Ethiopia-ሀገራዊ ዳሰሳ-ጋላ ምን ማለት ነው ?-ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ethio-online-ሀገራዊ ዳሰሳ -ጋላ ምን ማለት ነው ?
    -ሀገራዊ ዳሰሳ/hagerawi dasesa/
    -ሕዝቅኤል ገቢሳ/Ezhiel gebissa/
    -ጌጥዬ ያለው /Gettye Yalew/
    #Interview#Meeting#Latest#Ethiopia

ความคิดเห็น • 706

  • @tomtommy5183
    @tomtommy5183 5 ปีที่แล้ว +8

    እንደተረዳሁት በጣም ከባድ ቅናትና ጥላቻ ውስጥ ያለ ይመስለኛል እ/ር ይንቀልልህ አብያችን እደሆነ ጉዞው ሁሉ ወደፊት ነው።።።።።።።።።።።።

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 4 หลายเดือนก่อน

      እዝቅኤልና አብይ ተራ በተራ በቂጥሽ ይብዱሽ፡፡

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 9 หลายเดือนก่อน +3

    የተማረ ሰው እውነትን ይመሰክራል፣ ለሰላምና ለእድገት ይቆማል።
    ዛሬ ግን በናንተ የሥልጣን ዘመን ህዝባችን እያለቀና እየተፈናቀለ ይገኛል፣ አገር ለመፍረስ ብዙም አልቀረውም።
    ምን ነካችሁ?

  • @TheBurnedFace1Lalibe
    @TheBurnedFace1Lalibe 5 ปีที่แล้ว +6

    ቁርበት አንጥፉልኝ።
    ማንነት ደብቆ
    የሚል ደህና ሁኑልኝ፤
    ማለቱ አይቀርም
    ቁርበት ኣንጥፉልኝ።
    የሰው ጅብ አይተናል
    ሰዎችን ሲበላ፤
    ለእንጀራዬ እያለ
    ለሥጋው ሲያደላ።
    ውስጡን ግና ነፍሱ
    በግፍ ተጨንቃለች፤
    ደም አድፍቋት ልቡ
    የተጨማለቀች።
    ይሄን ሰው እወቁት
    ስትፀየፉልኝ፤
    ሊላችሁ ይመጣል
    ቁርበት አንጥፉልኝ።
    አንገቱን ይደፋል
    አያሳይም ጥርሱን፤
    በአንካሳ ልሳኑ
    ባገጩ ነው መልሱን።
    ቀና እንኳ ያለ እንደው
    የሚያበራ ዐይኑ፤
    ወዲያው ያስታውቃል
    የገዳይ መሆኑ።
    ሞኞች ብዙ ጊዜ
    እንደተላላዎቹ፤
    አሉ ለመገደል
    እንደተመቻቹ።
    እናም ይሄን ክፉ
    እንድትፀየፉልኝ፤
    ዕወቁት እንደሚል
    ቁርበት አንጥፉልኝ።

  • @selamlove3421
    @selamlove3421 5 ปีที่แล้ว +16

    Professor Ezekiel thank you !

    • @abdunasir405
      @abdunasir405 5 ปีที่แล้ว

      Amhari itti duulati ini Oromo ta,u qofan

  • @amirmohammed8209
    @amirmohammed8209 4 ปีที่แล้ว +4

    ፕሮፌሰር አላችሁት አሀሀሀሀሀ....ምነው ይሔንን የተከበረ የፕሮፌሰርነት ማህረግ ያለቦታው እየገጠገጣችሁት አራከሳችሁት ይሔ ፊንጢጣ አፍ በአፉ ሲፀዳዳ እንጂ ብስለት ያለው ንግግር ሲናር ሰምቼው አላውቅም እንዲህ አይነት ቀላል ቅሌታም ሰው አላየሁም አስተሳሰቡ ሁሉ ከሰውኛ ውጭ ነው ምንም ነገር ቢናገር አይጥመኝም አለም በሰለጠነበት ወደ አንድ መንደር እየተቀራረበ ባለበት ሰዓት ልዩነትና ጥላቻን ይሰብካል በድንጋይ ዘመን የነበረውን የሰው ልጅ ባሕሪ እያየሁበት ነው ይሔ ይማርህ ብሎ ይውጋህ ንግግሩ የተቀዠባበረ ነው
    እኔ 101% የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ነኝ ግን የሰው ልጅ ሰበዓዊ ፍጥረት ሁሉ ክብር እንደሚያስፈልገው ነው የማምነው የሰው ልጅ ሁሉ አንድ ነው ከዚህ ውጭ ዘረኞችን በጣም ነው የምፀየፋቸው ከሰው ልጅ ዓይነምድር በላይ የተግማሙ ናቸው ክርፋት ቆሻሻ ናቸው ክብራቸውም ከአይነምድር በታች ነው አላህ ይፍረድባቸው የእነ ቅራቅንቦ ፕሮፌሰርም ከአአይነምድር በታች ነው እናቱ የወለደችው ሳይሆን የተፀዳዳችው ነው የሚመስለኝ ወንድ አተው ነው አባቶቻችን ባለጌን ካሳደገው የገደለው ይፀድቃል ይሉ ነበር
    የሰው ልጅ የአደምና የሐዋ ዘር ነው እዝቅኤልና መሰሎቹ ከዚህ ውጭ ከሆኑ የጅብ ዝርያ አለባቸው ማለት ነው አማራ ኦሮሞ ትግሬ መጠርያ ስም እንጂ አንዱን ከአንዱ የሚያሳንስ የሚያስበልጥ አይደለም ቋዋንቋዋም መግባብያ እንጂ መግማምያ አይደለም የሰው ልጅ በአላህ ዘንድ አንድ ነው ክብር ነው አላህ እንደነ እዝቅኤል በቁም ከመሞት ያድናችሁ

