬ መንፈስ ምድሪቱን አኬልዳማ ያደረገ ክፉ መንፈስ ወደ እግዚአብሔር በመመለስ በፆም ፀሎት በእንባ ካልሆነ ምንም መፍትሔ የለም።

    • @rohandesta6574
      @rohandesta6574 3 หลายเดือนก่อน

      Unstishin new❤

  • @SalamHossain-k1p
    @SalamHossain-k1p 4 หลายเดือนก่อน +12

    እኩያዋ ኳን አደለም😢😢😢

  • @RomanG-h5j
    @RomanG-h5j 4 หลายเดือนก่อน +23

    ፍተህ ለልደት ና ለቤት ሠራተኛዋ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማነው የገደላቸው😢😢😢

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZorishMenjetaባሏ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 หลายเดือนก่อน +30

    የአላህ ረ በቃ በለን የሴት ልጅ ጥቃት ይብቃ እህህህህህ

  • @martashibeshi5819
    @martashibeshi5819 4 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ያሳዝናል ምን ጉድ ነው ሀገራችን ላይ የሰወቾን ሂወት የሚነጥቁ ሰወች በዙ እግዚዎ😢

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom 21 วันที่ผ่านมา

    እግዝኦ ማርን ይቅርበለን ጌታሆይ😭😭😍

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 4 หลายเดือนก่อน +22

    ምንም አስተያየት የለኝም አለቀብኝ እ/ር ፍርዱን ይስጥ

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር የሚለውን በማሳጠሪያ ቃል አፃፍ እባካችሁ

  • @SenyaNuru
    @SenyaNuru 4 หลายเดือนก่อน +6

    አሁንስ ተስፋ ቆረጥኩ😢😢😢😢😢😢 ያረብ በቃ በለን

  • @TsehayBEYENE-t3y
    @TsehayBEYENE-t3y 3 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢😢😢

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደር የደም ሀገር💔💔💔🖤🖤🖤

  • @ExcitedLemur-ho5cq
    @ExcitedLemur-ho5cq 3 หลายเดือนก่อน +4

    እሽ ልጁስስ እናቴን ስትለው ኢናሊላህህህ😢😢😢😢😢😢😢

    • @saramohamed-c9z5q
      @saramohamed-c9z5q 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወይጉድ 😢 እኛአካባቢ 2ለጆቿ ፈት ሚስቱን እስከ እናቷ ገሏት እስር ቤት ይሞናሞናል

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚኦ ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @anntant9892
    @anntant9892 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @mahlietmesfin3143
    @mahlietmesfin3143 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጉደኞየ ልደትየ ነብስሽ በሰላም ትረፈ

  • @CanikissYou-r7e
    @CanikissYou-r7e 3 หลายเดือนก่อน +10

    ይህንን ህዝብ እኮ ነው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ምናምን እያሉ ጆሮዋችንን የሚያደነቁሩን።ነገር ግን እዚሁ ክልል ነው በ21ኛው ክ/ዘመን የገዛ ወንድሙን ለመግደል መሳሪያ ተሸክሞ የሚዞር መሀይም ህዝብ ያለው።አስከፊው ነገር ደግሞ ህብረተሰቡም የዚህ ባህል ደጋፊ ነው።አሁን የሁሉም ጭንብል እየተገለጠ ነው

    • @MogesTeshome-x7r
      @MogesTeshome-x7r 3 หลายเดือนก่อน +1

      Hezebe ena geleseb leye.

  • @DeberSema
    @DeberSema 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይህንክፉ ቀን ይመልሰልን እጅግየሞትአይነትነው😮😮😮

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ነብስ ይማር

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 4 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ምን አይነት የክፈት ጥግ😢😢😢😢😢😢

  • @selamselam7607
    @selamselam7607 3 หลายเดือนก่อน

    በጌታ በኢየሱስም ምን ምን አይናት ጊዜ ነው ጌታ ሆይ ሃጋርቱሃ በሳቆቂያ ሞላች አባቴ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ድራስልን 😭😭😭😭

  • @GenetWorku-p2n
    @GenetWorku-p2n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር ለበቀል ያገባት ይመስላል

