ማሩ ላም በረት ጉድ ተሰራ። ሰደት ካብሮ አደግ ጓደኛው ጋር አገናኝቶታል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024
  • ማሩ ባላገሩ እናንተን ሊያዝናና ይሄው ጉዞውን ቀጥሏል። ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡ እንድትሆኑ ነው።
    ይመቻችሁ
    ▼ ▽ FOLLOW MARU
    📸Instagram: / maru_balageru
    😊📘 Facebook: / marubalageru
    😂 🎞 TiKTok: / tesfa_

ความคิดเห็น • 100

  • @ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ
    @ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ 3 ปีที่แล้ว +28

    የመጨረሻው ፊሽካ ሊነፋ ነው‼ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ኢትዮጵያን ባለማገዛችን ከመፀፀት ለመዳን ዛሬውኑ ለምንወዳት ሀገራች የበኩላችንን አስተዋፅኦ ማድረግ አለብን‼ባለን፣በምንችለው ሁሉ!!"💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለሀገር ወዳድ ድል የኢትዬ አላህ ያድርገው በቅርብ ቀን የሀገራችንን ደስታ ያሰማን!! እንኳን ደህና መጣህ ማሩ ምነው አልዘመትክም ታነቃቃ ነበር ግንባር ብትገኝ

  • @Addis_Kimsha
    @Addis_Kimsha 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከመጋነኑ የተነሳ ለዛ አሳጣችሁት እነ ተስፋየ ጋሻው በሚሰሩ ጊዜ በጣም ያምር ነበር የአሁኖቹ ዳይሬክተሮች አልቻሉበትም

  • @hananseid7949
    @hananseid7949 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ማሩ ስቄ አላውቅም ነበር አሳከኝ በዚህ ጭንቅ ግዜ እናመሰግናለን

  • @zomatube4471
    @zomatube4471 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጓደኞቼ በድሩ ይማምዬ ማሩ ተገናኙ ደስ ብሎኛል ወይኔ ወንድሞቼ ስወዳችሁ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ ደሞቼ ስታምሩ እኮ❤

  • @tube3009
    @tube3009 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋይኔ ደስ ሲሉ 😁😁♥️😘

  • @ኢክሩወሎየዋ-ዘ3ረ
    @ኢክሩወሎየዋ-ዘ3ረ 3 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰እኳን በሰላም መጣህ ማረዬ😅😅😅😂😂😂

  • @hayath3823
    @hayath3823 3 ปีที่แล้ว +7

    አገራችን ስላሟን ይመልስልን ፍትህ ለኔቶርክ ኢትዪቢያ ለዘላለም ትኑር

  • @tesfayealemu3485
    @tesfayealemu3485 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሩ እና ከዱ ሃሃሃሃ አየ ማሩ ምርጥ ተዋናይ ነህ እኮ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አየማሩ አታመጣው የለህ ሁሉነገር ይሳካልሀል ፍቅርና ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ድል ለጀግኖች ሀገር አለኝታወች ሽፈት ለሀገር ባዳወች

  • @aahtube9642
    @aahtube9642 3 ปีที่แล้ว

    እዴት ዋላችሁ ዉድ ወገኞቸ ማሩየ ተናፋቂው እንኳን ደሕና መጣህ ለሀገራችን ፅልዩ ምርጦቸ በየሀይማኞታችሁ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪአችን ድሉን ለናት ሀገራችን ያድርግልን ያረብ ።

  • @ሙሀመድከወሎግድም
    @ሙሀመድከወሎግድም 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ኡመር እኳን ደህና መጡልን መረሀባ ብለናል ማሩ የኛ ጀግናችን ወየሎ ፈረጥ እንወድሀለን ወድም አለም ነፍ አመት ነረልን ማሩዬ እኔ በበኩሌ ዉድድድድድድ ነዉ የማደረግህ አገረህን የወሎን ባህል ለማስተዋወቅ የምታደረገዉ ን ሀሳብህን ወድጀዋለሁ ማሩየ እወድሀለሁ ወድም አለም

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ አገራችንንሰላምያድርግልን አቦ

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ማሩዬ ቀሽት እኳ ነህ ከምር ዘና ነው የምታረገን ክፉ አይካህ አባቴ ሀገራችንንም ሠላም ያርግልን