  • @habetamasmare5752
    @habetamasmare5752 5 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ጌታ ጋዜጠኛው አሳዘነኝ ለምን ያፈጥበታል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @getugetachew6448
      @getugetachew6448 5 ปีที่แล้ว

      Hahaha yema gazetagna ayidelam

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 ปีที่แล้ว +2

      ጥያቄ እንዳይጠየቅ አስቀድሞ ማስፈራራቱ ነው።

    • @getahundeneke3590
      @getahundeneke3590 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ እንደዚህ ያለ የተሸማቀቀ ሸምቃቃ ጋዜጠኛ ወይም ጠያቂ አይቼ አላውቅም።ፕሮፌሰሩ ደግሞ ቀጣፊ ሰው ነው።እኔ ብዙ የኦሮሞ ጠንቋዮች እንዳሉ አውቃለሁ፣ለምን ይዋሻል።

    • @ml.thebeyene2687
      @ml.thebeyene2687 6 หลายเดือนก่อน

      Cus he is gala lol

  • @user-hj4hg6oq8z
    @user-hj4hg6oq8z 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጋላ ማለት መሬት የኔ ነው ፣ ሀገር ና መንደር ያልገባቸው 😅 የቋንቋ ቀኝ ተገዢዎች ሩዋንዳ ኮንጎ የጋላ ዘሮች መሬት የኛ ነው እያሉ ሚረብሹ 😅😅😅 የጋላ የገባኝ በእድሜዬ ያየሁት ስለ ጋላ ይሄ ነው😅😅😅😅

  • @demekenega9510
    @demekenega9510 5 ปีที่แล้ว +23

    ቆሪጥ አፉን ያጣመመው ከውሐ ተፈጠርኩ የሚል እንቁራሪቱ ፕሮፌሰር። ወያኔ ተመልሶ መጥቶ እንደተለመደው ይገርፈኛል ብሎ ከመስጋት መቀሌ በመመላለስ የጡረተኞቹን ዳይፐር በመቀየር ደፋ ቀና የሚል ፕሮፌሰር ነኝ ባይ ደንቆሮ።

    • @hussiendullacha2895
      @hussiendullacha2895 5 ปีที่แล้ว +3

      አይባልም። ምቀኝነት ተጭኖህ ነው።

    • @gemechismegersa5852
      @gemechismegersa5852 8 หลายเดือนก่อน

      qoshee

    • @ሳንችኢብሮ
      @ሳንችኢብሮ 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ ነፍጥ ነው ። አሁን አንተ ሰው ኖ

  • @yahoothezak2316
    @yahoothezak2316 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you .thank you .thank you ....and many thanks for profsser isqeal been for reasiliant and his restless efforts for oromology logic and ideology.

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 3 ปีที่แล้ว +2

    በርካቶች ለማሕበራዊ ፋይዳ ሲሰረ፣ አንዳንዶች ለማሕበራዊ ክስረት ይስራሉ ይስራሉ፤ ከነዚህ መሃል አንዱ ይህ ምህር ተብየ ነው፤ በትውልድ መሃል ፈንጅ የሚቀብር ።

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 ปีที่แล้ว +17

    ላልተወሰነ ግዜ አዳንድ የኦሮሞ ሙሁሮች ዝም ብትሉ ከምር በቃ ዝም ነገሮች ሁሉ እየተበላሹ ስለሄዱ እስቲ ህዝባቹሁን እዘኑለት እና ዝም በሉ ዝም!!!!

    • @selamgebre4802
      @selamgebre4802 5 ปีที่แล้ว +1

      Mejemerya amarawoch ager kemebetbet erefu rasachu tteyku ena zenbelu tlaleh adgi(ahya)

  • @megersayadetahirpa
    @megersayadetahirpa 5 ปีที่แล้ว +3

    koshaashaa

  • @kifluw.hawareyat2070
    @kifluw.hawareyat2070 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኝህ ሰው ከሚናገሩት ቃላት ፊደል የቆጠሩ አይደሉም ። በማዳመጤ ጊዜዬን እንዳጠፋሁ ነው የቆጠርኩት

  • @WolloGerado1062
    @WolloGerado1062 ปีที่แล้ว +2

    ሚኒክን ሙቶም ትፈሩታላቺሁ እንዴ ? ኦሮሞን ከፈጣሪ በታቺ ሰው ያደረገው ሚኒክ ነው እውነታውን ተቀበሉ

  • @Bewketuadinew
    @Bewketuadinew 5 ปีที่แล้ว +2

    wuyyyyyyyyyy ere egziabher mastewalun ena tbebun ygletslachu yikrm ybelachu

  • @ZionCrafter
    @ZionCrafter 5 ปีที่แล้ว +3

    I’m an Ethiopian born and raised in the UK. All I want to do is move back to Ethiopia and help to build a beautiful nation. Nothing makes me more angry than divisive people like this so called professor! When will this tribalistic mindset ever go away? Until Ethiopia unites and comes together we can never grow. There are too many problems for us to work on, so why focus on tribal bullshit?! Seems like jealousy of Dr Abiy and power hungry people that like to cause problems. Ethiopia le zelalem tinur 💚💛❤️

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 5 ปีที่แล้ว +18

    ለባሀር መገበር ጥንቁልና አደለም? ዛፍ ቅቤ መቀባትስ ማሻረክ አደለም አውልያስ መጠንቆል አደለም?