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 2 หลายเดือนก่อน

    Uuuuuuufffff😭😭💔💔

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 4 หลายเดือนก่อน +3

    Be eyesus sime 😭😢😢😢

  • @YodiDudu-nk8bc
    @YodiDudu-nk8bc หลายเดือนก่อน

    ንቁ እባካቹ የመናፍስት ስራ ነው ።መምህር ግርማን ስሙ

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ያሳዝናሉ ምን አይነት የጭካኔ ዘመን ላይ ደረስን ከለት እለት የምንሰማው ሁሉ ከአገራችን ኢትዮጲያ ጆሮን ጭው የሚያደርግና ዘግናኝ ነው ምንድነው ኢትዮጲያ ውስጥ የገባው ክፉ መንፈስ ሴቶችን የሚያጠፋ ኧረ ሰዎችዬ ወዴት እየሄድን ነው ከሄቨን ፍትህ ጥየቃ በሃላ እኮ በጣም ዘግናኝ ወንጀሎች እየተሰሩ ነው በርቱ ቀጥሉ የተባሉ እኮ ነው የሚመስለው የወንጀሉ ብዛት ጌታ ሆይ በአገራችንና በህዝባ ላይ እባክህ የርህራሄና መልካም መንፈስን አድርግ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨንና በግፍ ለሚደፈሩና ለሚገደሉ ሴቶችና ህጻናት

  • @BelistiAsema
    @BelistiAsema 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ መገደላቸውን ብቻ ሳይሆን የተገደሉበትን ምክንያትም ዘግቡልን እስኪ ሰው ምናልባች ሊማርበትና ሊመከርበት ይችላል በጣም ሚገርም ነው አላህ ይጠብቢቀን

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትሕ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነብሰ ይማር

  • @ChrisTad-cl9xc
    @ChrisTad-cl9xc 3 หลายเดือนก่อน +2

    Why is there no የሞት ፍርድ በኢትዮጵያ?????😑😑😑😐😐

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 3 หลายเดือนก่อน

    አረቢስሚላሂ ውይ መፍታት ሲችል ማግባት ያስፈራል ውይ😢😢😢😢

  • @AmaneAmane-f5yሰለሞ.ሰላሞ
    @AmaneAmane-f5yሰለሞ.ሰላሞ 28 วันที่ผ่านมา

    ነብስ.ይማር😭😭2

  • @fukartafukarta3516
    @fukartafukarta3516 4 หลายเดือนก่อน +2

    Rip😭😭😭😭💔💔💔

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 หลายเดือนก่อน

    የመናፍስቱ አለም ስራ በአገራችን በጣም እየታየ ነው ህዝቤ ንቃ መዳን በክርስቶስ ነው

  • @YeshemebetMitiku
    @YeshemebetMitiku 3 หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማር

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭ሚሥቱን ተጣላን ይበል ደሐዋን ሠርታ የምታበላውን ጭቅቅቱን ያጠበችለትን እንዴት አረ እንዴት ይጨክናል ኡፍ አንጀቴ ነደደ ጌታን ሕዝብ ለፖሊሥ አትሥጥ ያማል

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያማል ለበቀል ይሆናል ሲጀመር ያገባት አፈር ይብላ😢😢😢😢😢

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 4 หลายเดือนก่อน +2

    በስመአብ 2017 ከመግባቱ ምን ጉድ ነው ምንሰማው እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረን

  • @SshaHajah
    @SshaHajah 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ😭😭😭😭😭😭

  • @mulato-v4v
    @mulato-v4v 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ የሥራውን ይስጠው እሱ የማያዳላው እግዚአብሔር ይፍረድ እንጂ ፍትሕ እንደሆነ የለም ነፍስ ይማር እያሉ መቃጠል ነው እንጂ እሱ ምን አለበት ሰው በገደለበት እጁ ሆዱን እየሞላ ይኖራል ወይም በገንዘብ ይፈታል በቃ ፍትህ ከፈጣሪ ብቻ ነው 😭😭😭

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 4 หลายเดือนก่อน

    So sad 😭 hard to believe that 😭😭

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ምን ጉድ ነው እገራችን የገባው እግዞኦ ማህረነ ክርስቶስ የሚስማው ሁሉ ይዘገንና ል እም ልክ ሆይ እባክህ ስላምን ስጠን የገባብንን ስልጣን እውጣልን

  • @MekaTegegne
    @MekaTegegne 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ ምን ጉድ ነው ባል ሚስቱን ያአላህ

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ እግዚኦ ማረን ይቅር ይበለን

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢አላህሆይ።አገረችንየገበው።ሰይጠን።አውጠልን😢😢😢

  • @efratahabte4758
    @efratahabte4758 4 หลายเดือนก่อน +1

    Uffffff nefsachu be selam teraf 😢😢😢😢

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 4 หลายเดือนก่อน

    እፉፉፉፉ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @suleymabdulhakim9844
    @suleymabdulhakim9844 2 หลายเดือนก่อน

    Ena lilahi weina eilyhi rajihun

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢በስማም ምንድነዉ ምንሰማዉ አባቴ አምላኬ ሆይ😢😢😢😢 እፍፍፍፍ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢

  • @tigstsebsba4264
    @tigstsebsba4264 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😭😭

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 4 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍ ያሳዝናል😢😢😢😢💔💔💔

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢betam yezazinal

  • @sulamtise
    @sulamtise 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ አሁንስ ኧረ አለምን ጠቅልላት😢

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h 4 หลายเดือนก่อน

    ባዝ ጊዜ ሳዉ ማምን ካባድ ሆና ነብስ ይማር 😥😥😥

  • @zj2164
    @zj2164 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት እግዝሆ 😭😭😭

  • @benadegefa8252
    @benadegefa8252 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደር የምርጦች ሀገር የሚያስደነግጥሽ ይጥፋ ከሀገር

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነቱ ነው እህት የለውም ምንድ ነው ችግሩ እግዚአብሔር አይፈራም ከመጀመሪያው ባልዋ ማን ነቱ አላወቀችውም ይህንን ያህል ጭካኔ አረመኔ ነው ይሀ በሽተኛ መሆን አለበት መገደል አለበት ቤተስቦቹ ራሱ እንዲያውም መገደል አለበት ባሉ ቤተስቦችዋ መፅናናቱ ይስጣቸው ሲያዩት ስው ይመስላል የስው ስይጣን ካልፈለገ አይተዋትም እግዚአብሔር የስራው ይስጠው ጨካኝ ነው

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሕግ
    ካለ በአደባባይ መስቀል ብቻ ነው
    የሚገባው::

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 3 หลายเดือนก่อน

    Yarabe😢😢😢😢😢😢esete holachuma biya hayaminotachu duani salota aderegu

  • @ElsabetAsefa-h1k
    @ElsabetAsefa-h1k 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ere geta hoy gobnyan ebaki mindenaw yaminsemaw wadet eyahedin new😢😢😢😢😢

  • @TigistGirma-sz6xr
    @TigistGirma-sz6xr หลายเดือนก่อน

    Minewe yebet seratenyawan poto ayasayum aydeha mehon nebs yimar sewe kentu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shweitbinegede
    @shweitbinegede 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር

  • @nura8932
    @nura8932 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጎንደረ ጎንደር ያሰይጣን ሀገረ

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 4 หลายเดือนก่อน +3

      @@nura8932 ገዳዩ ነው ስይጣን ጎንደር ስይጣን አይደለችም በጀምላ እየጨፈጨፉ ያሉት ምን ሊባሉ ነው ይሁዳ ና አሃዛቡች ጎንደርን አይወዶትም

    • @Rynahesen
      @Rynahesen 3 หลายเดือนก่อน

      ጎንደር የፈላሾች የሰይጣን ሃገር😢😢​@@Mekdes-jf4kc

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Mekdes-jf4kc ብወዳት ይገርመኝ ነበር ሰይጣኖች

    • @redietalene2612
      @redietalene2612 3 หลายเดือนก่อน

      Be positive don't say anything else worry for a person not the place,Gondar is a name given that we can change but people are Ethiopian so,think as a whole ethiopian.avoid things that make crush out us each other,I think u r from place other than amhara so be + thinker,think as a literate man otherwise u seems like that man okay 👍 peace for u

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጎደር እኔማ ለመግባት ፈረሁ በቃ አመት ልጨምር ኩትራቴን ጨርሸ ነበር ፈረሁ ለመግባት ስደዉልም ጥሩነገር አይነግሩኝ

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 4 หลายเดือนก่อน

    ,አረፈጣሬሆይበቃበለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ישגלאו
    @ישגלאו 4 หลายเดือนก่อน +2

    እን እኩ ሰዉ ምን ሁነዉ ነዉ የለኩያታዉ። እምታገባዉ

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሞች😢😢😢

  • @yeneneshhussen
    @yeneneshhussen 2 หลายเดือนก่อน

    Ere uuuuuuu feti yelem Ethiopia wuseti ere fetare yeti ne anite feti setachew😢😢😢😢😢

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘንድሮ ምን ጉድነው እቺ ሀገር የለከፈት ምነው ለዘንባባ ህግ ያወጡት መንግሥት ምን ብገድሉት የመንግስት ሽክም ነብስ ይማር

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 หลายเดือนก่อน

      ክልሉ ውስጥ ጦር ያስነሱትን መውቀስ አይቀድምምዴ ከጫካ ሳይወጡ ሰው የሚያስጨርሱት

  • @אבבהסנבטו-ע4צ
    @אבבהסנבטו-ע4צ 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢י😢😢😢

  • @NejuYimam
    @NejuYimam 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ እረ ማን ይታመን

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 4 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍ ያሳዝናል😢

