🌟ድያቆኑ እስልምናን ተቀበለ አላህ አክበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 90

  • @salihatube
    @salihatube 2 ปีที่แล้ว +13

    ሱበሃን አላህ ወላሂ ሰለምቴዎች ሚደርስባቸው ፍትና ስቃይ መከራ እጅግ በጣም ከባድ ነው እኔ ልሰቃይላችሁ የኔ ሰላምቴዎች እንኮን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራችሁ😘😘

  • @SeYa123
    @SeYa123 2 ปีที่แล้ว +10

    ነብያችን ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋ፦
    ወደፊት ከዑመቶቼ እኔን ከነፍሳቸው ከቤተሰባቸው ከንብረታቸው በላይ አስበልጠው የሚወዱኝ ትውልዶች ይመጣሉ።

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህን የሂጃብ አለባበስ አንዳንድ እህቶች ባለማወቅና በቸልተኝነት ሲጠቀሙት ይታያል፡፡
    ዉድ እህቶች ፀጉርን እንደግመል ሻኛ አቁሞ ሂጃብን መልበስ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀራም
    አድርገዉታል፡፡
    አቡ ሁረይራ በዘገቡት ሀዲስ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ሁለት አይነት የጀሀነም ሰወች ሲናገሩ፦
    አንደኛወቹ ጅራፍ አዘጋጅተዉ ሰወችን የሚገርፉ ሲሆኑ ሁለተኛወቹ ደግሞ ሴቶች
    መሆናቸዉንና ፀጉራቸዉን እንደ ግመል ሻኛ ማቆማቸዉ ሳያንስ ሌሎች ሴቶችም እንደነሱ
    እንዲለብሱ የሚጣሩ መሆናቸዉን እንደነዚህ አይነት ሴቶች ጀነት የማይገቡና ብሎም ሽታዋን
    እንኳን የማያገኙ ናቸዉ ሲሉ ገልፀዋቸዋል፡፡

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍ የኔ ከርታታ ኡላችንም ፈተና ደርሶብናል እደውም ያጠነክሩናል አልሀምዱሊላህ

    • @semira6773
      @semira6773 2 ปีที่แล้ว

      ልዮነሺአላህይርዳሺ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ እስልምናኮ ብረሀንነው አላህ ያፅናህ ኢንሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አላሀምዱሊላ ኒእመተል እስላም

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ወድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የአላህላምና ፍቅር ያብዛላቹ ሀራችንም ሰላሙ ያምጣልን አሪፍቆይታ ነበር በሌላ እንጠብቃልን🌹🌹🍇

  • @hawitube.1234
    @hawitube.1234 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላ መለይኩም ወረህመቱ እላሂ ወበረክትሁ ማሻ አላህ በትክክል በጣም ልዩ የሆነ መልክት ነው

  • @سبحانالله-ش8ب4ث
    @سبحانالله-ش8ب4ث 2 ปีที่แล้ว

    ሡብሀን አላህ

  • @fatumaomar2054
    @fatumaomar2054 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ መልካም የሻለት ድኑን ያስገነዝበዋል

  • @rihana4796
    @rihana4796 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ያበርታህ ያርብ !!እገዛ ያስፈልገዋል ያጀመአ

  • @አላህሆይጥበቃህእናዝነትህ
    @አላህሆይጥበቃህእናዝነትህ 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ

  • @semira6773
    @semira6773 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክአብሺርለነሡያድርግላቸውኢሻአላህ

  • @hayatademi1350
    @hayatademi1350 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አለሁአክበርአላሁአክበር አላህየወደደው ትክክለኛውን መንገድይመራዋል አላሁአክበረ ወንድማችን አብሽር መረዳት አለበት እንረዳው

  • @saw430
    @saw430 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀናላህ

  • @السلفياديناللهالحق
    @السلفياديناللهالحق 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله تبارك الله
    አሏህ አክብር
    الله اكبر الله اكبر
    እስልምናችን ይለመልማል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    💐💐💐💐💐💐💐💐
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +3

    🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ልዩየ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክብር አላሁ አክብር አላህየ ቤተሰቦቸን ቀጥተኛዉን ምንገድህን ምራልኝ እኔንም በምንገድህ አፅናኝ ያረብ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሁምመ ሠሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ

  • @ayacell6408
    @ayacell6408 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህይጨምርልህሙሥሊምወዲሜአላህያፅናህ

