በቡግር፣ ማድያት እና ጠባሳ ለተጎዳ ፊት! መጠቀም ያለባችሁ ቤት ውስጥ ሚሰራ : Natural Homemade Skincare : Ethiopian Beauty

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 138

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 ปีที่แล้ว +8

    ለረጅም አመታት ተጠቅሜዋለው አሪፍ ነው ግን ትግስት ይፈልጋል ለውጥ ለማየት thankyou ዲቦ❤

  • @yordanosyordi6364
    @yordanosyordi6364 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ የእጅሽ ስራ ይባረክ ሳሙናስ ምን አይነት ሳሙና ነው ለፊት ቆንጆ?

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my ปีที่แล้ว +2

    ❤ WOW you are so beautiful inside and outside ❤❤❤ Really God bless you and your family ❤❤❤❤ I like the way you talking pure Amharic without any English ❤you are Amazing because you are living Europe and America so no mixed language ❤❤❤ so many people even they are live in Ethiopia they don't know how they are damaged they on beautiful language so you are so pretty and sweet stay by your attitude and behavior ❤❤❤ God bless you and your family and we love you all Ethiopian people ❤❤❤ around the world ❤❤❤❤

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 9 หลายเดือนก่อน +1

    i will try and let you know the results thank you

  • @ayantuhundessa
    @ayantuhundessa 11 หลายเดือนก่อน +1

    I will try. thanks

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 9 หลายเดือนก่อน

    የሩዝ ድቄት ከተጠቀምሽ ይበልጥ ያቀልልሻል !! አለ የሚሸጥ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 9 หลายเดือนก่อน

    ዲቦዬ እመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว +19

    ጥርት ያለ ፊት ይዘሽ ለምን ሜካፕ እንደምትቀቢ ይገርመኛል ?
    እኔስ ማድያት ለመሸፈን ነው ሜካፕ ምቀባው

  • @genetteshome654
    @genetteshome654 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያለ ሜካፕ ፊትሽ👌😍

  • @bezmeelpi2409
    @bezmeelpi2409 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 ปีที่แล้ว

    Thanks easy breezy I will try it

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 10 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር አንቺ ቆንጆነሽ እኮ

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 11 หลายเดือนก่อน +4

    ያለሜክኣፕ ስታምሪ ቆንጅየ ነሽ እኮ😊

    • @ruhamaruhi9449
      @ruhamaruhi9449 11 หลายเดือนก่อน

      yena wed erjigh😢feta.lay tegur albgh mn largaw bafetrshi atlfegh

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምታምሩ የአለ ሜካፕ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @tigist6457
    @tigist6457 ปีที่แล้ว +22

    ገለፃውን እጠር አድርገሽ ስራውን ብታሳይን ጥሩ ነው።

    • @siaw5419
      @siaw5419 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እማ

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 ปีที่แล้ว

    Hi Dibora meine ayent Vitamin C nwe metetekmiwe le fiteshi❤

  • @GosayeEskinder
    @GosayeEskinder 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kemeteseriw sira woreshi beza ena teru video ayidelem esun betastekakeyi tekami yehone nebere

  • @tesfayezrufeal
    @tesfayezrufeal 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 ปีที่แล้ว +3

    በስመ አብ ቅንድቧን ስታወልቀው እንዴት ይዘገንናል

  • @saragold880
    @saragold880 ปีที่แล้ว

    Thank u❤❤❤❤

  • @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ
    @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ ปีที่แล้ว +6

    በየቀኑ ብንጠቀም ችግር አለው ዲቦዬ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ በየቀኑ ጀምሬዋለሁ ዛሬ 3 ቀኔ 10 ደቂቃ ነው የማቆየው

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እማ

  • @tigist6457
    @tigist6457 11 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ እባክሽ የቀን ክሬም ስሪልን

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน

      ቀንም ይሄን መጠቀም ትቺያለሽ 10 ደቂቃ አቆይተሽ መታጠብ ነው

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 ปีที่แล้ว

    Thank you decorate yene kemem

  • @Selamlehagerachin
    @Selamlehagerachin 8 หลายเดือนก่อน

    በሣሙና ነዉ በዉሀ ብቻ የምታጠበዉ መልሽልኝ ዉዴ❤❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 ปีที่แล้ว

    Enamesegnaeln❤❤❤

  • @sumeyaAli-cc6ml
    @sumeyaAli-cc6ml ปีที่แล้ว +3

    ለወዛማ ፊት ይሆናል የኔ ወዛማ ነዉ ብጉር ይበዛብኛል በዛ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ አለዉ ልጠቀመዉ ሌላዉ ወተት ዶቄቱ ኒዶዉ ይሆናል ?