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 3 หลายเดือนก่อน

    Abetu Marne yiqr balen sila qudusan 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KibromGebreab
    @KibromGebreab 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 3 หลายเดือนก่อน

    አላህየኸይሩንእሻለን

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 หลายเดือนก่อน

    የቅናት መንፈስ ነዉ እሷ በጣም ታራለች እሱ ደግሞ ትልቅ ነው እንደውም እግሯን አጥቦ ነበር የሚያኖራት😢😢😢😢ነፍሷን ይማረው

  • @BethelhemWasihun
    @BethelhemWasihun 4 หลายเดือนก่อน

    Betam yasaznal nefs ymar besmam chkane😢😢😢mn aynet zemen lay deresn😢

  • @mlesaednatakle
    @mlesaednatakle 4 หลายเดือนก่อน +5

    አይ መልክ እና ውበት ቁጅና አፈር በላ አይ የኢትዮጵያ ትዳር ባል ተብየው ትልቅ ሰው አባቷ ይሆን ነበር ይመስላል

  • @UaeUae-r6y
    @UaeUae-r6y 8 วันที่ผ่านมา

    Yaa rabbii maalii nu dhageesista

  • @EyerusGudisa
    @EyerusGudisa 6 วันที่ผ่านมา

    Egzhaper yefrdebet ege endhone yelem😢

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሀገሬ የገባ ሰይጣን አንተ አውጣልን ያረብ ፍትህ ፍትህ ለሁለቱም

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮እእእእእፍፍፍፍፍፍ ረጭከኔ አገረችን 😢😢😢

  • @nuredinmohammed5740
    @nuredinmohammed5740 7 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም፡ ? ወየው : ምን ይሻ ላል ?

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦኦኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ ኧረ በዘር በፖለቲካ አርስ በርስ መሰዳደብ እና መጠላላት መዋጋት ጦርነት ለክፊፉው ለርኩሱ መንፈስ መንገድ እየከፈትለታልና እና እግዚአብሔር እንዲምረን ኧረ በሌሊት በቀን እንንቃ በጸሎት እንበርታ እግዚኦኦኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ጦርነት ትርፉ ውድመት ነው

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 3 หลายเดือนก่อน

    Ere wayen uuuuuuu ffffffffffff 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mandefroyehuala3399
    @Mandefroyehuala3399 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እባካችሁ እንደቀላል አትዩት .ምን እየሆነ ነው.ዜና ተብሎ ባይሰራ, ማያቁትን ሰዎች ለክፋት እየዳረጋቸው ይመሰለኛል.

  • @abebashanbese8977
    @abebashanbese8977 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ምን ጉድ ነው😢😢😢

  • @biresele6601
    @biresele6601 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 4 หลายเดือนก่อน +3

    የቁማርና የመጥ መጨርሻ ይህ ነው እባካቹህ ሴትወች ሱሰኛ ወድ አታግቡ እቀይርዋለው ብላ ነበር ግን ምን ዋጋለው የህይወትዋ መጥፊያ ሆናት አብር አደጌ ነብስሽን በገነት

    • @EzabelamenaHaset
      @EzabelamenaHaset 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሳዝናል
      መጥፊያዋ ሆኖ እንጅ ማን እሱን ጤነኛ ነው ብሎ ያውም ለባልነት ያስባዋል ግን ምን ያደርጋል ሆነ

  • @RahamaHamdala
    @RahamaHamdala หลายเดือนก่อน

    Yasazenale

  • @BezaSolomon-ng5zl
    @BezaSolomon-ng5zl 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አጨካከን አቤቱ ይቅር በለን

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 4 หลายเดือนก่อน

    ምን እንበል ደከመን ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀን አይ ኢትዮ 💔

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አሁንስ ደከመን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @CheerfulDirtBike-bf2mb
    @CheerfulDirtBike-bf2mb 3 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ ይማረን።የገደላትን ምክንያት ካልታወቀ አልፈርድምደ

  • @WintanaGoshu
    @WintanaGoshu 4 หลายเดือนก่อน

    Ledteya yeninat 😢😢 betam yasaznal😢😢

  • @hirutkidane8622
    @hirutkidane8622 4 หลายเดือนก่อน

    Ahuns menendmnl gerageban💔💔💔

  • @Alemenshe
    @Alemenshe 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢 rip

  • @BiniyamSeifu-s4i
    @BiniyamSeifu-s4i 3 หลายเดือนก่อน

    ከቤተሰብ ጋር ግንኙነት ትክክል አይደለም ማለት እሱ ቤተሰቧን ነው እይ ያገባው ይህምክንያት እይሆንም

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 4 หลายเดือนก่อน

    ጎደመደነው😢😢😢😢😢

  • @MemeNegashe
    @MemeNegashe 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