    • @BroTopg-sk4zz
      @BroTopg-sk4zz 11 หลายเดือนก่อน

      Ke enante yshalal enate eko tnkway nachu😂

  • @ethiopiafirst6062
    @ethiopiafirst6062 5 ปีที่แล้ว +4

    ቆይ ግን ያልገባኝ ነገር አንድ ሠው የፈለገውን የማምለክ ሕገ-መንግስታዊ መብት አለው ታዲያ ኢሬቻን ማምለክ መብት አይደለም ወይ? ለምንስ ለዉይይት ይቀርባል? ባዕድ ነው አይደለም እሱን ለምን ለአማኞቹ አንተውም?

  • @asfawyimer1050
    @asfawyimer1050 8 หลายเดือนก่อน +1

    በሳል ውይይት። እንደዚህ ያሉ ሙህራን ከሌሎች ልሂቃን ጋር በየጊዜው እራሳቸውን ገትተው ውይይት ቢያደርጉ ለሀገራችንና ለህዝቧ ጥሩ ነገር ያበረክታሉ ብየ አምናለሁ። ለሀገራችንም ጥሩ መሠረት ጥለው ያልፋሉ። ሁሉም የአዳም ልጅ ነዉ።

  • @ኢትዮጵያወደከፍታዋእየወጣ
    @ኢትዮጵያወደከፍታዋእየወጣ 5 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ነው የብሔርን መብት እንዲከበር ከተፈለገ ብሔረሰቡ የማይፈልገውን አባባል ወይም ቃላት ማስወገድ ተገቢ ነው።

  • @walleabate1280
    @walleabate1280 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እምለው እንዲህ የተማሩና የተመራመሩ ሰዎች ከሆኑ ለምንድን ነው ያለማንም ተከራካሪ ቀርበው ለበቻቸው ብቻ የሚያዎሩት ለአድማጭስ ምን ስሜትና እውቀት የስጣል ? እውቀቱና በቃቱ አለኝ ካሉ ለምን ከተከራካሪ ጋር አይቀርቡብ ?ሚዲያውስ አንድን ሰው አቅርበው የሚየስፎክርብነን ለምንድን ነው?

  • @thinkpositive5707
    @thinkpositive5707 5 ปีที่แล้ว +10

    ደደቡ ፕሮፌሰር ሲጀመር ክርስትና ስም ስምን አይቀይርም የክርስትና ስም ማለት ፈጣሪ አንተን የሚያውቅበት መጠሪያ ነው ስለዚህ ጫልቱ ስሟ ሳይቀየር ነው ወለተ ማርያም የሚለውን ስም የምትይዘው መጠሪያዋ ጫልቱ ነው ክርስትናም ብትነሳ !!! የክርስትና ስም የሚያገለግለው ለንስሀ ፣ ፀሎት ለማረግ እና ለመሳሰሉት ነው

    • @ደንደን-ቀ5ሰ
      @ደንደን-ቀ5ሰ 5 ปีที่แล้ว

      DIRTY DABILOS DEBTERA METETEGNA 🐍 SNAKE 666 ORTHODOX GO TO HELL

    • @mekke6544
      @mekke6544 9 หลายเดือนก่อน

      ክርስቶስ ከመጠመቁ በፊት ሌላ ስም ነበረው?ኢየሱስ ክርስቶስ የክርስትና ስሙ ነው?ቄስ የክርስትና ስም ብሎ ያመጣው አማራ ለማድረግ ነው።ሌላ አላማ የላቸውም ከአማራ ብሄር ውጪ ሌላ ብሄር የማጥፋት ተንኮል።

  • @sertsuKidane
    @sertsuKidane 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወራዳ የተማረ ደንቆሮ ራሱን ብቻ የሚያወራ ዘረኛ ቀንጨራ ካን ተ የተማሩ ብ ዙ ዘረኛዎች አሉ መርዝ እንደ ዘራህ ቁጠረው

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 ปีที่แล้ว +7

    ምንም ብትል ዛሬ ጧት ላይ የተወለደ ልጅ እንኳ ጋላ ስትል ቢሰማ ምን እንደሆነ ያውቃል ጋላ ሲባል ብዙ ነገር በሀሳባችን ይመጣል።አትልፋ

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm ปีที่แล้ว

      ሚኒሊክ የኦሮሞ ጠላጣ አፄዎች መቼም ይህ ሰርዓት የለም

  • @abduali9877
    @abduali9877 5 ปีที่แล้ว +15

    Long live Our professor thank & love

    • @ewnetm6420
      @ewnetm6420 5 ปีที่แล้ว +2

      Abdu Ali Abeyachen. Lezlealem. Yenges!!!!!!!

    • @ewnetm6420
      @ewnetm6420 5 ปีที่แล้ว

      Abdu Ali Abey. Wow amazing wise man

  • @FAFENET
    @FAFENET 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተቆረጠ ተከተፈ በምትሉት ትርክት መሸማቀቅ አከተመ😡በተግባር አሳይታችሁናል ማን ቆራጭ እንደ ሖነ ብችል እኔም ዛሬ እቆራ ርጣጩ ነበር የደነዝ ስብስብ ፕሮፌሰር? አንተን ብሎ ፕሮፌሰር 😡

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የዚህ አካባቢ ተወላጅ ነኝ አያቴ ታሪክ አዋቂ እና አንዳንድ ሐሳቦችን ጠይቄየሐሀ ፈጽመ ሐሰት ነዉ

  • @simonmare6855
    @simonmare6855 5 ปีที่แล้ว +5

    I love this man’s honesty!!!

