🛑ሙስሊሞች እንዲህ ናቸው አሏሁ አክበር|ኡስታዝ ጀማልን በምክንያት ነው|ግብፅ እንዲህ ፍርሃት በፍርሃ|ሱብሃነሏህ......

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 หลายเดือนก่อน +30

    ኡስታዝ ጀማል እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ፣ ሰው የጠፋ እለት ሰው ሆነህ የተገኘህ ውዱ ልጃችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ።ጥረትህና ልፋት ከግብ ደርሶ ለማየት ያብቃህ።

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu 3 หลายเดือนก่อน +9

    እኛ መስሊሞች እንደዚህ ነን አይባልም እኔም ነኝ ኡስታዝ ጀማልየኢትዮጵያ ጀግና ነው ሙስሊምን ለብቻ ነቅሰህ አትፃፍ ጠባብነትን ያንፀባርቃል ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሙሉ አይደራደርም

  • @AlemMoges-c1d
    @AlemMoges-c1d 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጅግና ኢትዮጵያዊ ነው ለሀገሩ የሚሞት ጅግና በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @tesfayeguta8506
    @tesfayeguta8506 3 หลายเดือนก่อน +12

    ተባረክ ወንድሜ።ለባንዳዎች ደግም ምክር ይሆናል።

  • @dechasagemeda952
    @dechasagemeda952 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወዳጄ አስጠሊታ ርዕስ መረጥክ፣ ኡስታዝ ጀማል ይህን የሚያደርገው እስላም ስለሆነ ሳይሆን እንደ ኢትዮዽያዊነቱ ሃገር ከእያንዳንዳችን የምትጠብቀውን መስዋዕትነት እና ለሁላችንም አርአያ የሚሆን ተግባር የዜግነቱን አደረገ ለዚህም እጅግ ምስጋና ይገባዋል! እንጂ ሰው ለሃገሩ ዋጋ ሲከፍል የዚህ ብሔር ወይ ከዚያ ሃይማኖት መሆን አይጠበቅበትም፣ ይህ "የኔ ብቻ " አደገኛ ጽንፍ ለባንዳዎች እና ምን ጊዜም እድገቷን በፍጹም ለማይሹ ጠላቶች በር አስከፍቶ እያለያየን ብሎም አላስፈላጊ ዋጋ እያስከፈለን ኖሯል፣ ሰለዚህ ወንድሜ ታረም።

    • @XamseCali-kq5ul
      @XamseCali-kq5ul 3 หลายเดือนก่อน +1

      Tkkel

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 หลายเดือนก่อน

      A very hot fire is ahead of the Somali Sea. Thirty million Somalis who love death are defending the sea and the land. you will see your bodies burning and your women cry. Cupa and the Soviet Union will not support you today. 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

    • @ayubnaser5103
      @ayubnaser5103 3 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም ሙስሊም ነኝ ርዕሱ መስተካከል አለበት የሙስሊም የክርስትያን ጉዳይ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጉዳይ ነው።

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክ

    • @sikosilo1727
      @sikosilo1727 2 หลายเดือนก่อน

      እውነትነው እርእሱ ይስተካከል ስለ ሀገራችንነው ስለ,እምየ ኢትዬጲያ,

  • @Montaha-ew3wm
    @Montaha-ew3wm 3 หลายเดือนก่อน +4

    መሻአሏህ ኡስታዝ ጀማል አሏህ ይጫምርልህ❤አሏህያግዝህ❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ ወጣቱም አዛውንቶም በዘረኝነት ማነቁ እየተጎተተ ያለው እርስ በርሳችን ስንባላ አይተው እነሱም ተነሱ አሁን በዘረኝነት መባላታችንን ትተን ላገራችን ስንል አንድ መሆን ግድ ይለናል ወንድማችን በርታ ሻመት ኑርልን❤❤🎉🎉🎉