  • @merjatube9519
    @merjatube9519 3 ปีที่แล้ว

    ማሩዋ እንዳው ልጅ ይውጣል አየዋ ለወሎ ህዝብ አለበስ አላህ አተንም ያልብስህ

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 ปีที่แล้ว +1

    የሳቄ ምንጭ ማሩዬ ክክክክ

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ማሩየ 🥰

  • @merjatube9519
    @merjatube9519 3 ปีที่แล้ว

    ስንቴ ከቶ አለህወይ ሸጋዋ ይህውልህ ይህን የመስላል ስደት አላላህ ክፋክፋ

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 3 ปีที่แล้ว

    አይማሩዬ ተረፋችሁ ይሆን የዘድሮ መከራ ለባላገሩ ነዉ የዋሁ ባላገር እዳእደወረደ እኮነዉ ሚስኪን ማሩሰልጥኖማየት እደኔ የጓጓ አለ

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ፈቅዶ እኔ ወደ አገሬ ኢትዮጵያ ከመጣዉ በቀጥታ ሄጄ ማግኘት የምፈልገው ማሩ ባላገሩን ነው።

  • @abemeliek3162
    @abemeliek3162 3 ปีที่แล้ว +1

    ውቶቢስ በረት በሉት ማሩዬ🤣🤣🤣🤣ካካካካካካ

  • @Zeyneb1345
    @Zeyneb1345 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesirayakobo1424
    @mesirayakobo1424 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንበሠላምመጣህማርየ

  • @አርጎባሚዲያየሚዝናኑበት
    @አርጎባሚዲያየሚዝናኑበት 3 ปีที่แล้ว

    እንኲን በሰላም ምጣህልን ማርየ

  • @Menzuma
    @Menzuma 2 ปีที่แล้ว

    Don't forget to subscribe and like my channel
    #ሼር #ሰብስክራይብ እያረጋቹ
    th-cam.com/users/menzuma

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 3 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ አአበባ ውስጥ የሚያውቋችሁ መስለው ሰላም እያሉ የሚሰርቁ አሉ እና ተጠንቀቁ!
    ማሩ ሰምተሓል?😂😂

  • @ታምሬልጓማውሎየዋ
    @ታምሬልጓማውሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    አገራችንን አላህ ያሳምረልን😭ያረብ ሰላም ነፍቀኘ

  • @እርቅይሁንጋ
    @እርቅይሁንጋ 3 ปีที่แล้ว +1

    Sle camera manu batawera des yilal maru

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 ปีที่แล้ว +1

    ድድብና አለብኝ!!

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 ปีที่แล้ว

    ማሩ እንደት ነህ ፀሎት ለሐገራችን

  • @hawasaid935
    @hawasaid935 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ ቀጥሉበት

  • @hannanegash9293
    @hannanegash9293 3 ปีที่แล้ว

    Sesamu betam aslkesugn 😭😭😭😭😭 wollo gerageru wegonche fetar yetbkachih 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayelebirega9674
    @ayelebirega9674 3 ปีที่แล้ว

    ማሩዬ ተው ቅልጥሙን በኮሜድህ ሰበርከውሳ አንተም ነፈጨልክ እንደ ይመሬ??

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሠላማሊኩምሠላምናችሁ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 3 ปีที่แล้ว

    ማሩ እንዴት ነው ምትገኘው ሸገር ??❤

  • @tizazutasa9952
    @tizazutasa9952 ปีที่แล้ว

    Ayizoh marye tenkir ante ahun zemenun yamakle tru sra eyserah newna enkorabhalen yen jegna.

  • @eskedaryimer159
    @eskedaryimer159 3 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ሰወች

  • @mahitube7604
    @mahitube7604 3 ปีที่แล้ว

    Mariye yene chenketi asirshi

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 ปีที่แล้ว

    የኒየእናቱች😱😱😱

  • @zd8671
    @zd8671 3 ปีที่แล้ว

    ወይማሩ ይመቺህ

  • @tenta9017
    @tenta9017 3 ปีที่แล้ว

    አረ በሳቅ ክክክክክክክክክ

  • @edessa70
    @edessa70 3 ปีที่แล้ว

    ባላገሩማ ዘምተዋል

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 3 ปีที่แล้ว

    ደጉ❤ የሀገሬ ሰዉ😂

  • @dadamedia2906
    @dadamedia2906 3 ปีที่แล้ว

    sewin satishewidu tenageru ewinetun

  • @dadamedia2906
    @dadamedia2906 3 ปีที่แล้ว

    balager ayidelumu film yeserubin neew getan

  • @merjatube9519
    @merjatube9519 3 ปีที่แล้ว

    እኔን አይ ናጠህ እመ ሰውደግሞ ጥይፍነው እረ

  • @getasewezewdu3189
    @getasewezewdu3189 3 ปีที่แล้ว

    ከመነፍጨል ወቶ አላለም ክክክክክክክክ

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 3 ปีที่แล้ว

    ዴስ ይላል በርቱ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 ปีที่แล้ว

    ማሩ የሳቄ ምንጭ😂😂😂

  • @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ
    @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ 3 ปีที่แล้ว

