ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄድራማ እደኔ የተመቸው ላይክ👍👍❣️
እኔ ❤❤❤❤❤
ine❤❤
የምጨነቀውስ
ምችቱስ ይሁን 👍 አያቋጩማ😔
እኔ❤❤❤
የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጥን 🥰❤️
አሚን እህቴ
አሚን🙏🙏
አሜንንንዉድ,እህቴ❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤
ኤፉን እና ናታንን እሚወድ እስኪ👍❤
በጣም ነዉ የምወደዉ
የልጄ ስም ስወደው
በጣምነዉምወዳቸዉሁለቱ💖💖💖👍👍
Kalati yalnmi yamere yena mesekenhoch❤😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
ይህ ዲራማ ከጨረሳችሁት ዋውውው ብያለሁ ማርያም ለመጀሪሩ ግዜ ምርጥ ፊልም ምርጥ ተዋናይ❤ግን አደራችሁን እንዳታቊሩጡት
መጨረሻውን ካወቅሺው ንገሪኝ ያምራል ወይስ
ታያላችሁ ሲቋርጡት
አይቋረጥም አታስቡ
እዴኔ ኤፍራታን የወዴዳት❤❤❤
Yes ❤
ላላላላ😂😂😂
እኔም ኤፍራታና ናታን ❤❤❤❤❤❤
@@جميلهداوود-ك4طሌሽ ላላ
እኔም በጣም ነው የምወዳት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ተሎ ተሎ ልቀቁት እንዳይሰለች ❤❤❤❤❤ እሄን ድራማ የምታዮት በሙሉ እመብረሀን ትጠብቃቹሁ
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን
ኤፍራታዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤እንዴት ደስ እንደምትይኝ😘😘😘ናታንም ይመችህ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰እነዚህ ሁለት እሥቶች አልሳካ አላቸው🤪🤭😁😁😁እሰይይይይይይይይይ🤪🤪🤪🤪
ከሴት ወድልጅ ሢወድነዉ የሚባለዉ እዉነትነዉ❤❤❤❤
ማነዉ ኢፍራታን የሚወዳት የኔዉድ ደስስትይ❤❤
ዋዉዉዉዉ ለመጀመሪያ በኢትዮ ድራማ መስጦኝ ስከታተል የህድ ፊልም ያስንቃል በሉ ደግሞ እዳታቋርጡት መቼም ልማዳችሁ ነዉ ❤❤❤❤
ኧረ ማሽቃበጥ
1 John 2 አማ - 1ኛ ዮሐንስ15-16: ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።17: ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
የእውነት የህንዲ ዲራማ ነው የሚመስለው በጣም ተመችቶኛል❤
ገነት የኤፍራታ እናት ትመስለኛለች እንደኔ ግምት ድራማዉ ዋዉ ነዉ
የስ እኔም ትመስለኛለች %%
እኔም መስላኛለች
እኔም ትመስለያለች
እደት የናንተስከፋ እደት እናትዋንኮ ሂሩት ገላታለይ@@semubinthasen4717
100% ነች ምንም ጥርጥር የለዉ
እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ሰትለቂ ለማየት ደስ ይላል
አሁን እስከሚታወቅላቸው ነው እንደ ዩአዳን አጓጊ ቦታ ላይ ሲደርስ ያዝጉናል
ሳህ@@ራህሚ
@@ራህሚ እኔም ይህንን ገምቻለሁ ።የዮአደንም እረሱም እየተረሰ ነው የደረሱበት
አፍራታየን አንደኔ የምወዳት 👍♥️♥️
አረ እኔ ክንፍ ነው ያልኩላት ❤❤❤❤❤❤
ማነው ይህንን ድራማ እንደ እኔ በጣም የወደደው ግን ይች ሰይጣን ሴት እንዴት እንደምጠላት❤❤❤
ይቺ ፂሆን ተብዬዋ ግን ስታስጠላ የተረገመች 😢ኤፍራታን እንዴት እንደምወዳት ትህትናዋ ስነ ስርአቷ❤❤ዮአዳንን ተዋቹት በቃ😅😅😅
ሁለቱም የተረገሙ ናቸው ፂወን ተብዬዋና ቤዛ
@@LubabaAbdu-g7p እኮ ኤፍራታን አንገላቷት እኮ😥
በጣም አናዳጅ ናቸው ቤዛና ፂወን የምር
እሄንንም ፊልሙን እደዮአዳን ፊልም አታመዝዙ ሁልግዜ እንደዝ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉት ለክ❤❤❤❤❤❤❤
ለዛ ዎች እናመሰግናለን ምርጥ ድራማ ነው ባይሆን በሳምንት 3 ጀባ በሉን😂😂😂😂😂😂 ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቤሩት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ይህም ቀን ያልፍል ድራማው አንደኛ!!!
