አባ ተክለ ሃይማኖት |በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ - dn yordanos abebe
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #mezmuretewahido #መዝሙረተዋህዶ #መዝሙረ_ተዋህዶ_mezmure tawahido
የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
መዝሙረ ተዋህዶን ለዓለም ተደራሽ ይሆን ዘንድ
የእናንተን እገዛ ይፈልጋል ስለዚህ subscribe, like & share በማድረግ አግዙን
ይህንን ሊንክ ባይነኩት ይመረጣል፡-bit.ly/3pxaBoT
#ethiopia
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን
ልክ ነው
ገድለተክለ ሃይማኖት እንዴት ይፀለያል? በምን ጊዜ ይነበባል
እንደው አንድ ነገር - ረሃብን ሳያሳያቸው ልባቸውን ይለውጥላቸው ማለት አይቻልምን? አዲስ አበባ ተቀምጠን ያየነውን አይተን ለመናገር አልተፈቀደልንም እና ፈጣሪ ባሻው ያስተካክለው እንላለን! መምህር እንደው ወቀሳዎን ለራስዎ ከፈጣሪ ጋር ይነጋገሩበት! አለዚያ ነገስ ተማሪዎችዎን እንደልብ እንዲናገሩም ማረግዎትም አይደል! መናፍቁ የሚቀልድብን አንሶ የራስ ለሆነ ክፉን መመኘት ፈጣሪ የሚወደው አይመስለኝም!
ይባረኩልኝ መምህር!