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 5 ปีที่แล้ว +1

      Hey,Simon Mare pls say you are joking

  • @mulugetagirmay6118
    @mulugetagirmay6118 5 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for your explanation about Dr Gemechu what he spoke

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 8 หลายเดือนก่อน +2

    ያልተገራ፣ ያልተገረዘ ወይም ንቃተ ህሊናው ያነሰ ማለት ነው።

    • @የሽዋው
      @የሽዋው 6 หลายเดือนก่อน

      አረባክህ ተውእንጂ 😂

  • @tilayekabate7762
    @tilayekabate7762 5 ปีที่แล้ว +25

    በጣም የወረደ አስተሳሰብ ይዘው በስራ የማያምኑ፡በአንድነት የማያምኑ አገርን ለማፍረስ ቆርጠው የተነሱ የተሻለ ሃሳብ የሌላቸው ሰዎች ናቸው።
    የአብይን ሃሳብ ላለመቀበል የማላችሁ ትመስላላችሁ።
    ኢትዬጵያን እግዚአብሄር ይጠብቃታል

    • @amharicislammedia7820
      @amharicislammedia7820 5 ปีที่แล้ว

      Leba qetafi

    • @workubelay4325
      @workubelay4325 5 ปีที่แล้ว +2

      He doesn't represent Oromo.Take ur medication professor.

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 ปีที่แล้ว +1

      የሰውን ሥራ በማጣጣል ብቻ ራሱን ለማሣወቅ የሚላላጥ ከንቱ ሰው ነው። በዚያ ላይ ውሸቱ አይጣል ነው።

  • @ermiasheiy1397
    @ermiasheiy1397 5 ปีที่แล้ว +42

    የጥላቻ ወይስ የፍቅር ተመራማሪ ነው ?

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 ปีที่แล้ว +5

      የጥላቻና የጫት ተመራማሪ ነው። ሌላው ላይ የለበትም።

    • @abdulraufadem4972
      @abdulraufadem4972 9 หลายเดือนก่อน

      Alibira​@@yeshanewrede6520

    • @AsghedomWeldegiorgis
      @AsghedomWeldegiorgis 8 หลายเดือนก่อน

      He is only ignorant. He understand nothing in this 20 century.

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 5 หลายเดือนก่อน +1

      " does not know the difference "

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 5 หลายเดือนก่อน

      The poll. WRONG ANALOGY OF the relationship of elements connected !!!

  • @tilahunreta5962
    @tilahunreta5962 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የማውቀው ጋላ ሲባል ነው።

  • @zumalazar9290
    @zumalazar9290 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ኦሮሞ አምላኩን የምያቅ የለም። በአንድ ፈጣሪ ብቻ የሚያምን ። እንደ ሌሎቾ መቶ አማልክት አይከተልም ።

  • @MrTadedaniel
    @MrTadedaniel 5 ปีที่แล้ว +3

    ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩልንን ሀገር የተማሩ መሐይሞች እያጠፏት ነው ያልከው ትክክል ነበርክ።🤦🏻

  • @Fano316
    @Fano316 5 ปีที่แล้ว +3

    የአሩሲዋ ሞሚና ማናት አቴቴ ምንድን ናት?

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm ปีที่แล้ว

      አማራሰ ቄሱ ደብተራ አይደል

    • @mekke6544
      @mekke6544 9 หลายเดือนก่อน

      ቃሉ ነች።

  • @SharpBeta
    @SharpBeta 5 ปีที่แล้ว +12

    ጎበዝ የሆነ ፕሮፍ!

  • @berhetewoldemedhin6167
    @berhetewoldemedhin6167 3 ปีที่แล้ว +1

    The Oromo people never accept the Name GALA. So why people say Gala?. Why not we respect their choice!.

    • @Xyzc0mm9n
      @Xyzc0mm9n 2 ปีที่แล้ว +1

      ጋላ ማለት ባርባራዊ ማለት ነው።

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 5 ปีที่แล้ว +4

    ጨሌስ አምልኮ ባአድ ጥንቀልና አደለም?

    • @selamgebre4802
      @selamgebre4802 5 ปีที่แล้ว

      Frdu le egzaber entewew rasachn hatyat eniyi wedelela ejachn kemesenzer

    • @MdaAwoke
      @MdaAwoke 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ በስባሳ ጥንባታመ ም የታሪክ አተላ ዝም ብለህ አትቀባጥር !!!አንተ ንብ የሌለው ቀፎ ነህና !!!

  • @dubaidubai2484
    @dubaidubai2484 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam bezu tenkeay ale kedada

  • @cricket3806
    @cricket3806 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንትገድይ ሰው የምትበላ ጋላ ስምህ ነው#ህስቅኤል_ገቢሳ_ጋል

  • @YibekanalMulu
    @YibekanalMulu 6 หลายเดือนก่อน +1

    የወንድ ብልት መቁረጥና መግደልስ?

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 5 ปีที่แล้ว +4

    እንዴ እንዴ እንደዝህ አይነትዉሽት ? ሽምጥጥ አደረገው ሆሆሆሆ ሀሀሀሀ አንድመልስልስጥህ ከሸመጠጥከው የአርሲዋ እመቤት የማንጠቃይናት ? አዮሞሚና የማናት ? ፈረቀሳ? ለነገሩ ከናተጋ ማውራት ትርፉ ድካም፦

  • @teshomeabera4709
    @teshomeabera4709 5 ปีที่แล้ว +1

    prof. tenawon teteraterkut

  • @d.w0119
    @d.w0119 8 หลายเดือนก่อน

    I'm looking at one.

  • @wubshetmolla3852
    @wubshetmolla3852 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሰዉን ልጅ የሚያበላላ መርዝ እየተፋህ ነዉ ለሠዉ ልጅ መብት የምትታገለዉ ኧረ ምን አይነጭፍንተኛ ነዉ

  • @Shdaeyhcf21
    @Shdaeyhcf21 5 ปีที่แล้ว

    Wededkm Telahim orthodox tiketlalech enante tifersalachu gena yeraswa serawet yinoruwatal gena mech gemernewna lela mencha ena menchwocho kewedihu endtawku.Thank you.

  • @kingsolomon8046
    @kingsolomon8046 5 ปีที่แล้ว +3

    ጋላና ፊንፊኔ የትግራይ ስም ናቸው ።ጋላ ማለት ከገለ ከሚለው መሰረታዊ ቃል የመጣ ሲሆን ቆንጆ ሸጋ ማለትም ነው።ኦሮምኛ ተናጋሪዎች በግዕዝ ፊደል መጠቀም ስለሚያቅታቸው ገለ የሚለውን ጋላ አሉት ለምሳሌ በቀለ የሚለውን ባቃላ እያሉ እንደሚጠሩት ማለት ነው።ጣይቱም ፊንፊኔን መጥታ ስትቆረቁር ሰለሞናዊ ግዛቷን ለማስፋፋት ኣዲ ሳባ የሳባ አገር ብላ የጠራችው በአካባቢው የሚኖሩት ስሙን መጥራት ስለተቸገሩ አዲ ስአበባ በማለት ሲጠሩት የሸዋ አማራዎች ይሄን ሰምተው አዲስ አበባ ብለው በዛ ቀጠለ ።ጣይቱ ግን የአያቶቿን አክሱማይት ስሮወ መንግስት የመሬት መስፋፋት አድርጋ ኣዲ ሳባ የቆረቆረችው።ጋላም የትግርኛ ቃል ነው ረጃጅም ሰዎች ያሉበት ሎጋ ማለት ነው ተጋሩ ኦሮሞዎችን ረጃጅሞች ስለሆኑ ገለ ብለው የሚጠሯቸውን ትርጓሜውን ስለማያውቁት መብሸቅ ጀመሩ ።መብሸቅ ሲጀምሩ ደግሞ እንደ ስድብ ሆኖ ተቆጠረ። ለምሳሌ የትግራይ ራዩማዎች በኩራት ኣነ ወዲ ጋላ ብለው እራሳቸውን ይጠራሉ።በትግራይ ወዲ ጋላ ማለት የቆንጆ የሎጋ ዘር ማለት ነው።ማንም የትግራይ ራያ አዛውንቶች ቢጠየቁ ጋላ ስድብ ነው አይሉም ።ጋላ በትግራይ የኩራት ስም ነው።እኛ ተጋሩ ለኦሮሞዎች ታሪካችሁን እንነግራችኃለን እናንተ ጅል የጅል ወሬ ነው የምታወሩት።

    • @addisethio8846
      @addisethio8846 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 አይ ትግሬ!

  • @girmawoldmam534
    @girmawoldmam534 5 ปีที่แล้ว +1

    - As Abyssinia was the old name of Ethiopia, Gala was the old name of Oromo, so what is all this fuse?
    -Were the Galas or the Ormos forced to be christian ? wast against their will?
    -Why Pro/exekias has forgotten that the Galas forced thousands of christian Ethiopians to Islam during the Gala invitation from 1527 AD onward
    From the current the Oromo the palace guards revalary shootout perspective, if the Oromos succeed from Ethiopia ,would/could rule themselves? We have had never heard such thing in Ethiopia

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 ปีที่แล้ว +1

    በግ ከበረረ ሞኝ ከመረረ የሚይዘው የለም ይላሉ። ይሄ ነው። አቋርጨ ተውኩት ወንጌል እናውቃለን ይላሉ ግን...

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 9 หลายเดือนก่อน

    13:50 ኦሮሞ ዉስጥ ጠንቅዋይ የለም ? ቃሉ የለም ? የበከሬ አባት ጎዳናና የርሱ አባት ከቃሉነት ተነስተዉ አይደለም በሂደት የፖለቲካ ሥልጣን የተቆጣጠሩት ? የቄለሙ ገዢ ጆቴ ቱሉ ቃልቻ አልነበረም ? Malif kigibda ?

  • @kalkal8416
    @kalkal8416 5 ปีที่แล้ว +11

    የሰው ድንጋይ

    • @addisneger1356
      @addisneger1356 5 ปีที่แล้ว

      የሰዉ ሰይጣንም እንጂ።

  • @Fano316
    @Fano316 5 ปีที่แล้ว +2

    የዋቃ ልጅ ነን ምትል ከሆነ የኖህ ልጅ ልጅ ኩሽጋ ምን አገናንኘው ዘላባጅ

    • @mekke6544
      @mekke6544 9 หลายเดือนก่อน

      ኖህ እኮ ዋቃ(God) ነው የፈጠረው።

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 9 หลายเดือนก่อน +1

    Frogs and sea turtles came from the water this kind of mentality in 21st century I am really sorry the Oromo elites think that

  • @wondyfrawawlachew9653
    @wondyfrawawlachew9653 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዎቃ ወይም ዋቄፈታ የኦሮሞ አምላክ ልክ እንደ ክርስትና እምነት መፅሐፍ ቅዱስ ወይም እንደ እስልምና እምነት ቁራን ለዕምነቱ መመሪያ የሚሆን የተፃፈ ማሣመኛ ነገር አለወይ?