አቦ ናታን ተመችቶኛል 👍👍👍👍
ኤፍራታና ገኒ እናትና ልጅ ይመስሉኛል ስጠረጥር😂😂😂😂
That's right ❤
ናቼው😂😂
አቦ ጀግና ናቹ የተመልካችን ስሜት የምታከብሩ ኑሩልን እንዳትቀየሩ እንደ ዮዋዳን እንዳትንዛዙ
የሁለቱ ሴት ልጆች መቃጠል ደስ ነው ያለኝ
ኤፍራታና ልጁ ደሥ ሲሉ ደስ የሚለአችሁ👍👈
ከዚህ ድራማ ሁሉም ሀሪፍ ናቸዉ ግን በጣም የምወዳቸዉ ኤፍራታ ናታን ገኑ የኔ ዉዶች❤❤❤👍👍👍
አዲስ ሲሆን ተሎ የምትለቁት ነገርስ😂
Awoo ekoo qoyye tnshii seqoy bsamint 1 yelqaluu😂😂
ከሳምንት ቡሀላ ከነመኖሩም ይረሱታል 😅😅
አው ከትንሽ ጊዜቡሀላግን በልመናምአይለቁ😂😂😂😂
😅😅😅😅
እኮ😂😂😂😂
Wellcom❤❤❤ኤፍራታ እና ናታን በጣም ያሳዝናሉ ናታን ኤፍራታን ከጎንዋ እንዳትርቅ ገኚ ለኤፍራታ ታስፈልጋታለሽ በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤❤
ድራማ ነውኮ ጉድ
ሰገጥ ፕሮማክ😂😂
ጅል
@@s.as.a.a5797 አንዳንዴ የራሳቸውን ስግጥና ለሰው ስያሜ ለመስጠት ሲዳዱ ያስቁኛል መሀይምነት የራሱን መፃፍ ሳቅተው የሰውን ኮፒ ማድረግ ይወዳል መማር ይበጃል ከመጃጃል ከጅልነት አሮንቃ ሳትወጣ ሰውን ለመስደብ ሞራል አይኑርህ ነገ መዋረድ አለና ስግጥና በዘርህ እንጂ በዘሬ የለብኝም
@@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ የአይምሮ ደሀ ሁነሽ ለሰው ለመምከር አትጣሪ አንጎልሽ ያለው ብሬን እያናወጠሽ ካልሆነ ለመምከር አትሞክሪ ድራማ መሆኑን ለእኔ ከመንገርሺ በፊት ዳዴ ለሚለው አንጎልሽ ንገሪ ሰው ኮሜንት ሚልከሰከስ ሰው አልወድም የለመድሽበት እሄ የራሴ ሀሳቤ ያስቀመጥኩት darty mind
ዮአዳን መስሎ ቶሎ የገባ👍🏼
ይህም አሪፍ ነውውዴ
ለከ እዝም አሌሽ😊
@@crstinlord3710 ክክክ አወ
ይህ ይበልጣል
እዴት ደስ ይላል በፈጣሪ ❤❤ዋው በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ክፉ ሰወች 😢😢 አስመሳይ ሰው ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ
አምን
ይሄ ድራማ እንደኔ የተመቸው ❤❤❤❤❤
ልቤ ቀጥ ሳይል ቀጣይ ሳልሞት ድረሱልኝ ወይኔ አደኛ ድራማነው አደራ እዳታቋርጡት በእግዚ አብሔር ❤️🥰🙏
😂😂😂😂😂
የተለከፈ ኮሜንት😅😅😅😅😅😅😅😅 በሉ እንግድህ ወደ እኔም ጎራ በሉ😅
😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
🤭🤭😳🤭😳🤭😳🤭😳😳🤣😳🤣😳🤣😳🤣😳🤣
የነ አደይን ፊልም አስታውሰኝ ኤፍራታን ሳያት አደይ ያኔ ስትሰቃይ😢😊😂😂🎉❤❤
አደኛ እኔ እዋዳታለሁ ኤፍራታን❤❤❤ አስጨነቀችኝ የኔዉድ አግባት ናታን ያምርባችኋል ታዳ ኤፍራታምን ነዉ
ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭
አይዞሺማማየ😢😢😢😢
አይዞሽእህቴ😢😢😢😢
ኣጆኪ😢l hope one day❤❤❤❤❤❤
አይዞሽሁሉምነገርለበጎነው😢😢
አይዞሽእህቴ😢😢😢😢😢😢
Tsina bez mastelatachihu gdeta wudeden hoyiiii😢😢😢😢Natu yechereka fikir ashenfotal❤❤❤
በጣም ደሥ የሚልና❤❤ የሚያጓጓ ነው❤❤ ፍጥነታችሁ ለራሡ ተመቸኝ❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
የፈጣሪ ያለህ የሚገርም ድራማ ነዉ እረ ይመቻችሁ ደስ ሲል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንደዚህ ድራማ ያጓጓኝ የተመቼኝ የለም ቶቶሎ ልቀቁልን👍
ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እሷን ስላፈቀራት ተቃጠሉ አቤት ቅናት😅❤
ketay wow betam yameral ❤❤❤❤
ደስ ይላል ኤፍራታና ገኒን አታስቀይሙብን 🎉🎉🎉
ሁሉም ተዋናኞች እደተሰጦቸው ተውነዋል (ሰርተውታል ) ያቺ ደስትላለች ይቺ ታስጠላለች ባንል ጥሩ ነው የሰሩት :በተሰጣቸው ጥሩ ተውነውታል
ወላሂ እኔም ተመችቶኛል ቀጥሉበት በይሆን ቶሎቶሎ ይለቀቅልን ❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ተወዳጅ የሆነ ድራማ ነው ለዛዎች እያስደመማቹህኝ ነው በርቱልን
መነው እደኔ እሄንን ድራመ የወደደው 😊😊😊😊❤️❤️❤️❤️
የምር እንዴት እንደታመቻኝ አጠይቁት ወዉ❤❤❤
ደስ የሚል ይመሥላል😍😍😍😍
እመዋ ዛሬ ደስ ሲል❤❤❤በዚህ ዕንቁ❤በዚህ አፍላ ፍቅር ታዳ ደስ አይልም😂❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Yene konjo afirata berichilin eshi betam gobez set neshi❤❤❤😊
በያለበት ልቤ ተጠልጥሎ መቅረቱነ ማነዉ የሚጎጎ👍👍👍❤❤🎉🎉🎉
ምርጥ ድራማ ነው ግን ሂሩትን ሳይ ነው የምናደደው
የድራማው ድምቀት ናት እኮ
Yetesetat getsebaheri new,
እኮ@@user-friendly7324
ኤፍራታዬ ስወድሽ❤❤
የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል❤
አሚን ያረብ🤲🤲🤲ያችንም ያብዛልኝ ሁቢ❤❤❤❤
እደዚህ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ እምትሉ❤
በዚህ ድራማ ላይ ኤፍራታና ናታን የምትወዱት like አሳውቁኝ
Bzu drama aychaleku gn endezik yewededkut ayche alawukm bertulng♥️🙏
Wwwwooo bagaa nagadhani dhutanii❤❤❤❤
ደስ ይላል ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁ ነው 🎉❤
ይሀ ድራማ እንዴነ የተመቸው ❤❤❤❤❤❤
ቆይ😮😮 ለምንድ ነው ይችን የመሰች የምታምር ልጅ የምታሰቃያት😮😮😮 እህቷ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፈጠራቹህ ቶሎቶሎልቀቁልን አሽቃባጮቹቅጥል ሲሉእንደትነው የማስደስተው ኢፍራታማርነች ፍጳም❤
ፍቅርማለት ከይፍራታ ከናታን ተማሩ ፍቅር ገዘብ ዉበት አይልም የምትሉ ላይክግጩኝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ደሥ የሚል ድራማነዉ ዮአዳንንም ልቀቁት እደዚህ ❤❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤nice job
Efun ena nati and endihonu yemimagn saw ba like 🎉
ዩአዳንን ልቀቁልን የምትሉ🤙👈
እዉይ እሄፊልም ወደዲኩት ዋዉ 😂😂🎉🎉🎉❤❤👍👍👍
የዮአዳንን ልቀቁ አድስ ሲሆን ቶቶለ ትለቃላችሁ 😢❤❤
ዋዉ ምርጥ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እዝላይ ያሉ ሁሉ ጓበዞች ናቸው ❤❤❤❤❤
betam des yilal kifil 4 tolo lekakulin indihu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ይህ ድራማ ገና ከጅምሩ የተጋነነ ነዉ ለማየት ያጓጓል ግን አንዳንዶቹ የሚሰጣቸዉ ገፀባህሪ እንዲጠሉ ያረጋቸዋል ለምሳሌ ሂሩት
ምርጥ ድራማ ነው እንዳታቋርጡብን ❤❤❤
አውቀው ነው አሁን አዲስ ስለሆኑ ነው እጂ እደልማዳቸው ያጉላሉናል ልክ እደ ዩአዳን😂😂😂😂
እኮ
ለዛ....❤I'm proud this channel ! You released best and high quality drama always🎉 ባጣም ደስ ይላል፣ ግን ቤት ገብታ አልወጣም......አዳር ብትጨርሱልን ጥሩ ነበር።
ዮአዳንን ልቀቁልን
ሂሩት ያለችበት ነገር ሁሉም ደስ ይለኛል ማርያምን እወድሽአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤
Betame dese yemele drama newe❤❤❤❤❤❤❤
ወየዉ የልጁአሰተያየት ሲሰቅ😂😂😂😂
ደስ ዝብል ፊልሚ👌
ማነዉ እደኔ አዳዮዳን የሚጠብቅ❤❤
እውነት ፍቅር እንደዚህ ነው የሚያደርገው
ጅማሬው ደስ ይላል ግን ምን ዋጋ አለው የኢትዮጵያን ፊልም ሁሉም መጨራሻው ያስጠላል 🤨😑
እደት
ወይኔ መጨረሻው ካላማረ አልከታተለው ነግሩኝ
ዋው ይሄን ድራማ የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ቢሆንም በጣም ተመችቶኛል
በፈጠራችሁ በምቶዱት እንዳታቋርጡት ከምታቋርጡት ብታሳጥሩት ይሻለናል ማርያምን እጅግ በጣም ነው ምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ በጣም የሚያጓጓ ድራማ ነዉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት❤❤❤❤❤❤
ፅዩንን እንደኔ ያስጠላው ሰው እስኪ በላይክ አሳዩኝ ይቺ አናዳጅ 😅
GOOD DRMA ILOvE ITilove this drama NO BAD BUT IS SO
ተመችቶን ሳለን ግን ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን ይመቸናል የሚመቸው እስቲ ✋✋
ሀረገ ምረጥ ጂምረ ነዉ እዳይቋረጥ ዋ በጣም መሥጡኛል ይመቻችሆ በርቱ
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የሚያምር 👍👍👍👍👍👍❤
ዋው በጣም የወደድኩት ድራማ ነው ጎበዞች እንደዚል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
እስኪለምድላቸዉ እጅ ከዛ በኋላ አይለቁም 😂😂😂😂