  • @AaAa-cd5ts
    @AaAa-cd5ts 3 หลายเดือนก่อน +13

    ወአሊኩምሰላም አላህ ይጠብቅህ

    • @kedirmohammedaman1338
      @kedirmohammedaman1338 3 หลายเดือนก่อน

      Ameen

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 หลายเดือนก่อน

      A very hot fire is ahead of the Somali Sea. Thirty million Somalis who love death are defending the sea and the land. you will see your bodies burning and your women cry. Cupa and the Soviet Union will not support you today. 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @JsjjssNsjdjjd
    @JsjjssNsjdjjd 3 หลายเดือนก่อน +7

    አለሕ፡ይጠብቅሕ፡

    • @kedirmohammedaman1338
      @kedirmohammedaman1338 3 หลายเดือนก่อน

      Ameen

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 หลายเดือนก่อน

      A very hot fire is ahead of the Somali Sea. Thirty million Somalis who love death are defending the sea and the land. you will see your bodies burning and your women cry. Cupa and the Soviet Union will not support you today. 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @DuEf8
    @DuEf8 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ ጀማል ግብጾችን አፍ እሳዛቸው ማሻ አላህ የኛ ጀግና

  • @BakeBati
    @BakeBati 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ጀግና ሙስልም የሀገር ፍቅር የገበቻው ኡዝተዘችን አበይና ኢትዮጵየ ጀግኖችመሐመድ አል አሩስ እንደ ብለልነ እንደ ሌሎች ኢትዮጵየ የቁረአን ጀግኖች በተርክ ፅፈቻወል ጀግኖች

  • @መኪነኝወሎየዋ
    @መኪነኝወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዳተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን

    • @Naima-or6qc
      @Naima-or6qc 2 หลายเดือนก่อน

      ወሎ የት ነሽ

  • @hayatbiintmuhammed6126
    @hayatbiintmuhammed6126 3 หลายเดือนก่อน +1

    Walykumaslam wrhmtualhii wbrkathu ahleeeen fiik Jezakalh kyr

  • @rayantowfik4012
    @rayantowfik4012 3 หลายเดือนก่อน

    ❤Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar ❤❤❤❤❤❤

  • @منتهىالحبشى
    @منتهىالحبشى 3 หลายเดือนก่อน +1

    ما شاء الله تبارك الله

  • @MehamedMame-jr6hj
    @MehamedMame-jr6hj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋኣሌኩም፡ኣሰላም፡ዎራማቱላሂ፡ዎበራካቱሁ ዎላሂ፡ጠካራ፡ኢትዮጲያዊ፡ናክ፡ኣላህ፡ኢዲሜና፡ጤና፡ዪስጠክ፡፡💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 👍

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 3 หลายเดือนก่อน

    ኡሰታዝ ጀማል የ 7:21 ኢትዮጵያ ጀግናው ልጃችንነውህ አላህ ይጠብቅልን ። እርሱ ሳየው በጣም የተለያየ ነው።

  • @AhmadIbrahm
    @AhmadIbrahm หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅ

  • @منتهىالحبشى
    @منتهىالحبشى 3 หลายเดือนก่อน +1

    ألله يكثر امسالك

    • @HayatTijani-sc6pe
      @HayatTijani-sc6pe 2 หลายเดือนก่อน

      امين يارب العالمين جزاك الله خيرا ❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 3 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️
    Ustaz Jemal Jegnaw! Enamesegenalen!🙏

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Ustaz Jemal

  • @Zainb38
    @Zainb38 3 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናአላህየጠብቅህ🎉🎉

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጥብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaderMohammed-h3x
    @kaderMohammed-h3x 2 หลายเดือนก่อน

    የኔጀግና ሙስሊምፈሪነውብሎየጣፈውአንዱን መክረውአለህንያመነአይፈራም

  • @kebedebekele4997
    @kebedebekele4997 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ሁለ ነገሩ ደስ የሚል ኡስታዝ ጀማል ሁለነገርህ ❤