  • @samsonethio4428
    @samsonethio4428 5 หลายเดือนก่อน

    ስለኢሬቻ ትክክለኛ ገጽታ ፓስተር ዶክተር ቶሎሳ ጉዲናን ጠይቆ መረዳት ይቻላል በቤተሰባቸው ጭምር ደርሶባቸው የነበረ እውነተኛ ሁኔታ ስላለ ነገር ግን አሁን እንደቀረበው በሎጂክና በማስረጃ የማያምንና ጠለቅ ያለ እውቀት የሌለው ግለሰብ ብትጠይቅ የስሜቱን እንጂ እውነቱን ስለማያውቅ ብዙ አትጠብቅ

  • @gembeification
    @gembeification 5 ปีที่แล้ว +2

    Inferiority Complex: ሁሉም ሰዉ የረሳዉን ቃል እነሱ እራሳቸዉ ነዉ የሚያመነዥኩት..! Why dont they forget it and move on to the 21st century ? There is some thing wrong with Oromo Politicians...

  • @abgeb7915
    @abgeb7915 5 ปีที่แล้ว +1

    Really, I appreciate Prof. for brilliant idea!

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 ปีที่แล้ว +1

    Ebakew. Ayekenu. Ato Eskial. Auenadedu Let celebrate his success. Abeyachen. Lezlealem yenges. Nobel Perez winner

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you proffessor you have one of the greates minds in Ethiopia, it takes a good mind to understand what ur saying honestly...

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ግን መቸነው ከሰው እኩል ነን የምትሉት ሁሌ የበታችነት ስሜት ያነሳሉ አንዱ ተነስቶ መቶ አመት ቅኝ ተገዛን ይላል ሰው መሆን በቂ ነው ሰው ሁኑ።

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 5 หลายเดือนก่อน

    ጋላ እንጋላ /እንግባ/ማለት ነው:ህዝቄል ጋቢሳ ታሪክ አታውቅም ማለት ነው እንዴ?

  • @AlazarEndashaw
    @AlazarEndashaw 4 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰሩ ያነሱት ሰለ ፍልስፍና ሰለ መደመር ጥሩ መልስነው ለዚህ መልስ አክብሮት አለኝ

  • @tekegebrelibanos1062
    @tekegebrelibanos1062 5 ปีที่แล้ว

    I always appreciate this prof. He is so rational to reality.

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 5 หลายเดือนก่อน

    ጋላ ማለት እስከ ኃ/ሥላሴ መንግሥት መጨረሻ ድረስ ከአማራ ውጪ ያለ ህዝብ ጋላ ይባል ነበር እኛ ጋሞዎች ጋላ እንባል ነበር። ደርግ መንግሥት ነው ከማንም ሀገርን እንዝህንና ይመሳሰሉ የንቀት ቃላቶች ያጠፋ!!!

  • @GetasewAlamir-g5h
    @GetasewAlamir-g5h 11 หลายเดือนก่อน

    ye christina smko le hulum new misetew amaragnam smko ye christina sm hono ayakm

  • @youalteshome8290
    @youalteshome8290 5 ปีที่แล้ว +4

    ጋላ ማለት ሰው የሚመስል አውሬ ማለት ነው እኛ የጋላን እግር በመክርከም ድል እናረጋለን

    • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
      @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂،እኔ እራሱ ጋላ ሲባል በጭንቅላቴ የምቀርፀው ነገር አለ ሁላችሁም ታውቁታላችሁ።

    • @try6696
      @try6696 5 ปีที่แล้ว

      የብሄሩር መጥፎ የለም

    • @addisneger1356
      @addisneger1356 5 ปีที่แล้ว

      አንተም ከሱ አትሻልም ብሄርን ከብሂር አታጋጭ ባለጌ ዲጂታል ።

    • @Aነኝወሎየዋ-c3f
      @Aነኝወሎየዋ-c3f 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ወሎየ ነኝ ጋላ ማለት ሙስሊም ነው አማሀራማለት ኪርስታን ማለት ነው ትለኝ አለች አያቴ ግን ስላልተማረች ነው እጅ አማራ ማለት ክልል እና ብሄር ነው አማራ መሆኔን ያወኩት ስደት ልመጣ ስል ነው እጅ ኢትዩጵያውይ መሆኔን ነው የማቀው እነዚህ ግን ዘር በጣም ይቆጥራሉ

    • @FouziyaFouziya-y2n
      @FouziyaFouziya-y2n 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨየምር አወ ጋላ ሲባል እኔም የሆነ ነገር ድቅን የሚልብኝ ነገር አለ 😂😂😂🤣🤣

  • @melkamubayu1481
    @melkamubayu1481 5 ปีที่แล้ว +4

    Prof Good Idea. God Bless You!

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 5 ปีที่แล้ว

      Hey,melkamu bayu Pls say you are just kidding

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄንን አተላ አመጣችሁት ደግማችሁ እኔ እኮ ለምን አቴንሽን እንደምትሰጡት ነው የሚገርመኝ

  • @meklitgetnet9303
    @meklitgetnet9303 5 ปีที่แล้ว +4

    ሚኒልክን አላውቃቸውም ብሎ መልሶ ከሀብተ ጊዮርጊስ አጠገብ ስለኖሩ ኦሮሞን ይወዳሉ ማለት አይደለም ብሎ ደሞ ስለሚኒሊክ ሂወት ይናገራሉ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 ปีที่แล้ว +1

      በኮሞፕሌክስ ከሚሰቃዩ ሰዎች መካከል ዋነኛው ስለሆነ የሕመሙ መስታገሻ ደም ስሩ እስኪገተር መደንፋትና ለሃጩን በሚዲያ ማዝረክረክ ይወዳል።

  • @alexbole6772
    @alexbole6772 5 ปีที่แล้ว +18

    የ TPLF ገረድ!!