እዴት ደስ ሲል👍❤👍❤👍
ይሄ ድራማ እዳታቋርጡምርጥ ድራማነው❤❤❤
👍
Yee falagone maawadee mate alwu mitamero efertanate ❤❤❤
የኔ ቅንጆ❤ ስወድሽ ማሮች ደሙሮኝ
ከቅናት የበለጠ ትልቅ በሽታ ኤለም ከምር ከመቅናት ፈጣሪ ይጠብቀን
ይሄድራማ እደኔ የተመቸው ላይክ👍👍❣️
እኔ ❤❤❤❤❤
ine❤❤
የምጨነቀውስ
ምችቱስ ይሁን 👍 አያቋጩማ😔
እኔ❤❤❤
የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጥን 🥰❤️
አሚን እህቴ
አሚን🙏🙏
አሜንንንዉድ,እህቴ❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤
ኤፉን እና ናታንን እሚወድ እስኪ👍❤
በጣም ነዉ የምወደዉ
የልጄ ስም ስወደው
በጣምነዉምወዳቸዉሁለቱ💖💖💖👍👍
Kalati yalnmi yamere yena mesekenhoch❤😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
ይህ ዲራማ ከጨረሳችሁት ዋውውው ብያለሁ ማርያም ለመጀሪሩ ግዜ ምርጥ ፊልም ምርጥ ተዋናይ❤ግን አደራችሁን እንዳታቊሩጡት
መጨረሻውን ካወቅሺው ንገሪኝ ያምራል ወይስ
ታያላችሁ ሲቋርጡት
አይቋረጥም አታስቡ
እዴኔ ኤፍራታን የወዴዳት❤❤❤
Yes ❤
ላላላላ😂😂😂
እኔም ኤፍራታና ናታን ❤❤❤❤❤❤
@@جميلهداوود-ك4طሌሽ ላላ
እኔም በጣም ነው የምወዳት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ተሎ ተሎ ልቀቁት እንዳይሰለች ❤❤❤❤❤ እሄን ድራማ የምታዮት በሙሉ እመብረሀን ትጠብቃቹሁ
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን
ኤፍራታዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤እንዴት ደስ እንደምትይኝ😘😘😘ናታንም ይመችህ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰እነዚህ ሁለት እሥቶች አልሳካ አላቸው🤪🤭😁😁😁እሰይይይይይይይይይ🤪🤪🤪🤪
ከሴት ወድልጅ ሢወድነዉ የሚባለዉ እዉነትነዉ❤❤❤❤
ማነዉ ኢፍራታን የሚወዳት የኔዉድ ደስስትይ❤❤
ዋዉዉዉዉ ለመጀመሪያ በኢትዮ ድራማ መስጦኝ ስከታተል የህድ ፊልም ያስንቃል በሉ ደግሞ እዳታቋርጡት መቼም ልማዳችሁ ነዉ ❤❤❤❤
ኧረ ማሽቃበጥ
1 John 2 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
15-16: ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
17: ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
የእውነት የህንዲ ዲራማ ነው የሚመስለው በጣም ተመችቶኛል❤
ገነት የኤፍራታ እናት ትመስለኛለች እንደኔ ግምት ድራማዉ ዋዉ ነዉ
የስ እኔም ትመስለኛለች %%
እኔም መስላኛለች
እኔም ትመስለያለች
እደት የናንተስከፋ እደት እናትዋንኮ ሂሩት ገላታለይ@@semubinthasen4717
100% ነች ምንም ጥርጥር የለዉ
እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ሰትለቂ ለማየት ደስ ይላል
አሁን እስከሚታወቅላቸው ነው እንደ ዩአዳን አጓጊ ቦታ ላይ ሲደርስ ያዝጉናል
ሳህ@@ራህሚ
@@ራህሚ እኔም ይህንን ገምቻለሁ ።የዮአደንም እረሱም እየተረሰ ነው የደረሱበት
አፍራታየን አንደኔ የምወዳት 👍♥️♥️
አረ እኔ ክንፍ ነው ያልኩላት ❤❤❤❤❤❤
ማነው ይህንን ድራማ እንደ እኔ በጣም የወደደው ግን ይች ሰይጣን ሴት እንዴት እንደምጠላት❤❤❤
ይቺ ፂሆን ተብዬዋ ግን ስታስጠላ የተረገመች 😢ኤፍራታን እንዴት እንደምወዳት ትህትናዋ ስነ ስርአቷ❤❤ዮአዳንን ተዋቹት በቃ😅😅😅
ሁለቱም የተረገሙ ናቸው ፂወን ተብዬዋና ቤዛ
@@LubabaAbdu-g7p እኮ ኤፍራታን አንገላቷት እኮ😥
በጣም አናዳጅ ናቸው ቤዛና ፂወን የምር
እሄንንም ፊልሙን እደዮአዳን ፊልም አታመዝዙ ሁልግዜ እንደዝ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉት ለክ❤❤❤❤❤❤❤
ለዛ ዎች እናመሰግናለን ምርጥ ድራማ ነው ባይሆን በሳምንት 3 ጀባ በሉን😂😂😂😂😂😂 ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቤሩት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ይህም ቀን ያልፍል ድራማው አንደኛ!!!
አቦ ናታን ተመችቶኛል 👍👍👍👍
ኤፍራታና ገኒ እናትና ልጅ ይመስሉኛል ስጠረጥር😂😂😂😂
That's right ❤
ናቼው😂😂
አቦ ጀግና ናቹ የተመልካችን ስሜት የምታከብሩ ኑሩልን እንዳትቀየሩ እንደ ዮዋዳን እንዳትንዛዙ
የሁለቱ ሴት ልጆች መቃጠል ደስ ነው ያለኝ
ኤፍራታና ልጁ ደሥ ሲሉ ደስ የሚለአችሁ👍👈
ከዚህ ድራማ ሁሉም ሀሪፍ ናቸዉ ግን በጣም የምወዳቸዉ ኤፍራታ ናታን ገኑ የኔ ዉዶች❤❤❤👍👍👍
አዲስ ሲሆን ተሎ የምትለቁት ነገርስ😂
Awoo ekoo qoyye tnshii seqoy bsamint 1 yelqaluu😂😂
ከሳምንት ቡሀላ ከነመኖሩም ይረሱታል 😅😅
አው ከትንሽ ጊዜቡሀላግን በልመናምአይለቁ😂😂😂😂
😅😅😅😅
እኮ😂😂😂😂
Wellcom❤❤❤ኤፍራታ እና ናታን በጣም ያሳዝናሉ ናታን ኤፍራታን ከጎንዋ እንዳትርቅ ገኚ ለኤፍራታ ታስፈልጋታለሽ በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤❤
ድራማ ነውኮ ጉድ
ሰገጥ ፕሮማክ😂😂
ጅል
@@s.as.a.a5797 አንዳንዴ የራሳቸውን ስግጥና ለሰው ስያሜ ለመስጠት ሲዳዱ ያስቁኛል መሀይምነት የራሱን መፃፍ ሳቅተው የሰውን ኮፒ ማድረግ ይወዳል መማር ይበጃል ከመጃጃል ከጅልነት አሮንቃ ሳትወጣ ሰውን ለመስደብ ሞራል አይኑርህ ነገ መዋረድ አለና ስግጥና በዘርህ እንጂ በዘሬ የለብኝም
@@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ የአይምሮ ደሀ ሁነሽ ለሰው ለመምከር አትጣሪ አንጎልሽ ያለው ብሬን እያናወጠሽ ካልሆነ ለመምከር አትሞክሪ ድራማ መሆኑን ለእኔ ከመንገርሺ በፊት ዳዴ ለሚለው አንጎልሽ ንገሪ ሰው ኮሜንት ሚልከሰከስ ሰው አልወድም የለመድሽበት እሄ የራሴ ሀሳቤ ያስቀመጥኩት darty mind
ዮአዳን መስሎ ቶሎ የገባ👍🏼