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 2 ปีที่แล้ว

    سبحان ءلله

  • @سبحانالله-ش8ب4ث
    @سبحانالله-ش8ب4ث 2 ปีที่แล้ว

    አሏሁ አክበር

  • @Hajaritofik
    @Hajaritofik 2 ปีที่แล้ว

    አህላን ልዩቲ አሪፍ ቆይታ ናበር በርች 🥰🥰🥰👍👍👍

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ አክበር አላህ አክበር

  • @NeymSadik
    @NeymSadik 11 หลายเดือนก่อน

    Allahuakber masha Allah alhamdulillah

    • @NeymSadik
      @NeymSadik 11 หลายเดือนก่อน

      Allahuakber allah yetebekeh abshri

  • @yotitube9014
    @yotitube9014 2 ปีที่แล้ว +1

    እስላማልይኩም ውራህምቱላሂ ውብርካቱ ስላምልህግራችን ይህን ኮሚትየምታነቡበሙሉ ሰላም ይብዛላችሁ 🥰🥰

  • @ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ
    @ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም መሻ አላህ ሱባሀን አላህ

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi ปีที่แล้ว

    አቡ አሚራ የተወራብህ አላህ አጅር ፈልጎልህ ነው❤🎉❤ እንወድሃለን ❤🎉❤ ማሻአላህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🎉🎉🎉

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሃነክ

    • @fatumayimam5314
      @fatumayimam5314 2 ปีที่แล้ว

      ይገርማል ያልምተ ሰው ሞቷል አያሉ ይቃዣሉ

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር

  • @ወርቅነሺታደሰጂሮ8
    @ወርቅነሺታደሰጂሮ8 2 ปีที่แล้ว +1

    እሺዝብ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ቅድም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @semira6773
    @semira6773 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔከርታታአላህይርዳህብዙፈተናአሣልፈሀል

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድምአይዞህ

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 2 ปีที่แล้ว +1

    Maa shaa ALLAH may ALLAH LOVE SAVE AND PROTECT YOU and your family ameeen Berta QURANA HADITH anbeb adra

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 2 ปีที่แล้ว

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለ ወበረከቱ ሊዩሻ በርቺ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 ปีที่แล้ว +3

    ለምድነው ግን ሰው ለመግደል የማሮጡት

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah tabarakalla ❤❤❤❤

  • @سعيدمهند-خ6ت
    @سعيدمهند-خ6ت 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ከማስክ ወደ ኒቃብ ብትቀይሪቅ በላጭ ነው

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @GggGgg-k8h
    @GggGgg-k8h หลายเดือนก่อน

    ፣☝️😭

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር ኢስላም ሁሌም ይለመልማል

  • @GiasBd-mk8ox
    @GiasBd-mk8ox 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያፅናክ ወንድሜ

  • @hawaebrahim3720
    @hawaebrahim3720 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂አቡ አሚራ ወይኔ በሳቅ

  • @khairioibrahim4586
    @khairioibrahim4586 2 ปีที่แล้ว

    Alehamedililah 3ala nemeteislame Alahuakeber azah wendme alah ytbkeke weyhfzek Amen yarebin 3lemin

  • @Hayu2260
    @Hayu2260 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ወይኔ አቡ አሚራ

  • @sekatehalom
    @sekatehalom 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጥንካሬዉ ይገርማል🤔🤔🤔

  • @mominatube
    @mominatube 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @salemasalema444
    @salemasalema444 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ አለሁአክበር

  • @kaderyatube4782
    @kaderyatube4782 2 ปีที่แล้ว

    as wr wb ሊዮዮዮዮዮዮዮዮዮ

  • @sahoodsahood9288
    @sahoodsahood9288 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሏሁአክበር

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢስላም ሰላምም ኢስላም የደስታ ምጭ ነው

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +2

    ለአላህ ከመስጠት በላይ በቀል ምን አለ? እእእ

  • @ወርቅነሺታደሰጂሮ8
    @ወርቅነሺታደሰጂሮ8 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 2 ปีที่แล้ว

    አቡ አሚረ ሀቢቢ ጠለትህ ድብን ይበል

  • @alemmusa4919
    @alemmusa4919 2 ปีที่แล้ว

    አላህዩጨምረለህ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን አሏህ አክበር

  • @usratube4895
    @usratube4895 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይገዝህ ሀቢቢ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምአሊኩም እስልምና የሁሉምብርሀንናት እንኮንምወደቀጥተኛወምንገድመጣህብዙፍተናቢበዛብህምለበጎነው