  • @orchidbloom6966
    @orchidbloom6966 3 หลายเดือนก่อน

    ሳይደርስ አይጣላም እንደሚባለዉ: ኢትዮጵያ ከወለደቻቸዉ አራሙቻ ባንዳዎች ጥርቅም ሁላ መካከል:
    መሀመድ አል አሩሲና ኡስታዝ ጀማልን የመሰሉ ከአልማዝና ዕንቁ የከበሩ: እንደሰማይ ከፍ ራቅ ላቅ ያሉ: እንደባህር የጠለቁ: እንደዉሃ የጠሩ: እንደመሬት ሁሉን የሚችሉ
    ቁጥራቸው ቢያንስ እንኳ እንደሰናፍጭ የሚሰነፍጡ
    አይበገሬ የሆኑ ዉድ ልጆች
    ፈጣሪ ስለሰጣት ምስጋና ይግባዉ::
    እድሜና ጤና ይስጣችሁ::

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 3 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊሞች እኛንም ጨምሮ ስለሆነ፡ አረቦችም ወዳጆች ስላሉን፡ ግብጽን በቀጥታ መጥራት፡ ጠላት ላለማብዛት ማስተዋል ብስለት ይዀናል። ❤ ተባረኩ።

  • @AberaLegese-vr8it
    @AberaLegese-vr8it 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዝ እናመሠግናለን ግን አስታየት ስትሠጡ እስላምች እንዲህነን የሚለው ጥሩ አይደለም ኢትዮጰያዊነት እንዲህነው የሚለው ያዋጣል ስለዚህ መናገር ብቻ ሣይሆን አንድነትን ስበኩ

  • @rahimetrahmet
    @rahimetrahmet 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ወንድሞችን አላህ ይጠብቅህ

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you sir 🎉🎉🎉🎉

  • @HalimaHalima-v6n
    @HalimaHalima-v6n 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ማሻአላህ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍💪💪💪

  • @hawletmohammed-nn7br
    @hawletmohammed-nn7br 3 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያችን በረከት........!!!።

  • @abiysolomon7618
    @abiysolomon7618 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @meskerembedaso30
    @meskerembedaso30 3 หลายเดือนก่อน

    Ustazye betam ewdhelew betam amilak yitebikhm❤❤❤

  • @HalimaHalima-v6n
    @HalimaHalima-v6n 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ አክበር

  • @hydrhussen-xv9do
    @hydrhussen-xv9do 3 หลายเดือนก่อน

    አለህ ይጨምርልህ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @tewodrosmekonnen7823
    @tewodrosmekonnen7823 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ከጀግና በላይ ነህ

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 3 หลายเดือนก่อน +2

    This is a Litmus Test:
    If You Love him for what he said you Love Ethiopia, otherwise you are suffering from Self-hate! 😮

  • @MaM-hd3mi
    @MaM-hd3mi 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamKidane-r7c
    @SelamKidane-r7c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናው ክበርልኝ❤

  • @AminatAhmed-nn9um
    @AminatAhmed-nn9um 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @anishyaMohmmed
    @anishyaMohmmed 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤tkkle

  • @ZaynabZaynab-nf5vs
    @ZaynabZaynab-nf5vs 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EndrisYemam-h6t
    @EndrisYemam-h6t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማል ጀ፠ግናው

  • @LoveMy-uq4xs
    @LoveMy-uq4xs 3 หลายเดือนก่อน

    Owwww ,I love this guy

  • @SadaHH-r7k
    @SadaHH-r7k 3 หลายเดือนก่อน

    Allah yitabekih ustaz Jamal jagna endat alayawum

  • @derefer6509
    @derefer6509 3 หลายเดือนก่อน

    አወ ይህ ሰዉ ታታሪ ነዉ። ተባረክ።

  • @sisayworkugizaw4370
    @sisayworkugizaw4370 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ እኛ የአባይ ንጉሥ ሳይሆን የአባይ እናት(ኡሚ ናይል(ኒል)ነው መባል ያለብን።ምክንያቱም አባይን የምትወልደው ኢትዮጵያ ሥለሆነች

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 3 หลายเดือนก่อน

    Ustaz jemal a hero of Ethiopia and africa

  • @RediwanShamolo
    @RediwanShamolo 3 หลายเดือนก่อน

    መሀሸለህ፡ሕሜህን፡ሀለ፡የቆየው

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kaderMohammed-h3x
    @kaderMohammed-h3x 2 หลายเดือนก่อน

    መቸምሙስሊምአይፈራምበለህያመነመቸምአይፈራም አለህንየያዘ ሌላአምላኪአይፈራም ሙስሊም ጀግናነው

  • @MekiyuNesru
    @MekiyuNesru 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ይገባዋል

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነህ ! በርታ!!

  • @AminatAhmed-nn9um
    @AminatAhmed-nn9um 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @meharitsehaye3430
    @meharitsehaye3430 3 หลายเดือนก่อน

    yes we are aKing s of ABAY

  • @hydrhussen-xv9do
    @hydrhussen-xv9do 3 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡እንዲህ፡ናት።አሸናፊነቷ፡በሀያሉ፡አላህ፡የተረጋገጠ፡መፅናቱም፡ከእርሱ፡ድጋፍ፡የሆነ፡እውነት፡ነው።ይወፍቀን፡አሚን።

  • @Sada-wr9yv
    @Sada-wr9yv 2 หลายเดือนก่อน +1

    Masllll

  • @SaidBule
    @SaidBule 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 หลายเดือนก่อน

    ጀማል ጀግናው

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo 3 หลายเดือนก่อน

    Ustaz jemal betam mrt sew hulachinm Ethiopiawian Ambassaderoch nen

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 3 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 3 หลายเดือนก่อน

    ክርስትና ማለት የዘለዓለም መድኃኒትና መዳን ሞት የለሽ ማለት ነው።
    ምልክቱም ይሄ ነው 🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈ኖህን የማታውቁ ካላችሁ እኛ ከአብርሃም በፊት የኖህ ልጆች ነን።
    አሁንም 🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @Reew1122
    @Reew1122 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @Reew1122
    @Reew1122 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @AlemFikre-e8b
    @AlemFikre-e8b 3 หลายเดือนก่อน

    kiristos razim edme yistik

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀማል እና መሃመድ አል አሩሲ ፣
    King Of Abay በሚለው ሚድያ ግብፅን
    ሴራዋ በማጋለጥ ፣የኢ፣ያ ትልቅ ባለውለታችን።ካለ ምንም ክፍያ ፣ፈጣሪ ውለታህ ይክፈልህ ።ሌላው ዜጋ በሙስና
    በስም ማጥቆር፣ ተወጥረዋል።

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 2 หลายเดือนก่อน

    እኮ ጎጃም አላለም ፈገግ ያደርጋን

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 3 หลายเดือนก่อน

    ሌሎች ሙስሊሞች ከዚህ ጀግና ተማሩ። በሱ አትደበቁ። እርሱ እራሱን ነው የሚወክለው።

  • @MesmeraiT
    @MesmeraiT 3 หลายเดือนก่อน

    "5 ሚሊዮን ሕዝብ ቢያልቅ 95 ሚሊዮን ሕዝብ ስለሚኖረን ችግር የለውም" ኡስታዝ ጀማል

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ተደናቂ ዜጋ ነህ፣በዚች ሀገር ጉዳይ አልአሩስና አንተ ታሪክ የማይረሳቸው ትሆናላችሁ በፈጣሪ ፊትም ጭምር።

  • @tewodrosmekonnen7823
    @tewodrosmekonnen7823 3 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ወደር የለህም ስለ አገርሕየምትሰራው ዝግጅት ለእኔ ንጉሥ ነህ

  • @BakeBati
    @BakeBati 3 หลายเดือนก่อน

    ተበረክ ብለው አንበሰዬ ምን እለላው ጀግንች ዘሬም አሉን እለመ ብሶች እንደሉ ሁሉ

  • @AsgeBerhane
    @AsgeBerhane 3 หลายเดือนก่อน

    Know you guys picking in Egypt 🇪🇬? Be carful?

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅🤪🤪🤪🤪🤪🤪😝😝😝😝😝😝😝😛😛😛😛😛😛🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪

  • @anishyaMohmmed
    @anishyaMohmmed 3 หลายเดือนก่อน

    የአባይንጉሡች

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 3 หลายเดือนก่อน

    Ante muslim kehonk lemen ante aladrkewem. Ostaz adregew.

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md 3 หลายเดือนก่อน

    Jegnachin

  • @peace4all584
    @peace4all584 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያኖች ለምን አትልም እና ሁሉንም ኢትዮጵያዊ አንድ አታረግም ? ለምን በዘር ወይም በሀይማኖት ትከፋፍሉናላችሁ ?

  • @hayatbiintmuhammed6126
    @hayatbiintmuhammed6126 3 หลายเดือนก่อน

    ههههههه

  • @AsgeBerhane
    @AsgeBerhane 3 หลายเดือนก่อน

    You,are one off have no Respect for Eritreans, we Raise money when you bagging money for Aby Geddeb, instead you disrespecting our president and Eritreans
    Ethiopia shameful, you Abye king😂
    Eritrean are a king Asab and massawa and
    massawa 🇪🇷🙏🏾🇪🇷 we very unlucky we have jealous and greedy next door??

  • @negash7146
    @negash7146 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ ዘረኛ የትግራይን ጦርነትና ለትግራዋይ ሞት የተመኘ ዘረኛ ኡስታዝ ኣልለውም

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 3 หลายเดือนก่อน

    መርዝ አብይ ነው

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 3 หลายเดือนก่อน

    የጨነቀለት አለ አማራ አየ አብቹ የጭንቅ ቀንማ ፋኖን ምን ብለህ ነበር?ቪድዎህን መለስ ብለህ እየው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 หลายเดือนก่อน

    አብዪ፣፣ለግዜዉነዉ፣፣፣ጀማልንም፣፣ነገታዋረደዋለህ፣፣ተጠቅመህትጥለዋለህ፣፣፣አንተኮአብዪነህ

  • @tegilema6437
    @tegilema6437 3 หลายเดือนก่อน

    Ante degmo wodehaymanot ametah

  • @Hagere739
    @Hagere739 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀማል የአብይ ሚስት ነው

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 3 หลายเดือนก่อน

      endet asebehewu newu

    • @Hagere739
      @Hagere739 3 หลายเดือนก่อน

      @@abdellahassen5176
      እንደ እስላምነቱ ኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም ጊዜ እስላም የተገፋ ነው እኔ ክርስቲያን ነኝ ማንም አገሩን ይወዳል ግን ለአቢይ ስያሽቃጥ ነው

    • @XamseCali-kq5ul
      @XamseCali-kq5ul 3 หลายเดือนก่อน

      Ddeb banda

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 หลายเดือนก่อน

      A very hot fire is ahead of the Somali Sea. Thirty million Somalis who love death are defending the sea and the land. you will see your bodies burning and your women cry. Cupa and the Soviet Union will not support you today. 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

    • @AbderahemanJijiga
      @AbderahemanJijiga 3 หลายเดือนก่อน

      You aredeidaer man

  • @RozaTalegin
    @RozaTalegin 3 หลายเดือนก่อน

    Koshasha🤮🤮🤮😈😈

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 3 หลายเดือนก่อน +1

      lmne yebalal ende

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 หลายเดือนก่อน

      A very hot fire is ahead of the Somali Sea. Thirty million Somalis who love death are defending the sea and the land. you will see your bodies burning and your women cry. Cupa and the Soviet Union will not support you today. 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @ሰደተኛነኝተሰፈ
    @ሰደተኛነኝተሰፈ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @abduselamahmed1336
    @abduselamahmed1336 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉😊

  • @AminatAhmed-nn9um
    @AminatAhmed-nn9um 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @firihwoutnuguse
    @firihwoutnuguse 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Linamohamed-rk3em
    @Linamohamed-rk3em 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