ይህም አሪፍ ነውውዴ
ለከ እዝም አሌሽ😊
@@crstinlord3710 ክክክ አወ
ይህ ይበልጣል
እዴት ደስ ይላል በፈጣሪ ❤❤ዋው በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ክፉ ሰወች 😢😢 አስመሳይ ሰው ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ
አምን
ይሄ ድራማ እንደኔ የተመቸው ❤❤❤❤❤
ልቤ ቀጥ ሳይል ቀጣይ ሳልሞት ድረሱልኝ ወይኔ አደኛ ድራማነው አደራ እዳታቋርጡት በእግዚ አብሔር ❤️🥰🙏
😂😂😂😂😂
የተለከፈ ኮሜንት😅😅😅😅😅😅😅😅 በሉ እንግድህ ወደ እኔም ጎራ በሉ😅
😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
🤭🤭😳🤭😳🤭😳🤭😳😳🤣😳🤣😳🤣😳🤣😳🤣
የነ አደይን ፊልም አስታውሰኝ ኤፍራታን ሳያት አደይ ያኔ ስትሰቃይ😢😊😂😂🎉❤❤
አደኛ እኔ እዋዳታለሁ ኤፍራታን❤❤❤ አስጨነቀችኝ የኔዉድ አግባት ናታን ያምርባችኋል ታዳ ኤፍራታምን ነዉ
ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭
አይዞሺማማየ😢😢😢😢
አይዞሽእህቴ😢😢😢😢
ኣጆኪ😢l hope one day❤❤❤❤❤❤
አይዞሽሁሉምነገርለበጎነው😢😢
አይዞሽእህቴ😢😢😢😢😢😢
Tsina bez mastelatachihu gdeta wudeden hoyiiii😢😢😢😢Natu yechereka fikir ashenfotal❤❤❤
በጣም ደሥ የሚልና❤❤ የሚያጓጓ ነው❤❤ ፍጥነታችሁ ለራሡ ተመቸኝ❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
የፈጣሪ ያለህ የሚገርም ድራማ ነዉ እረ ይመቻችሁ ደስ ሲል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንደዚህ ድራማ ያጓጓኝ የተመቼኝ የለም ቶቶሎ ልቀቁልን👍
ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እሷን ስላፈቀራት ተቃጠሉ አቤት ቅናት😅❤
ketay wow betam yameral ❤❤❤❤
ደስ ይላል ኤፍራታና ገኒን አታስቀይሙብን 🎉🎉🎉
ሁሉም ተዋናኞች እደተሰጦቸው ተውነዋል (ሰርተውታል ) ያቺ ደስትላለች ይቺ ታስጠላለች ባንል ጥሩ ነው የሰሩት :በተሰጣቸው ጥሩ ተውነውታል
ወላሂ እኔም ተመችቶኛል ቀጥሉበት በይሆን ቶሎቶሎ ይለቀቅልን ❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ተወዳጅ የሆነ ድራማ ነው ለዛዎች እያስደመማቹህኝ ነው በርቱልን
መነው እደኔ እሄንን ድራመ የወደደው 😊😊😊😊❤️❤️❤️❤️
የምር እንዴት እንደታመቻኝ አጠይቁት ወዉ❤❤❤
ደስ የሚል ይመሥላል😍😍😍😍
እመዋ ዛሬ ደስ ሲል❤❤❤በዚህ ዕንቁ❤በዚህ አፍላ ፍቅር ታዳ ደስ አይልም😂❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Yene konjo afirata berichilin eshi betam gobez set neshi❤❤❤😊
በያለበት ልቤ ተጠልጥሎ መቅረቱነ ማነዉ የሚጎጎ👍👍👍❤❤🎉🎉🎉
ምርጥ ድራማ ነው ግን ሂሩትን ሳይ ነው የምናደደው
የድራማው ድምቀት ናት እኮ
Yetesetat getsebaheri new,