    ማሩየ ይህን ቀን አልፋሀል ደግ ጁንታ አገኘህ ብየ ነበር

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 ปีที่แล้ว

    ማሩዬ😂😂😂😂😂

  • @MdAlauddin-yj8nz
    @MdAlauddin-yj8nz 11 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክአቆምንሊተክርልኝነው

  • @getasewezewdu3189
    @getasewezewdu3189 3 ปีที่แล้ว

    አየማሩ ዘብ ነህዴ አፈርብላ ማርየ

  • @GalaxyAs-tv9bl
    @GalaxyAs-tv9bl 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀ አየ ማሩ

  • @ሰላሚናመሀመድ
    @ሰላሚናመሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    በሚታበሰው ስልክ አላለም 😅😅😅

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 3 ปีที่แล้ว

    ወይማሩየ

  • @ራውዳ
    @ራውዳ 3 ปีที่แล้ว

    ወይዛሬ.ሆይ.ማሩ

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 3 ปีที่แล้ว

    Maruye 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @erahmaseid500
    @erahmaseid500 2 ปีที่แล้ว

    👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว

    ማሩየ

  • @Hነኚወሎየዋ-v2r
    @Hነኚወሎየዋ-v2r 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክከኔምአልተሻልክአላለምማርየ

  • @ኡስማኢል
    @ኡስማኢል 3 ปีที่แล้ว

    ማሩ አተማረክምደ

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክ

  • @zayinabhusen9464
    @zayinabhusen9464 3 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkk

  • @ethiohabeshatube2422
    @ethiohabeshatube2422 3 ปีที่แล้ว

    ማርየ

  • @Xzsa-ww4pf
    @Xzsa-ww4pf 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😀😀😀😀❤️❤️❤️

  • @mtube6286
    @mtube6286 3 ปีที่แล้ว

    ማሩዬ ማር አገራችንን ሰላም ያድርግልን th-cam.com/channels/AdXG7pCuONUdxpEaKXcpCQ.html

  • @SeidMuhamed-pc7xg
    @SeidMuhamed-pc7xg ปีที่แล้ว

    Wow

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ያበደ ነው

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 3 ปีที่แล้ว

    አይ ያግረሰዉ😭😭

  • @እሙነጃትእሙነጃት
    @እሙነጃትእሙነጃት 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck 3 ปีที่แล้ว

    😁😁😁💜💜💜💜👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mየአባቴናፍቂ
    @Mየአባቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

    😜😍😍😍

  • @zalfazanga4985
    @zalfazanga4985 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkhhhhhhhhh

  • @ethiohabeshatube2422
    @ethiohabeshatube2422 3 ปีที่แล้ว

    መገን አንተ

  • @SaraAbebe-y3z
    @SaraAbebe-y3z ปีที่แล้ว

    Edtf

  • @amarewodage6742
    @amarewodage6742 3 ปีที่แล้ว

    A

  • @Addis_Kimsha
    @Addis_Kimsha 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አጋነናችሁት በዚህ መጠን የለለ ነገር ለመፍጠር አትሞክሩ ጀማል የሰፈሬ ልጅ ነው

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 ปีที่แล้ว

    ዉድ ኢቶዬጲያዊያን ወገኖቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የቻናሌ አባል ሁኑ በተረፈ እወዳችሆለሁ ኢቶዬጲያ ሁልግዜም አሸናፊ ናት አሁንም ታሸንፋለች🥰🇪🇹💪

  • @mahitube7604
    @mahitube7604 3 ปีที่แล้ว

    Mariye yene chenketi asirshi

  • @getasewezewdu3189
    @getasewezewdu3189 3 ปีที่แล้ว

    አየማሩ ዘብ ነህዴ አፈርብላ ማርየ

  • @ፎዚያየሱብቻ
    @ፎዚያየሱብቻ 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክ

  • @ፋጡማወሎየዊ
    @ፋጡማወሎየዊ 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @ለሁሉምአላህአለ
    @ለሁሉምአላህአለ 3 ปีที่แล้ว

    kkkkkk

  • @ለሁሉምአላህአለ
    @ለሁሉምአላህአለ 3 ปีที่แล้ว

    kkkkkk