  • @hafsaayoub5776
    @hafsaayoub5776 11 หลายเดือนก่อน

    Honey le maysmamaws?

  • @edengebremedhin5653
    @edengebremedhin5653 ปีที่แล้ว +1

    Yes ,100%work i like it❤❤

    • @tsegaberhe8128
      @tsegaberhe8128 ปีที่แล้ว

      How long you live it in your face ?

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว +2

    ❤ተባረኪ ደቦራ❤እሞክረዋለሁ ❤ውጤቱን እነግርሻለሁ በርቺ❤❤❤

  • @meseretgure515
    @meseretgure515 ปีที่แล้ว

    Thank you yene konijo

  • @senaitgebremedhin4533
    @senaitgebremedhin4533 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @GanaGana-d5d
    @GanaGana-d5d 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ 0:59

  • @emanahmed6851
    @emanahmed6851 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much I’m always looking for something easy and good finally I found it I love your videos thanks again and keep sharing ❤

  • @MursalNasir
    @MursalNasir 2 หลายเดือนก่อน

    መር ዬለኝም 2 ቢቸ እጠቅመኘል

  • @zemzemtube8447
    @zemzemtube8447 ปีที่แล้ว +2

    እሞክረዋለው በተለይ ለማድያት የሚሆን ከሆነ እናመሰግናለን

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  ปีที่แล้ว +1

      አዎ ቆንጂት ይስማማሻል ብዬ ተስፋ አረጋለው😊

    • @JvvjHccj
      @JvvjHccj 11 หลายเดือนก่อน

      ምድነዉእኔአልገባኝምእሩዝነዉእዴ❤❤❤❤❤​@@EthiopianBeauty

    • @MinteasegidMar
      @MinteasegidMar 7 หลายเดือนก่อน

      Coconut oil kaltesmamagnis

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 11 หลายเดือนก่อน

    እህት እስኪ በዉስጥ አናግርኝ

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน

    ስናቋርጠው ፊታችን ወደነበረበት ይመለሳል ወይስ ??

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 ปีที่แล้ว +2

    ካልተሳሳትኩ የሩዝ ወተት እና ማር መሰለኝ ማስክ ከዛሬ4አመት ምናምን ሰርተሽ ነበር video እና ሞክሬው ለፊት በጣም ጥሩ ነበር

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  ปีที่แล้ว

      አዎ ልክ ነሽ🥰👍👍

    • @Semirahusen810
      @Semirahusen810 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

    • @DxbDhd-os5yq
      @DxbDhd-os5yq 5 หลายเดือนก่อน

      የሩዝ ወተትምድነው

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Semirahusen810ደምሪኝ እደምርሻለሁ

  • @nigisitglete2625
    @nigisitglete2625 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም በማሪያም ዱቂቱ ወተት ይቻላል ወይ ዉድ

    • @alam5953
      @alam5953 11 หลายเดือนก่อน

      ችግር የለውም

  • @Marsilase
    @Marsilase ปีที่แล้ว +26

    እውነት ነው ዲቦ በጣም አሪፍ ነው እኔ ደግሞ ምን አየው መስለሽ ሌላ ኮርን ስታርች አንድ ማንኪያ ጨምረውበት የኮሪያ ዪቱዮበር ላይ አየሁ እኔም መጠቀም ጀመርኩ እንደዛ እያረኩ ፊቴ እታምኝም ሲያምር

    • @ethioloveemu
      @ethioloveemu ปีที่แล้ว +1

      ምንድነው የተጠቀምሽው ውዴ ?

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍

    • @Marsilase
      @Marsilase ปีที่แล้ว +1

      @@ethioloveemu ኮርን ስታርች በአማርኛ ምን እንደሚባል ስላጣሁ ነው

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว

      Corn starch እና ምን ነው ሚቀላቅሉት ?