እኮ@@user-friendly7324
ኤፍራታዬ ስወድሽ❤❤
የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል❤
አሚን ያረብ🤲🤲🤲ያችንም ያብዛልኝ ሁቢ❤❤❤❤
እደዚህ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ እምትሉ❤
በዚህ ድራማ ላይ ኤፍራታና ናታን የምትወዱት like አሳውቁኝ
Bzu drama aychaleku gn endezik yewededkut ayche alawukm bertulng♥️🙏
Wwwwooo bagaa nagadhani dhutanii❤❤❤❤
ደስ ይላል ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁ ነው 🎉❤
ይሀ ድራማ እንዴነ የተመቸው ❤❤❤❤❤❤
ቆይ😮😮 ለምንድ ነው ይችን የመሰች የምታምር ልጅ የምታሰቃያት😮😮😮 እህቷ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፈጠራቹህ ቶሎቶሎልቀቁልን አሽቃባጮቹቅጥል ሲሉእንደትነው የማስደስተው ኢፍራታማርነች ፍጳም❤
ፍቅርማለት ከይፍራታ ከናታን ተማሩ ፍቅር ገዘብ ዉበት አይልም የምትሉ ላይክግጩኝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ደሥ የሚል ድራማነዉ ዮአዳንንም ልቀቁት እደዚህ ❤❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤nice job
Efun ena nati and endihonu yemimagn saw ba like 🎉
ዩአዳንን ልቀቁልን የምትሉ🤙👈
እዉይ እሄፊልም ወደዲኩት ዋዉ 😂😂🎉🎉🎉❤❤👍👍👍
የዮአዳንን ልቀቁ አድስ ሲሆን ቶቶለ ትለቃላችሁ 😢❤❤
ዋዉ ምርጥ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እዝላይ ያሉ ሁሉ ጓበዞች ናቸው ❤❤❤❤❤
betam des yilal kifil 4 tolo lekakulin indihu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ይህ ድራማ ገና ከጅምሩ የተጋነነ ነዉ ለማየት ያጓጓል ግን አንዳንዶቹ የሚሰጣቸዉ ገፀባህሪ እንዲጠሉ ያረጋቸዋል ለምሳሌ ሂሩት
ምርጥ ድራማ ነው እንዳታቋርጡብን ❤❤❤
አውቀው ነው አሁን አዲስ ስለሆኑ ነው እጂ እደልማዳቸው ያጉላሉናል ልክ እደ ዩአዳን😂😂😂😂
እኮ
ለዛ....❤
I'm proud this channel ! You released best and high quality drama always🎉 ባጣም ደስ ይላል፣ ግን ቤት ገብታ አልወጣም......አዳር ብትጨርሱልን ጥሩ ነበር።
ዮአዳንን ልቀቁልን
ሂሩት ያለችበት ነገር ሁሉም ደስ ይለኛል ማርያምን እወድሽአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤
Betame dese yemele drama newe❤❤❤❤❤❤❤
ወየዉ የልጁአሰተያየት ሲሰቅ😂😂😂😂
ደስ ዝብል ፊልሚ👌
ማነዉ እደኔ አዳዮዳን የሚጠብቅ❤❤
እውነት ፍቅር እንደዚህ ነው የሚያደርገው
ጅማሬው ደስ ይላል ግን
ምን ዋጋ አለው የኢትዮጵያን ፊልም ሁሉም
መጨራሻው ያስጠላል 🤨😑