    • @selamgebre4802
      @selamgebre4802 5 ปีที่แล้ว +1

      💪💪💪💪✊✊✊✊✊👍👍👍👍👍

    • @addissolomon3921
      @addissolomon3921 5 ปีที่แล้ว

      TPLF fucking his ass

  • @FekaduDema
    @FekaduDema 4 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህአንተእረስ ጠያቅልትሆን በማትችለዉ ና ከእዉቀት ነፃ ሆነ ነዉ መጠየቅህ ይገርማል!

  • @israelkassa4690
    @israelkassa4690 5 ปีที่แล้ว +2

    የት ነው የሚያስተምረው የሚሰራ?? ገቢው ምንድነው ታክስ ይከፍላል?? እውነት ፕሮፌሰር ነው ወይ?? ምርምሩ በጫት ላይ የሚሉት እውነት ነው ወይ ?? ሁሉም ኦሮሞ አንድ አይነት እምነት አለው?? ክርስትን ሙስሊም ኦሮሞ የለም ??

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 5 ปีที่แล้ว +2

    በዶክተር አብይ ላይያለብ ቅናት ዋቃ ጉራቻ ይንቀልል በጌታቸው አስፋ ብርነው የመደመረ ስልጠና የሚሰጠው በአተገዘብ አይደለም መመራመር እንዲ የሚያጨልም ከሆነ እንኳንም አልተማርኩ።

  • @beidemariamworkneh
    @beidemariamworkneh 9 หลายเดือนก่อน +1

    The name Galla was given to the oromos by the Somalis. There is a definite meaning to it. This name wasn't given to the oromos by any other Ethiopians.

  • @davidsinamo9706
    @davidsinamo9706 5 ปีที่แล้ว +2

    ፕ/ር ንዴትና እዉቃት አብሮ አይሄዱም ቆም ብለዉ ያስቡ ???????

  • @mekonnendamtetemesgen6267
    @mekonnendamtetemesgen6267 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጡታቸዉና እጃቸዉ የተቆረጡት በሕይወት ካሉ ማቅረብ ለምን ተሳናችሁ ?

  • @abck23
    @abck23 5 ปีที่แล้ว +5

    thank you prof E.G

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 5 หลายเดือนก่อน

    አማራ ክርስትና ሲነሳ ስሙ ይቀየራል ኦሮሞ ሲሆን የተለየ ትንታኔ የሚሰጠው ፣ በዚህ ላይ ደግሞ ገብረማርያም ፦ አማርኛ አይደለም ድንጋይ ሁላ ለመከፊፈል ብቻ በ21 ክፍለዘመን ሰው እያሳረዳችሁ በ 15ኛ ዘመን የተፈጠረን እኛ ላይ አላካችሁ ስታሳርዱን ስታወናቅሉን እኛ እንኳ ዛሬ የምታደርጉብን በዚህ መጠን ጥላቻን አላወራንም።

  • @ለኔእኔ
    @ለኔእኔ 5 ปีที่แล้ว +7

    I want my 20 minutes i spent here back!!!

    • @MrLamrof
      @MrLamrof 5 ปีที่แล้ว

      ሃሃ

  • @DemekeTegegneNigussie
    @DemekeTegegneNigussie 3 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ እንዴት አንድን ብሔር ቀድሞ ይፈጥራል፡፡ በእምነትም እንደ እርሰዎ በታሪክም፡፡

  • @addisababaethiopia4577
    @addisababaethiopia4577 5 ปีที่แล้ว +1

    አፄ ምንሊክ የሰብኣዊ መብት የአለም ጉዳይ ባልሆነበት ዘመን ለአባ ጅፋር ስለ ሰብኣዊ መብትና በግዛታቸው ስለሚኖሩት ኦሮሞ ህዝቦች መብት የጻፉት የደምብ ደብዳቤ በኦሮሞ ሕዝብ መካከል ትልቅ ሃውልት ሊያስገነባላቸው ይገባ ነበር፡፡ ነገር ግን መረጃን ጥለው በእብደት እና በጥላቻ የሚመሩ የክፋት ደቀ መዛሙርት በየቀኑ ጥላቻን ይዘምራሉ፡፡ የኦሮሞ ትግል የሳተው እኮ መረጃን ስለማይከተል ነው፡፡

  • @mekke6544
    @mekke6544 9 หลายเดือนก่อน

    በኦርቶዶክስ ደደብ የሆነ ልጃቸውን አብሾ በድግምት በደብተራ ተግቶ አዋቂ ለመሆን ይጥራል ።😢

  • @be20ads96
    @be20ads96 5 ปีที่แล้ว +10

    አጋጭቶ አዳሪ

  • @eyobmel
    @eyobmel 9 หลายเดือนก่อน +1

    Brother so gou are the one coming from water, does it mean the water that the first orome had come out is waqa, are you telling me this, and yet you are a professor, my God

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    እንደሰማሁት ከሆነ ፣ አንድ የውጪ ዜጋ አፋር አካባቢ እየጎበኘ እያለ ግመል የሚጠብቀውን ሰው አይቶ፣ አስጓብኚውን ፣ እነዚህን ስማቸውን ጠይቀው ይለዋል፣ ግመል ጠባቂውም ጋላ ( ስታነቡት ላላ አድርጉት) ይባላሉ ይለዋል ለማለት ነው፣ ሌላው፣ ለወንድሜ፣ የማስተላልፈው ነገር ቢኖር፣ ። በእግዚአብሔር ፊት ዘረኝነትና ጥላቻ አጸያፊ ነገር ነውና ይብቃችሁ!! ፊታችሁን ወደ እግዚአብሔር መልሱና ስላስፈሰሳችሁት የንጹሃን ደም ንስሐ ግቡ!!! ምናልባት ፈጣሪ መጸጸታችሁን አይቶ ይቅር ይላችሁ ይሆናል፣ አመሰግናለሁ።

  • @willywilly2366
    @willywilly2366 5 ปีที่แล้ว +5

    Prof. God Bless You!!!