    • @Marsilase
      @Marsilase ปีที่แล้ว +10

      @@Azeb-ru1rf * corn starch 1 spoon 🥄
      * Coconut oil 1 spoon 🥄
      * Lemon juice 1 spoon 🥄
      * Milk 1 spoon
      * Rice 2 spoon ይሄ የነሱ አዘገጃጀት ነው እኔ ግን ሎሚ ለፊት ማስክ ውስጥ መጠቀም ስለምፈራ አልጨምርም በተረፈ እኔ የማረገው
      Rice 2 spoon 🥄
      Coconut oil 1 spoon 🥄
      Honey 1 spoon
      Milk 1 spoon 🥄
      Corn starch 1 spoon 🥄 በጣም አሪፍ ነው በሳምንት ሶስት ጊዜ ተጠቀሚው

  • @talileabuna9821
    @talileabuna9821 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @HeliHaile
    @HeliHaile 10 หลายเดือนก่อน

    ጀምራለው ለዉጡ እነግርሻለው ግን እባክሽ እጄ ድርቅ አለ ማለሽለሻ መላ በይኝ

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 ปีที่แล้ว +3

    Hi debo how you ?how is our baby hope you are enjoying the journey, we love you young beautiful lady! We learned lot from you thank you 🙏 for your kindness!

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  ปีที่แล้ว +1

      Thank you sis🥰 yes, all is good glory to God🙏🙏

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว

    ከኬሚካል ነፃ ሥላሣየሺን 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 11 หลายเดือนก่อน

    እውጭ ቢቀመጥስ ችግር አለው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +1

    ዲብዬ ይሄ በሙሉ ቤታችን የምናገኝው ስለሆን እሞክርዋለሁ ፊቴ ላይ የሆን የህን ንጠብጣብ አለብኝ ያጠራልኝ እንደሆን አመስግናለሁ🌷🌹💕👍👌

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  ปีที่แล้ว

      አዎ ስራዬ ብለሽ መጠቀም ነው😊🥰

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 11 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ያለወተት መጠቀም አይቻልም ????

  • @Mamite926
    @Mamite926 ปีที่แล้ว

    Is that Rice pudding.

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን በጣም ሀሪፍ ነው እኔ ከታጠብኩኝ በኻላ ቆዳዪ ደረቅ ስለሚል ፊር ላቭሊ እጠቀማለው ጉዳት አለው እዴ ሚካፕ ተጠቃሚ አደለውም መልሽልኝ 🙏

    • @Cutepets_1-c
      @Cutepets_1-c 6 หลายเดือนก่อน +1

      Pls don't use fair and lovely

  • @SaraSara-vq6og
    @SaraSara-vq6og ปีที่แล้ว +4

    ጥሎብኝ አምንሻለሁ😊

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf ปีที่แล้ว

    Diboraye I miss you .Diba thank you.

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว

    ዲቦየ🥰🥰🥰

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው ቅመሟ🤴!

  • @Netsi-kn3iw
    @Netsi-kn3iw 10 หลายเดือนก่อน

    Benatsh Aftgnw Asayn enji

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 ปีที่แล้ว

    ለማዳት ይሆናል ወይ

  • @yordanosyordi6364
    @yordanosyordi6364 7 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ማስክ ተጠቅሜ ለመለስለስ ቫዘሊን ተቀብቼ ማደርስ እንዴት ነው?

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 11 หลายเดือนก่อน

    ስእትታጠቢ እልየን ም በምን አይነት ስሙን ታጠብሽ???

