ለዓመታት ከኖሩበት ቀዬ ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ወገኖች ለተለያዩ ችግሮች እየተዳረጉ መኾናቸውን ተናግረውዋል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያረብ በራህመትክ ጎብኘን እስከ መቼ የአላህ በቃ በለን ሁላችሁንም እናመሰግናለን ለኛም መልካም ቀን ያምጣልን 🤲🤲🤲

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ እንደ ሶሪያ ወለጋም አንድቀን ከፈጣሪያችን ሰላም ናፍትህ ፍርድ እናገኛለን ኢንሻአላህ ☝️☝️

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ከርታታ የወለጋ አማራ ገበሬ ነው ምን አያቅ ምንም አያቅ ንግግር እንኳን አያቁም የውስጣቸውን ማውራት አይችሉ 😢😢ሀሳቡን አላህ ወኒመል ወኪል