    • @addissolomon3921
      @addissolomon3921 5 ปีที่แล้ว +1

      Is he professor ?የደደቦች መሆን አለበት

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 ปีที่แล้ว

      @@addissolomon3921 በትክክል ደርሰህበታል የደደቦች ነው!!

  • @temesgenmekonnen4643
    @temesgenmekonnen4643 9 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰዉ ሰላም አይወድም ምሁር ነኝ ባይነዉ ግን ፈሪ ነው ዬሚለውንም ይረሳል የሚስማሙት ከስታሊን ጋር ነው::

  • @TadeseTolosa-l5s
    @TadeseTolosa-l5s 6 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰሩ ዕውቀትላይ የተመሰረተ፡አሰረግጦስለሚያስረዳ እውነቱን መዋጥ
    ስያቅታቸውስድብ ባህላቸው የሆነ ሰዎች
    ስድብ ይቀናቸዋል፡፡

  • @S1219M
    @S1219M 5 หลายเดือนก่อน

    አይይይ... ፕሮፌሰር¡¡¡ በእውነት ባትማር ይሻልህ ነበር bro!

  • @benana2574
    @benana2574 5 ปีที่แล้ว +1

    አትወላውሉ ዝም ብላችሁ ዋቃችሁን አምልኩ በአለም ላይ ሶስት አይነት ሰማያዊ ሀይማኖቶች አሉ ክርስትና እስልምና እና ይሁዲዝም (ጁዲዝም) እነዚህ ሀይማኖቶች በአንድም ይሁን በሌላ የሚገናኙበት መንገድ አለ ልዩነቱም እንዳለ ሆኖ ማለት ነው እና ከዚህ ውጪ ያሉት ማንኛውም እምነቶች ባዕድ አምልኮ ናቸው ምክንያቱም የእምነቱ ተከታዮች የሚያምኑት በፈጣሪ ሳይሆን በተፈጥሮ ነው so keep calm and worship waqa

  • @yeshiwondWolde-kidan
    @yeshiwondWolde-kidan 9 หลายเดือนก่อน +1

    Don't say he is a professor I don't think he is a historian

  • @danielgemechu1922
    @danielgemechu1922 5 ปีที่แล้ว +1

    Islam also changed the names of Oromo.Like Jawar Mohamed.But no body blames Islam.B/c the agenda is Arabic.

  • @wubshetmolla3852
    @wubshetmolla3852 9 หลายเดือนก่อน

    እኛን ኦሮሞዎችን ማንም አልጨቆነንም ሚኒሊክ በናቱ ኦሮሞ ጃንሆይ ኦሮሞ መንግስቱ ኦሮሞ አብይ ኦሮሞ ታዲያ ማነዉ ኦሮሞን የበደለዉ ሌላ የፖለቲካ አጀንዳ መፍጠር የማይችል ጀዝባ ሁላ ኦሮሞ ኦሮሞ ይላል ኦሮሞ ታላቅ ነዉ ገዢ ነዉ ጀግና ነዉ አጉል አታኮስሱት ለፖለቲካ ማካሄጃ በዚች ሀገር ምስረታ ላይ ኦሮሞ ከማንም በላይ አሻራዉን አሳርፏ

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 5 หลายเดือนก่อน

      ተረተረት ሚኒሊክ በአባቱ አማራ
      አፄ ሃይልስሌሴ ጃንሆን በእናቱም በአባቱም አማራ ❤❤❤❤

  • @RedAb-gy7sd
    @RedAb-gy7sd 10 หลายเดือนก่อน +2

    እቺ ትንሽዬ ጭንቅሎ ጋዜጠኛ ልትጠይቅ ነው ልትማር እዚህ የመጣቺው😂

    • @BakeBati
      @BakeBati 9 หลายเดือนก่อน

      ምንን ትልቅ ጭቅለት አፉ ሰፍአይደለም

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 6 หลายเดือนก่อน

    ዋቃ ማለት ዛፍ ወይም ወንዝ ማለት ነውን?
    ሀሳብህነ በጣም ዘበናዊ አደረከው።
    የሰው ልጅ (5500 ሲደመር 2024 ይሆናል 7524 ዐመቶች) የሰው ልጅ በመሬት ላይ እየኖረ ነው።
    የሰው ልጅ ከአዳም እና ከሄዋን ዘር የመጡ ናቸው።
    ወንድማማቾች ልዩ እምነት እና አመለካከት ሊኖራቸው ይችላል።

  • @gonffaYado
    @gonffaYado 5 หลายเดือนก่อน

    ጋላ ብቻውን ስድብ አይደለም ስም ነው።ከኋላ ሌላ ተቀፅላ ጨምረው ስድብ አደረጉት ስድብ ከተፈለገ ባንድ ቃል ብቻ ሳይሆን ተሰዳቢው በማይፈልገው ቃላት ሁሉ ነው።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 5 หลายเดือนก่อน

    The poll. Yes, there is " tenkewayee in Oromo, they call it " morttuu", they do like , " tenkewayee".

  • @solomonabdeta5961
    @solomonabdeta5961 5 ปีที่แล้ว +5

    Appreciative of your integrity and purposeful deliberates Prfr. Ezki'el. ...for what it means to the word" G..." pls tell him to refer
    to Ameharic mezgebe kalat of Alrka kidaneweld dictionary.....

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 8 หลายเดือนก่อน

    እሰይ አዲስ ነገር መጀመሪያ እግዚአብሔር ምድርንና ሠማይን ነው የፈጠረው ውይ ውይ ውይ እንዲያው ዝም ነው።