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +1

    ሩዝ ያልበሰለ ፈጭተን መጠቀም አይሆንም ወይ ዲቦ

    • @hermelakassahun8806
      @hermelakassahun8806 ปีที่แล้ว +1

      Yihonal ehte ene esunina yeshinbra duket etekemalew betam arif new

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 ปีที่แล้ว

    Yes that 👏 🙌

  • @SenayitZekariyas
    @SenayitZekariyas 11 หลายเดือนก่อน

    Ene jerbayelay bugur ale lesu btekemew yatefal

  • @ayantuhundessa
    @ayantuhundessa 11 หลายเดือนก่อน

    ine ruz itekem neber arif new gin ke mar gar aydelem

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว +1

    በእናትሽ.እስቲ.የ1ወር.ፔራፕ.ቻይኝ.ጠብሾኛል

  • @umeman3175
    @umeman3175 ปีที่แล้ว

    ዲቦየ እኔ አንገቴና ፊቴ አንድ አይነት አደለም አንገቴ ጠቆር ይላል ምን ላድርገ የምታዉቁ መልሱልኝ😢

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  ปีที่แล้ว

      ፊትሽ ላይ ሞትቀቢውን በሙሉ: ሎሽን: ማስክ አንገትሽንም አብረሽ ተቀቢው

  • @aishasaed9247
    @aishasaed9247 10 หลายเดือนก่อน

    እረሚካብአትጠቀሚ

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 ปีที่แล้ว +1

    Hi 👋

  • @AmahaAbreha
    @AmahaAbreha 11 หลายเดือนก่อน

    Des ylall

  • @MaMa-oi3qc
    @MaMa-oi3qc 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @NuriyaNuriya-r2s
    @NuriyaNuriya-r2s ปีที่แล้ว

    እንደ ብርጭቆ ዲቦየ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd ปีที่แล้ว +1

    ለካ ሜካፕና ፀጉር የሌለ ውበት ይሰጣል ግን መጠቀም አልፈልግም ዲቦራየ ወድሻለሁ

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  ปีที่แล้ว

      😁🥰🥰

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 ปีที่แล้ว +1

      እንዴ በጣም ግን ጠዋት ሌላ ሰው ማታ ሌላ ሰው

  • @merhawitkednu3685
    @merhawitkednu3685 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 11 หลายเดือนก่อน +1

    *_እኔ ደግሞ ከብርቱካን ልጣጭ ጋር ነው የሞከርኩት ምርጥ ነው_*

  • @mimileds7255
    @mimileds7255 ปีที่แล้ว

    Fite lay madyat ina alfo alfo tikur netebtab alebign lelaw demo mata bitekemew chigr alew ibaksh melishilign

  • @b21e19
    @b21e19 ปีที่แล้ว

    ዱቀቱን ወተት መጠቀም ይቻላል

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 8 หลายเดือนก่อน

    Batam area tabezaleshe....pls stop looking do the work!❤

  • @girmadichiro1729
    @girmadichiro1729 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc ปีที่แล้ว +1

    Thank you debo❤

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰

    • @aadd7107
      @aadd7107 ปีที่แล้ว

      ​@@EthiopianBeautyበፈጠረሽ መልሽልኝ ያዘጋጀንውን ፊርጅነው የምናሥቀምጠው ወላሥ??

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@EthiopianBeautyእህት ማር የለለንእሳ በውትትይሆነል

  • @eses9273
    @eses9273 10 หลายเดือนก่อน

    እህየሽ ልቤን ባላዳምጥ ቢቀርስ ወሬ ልቤ አይችልም እህትዋ

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @EmebetDemoze
    @EmebetDemoze 9 หลายเดือนก่อน

    ወተቱ ቢቀርስ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 ปีที่แล้ว

    ካለሜካፕ ሌላ ሰው ነሽ ይገርማል

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  ปีที่แล้ว +2

      የበለጠ አማርኩሽ አይደል😂

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 ปีที่แล้ว

      @@EthiopianBeauty you know a power of make up 😉 sure no question about it, don't forgat you are Ethiopian, not only you I saw many people that I know with no make up, they are completely different, that is why if I put make up, I use it only to make my skin even,I hope you understand me.

  • @abay3517
    @abay3517 11 หลายเดือนก่อน

    ካልጠፋ አማርኛ ብርጭቆ አይ ግራ መጋባት

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @hawa7349
    @hawa7349 11 หลายเดือนก่อน

    ለቤትሺ አዲሥ ነኝ በርች ዉደ

  • @KalkidanTesfaye-qu2fu
    @KalkidanTesfaye-qu2fu 9 หลายเดือนก่อน

    ክሬሙን መጠቀም አይቻልም

  • @rosadaniel5938
    @rosadaniel5938 11 หลายเดือนก่อน

    No no it doesn't work

  • @SleepyOmbreSky-zb1ek
    @SleepyOmbreSky-zb1ek 9 หลายเดือนก่อน

    ወሬ አታብዢ

  • @SurprisedBoombox-ts3rc
    @SurprisedBoombox-ts3rc 6 หลายเดือนก่อน

    ወሬሽ በዛ አውርተሽ አታቂም

  • @semira2583
    @semira2583 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @ZsHome
    @ZsHome 10 หลายเดือนก่อน

    👍❤❤❤

  • @Sokana-r4t
    @Sokana-r4t 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