  • @samrishow
    @samrishow 2 ปีที่แล้ว

    Selam leyu berchy yemewrdesh😘

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እነዴት ናችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን

  • @halfyatube
    @halfyatube 2 ปีที่แล้ว

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ አህላን ልዩነት

  • @RfRd-c2w
    @RfRd-c2w 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @rrr9206
    @rrr9206 2 ปีที่แล้ว

    አረ ወዲሜ አይመን ኤሄ ነገር ፕረንክ መሆን አለበት

  • @ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ
    @ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀነክ አላህ ሂድያ ይስጣቸው አይዞህ እህህህህ

  • @laylaabdullah7619
    @laylaabdullah7619 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ ማሬ

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 2 ปีที่แล้ว

    ሙላህ ነስሩዲን በመስጂድ
    -----
    ነስሩዲን መስጂድ ገብቶ የዙህር ሰላትን ሰግዶ ሲወጣ ጫማውን ካስቀመጠበት ቦታ አጣው። በመስጂዱ በረንዳ ላይ ቁጭ ወዳሉት ሰዎች ዞሮ "በአላህ ይዤአችኋለሁ! ጫማዬን መልሱልኝ" ብሎ ጮኸባቸው። ሰዎቹም "እኛ አላየነውም" በማለት መለሱለት። ነስሩዲንም ድርቅ ብሎ "ጫማዬን በቶሎ መልሱልኝ" በማለት በድጋሚ ጮኸባቸው።
    "እኛ አላየነውም አልንህ እኮ ሰውዬ!"
    "አትመልሱልኝም?"
    "ኦፋ! ሰውየው አላየነውም እያልንህ?"
    "ደግ እንግዲህ! አባቴ ጫማውን በተሰረቀ ጊዜ የወሰደውን እርምጃ ነው የምወስደው"
    ይሄኔ ሰዎቹ ደነገጡ። "ጫማውን አጥቶ አያስቀምጠንም" ገንዘብ አዋጥተው ሰጡት። ታዲያ ሙላህ ወደ ቤቱ ከመሄዱ በፊት አንደኛው ሰውዬ "ለመሆኑ አባትህ ጫማውን ሲሰረቅ ምንድነው ያደረገው?" በማለት ጠየቀው። ሙላም "በባዶ እግሩ ቀብረር እያለ ወደ ቤቱ መሄድ ነዋ" በማለት መለሰለት።
    -----
    (Idries Shah: The Pleasantries of the Incredible Mullah Nasrudin: 1985)

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 2 ปีที่แล้ว

    aselamualeyikum ahlen hubi

  • @ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ
    @ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ይሄ ልጂ እገዛና እርዳታ ያስፈልገዋል

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 2 ปีที่แล้ว

    ሞት አይቀርልህ ዝብለህ ጊዜ በቀልድ አትጨረስ

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእካንከውሸትሀይማኖት ወደሀቀኛመተሀል

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 2 ปีที่แล้ว

    Sra atto new yemetabachu mskin gena new tre new

  • @ስደኡፉ
    @ስደኡፉ 2 ปีที่แล้ว

    ሰዉየመረጠዉንሀይማኖትየመከተልመብአለዉ..ካፌሮችግንለምደነዉ..ለመግደል የሚሮጡትሰዉበላወች

    • @amlkeamlke3850
      @amlkeamlke3850 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ እረባክሽ አታስቂኝ ለመግደል ምትሮሮጡ እናንተ

  • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود

    كككك

  • @ሐምዜ
    @ሐምዜ 2 ปีที่แล้ว

    😂ዝምብለህ ታወራለህዴ እኔ አንተን ብሆን ራቁቷን በሰው መሀል...

  • @ztubeztube5343
    @ztubeztube5343 2 ปีที่แล้ว

    ያበሻ ቀሚስ አላለም

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 2 ปีที่แล้ว

    ሼኩ ክርስትናን ተቀበለ..allora? ምን አይነት መጃጃል ነው።

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ምነዉ የኦቶዶሰ ነወርሳዉቺ ምነዉ ይሄ ድራማ ጣማችሁ ጴንጢወችና ምሰልም ጪብል ለብሳችሁ ሃይማኖትን ለማጋጨት ደከማችሁ አቶዶሰ ተዋህዶ ሙሉ ናት በናተ ድራማ አትናወጥም 😳😳😳😳😳

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሃነክ

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 2 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር